ru
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Открыть в Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
228
Подписчики
Нет данных24 часа
+177 дней
+1530 дней
Архив постов
በአላህ መልዕክተኛ(ሰሶለሏሁዐአለይሂወወስለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ 🌺﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا 🌺ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ 🌺قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» 🌺በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂 🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ 🌺اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

*﴿‏ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾*

ትልቁ የጭንቀት እና ሰላምን ማጣት ሰበቡ የድብቅ ወንጀሎች ሲሆኑ :እንደዛውም ትልቁ የደስታ ምንጭ በድብቅ የሚሰራ ዒባዳ ነው كن قوي https://whatsapp.com/channel/0029VbCISkjA2pLBBlySHC29

➠እኔ ማንም አንቺ እኮ ንግስት ነሽ እስኪለኝ አልጠብቅም።ምክንያቱም እኔ እራሴ ንግስት መሆኔን ስለማቅ። ➦አንቺም እንድህ መሆን ነው ያለብሽ ሰማሽኝ!!??

ነገራቶች የዘገዩት በምክንያት ነው መቼም ቢሆን በህይወታችን ተስፋ አንቁረጥ አንድ ቀን ህልማችን እውን ሆኖ ማየታችን አይቀርምና በመታገስ ላይ ብርቱ እንሁን Follow the قناة النساء السلفيات لنشر السنة channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbCISkjA2pLBBlySHC29

ዑስማን ኢብኑ ዓፋን (ረ.ዐ) ​"ልባችን ንጹህ ቢሆን ኖሮ ከአላህ ቃል (ቁርኣን) አንጠግብም ነበር።" ​"ይህች ዓለም (ዱንያ) ለሚፈልጋት ሰው ጭንቀት ናት፤ ለሚተዋት ግን የእረፍት ቦታ ናት።"

📚🍃_የኔ ውድ እህት ሲከፋሽ ፈጣሪ የሰጠሽን ትልቅ ስጦታ አለ በሱ ቃል ተፃናኒኝ ምክንያቱም አሁን ላይ ከሱ የበለጥ ምንም የለም ልብሽን የሚያደርቅ ቢሆን እንጂ ስለዚህ ባታነቢ እንኳን አድምጭ🌺🌺_ https://t.me/+SxSGs_sbJnM1NWVk

~በአሁኑ ወቅት በሀገራችን እየታየ ያለው የገንዘብ የመግዛት አቅም መዳከም፣ ከኢኮኖሚያዊ ቀውስ ባለፈ ማህበራዊ ትስስራችንን እየፈተነው ይገኛል። ትናንት የነበረው ዋጋ ዛሬ ታሪክ ሆኖ ያድራል።ነግቶ ሲመሽ የሚጨመረው ዋጋ፣ የብርን አቅም እንደ በረዶ እያቀለጠው ነው። ሐቂቃ እኔ ራሱ ከሁለት ወራት በፊት በ15,000 ብር ስገዛው የነበረ ዕቃ፣ ዛሬ በ31,500 ብር ሊሸመት አልቻለም። ይህ ማለት የትናንቱ 15,000 ብር ዛሬ ላይ የነበረውን ዋጋ ግማሽ ያህል እንኳ መሸከም አልቻለም ማለት ነው። የነዳጅ ዋጋ መናር እና ወቅታዊው የፀጥታ ሁኔታ ተዳምረው፣የገበያውን ስርአት ጠዋትና ማታ የማይገናኝ አድርገውታል። እና..በዚህ ፈታኝ ወቅት አበዳሪ ማለት በችግራችን ቀን የደረሰልን፣ የቁንጮውን ቀን የተጋራልን የነፍስ ወንድም እንጂ፣ የገንዘብ ግሽበትን ተሸክሞ የሚከስር የንግድ ተቋም አይደለም። እጁን የዘረጋልን ሰው ውለታው ሊከበር ይገባል።እሱ በደግነት ያበደረን ገንዘብ ዛሬ በእጃችን ሲቆይ፣ ዋጋው እየረከሰና የመግዛት አቅሙ እየሞተ ይሄዳል። ይህ ደግሞ በጎ አድራጊውን መበደል፣ የደረሰልንን ክንድ መስበር ነው። ስለዚህ፣ አበዳሪም ተበዳሪም ተዛዘኑ።ብር እጃችሁ ላይ ካለ ነገ ከነገ ወዲያ እያላችሁ ብድር አታዘግዩ። ዛሬ የምትከፍሉት ሙሉ ብር ለአበዳሪው የትናንቱን ግማሽ ዋጋ እንኳ እንደማይተካለት እወቁ። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

