ar
Feedback
ኢማሙ አህመድ

ኢማሙ አህመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/+QqgDQRukANRmZjRk

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
274
المشتركون
-124 ساعات
+37 أيام
+4630 أيام
أرشيف المشاركات
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

إعراب المقدمة الأجرومية.apk17.65 MB

pdf عمدة السالك وعدة الناسك لابن.pdf6.26 MB

+1
المطلوب في شرح كتاب المقصود .pdf17.38 MB

الإنباء_بشرح_متن_البناء_النسخة.pdf3.15 MB

متن الاجرومية (3).pdf2.14 KB

متن الآجرومية.pdf1.06 MB

متن الاجرومية (3).pdf2.14 KB

شرح عمدة السالك.pdf18.63 MB

ይሄ ውንድማችን ሰቶናል ግሩቡን የልጇቷ ጉዳይ እኪያልቅ ግቡ እና የተቻልሁን አርጉት ስሙ አይቀርም እንዳይዘጋብን

አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካ
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት! ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው። ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡- 1000586128977 አሚናት ጡሃ ዑመር https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy

አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን: ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም: ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ: መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት: ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ: የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው: የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች: በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት ፡ ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9.000ሺርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስትጊዜ ኦፕሬሽን 25.000ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ፡ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ፡ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው ፡ ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው ፡ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡1000586128977 አሚነት ጡሃ ዑመር https://t.me/+pT5OceZcGRU3ZDNk

ኢን ሻ አላህ!!
ኢን ሻ አላህ!!

ወሬ እና ተግባር የተለያዩ ናቸው!! በዚህ የቁርአን አንቀፅ ወቀሳ ውስጥ ከመግባቱም ጋር!! يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لِمَ تَقولونَ ما لا تَفعَلونَ እላንተ ያመናች
ወሬ እና ተግባር የተለያዩ ናቸው!! በዚህ የቁርአን አንቀፅ ወቀሳ ውስጥ ከመግባቱም ጋር!! يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا لِمَ تَقولونَ ما لا تَفعَلونَ እላንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ? በሃድስም እንደተገለፀው قيلَ لأُسامةَ: لو أتَيتَ فُلانًا فكَلَّمتَه،..........قال: سَمِعتُه يقولُ: يُجاءُ بالرَّجُلِ يَومَ القيامةِ فيُلقى في النَّارِ، فتَندَلِقُ أقتابُه في النَّارِ، فيَدورُ كما يَدورُ الحِمارُ برَحاه، فيَجتَمِعُ أهلُ النَّارِ عليه فيَقولونَ: أي فُلانُ، ما شَأنُكَ؟ أليسَ كُنتَ تَأمُرُنا بالمَعروفِ وتَنهانا عَنِ المُنكَرِ؟! قال: كُنتُ آمُرُكُم بالمَعروفِ ولا آتيه، وأنهاكُم عَنِ المُنكَرِ وآتيه. أخرجه البخاري (3267)، ومسلم (2989) ለኡሳማ [ረ.ዐ]፡ እንዲሁም ከአላህ መልእክተኛ [ሶ.ዐ.ወ]....ምን ሲሉ ሰማሃቸው?» ብለው ጠየቁት። እርሱም እንዲህ አለ፦ «የአላህ መልእክተኛ [ሶ.ዐ.ወ] እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፦ በቂያማ ቀን) አንድ ሰው ይመጣል፤ ወደ እሳትም ይወረወራል። የአንጀት ዘሮቹም ወደ እሳት ይዘረገፋሉ። ከዚያም አህያ በወፍጮው ዙሪያ እንደሚዞረው በእሳቱ ውስጥ ይዞራል። የእሳት ሰዎችም በእርሱ ላይ ይሰበሰቡና፦ «አንተ እገሌ ሆይ! ምን ሆነህ ነው? በመልካም ነገር ታዘዘን፣ ከመጥፎም ነገር ትከለክለን አልነበርክምን?» ይሉታል። እርሱም፦ «በመልካም አዝዛችሁ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ራሴ አላደርገውም ነበር። ከመጥፎም እከለክላችሁ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ራሴ እሠራው ነበር» ይላል :: ስለዚህ

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

https://ngl.link/alselefiya1 ሃሳብ ካላችሁ ወዲህ በሉት መሳደብ እና መራገም አይቻልም!!

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

فاطمة_بنت_رسول_الله_صلى_الله_عليه_وسلم.pdf1.55 KB