🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
前往频道在 Telegram
🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct
显示更多未指定国家未指定类别
410
订阅者
+924 小时
+407 天
+13130 天
帖子存档
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የእሁድ ፕሮግራማችን
በጣም የምንወደዉና የምንሳሳለት በኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስሩድን ከማል ተጀምሯል ።
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔴...አድስ....አስደሳች ...ዜና...🔴
👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته🔺
👌ውድና የተከበራችሁ በአለም ላይ ያላችሁ አባትና እናቶች ወንድምና እህቶች ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምረን ታላቅ እና ለየት ያለ ፕሮግራም አለና በታላቅ ደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ....‼️
👌ፕሮግራሙን የሚያቀርቡልን ኡስታዞች በወንድሞቻችሁ ፕሮግራም መሪነት
🔺በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ከሳኡድ አረቢያ ከጃሚአቱ አራጅሂ
🔺በታላቁ ኡስታዛችን አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል ከውዷ ከተማ ከሰለፍዮች መፍለቂያ ደሴ
🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ አምረሏህ ከላላ
🔺በውዱ ኡስታዛችን አቡ ሷሊህ ገነቴ
🔴እናም ሌሎችም ኡስታዞች የሚሳተፉበትና የተለያዩ ግጥሞች የሚነበቡበት በወንድሞች ቲላዋም የምንጋበዝበት እና የተለያዩ ነሲሃዎችን የምንሰማም ይሆና‼️
🔴👉በተለይ የአህባሾች መጨፈሪያ መውሊድ የሆነው ድባቅ የሚመታበት ነውና ሰለፍዮች በሙሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ ሊንኩን ሸር በማረግ እንተጋገዝ በማለት እናሳስባችኋለን ...
ፕሮግራሙ የሚካሄደው በtelegram ጦሳ ማዶ እና በimo ጦሳ ማዶ የሚደረግ ይሆናል...❓
ማሳሰቢያ
👌🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👌አንድ ሰለፍይ ወንድምም ሆነ እህት ፕሮግራም ዘግቱ በየግሩፑ መቀመጥ ፈፅሞ አይቻልም ሂዝብዮችን በጋራ እንዋጋ እናንተንም ይመለከታችኋል...➤
❓ፕሮፋይሉን ሴቶቹም ወንዶቹም ልበሱና አስተዋውቁት በሁሉም ሶሻል ሚድያ ይነሸር በፍጥነት ሰአት እየደረሰ ስለሆነ..
🔺የጦሳን የጦሳነትን ሊንክ አስተዋውቋት❓
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 📚قَنَاةُ أَبـــــــــــــــــــي عَبْـــــــــــــــدِ الرَّحْمَــــــــــنِ أَنْوَر الأَقْسَتِيِّ አቀስታ
🌿 ⚠️ በመውሊድ ውስጥ ላይ የሚፈጸሙ ከባድ ወንጀሎች🌿
➊ ሽርክ
➋ ቢድዓ
➌ ከመጠን በላይ ማወደስ
➍ የውሸት ሐዲስና ታሪኮች
➎ ወንድና ሴት መቀላቀል
➏ ሙዚቃ፣ ዳንስና ጭፈራ
🤲🏻አላህ ከሁሉም የተሳሳተ ነገር ይጠብቀን፤ በሐቅ ላይ ያጽናን። ለተሳሳቱም ሁሉ ሂዳያ ይስጣቸው፣ ወደ ቁርኣንና ሱና ይመልሳቸው።
