fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Strong Islam

Strong Islam

رفتن به کانال در Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
-424 ساعت
-67 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
ኢንተቢህ ያዓብደላህ ማድረግ ቀላል ነው ከባዱ መታቀብ ነው ።
ኡስታዝ አቡ ዓብዱላህ አሕመድ ሸይኽ ኣደም አሸረሪ ሓፊዘሁላህ

እንቅፋት ወደ ፊት    እንጂ ወደ ዋላ አይጥልም🥰 ስለዚ አብሽሩ❤❤❤

ደና ደሩልኝ ✨

قال بشر_بن_الحارث رحمه الله: لاَ تَجِدُ حَلاَوَةَ العِبَادَةِ حَتَّى تَجعَلَ بَينَكَ وَبَيْنَ الشَّهَوَاتِ سَدًّا.
📚 سير_أعلام_النبلاء
በሽር ኢብኑል-ሃሪስ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«በአንተና በስሜቶችህ  መካከል ግድግዳ (ጋረድ) እስከላደረግክ ድረስ የዒባዳን ጣዕም አታገኝም።»
​📚 ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ

like adrgulgn gbuna😊🙈

⛵️Code 13 🫆ተወዳዳሪ፡-Selima
ጽናት  በጋዛ🇵🇸
በፈራረሰው ቤት፣ በፍርስራሹ ላይ፣ ለሶላት ቆመዋል፣ እጃቸውን ወደ ሰማይ። ረመዳን መጣ፣ የደስታው ወር ገብቶ፣ የጋዛ ነዋሪ፣ በረሃብ ተመትቶ። ሚበላ ባይኖርም፣ ለኢፍጣር የሚቀመስ፣ የእምነቱ ጽናት ግን፣ ከቶ አይፈራርስ። በቦምብ ጩኸት መሃል፣ ተክቢራው ይሰማል፣ የጋዛ ረመዳን፣ ለዓለም ያስተምራል። ዕንባና ዱዓቸው፣ ወደ ላይ ፈስሶ፣ በተስፋ ይኖራሉ፣ መከራው ታግሶ። የጽናት ተምሳሌት፣ የጋዛ ጀግኖች በፈተናው ጸኑ::

ለራሴ ጥቅም እንደመጣው እያወቀ በሩን ማይዘጋብኝ አሏህ ብቻ ነው ❤️‍🩹
ለራሴ ጥቅም እንደመጣው እያወቀ በሩን ማይዘጋብኝ አሏህ ብቻ ነው ❤️‍🩹

ኢማሙ አህለ ሱና ወልጀመዓ ኢማሙ አሕመድ ረሂመሁላህ ካፊርን ሲያዩ አይናቸው ጨፍነው ነበር የምያሳልፉት ለምንድነው እርሶ ይሄንን የሚያደርጉት ሲልዋቸው ካፊሪን ማየት ልብ ያሳምማል ይገድላል ይሉ ነበር ። ካፊሪን ማየት ልብ ያሳምማል ይገድላል እየተባለ ካፊሪን ማፍቀርስ መናፈቅ አድናቂ መሆንስ ምን ይባላል ? الله مستعان

ሐሰን አል-በስሪ (ረሂመሁላህ) መካ ላይ የመቅሪብ ረከዓ ጀምረው ሳይጨርሱ ዒሻ አዛን ብላቸዋል ሌሎች ደሞ ከዒሻ  ቡሃላ ሶላት ጀምረው አንድ አንቀፅ ይዘው አንድዋ ረከዓ ሳይጨርሱ ፈጅር አዛን ብላቸዋል الله مستعان

قال الحسن البصري رحمه الله: لَأَنْ أَقْضِيَ حَاجَةَ أَخٍ لِي مُسْلِمٍ أَحَبُّ إِلَيَّ مِنِ اعْتِكَافِ سَنَةٍ.
📚 الزهد_لابن_المبارك
ሐሰን አል-በስሪ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«የሙስሊም ወንድሜን ጉዳይ (ሁኔታ) ማሟላትና መርዳት፡ ለአንድ ዓመት ያህል መስጂድ ተቀምጦ ኢዕቲካፍ ከማድረግ ይበልጥ ወደ እኔ የተወደደ ነው።»
​📚 አል-ዙህድ - ለኢብኑል ሙባረክ

🔖ሰዎችን ወደ መልካም ነገር እየጠረሃቸው.. አንተን መጥላታቸው ምንም አይደል። ወደ መጥፎ ነገር ....ጠርተሃቸው አንተን ከሚወዱህ ይሻልሃል። ~

قال  سفيان الثوري رحمه الله: إِذَا عَرَفْتَ نَفْسَكَ؛ لَمْ يَضُرَّكَ مَا قِيلَ فِيكَ.
📕 صفة_النفاق_للفريابي
ሱፍያን አሥ-ሠውሪ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«ራስህን ካወቅክ፤ ስለ አንተ የተባለው/የተወራው ነገር አይጎዳህም።»
📕 ሲፋት አን-ኒፋቅ - ለል-ፊርያቢ

ጁመኣዬ ❤🤗አላህዋ ለምኑኝ ብለሀል ይኽው እጅ አንስተናል 🤲🤲 ለመንህ ለአፍያችን ለመንህ ለሪዛችን ለመንህ ለምኖዳቸው ሰዎች ኽይር እንድትሰጣቸው እንድታስደስታቸው ለመንህ ከምንም እና ከማንም በላይ እስልምናችንን ጠብቅልን ባንተ መንገድ መጨረሻችን እንዲሆን ወንጀላችንን እንደሰተርክልን ይቅርም በለን ያረህማን በአለማቱ እዝነት ላይ ሰላትና ሰላም አውርድልን ያረብብብ❤🤗❤🤗❤🤗اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد،  ﷺ

🍁ያረብ ባንተ ችሮታ እንጅ በኔ ጥረት አይደለም።🍁 فلِّله الحمد و المن
🍁ያረብ ባንተ ችሮታ እንጅ በኔ ጥረት አይደለም።🍁 فلِّله الحمد و المن

قال الإمام ابن القيم رحمه الله: وَالكَذِبُ لَهُ تَأْثِيرٌ عَظِيمٌ فِي سَوَادِ الوَجْهِ.
📚 إعلام_الموقعين  [ 235/2 ]
ኢማም ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፡ ​«ውሸት በፊቱ ጥቁረት (ጨለማ) ላይ ታላቅ ተፅዕኖ አለው።»
​📚 ኢዕላም አል-ሙወቂዒን [2/235]

ኡፍ ብየሽ እንደው ልጅነት ተጭኖኝ አውቄም በድፍረት አላውቅም ስህተት ይዞኝ በዱንያም በአሄራም አላህ እንዳይቀጣኝ ከልብሽ ይምጣና እናቴ አፉ በይኝ አናቴ🥹 @strong_islama

🍂​«አላህ በመከራ ውስጥ ሲፈትንህ ሰብርን ከሰጠህ፣ ያ ፈተና ለአንተ ስጦታ እንጂ መከራ አይደለም። ትልቁ ፈተና ሰብርን ማጣት ነው!» ✨​ኢብኑ ዐጣኢላህ አል-እስከንደሪ ረሒመሁላህ @strong_is
🍂​«አላህ በመከራ ውስጥ ሲፈትንህ ሰብርን ከሰጠህ፣ ያ ፈተና ለአንተ ስጦታ እንጂ መከራ አይደለም። ትልቁ ፈተና ሰብርን ማጣት ነው!» ✨​ኢብኑ ዐጣኢላህ አል-እስከንደሪ ረሒመሁላህ @strong_islama

سُئِلَ سُفْيَانُ الثَّوْرِيُّ  رحمه الله عَنْ قَوْلِهِ تَعَالَى: {وَخُلِقَ الْإِنْسَانُ ضَعِيفًا}‏ ‏مَا ضَعْفُه؟ ‏قَاَل: المَرْأَة تَمُرُّ بِالرَّجُل فَلَا يَمْلِك نَفْسَهُ عَن النَّظَر إِلَيْهَا وَهُوَ لَا يَنْتَفِعُ بِهَا، فَأيُّ شَيْء أَضَعْفَ مِنْ هَذَا.
📚 #حلية_الأولياء
ሱፍያን አሥ-ሠውሪ (ረሂመሁላህ) የአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ቃል ስለሆነው፡ {ሰው ልጅ ደካማ ሆኖ ተፈጠረ} «ድካሙ ምንድነው?» ተብለው ተጠየቁ። ​እንዲህ ሲሉ መለሱ፡ ​«ሴት ልጅ በወንድ አጠገብ ታልፋለች፤ እርሱም በእሷ የማይጠቀም (የማያገኝላት) ሆኖ ሳለ ከማየት እራሱን መግታት አይችልም፤ ታዲያ ከዚህ የበለጠ ምን ድካም አለ!»
📚 ሂልየት አል-አውሊያእ

ስፈልግ አልቅሼ ጌታዬ ምነው እለዋለሁ🤲 🥺 ስፈልግ ንጭንንጭ እልበታለሁ 🥺 ስፈልግ ሳምንት ከዛም በላይ አኮርፈዋለሁ 🥺 ስፈልግ በራህመትህ እዘንልኝ እለዋለሁ 🥺 ስፈልግ እንደፈለክ አድርገኝ ሀቅህ ነኝ እለዋለሁ ስፈልግ... መኖሬ ኸይር ካለው አቆየኝ መኖሬ ኸይር ከሌለው ወዳንተ አስጠጋኝ እለዋለሁ 😭🥺 የኔ አላህ....ስንቱን ቻለኝ 🤲🤲🤲 @strong_islama

''የማትቆይ ከሆነ አትንካት💔💔 የማትቆይ ከሆነ ሂወቷን አታበላሽ'' .የማትዳይ ከሆነ አላህ ጋር አታጣላት'' የማትቆይ ከሆነ አንገቷን አንድትደፋ አታድርጋት'' @strong_islama
''የማትቆይ ከሆነ አትንካት💔💔 የማትቆይ ከሆነ ሂወቷን አታበላሽ'' .የማትዳይ ከሆነ አላህ ጋር አታጣላት'' የማትቆይ ከሆነ አንገቷን አንድትደፋ አታድርጋት'' @strong_islama