🔺ዳዕዋ ሰለፍያ በራያ ቆቦ🔺
رفتن به کانال در Telegram
🖍🌷የዚህ ቻናል ዋና አላማው ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የሽርክ አደገኝነትና አስከፊነቱን ለማስተማርእንድሁም የሰለፍይ ኡስታዞች ዳዕዋዎች ይለቀቁበታል ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ሸር አድርጉላቸው👇 t.me/Daewaberayakobo?direct
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
411
مشترکین
+1224 ساعت
+317 روز
+12630 روز
آرشیو پست ها
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ጦሳ
👉አንች ውዷ ጦሳ ዛሬ እንግዳ አለብሽ
👉እሰከሚሰናዱ ጠብቂ ፏ ብለሽ
👉ጦሳየ ጦስነት ውድቷ መድረሳ
👉የማይናፍቅ የለም ላንች የማይሳሳ
👉ሳይጠብ በሰፊው እኛ እኖድሻለን
👉ካንች ምናገኘው ብዙ ጥቅም አለን
👉አንች ጦሳ ማዶ የጀግኖቹ ሰፈር
👉ጁሙአ ነው ዛሬ በአዋጅ ይነገር
👉በሽታ ያለበት ይግባና ይመርመር
👉የአላህን ቃል ይስማ እንዳይደናበር
👉ስምሽን አያጥፋ ሆኖ በበረንዳ
👉ና በይው ይግባና ተውሂዱን ይረዳ
👉በቂም በጥላቻ ወሬ ከሚነዳ
👉በበርሽ ይግባማ ይውጣና ከጓዳ
👉አንች የኛ ስስት ጦስነት ጦስሻ
👉አላህ ይጠብቅሽ እስከመጨረሻ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
የሚወድሽ ከወደ ማሻ
🟢ግባ ወደ ጦሳ🟢
ዳዕዋህ ላይሰምር ግቡንም ላይመታ
የጅርጅሱ መንጋ ሰውን አታምታታ
ጁሙኣ ነው ዛሬ ብቅ በል በጦሳ
ከሰለፍዮች ቤት ከዳዕዋ ማሳ
ሃቅ የበላይ ሆኖ ባጢል ሲንኮታኮት
እኛ ደስስ ይለናል ሂዝብይ ሲራቆት
ናቶሎ እንናጋብዝህ ዳዕዋ በጦሳ
በጥላቻ አትያት ይቅርብህ ትንኮሳ
✍ የሃይቁ
👇👇👇🔻🔻🔻🔻👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺-------------🔻-------------🔺
➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤
السلام عليكن ورحمةالله وبركاته
🔻.................➢...............🔻
🔺እንደተለመደው ነገ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::
“المؤمنة القوية خير وأحب إلى الله من المؤمنة الضعيفة”
🌱أو كما قال رسول الله.
ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ማለት ጨካኝ ወይም ልበ-ደረቅ መሆን አይደለም። በእምነቷ ጽኑ፣ በችግር ታጋሽ፣ በእውነት ላይ የማትደራደር እና በአላህ ላይ የምትተማመን መሆን ነው። 🌿ስለዚህ..?
🔺...............🔺...............🔺
👉================👈
🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ነገ ጁሙዓ ከቀኑ በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله
👌➢የዳዕዋ ተጋባዦቻችን
✍.....
🔺ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ፣
ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ፣
ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ፣
ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ፣
በዒልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ‼️
🔺=========👉=========🔺
👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....👉
http://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17195