ካለፈው ሂወትሽ ተማሪ✍ በዙሪያሽ የነበሩ ያለ አስፈላጊ ሰዎች በዲንሽም ሆነ በዱኒያሽ ወደ ኋላ የሚጎትቱሽን ሰዎች ልክ የማትፈልጊያቸውን እቃዎች ሰብስበሽ ወደ ቆሻሻ እንደምታስገቢያቸው ሁሉ ላንች አላ
ካለፈው ሂወትሽ ተማሪ✍ በዙሪያሽ የነበሩ ያለ አስፈላጊ ሰዎች በዲንሽም ሆነ በዱኒያሽ ወደ ኋላ የሚጎትቱሽን ሰዎች ልክ የማትፈልጊያቸውን እቃዎች ሰብስበሽ ወደ ቆሻሻ እንደምታስገቢያቸው ሁሉ ላንች አላስፈላጊ የሆኑ ሰዎችንም ከስልክሽም ላይ ከልብሽም ላይ አስወግጃቸው!!

ቁረአን ማዳመጥ  1 ልብን ሰላምያረጋል ጭንቀትን ይቀንሳል  2. እውቀት- አእምሮን እና ስነ-ምግባርን ያሳድጋል  3 ቋንቋ  አረብኛን እና ህይወትን የመረዳት ችሎታን ያሻሽላል  ትርጉሙን ስትረዳ ደግሞ  ያአሏህ       ጨርሳቹህ ስሙት  አይጠገብም 🌸🌸🎧🎧

…………ሁሌ አጽናኝ አበሳሪ እና አስተማሪ ፣ልክ ስናየው ሃዘን እና ጭንቀታችንን ሁሉ አባሮ በቃላት ሊገለፅ የማይችል ደስታን የሚሰጠን ፣ ለትንሽ ሰአታት ሲለየን እንኳ ዱንያ ጥብብ የምትልብን ፣ትንሽ
…………ሁሌ አጽናኝ አበሳሪ እና አስተማሪ ፣ልክ ስናየው ሃዘን እና ጭንቀታችንን ሁሉ  አባሮ በቃላት ሊገለፅ የማይችል ደስታን የሚሰጠን ፣ ለትንሽ ሰአታት ሲለየን እንኳ  ዱንያ ጥብብ የምትልብን ፣ትንሽ ተለይተነው ቆይተን ስናገኘው ወደር የሌለው ሃሴት እና እርጋታን  የሚሰጠን ፣  ፣አንድ ቀን እንኳ ጀርባውን ሰጥቶን የማያውቅ ሁሌ ስንፈልገው የምናገኘው፣  እሱ ዘንድ ያለን ነገር ሲያስፈልገን ሳይሰስት የሚሰጠን፣ እኛ ስንተወው እና ችላ ስንለው የሚፈልገን ወደ እሱ እስክንመጣ ሁሌ የሚጠብቀን ፣ ዱንያ ላይ ብቸኝነት ሲሰማን ይኽው እኔስ የሚለን ፣ ያ አስፈሪ እና ጨለማ ቤት ቀብር ውስጥ ሁሉም ትቶን ሲሄድ እኔ አለው ብሎ አብሮን የሚቆይ ፣በዛ የጭንቅ ቀን ሁሉም ነፍሴ ነፍሴ ሲል እሱን ግን ከጌታችን ሊያስታርቀን የሚመጣ…… የልብ ጓደኛ ግን ከቁርአን ውጪ ማን አለን ⁉️ ታድያ እንዲህ አይነቱን ጓደኛ እንዴት አለመውደድ እና አለመናፈቅ ይቻላል ?????? ያለ ቁርአን የሚኖረው ህይወት ጽልመቱ ያስፈራል ጭርታው ይጨንቃል يارب የውስጣችንን ሃሳብ እና ሁኔታ በጥልቀት የምታውቀው የውስጥ አዋቂ እና ተመልካች የሆንከው ጌታችን ሆይ የተከበረው ቃህን በውስጣችን አኑረው ከዚ ክቡር ቃልህ መቼም አትለየን  ያንተ ቃል ሲወሳ እና ሲነበብ ልቦቻቸው የሚፈሩ አይኖቻቸው የሚያነቡ የኢማናቸው ጥንካሬ  ከሚጨምርላቸው ባሮችህ አድርገን

