ru
Feedback
🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺

Открыть в Telegram

🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
410
Подписчики
+924 часа
+407 дней
+13130 дней
Архив постов
AnimatedSticker.tgs0.19 KB

ደርስ ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒
شرح نواقض الإسلام
https://t.me/Daewaberayakobo ፈጠን  በሉ

ኑኑኑ ፈጠን በሉ

የሚመጣ ይምጣ። የማይመጣም_ይምጣ

ምርጥ PDF ናት አውርዷት

ነዋቂዱል ኢስላም ሙራጀዓ የሚመቸው ካለ ላይክ አድርጉ 👍 ሙራጀዓ ከመጀመሪያው መغሪብ እስከሚደርስ

ጦሳ 👉አንች ውዷ ጦሳ ዛሬ እንግዳ አለብሽ 👉እሰከሚሰናዱ ጠብቂ ፏ ብለሽ 👉ጦሳየ ጦስነት ውድቷ መድረሳ 👉የማይናፍቅ የለም ላንች የማይሳሳ 👉ሳይጠብ በሰፊው እኛ እኖድሻለን 👉ካንች ምናገኘው ብዙ ጥቅም አለን 👉አንች ጦሳ ማዶ የጀግኖቹ ሰፈር 👉ጁሙአ ነው ዛሬ በአዋጅ ይነገር 👉በሽታ ያለበት ይግባና ይመርመር 👉የአላህን ቃል ይስማ እንዳይደናበር 👉ስምሽን አያጥፋ ሆኖ በበረንዳ 👉ና በይው ይግባና ተውሂዱን ይረዳ 👉በቂም በጥላቻ ወሬ ከሚነዳ 👉በበርሽ ይግባማ ይውጣና ከጓዳ 👉አንች የኛ ስስት ጦስነት ጦስሻ 👉አላህ ይጠብቅሽ እስከመጨረሻ ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse የሚወድሽ  ከወደ   ማሻ

🟢ግባ ወደ ጦሳ🟢 ዳዕዋህ ላይሰምር ግቡንም ላይመታ የጅርጅሱ መንጋ ሰውን አታምታታ ጁሙኣ ነው ዛሬ ብቅ በል በጦሳ ከሰለፍዮች ቤት ከዳዕዋ ማሳ ሃቅ የበላይ ሆኖ ባጢል ሲንኮታኮት እኛ ደስስ ይለናል ሂዝብይ ሲራቆት ናቶሎ እንናጋብዝህ ዳዕዋ በጦሳ በጥላቻ አትያት ይቅርብህ ትንኮሳ ✍ የሃይቁ 👇👇👇🔻🔻🔻🔻👇👇👇 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

የሚመቻችሁ ኑ

🔺-------------🔻-------------🔺 ➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤ السلام عليكن ورحمةالله وبركاته 🔻.................➢..............
🔺-------------🔻-------------🔺 ➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤          السلام عليكن ورحمةالله وبركاته             🔻.................➢...............🔻 🔺እንደተለመደው ነገ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ  ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ  የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው :: “المؤمنة القوية خير وأحب إلى الله من المؤمنة الضعيفة” 🌱أو كما قال رسول الله. ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ማለት ጨካኝ ወይም ልበ-ደረቅ መሆን አይደለም። በእምነቷ ጽኑ፣ በችግር ታጋሽ፣ በእውነት ላይ የማትደራደር እና በአላህ ላይ የምትተማመን መሆን ነው። 🌿ስለዚህ..?    🔺...............🔺...............🔺     👉================👈 🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ነገ ጁሙዓ ከቀኑ  በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله 👌➢የዳዕዋ  ተጋባዦቻችን ✍..... 🔺ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ     ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ     አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ    እንዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ 🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ፣     ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ፣               ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ፣     ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ፣     በዒልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ‼️ 🔺=========👉=========🔺 👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....👉 http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17195

اللهُمَّ صلِّ وسَلِّم وبارك على نبيّنا مُحمَّد ﷺ

ደርስ ተ🍒     ጀ🍒         ም🍒             ሯል👇🍒
شرح نواقض الإسلام
https://t.me/Daewaberayakobo ፈጠን  በሉ

ኑኑኑ ፈጠን

4_5886590362381715787.mp313.16 MB