271
Подписчики
-124 часа
-37 дней
+730 дней
Архив постов
271
ፕሮግራሙ ዛሬ ነው ከምሽቱ./3.30 ይጀምራል ማንም ሰው እንዳይቀር የእህታችን ጉዳይ የእኛ ጉዳይ ነው
ኢንሻአላህ ይችን የሱና እህታችንን አቅማችን በሚችለው ልናግዛት ይገባል ።ያሰላም ሂዎታቸውንና የቤተሰባቸውን ሂዎት ሊቀይሩ በሄዱበት እነሱ ያሰቡት ሳይሆን አንተ ያሰብከው ሁኗል ።በሰፊው እዝነትህ እሽራትና አላማዋን አሳካላት !
ያከሪም !ምንአልባትም ለሷ በአሁኑ ህመሟ ለአኼራዋ የተሻለ ነገር ልትሰጣት ይሆናል ።እንዲሁም በእዝነትህ ህመሟን ወንድምእና እህቶቿን (ያሳክሟታል አያሳክሟትም የሚለውን ) ልትፈትነንም ከሆነ አንተው አግዘን ፈተናህንም የምናልፍ አድርገን ያረቢ
ሼር ርርርርርርርርርርርርርር
እያረግን ሰዎችን እንጋብዝ
ባለቻናል እና ባለ ግሩፕ ባለቤቶች
ላስቸግራችሁ ፕስቱት ይሄን ፕርግራም እረዛቁ አላህ ነው ሁላችን ሰበብ ብቻ አድራሽ ብቻ ነን ከይቅርታ እያዘዝኳችሁ አይደለም ትብብር እንድታረጉልን ብቻ ነው
ይች እህታችን ከእኛ ከሱና እህት ወድሞቿ ውጭ ከአላህ ቀጥሎ ማንም የላት ጀዛኩም አላህ ኽይረን ባረክ አላሁለኩማ
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
https://t.me/abuhaider_aliyy
271
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
271
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)
ተጋባዥ እንግዶቻችን
ዑስታዝ አቡ አዩብ
ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ
ዑስታዝ አብዱሰላም
ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን
ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ
ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች
ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ)
ወንድም አቡ ሁዘይፍ
ወንድም አቡ ማሂ
ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ
የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን
ቀን: የፊታችን ማክሰኞ
የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ
🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30
🇸🇦በሳዑዲ: 9:30
🇦🇪በዱባይ: 4:30
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
271
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)
ተጋባዥ እንግዶቻችን
ዑስታዝ አቡ አዩብ
ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ
ዑስታዝ አብዱሰላም
ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን
ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ
ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች
ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ)
ወንድም አቡ ሁዘይፍ
ወንድም አቡ ማሂ
ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ
የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን
ቀን: የፊታችን ማክሰኞ
የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ
🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30
🇸🇦በሳዑዲ: 9:30
🇦🇪በዱባይ: 4:30
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
271
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት
ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ.
የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ
የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል
የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር:
የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች።
አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል።
አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው።
የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።
ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት!
ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት
ወረቀት ያስፈልጋታ
የአየር ትኬት ያስፈልጋታል
9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት
ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው።
ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው።
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
አካውት እህታችንን ለመርዳት
ንግድ ባንክ፡- 1000586128977
አሚናት ጡሃ ዑመር
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
271
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት
ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ.
የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ
የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል
የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር:
የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች።
አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል።
አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው።
የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል።
ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡
ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት
ወረቀት ያስፈልጋታ
የአየር ትኬት ያስፈልጋታል
9.000ሺርያል እዳ አለባት
ከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
አካውት እህታችንን ለመርዳት
ንግድ ባንክ፡1000586128977
አሚነት ጡሃ ዑመር
https://t.me/+pT5OceZcGRU3ZDNk
271
ወሬ እና ተግባር የተለያዩ ናቸው!! በዚህ የቁርአን አንቀፅ ወቀሳ ውስጥ ከመግባቱም ጋር!!
يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لِمَ تَقولونَ ما لا تَفعَلونَ
እላንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
በሃድስም እንደተገለፀው
قيلَ لأُسامةَ: لو أتَيتَ فُلانًا فكَلَّمتَه،..........قال: سَمِعتُه يقولُ: يُجاءُ بالرَّجُلِ يَومَ القيامةِ فيُلقى في النَّارِ، فتَندَلِقُ أقتابُه في النَّارِ، فيَدورُ كما يَدورُ الحِمارُ برَحاه، فيَجتَمِعُ أهلُ النَّارِ عليه فيَقولونَ: أي فُلانُ، ما شَأنُكَ؟ أليسَ كُنتَ تَأمُرُنا بالمَعروفِ وتَنهانا عَنِ المُنكَرِ؟! قال: كُنتُ آمُرُكُم بالمَعروفِ ولا آتيه، وأنهاكُم عَنِ المُنكَرِ وآتيه.
أخرجه البخاري (3267)، ومسلم (2989)
ለኡሳማ [ረ.ዐ]፡ እንዲሁም ከአላህ መልእክተኛ [ሶ.ዐ.ወ]....ምን ሲሉ ሰማሃቸው?» ብለው ጠየቁት። እርሱም እንዲህ አለ፦ «የአላህ መልእክተኛ [ሶ.ዐ.ወ] እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፦
በቂያማ ቀን) አንድ ሰው ይመጣል፤ ወደ እሳትም ይወረወራል። የአንጀት ዘሮቹም ወደ እሳት ይዘረገፋሉ። ከዚያም አህያ በወፍጮው ዙሪያ እንደሚዞረው በእሳቱ ውስጥ ይዞራል። የእሳት ሰዎችም በእርሱ ላይ ይሰበሰቡና፦ «አንተ እገሌ ሆይ! ምን ሆነህ ነው? በመልካም ነገር ታዘዘን፣ ከመጥፎም ነገር ትከለክለን አልነበርክምን?» ይሉታል። እርሱም፦ «በመልካም አዝዛችሁ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ራሴ አላደርገውም ነበር። ከመጥፎም እከለክላችሁ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ራሴ እሠራው ነበር» ይላል ::
ስለዚህ
271
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