በነገራችን ላይ...የስኬትህ ትልቁ ጠላት አልጋህ ነው። በተለይ ከፈጅር በኋላ መተኛት የስንፍና መጀመሪያ፣ የብክነትም መዳረሻ ነው። ስኬታማ ሰዎች ከእንቅልፍ ጋር ፀበኞች ናቸው፤ ምክንያቱም ሕልማቸውን
በነገራችን ላይ...የስኬትህ ትልቁ ጠላት አልጋህ ነው። በተለይ ከፈጅር በኋላ መተኛት የስንፍና መጀመሪያ፣ የብክነትም መዳረሻ ነው። ስኬታማ ሰዎች ከእንቅልፍ ጋር ፀበኞች ናቸው፤ ምክንያቱም ሕልማቸውን የሚያዩት ተኝተው ሳይሆን ነቅተው ነው። ምንም ስራ ባይኖርህ እንኳ ተነሳና ተንቀሳቀስ፤ እንቅስቃሴ በረካን ይስባል። ሪዝቅ በሚታደልበት በዚያ ወርቃማ ሰዓት ተኝቶ መገኘት ራስን መበደል ነው። ለውጥ የሚጀምረው ከብርድ ልብስህ ጋር በምታደርገው ትግል ነውና ንቃ፣ ተነሳ፣ ተንቀሳቀስ! t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan

አንድ ሷሊህ ሰዉ እንዲህ ይላሉ :- "የሰዎች ነገር እጅግ በጣም ይገርማል ከአካል ሞት የቀልብ ሞት የጠና/የከፋ ሆኖ ሳለ አካሉ ለሞተ ሰዉ ሲያለቅሱ ልቡ ለሞተ(ለጨለመ) አያለቅሱም" ። ያ አላህ ከልብ ድርቅና ጠብቀን አንተን አብዘትን እንድናዉሳ ወፍቀን ። اللهم أحيي قلوبنا وارزقنا الثبات على طاعتك

​📢 ዛሬ ይጀመራል! -​ባለፈው መግቢያውን አይተን ነበር፤ ዛሬ ግን በቀጥታ ወደ «ዘሙ ቀስወቲል ቀልብ» ኪታብ ትምህርት እንገባለን። ❮የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው❯ ⏰ዛሬ ምሽት ከ 3:00 ሰዓት ጀምሮ 🔴https://t.me/Sle_qelbachn1 ⚡️https://t.me/Sle_qelbachn1

«إِنَّ قِيمَتَكِ لَا تَقِيسُهَا كَلِمَاتُ النَّاسِ، بَلْ يَقِيسُهَا مَا فِي قَلْبِكِ مِنَ الْإِيمَانِ وَمَا فِي عَمَلِكِ مِنَ الْإِخْلَاصِ. كُونِي فَاخِرَةً بِنَفْسِكِ، فَأَنْتِ أَمَانَةٌ وَهَبَهَا اللَّهُ لِلْعَالَمِ.» ፦ "የአንቺ ዋጋ በሰው ንግግር አይለካም፤ የሚለካው በልብሽ ባለው እምነትና በስራሽ ባለው ቅንነት ነው። በራስሽ ኩሪ፤ አንቺ አሏህ ለዓለም የሰጠሽ አደራ ነሽና።" https://whatsapp.com/channel/0029VbCISkjA2pLBBlySHC29

﴿فَاصْبِرْ إِنَّ الْعَاقِبَةَ لِلْمُتَّقِينَ﴾. «اللَّهُمَّ آتِ نُفُوسَنَا تَقْوَاهَا ، وَزَكِّهَا أنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا ، أنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا».