ru
Feedback
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

Открыть в Telegram

🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
410
Подписчики
+924 часа
+407 дней
+13130 дней
Архив постов
የእሁድ ፕሮግራማችን በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።
የእሁድ ፕሮግራማችን በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን  አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።

🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴 👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለ
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴 👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺 👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️ 👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት 🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ 🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ 🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ 🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️ 🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ... ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓ ማሳሰቢያ 👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤ ❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ.. 🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

አላስገባአለ

ሸበካየነው

🌿 ⚠️ በመውሊድ ውስጥ ላይ የሚፈጸሙ ከባድ ወንጀሎች🌿 ➊ ሽርክ ➋ ቢድዓ ➌ ከመጠን በላይ ማወደስ ➍ የውሸት ሐዲስና ታሪኮች ➎ ወንድና ሴት መቀላቀል ➏ ሙዚቃ፣ ዳንስና ጭፈራ 🤲🏻አላህ ከሁሉም የተሳሳተ ነገር ይጠብቀን፤ በሐቅ ላይ ያጽናን። ለተሳሳቱም ሁሉ ሂዳያ ይስጣቸው፣ ወደ ቁርኣንና ሱና ይመልሳቸው።

اين انت يا شيخ

አንተክፈት

እሚመቸው የሚያዳምጠኝ ብቅ በሉ