ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Открыть в Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
5 532
Подписчики
Нет данных24 часа
+507 дней
+36330 дней
Архив постов
እህቴ 🫰🏼
በአንድ ሀገር ላይ ሁለት መንግስት የለም።ልክ እንደዛው በአንድ ቤት ውስጥ ሁለት ባል አይኖርም እኛ ከባላችን ተናንሰን እንጂ በቁጣና በንዴት መንፈስ እንዲህ አድርግ❗️ ያንን አምጣ ❗️ለምን አድርግ ያልኩህን አታደርግም❗️ እያልን ከባሎቻችን እኩል መሆንና መጨቃጨቅ የለብንም።
እኛ ሴቶች ረጋ ቀስ ብለን ምንሆነክ ነው? ምን እያስጨነቀህ ነው? እና መሰል ቃላቶችን በመጠቀም
ከገባበት ጭንቀት ከአላህ በታች እኛ ነን የምናረጋጋው አይደል።ስለዚህ ሚስቶች የባላችሁን ባህሪ አውቃችሁና ተገንዝባችሁ በባልና ሚስት ቋንቋ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን መፍታት ይኖርባችኋል
halal love always🫶🏻
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
صباح الخير
ሀያ ሰሉ አላ ሀቢቡና مُحَمَّد ﷺ
👌ከfb ያገኘሁት ነው!
እኔ ሀሳቡ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ። ግን ከ100% 00.1 ስቀር ይሄም ከግዘ በኃላ ይጠፋል!
እናንተስ?
የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን ዋና አላማ ስልጣን እና ገንዘብ ነው።
⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ
💎ውድ ነገር ያለ ቦታው ርካሽ ነው!
👌ኡኽቲ ያለ ቦታሽ አትገኝ በተለይም በቲክቶክ!
ተሳሳትኩ?
ግልባጭ ለወንድሞች
http://t.me/nesiheti_linisa
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
💡ወንጀልን አታሳንስ!
ወንጀል ትንሽ መስሎ ቢታይህም አታቅልለው፤ አንተ ያቀለልከው ወንጀል ከአላህ ዘንድ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አታውቅም። ጀሀነም ከጫማህ ክር ይልቅ ወዳንተ ቅርብ ናት። የወንጀሉን ትንሽነት አትመልከት፤ የምታምፀውን አላህ ትልቅነት ተመልከት።
አላህ እንዲህ ብሏል፦ «ቀላል ነው ብላችሁ ታስቡታላችሁ፤ እሱ አላህ ዘንድ ከባድ ሆኖ ሳለ።» [አል'ኑር 15]
መልእክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «ከትንንሽ ወንጀሎች ተጠንቀቁ፤ እነሱ በሰው ላይ እስኪያጠፉት ድረስ ይሰበሰባሉ።» [አህመድ]
ትንሹ ወንጀል በመደጋገም እና በማቅለል ትልቅ ይሆናል፤ ብዙ ጊዜም ወደ ታላላቅ ወንጀሎች ያመራል። ቀደምቶች ትንሹን ወንጀል በላያቸው ላይ እንደሚወድቅ ተራራ ይመለከቱት ነበር፤ እኛ ግን እንደ ዝንብ በአፍንጫችን ላይ ተቀምጦ በቀላሉ እንደምናባርረው እንመለከተዋለን።
▪ አላህን አክብር!
▪ ወደ ተውበት ፍጠን!
▪ በወንጀል ላይ አትጽና!
▪ ሁልጊዜ ነፍስህን መርምር!
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
مجموع الفتاوى لابن تيمية الحراني ـ رحمه الله ـ
مجموع ابن القاسم.
👆 ለተሞ ለመግባት አላማ ያላችሁ ደረሶች ለማንኛውም ይሄንን ኪታብ መግዛት አትዘንጉ። ሸይኻችን የሆነ ግዜ ተድሪስ ሊጀምሩት አላማ እንዳላቸው በተደጋጋሚ እየተናገሩ ነው። ስለዚህ ገዝቶ ማዘጋጀቱ አይከፋም ብዬ ነው።
ለማንኛውም ስትገዙ ብዙ ነቅል አድራጊዎች ኢዕቲማድ የሚያደርጓቸው እትሞችን ምረጡ። ብሩ ቢወደድም አሪፍ ኑስኻ ለመግዛት ሞክሩ። በውስጡም እንደተለመድው አለፍ አለፍ ብሎ 8 ገፅ ባዶ አድርጎ እንዳይዘልባችሁ እያንዳንዱን ሙጀለድ ተሰፉህ እያደረጋችሁ አጣሩት።
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ🖐
صباح الخير 🖐
^ቲክቶክ^
كم رأينا من امرأة كانت تستحي، فلما جاء "تيك توك" نزع عنها حياءها، فبدأت تكثر الكلام مع الرجال، ويا له من ضرر عظيم!
➮ ስንትና ስንት ሴቶችን አየን ቀድሞ በእፍረት የታወቁ፣ ነገር ግን "ቲክቶክ" በመጣ ጊዜ እፍረታቸውን የገፈፋቸው፤ ከወንዶችም ጋር ማውራትና መቀለድ ያበዙ፤ ይህም እንዴት ያለ ትልቅ ጉዳት ነው!
◈እናማ እህቶቼ ይሄን 'ቲክቶክ' ተጠንቀቁ!
አይ እኔ ጥሩ ነገር ነው ምሰራበት ልንል እንችላለን ግን ብዙዎቹ በዚህ ምክንያት ገብተው ነው ገደል የገቡት!
◉ ወሏህ ስንት ሰው አይየን በቲክቶክ ምክንያት ከሱና የወረደን ስንት እህቶችን አየን በዲን ስም ወተው ወንድ እራሱ ለመናገር የሚያፍረውን ቃል ስናገሩ ያውም ወንድና ሴቱ ቤተሰበሰበበት 'ሱብሀናሏህ' ስንቱን አውርተን እንችላለን!
🔖ቲክቶክ የማትጠቀሙ አሏህን አመስግኑ እና ፅናትም እንድሰጣችሁ ለምኑት፣የሚትጠቀሙ ደግሞ በቻላችሁት ያክል ለመውጣት ጥረት አድርጉ አሏህም ከዚህ ቆሻሻ እንድያወጣችሁ ለምኑት?
⚠️ የቲክቶክ አደጋዎች:-
⓵ከቁርአን ማራቅ
⓶ከዝክርና ከሶላት ማራቅ
⓷የልብ ጠንካራነትና እምነት መዳከም
⓸የጊዜ መባከን
⓹ሪያእ (ለሰዎች መታየት መውደድ)
⓺የሴቶችና የወንዶች አውራ ሰውነትን መመልከት
⓻ወንጀል ማስፋፋት
⓼ሐሜትና ሰዎችን ፣ሙዝቃና ዘፈን፣መንዙማና ነሽዳ የመሳሰሉት መላመድ የመሳሰሉ አደጋዎች አሉት ይሄን ለመጥቀስ ያክል ነው ተቆጥሮ አያልቅም።
مع السلامة
✍️ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን (ኢብኑ አብደሏህ)
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
