Strong Islam
Открыть в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
333
Подписчики
-424 часа
-67 дней
+130 дней
Архив постов
333
قال بشر_بن_الحارث رحمه الله:
لاَ تَجِدُ حَلاَوَةَ العِبَادَةِ حَتَّى تَجعَلَ بَينَكَ
وَبَيْنَ الشَّهَوَاتِ سَدًّا.
📚 سير_أعلام_النبلاءበሽር ኢብኑል-ሃሪስ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «በአንተና በስሜቶችህ መካከል ግድግዳ (ጋረድ) እስከላደረግክ ድረስ የዒባዳን ጣዕም አታገኝም።»
📚 ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ
333
Repost from 𝐇𝐚𝐟𝐮 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐩𝐨𝐬𝐭™🕋
⛵️Code 13
ተወዳዳሪ፡-Selima
ጽናት በጋዛ🇵🇸በፈራረሰው ቤት፣ በፍርስራሹ ላይ፣ ለሶላት ቆመዋል፣ እጃቸውን ወደ ሰማይ። ረመዳን መጣ፣ የደስታው ወር ገብቶ፣ የጋዛ ነዋሪ፣ በረሃብ ተመትቶ። ሚበላ ባይኖርም፣ ለኢፍጣር የሚቀመስ፣ የእምነቱ ጽናት ግን፣ ከቶ አይፈራርስ። በቦምብ ጩኸት መሃል፣ ተክቢራው ይሰማል፣ የጋዛ ረመዳን፣ ለዓለም ያስተምራል። ዕንባና ዱዓቸው፣ ወደ ላይ ፈስሶ፣ በተስፋ ይኖራሉ፣ መከራው ታግሶ። የጽናት ተምሳሌት፣ የጋዛ ጀግኖች በፈተናው ጸኑ::
333
ኢማሙ አህለ ሱና ወልጀመዓ ኢማሙ አሕመድ ረሂመሁላህ ካፊርን ሲያዩ አይናቸው ጨፍነው ነበር የምያሳልፉት ለምንድነው እርሶ ይሄንን የሚያደርጉት ሲልዋቸው ካፊሪን ማየት ልብ ያሳምማል ይገድላል ይሉ ነበር ።
ካፊሪን ማየት ልብ ያሳምማል ይገድላል እየተባለ ካፊሪን ማፍቀርስ መናፈቅ አድናቂ መሆንስ ምን ይባላል ?
الله مستعان
333
ሐሰን አል-በስሪ (ረሂመሁላህ) መካ ላይ የመቅሪብ ረከዓ ጀምረው ሳይጨርሱ ዒሻ አዛን ብላቸዋል
ሌሎች ደሞ ከዒሻ ቡሃላ ሶላት ጀምረው አንድ አንቀፅ ይዘው አንድዋ ረከዓ ሳይጨርሱ ፈጅር አዛን ብላቸዋል
الله مستعان
333
قال الحسن البصري رحمه الله:
لَأَنْ أَقْضِيَ حَاجَةَ أَخٍ لِي مُسْلِمٍ أَحَبُّ إِلَيَّ مِنِ اعْتِكَافِ سَنَةٍ.
📚 الزهد_لابن_المباركሐሰን አል-በስሪ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «የሙስሊም ወንድሜን ጉዳይ (ሁኔታ) ማሟላትና መርዳት፡ ለአንድ ዓመት ያህል መስጂድ ተቀምጦ ኢዕቲካፍ ከማድረግ ይበልጥ ወደ እኔ የተወደደ ነው።»
📚 አል-ዙህድ - ለኢብኑል ሙባረክ
333
🔖ሰዎችን ወደ መልካም ነገር እየጠረሃቸው..
አንተን መጥላታቸው ምንም አይደል።
ወደ መጥፎ ነገር ....ጠርተሃቸው አንተን ከሚወዱህ ይሻልሃል።
~
333
قال سفيان الثوري رحمه الله:
إِذَا عَرَفْتَ نَفْسَكَ؛ لَمْ يَضُرَّكَ مَا قِيلَ فِيكَ.
📕 صفة_النفاق_للفريابيሱፍያን አሥ-ሠውሪ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «ራስህን ካወቅክ፤ ስለ አንተ የተባለው/የተወራው ነገር አይጎዳህም።»
📕 ሲፋት አን-ኒፋቅ - ለል-ፊርያቢ
333
ጁመኣዬ ❤🤗አላህዋ ለምኑኝ ብለሀል ይኽው እጅ አንስተናል 🤲🤲
ለመንህ ለአፍያችን
ለመንህ ለሪዛችን
ለመንህ ለምኖዳቸው ሰዎች ኽይር እንድትሰጣቸው እንድታስደስታቸው
ለመንህ ከምንም እና ከማንም በላይ እስልምናችንን ጠብቅልን ባንተ መንገድ መጨረሻችን እንዲሆን ወንጀላችንን እንደሰተርክልን ይቅርም በለን ያረህማን በአለማቱ እዝነት ላይ ሰላትና ሰላም አውርድልን ያረብብብ❤🤗❤🤗❤🤗اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد، ﷺ
333
قال الإمام ابن القيم رحمه الله:
وَالكَذِبُ لَهُ تَأْثِيرٌ عَظِيمٌ فِي سَوَادِ الوَجْهِ.
📚 إعلام_الموقعين [ 235/2 ]ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ «ውሸት በፊቱ ጥቁረት (ጨለማ) ላይ ታላቅ ተፅዕኖ አለው።»
📚 ኢዕላም አል-ሙወቂዒን [2/235]
333
ኡፍ ብየሽ እንደው ልጅነት ተጭኖኝ
አውቄም በድፍረት አላውቅም ስህተት ይዞኝ
በዱንያም በአሄራም አላህ እንዳይቀጣኝ
ከልብሽ ይምጣና እናቴ አፉ በይኝ
አናቴ🥹
@strong_islama
333
🍂«አላህ በመከራ ውስጥ ሲፈትንህ ሰብርን ከሰጠህ፣ ያ ፈተና ለአንተ ስጦታ እንጂ መከራ አይደለም። ትልቁ ፈተና ሰብርን ማጣት ነው!»
✨ኢብኑ ዐጣኢላህ አል-እስከንደሪ ረሒመሁላህ
@strong_islama
333
سُئِلَ سُفْيَانُ الثَّوْرِيُّ رحمه الله عَنْ قَوْلِهِ تَعَالَى:
{وَخُلِقَ الْإِنْسَانُ ضَعِيفًا} مَا ضَعْفُه؟
قَاَل: المَرْأَة تَمُرُّ بِالرَّجُل فَلَا يَمْلِك نَفْسَهُ عَن النَّظَر إِلَيْهَا وَهُوَ لَا يَنْتَفِعُ بِهَا، فَأيُّ شَيْء أَضَعْفَ مِنْ هَذَا.
📚 #حلية_الأولياءሱፍያን አሥ-ሠውሪ (ረሂመሁላህ) የአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ቃል ስለሆነው፡ {ሰው ልጅ ደካማ ሆኖ ተፈጠረ} «ድካሙ ምንድነው?» ተብለው ተጠየቁ። እንዲህ ሲሉ መለሱ፡ «ሴት ልጅ በወንድ አጠገብ ታልፋለች፤ እርሱም በእሷ የማይጠቀም (የማያገኝላት) ሆኖ ሳለ ከማየት እራሱን መግታት አይችልም፤ ታዲያ ከዚህ የበለጠ ምን ድካም አለ!»
📚 ሂልየት አል-አውሊያእ
333
ስፈልግ አልቅሼ ጌታዬ ምነው እለዋለሁ🤲 🥺
ስፈልግ ንጭንንጭ እልበታለሁ 🥺
ስፈልግ ሳምንት ከዛም በላይ አኮርፈዋለሁ 🥺
ስፈልግ በራህመትህ እዘንልኝ እለዋለሁ 🥺
ስፈልግ እንደፈለክ አድርገኝ ሀቅህ ነኝ እለዋለሁ
ስፈልግ... መኖሬ ኸይር ካለው አቆየኝ
መኖሬ ኸይር ከሌለው ወዳንተ አስጠጋኝ እለዋለሁ 😭🥺
የኔ አላህ....ስንቱን ቻለኝ 🤲🤲🤲
@strong_islama
333
''የማትቆይ ከሆነ አትንካት💔💔
የማትቆይ ከሆነ ሂወቷን አታበላሽ''
.የማትዳይ ከሆነ አላህ ጋር አታጣላት''
የማትቆይ ከሆነ አንገቷን አንድትደፋ አታድርጋት''
@strong_islama
