ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

Открыть в Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
5 556
Подписчики
+1324 часа
+927 дней
+29830 дней
Архив постов
Dear Sis🌺 ኢድሽን የተገላለጠ እና የተወጣጠረ ልብስ ለብሰሽ በማሳለፍ አታበልሺው። በኒቃብ ላይ አደራሽን🙌

🌙💫🇸🇦الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد الله أكبر الله أكبر الله لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد🇸🇦💫🌙

◈عيد الأضحى  ~  ሴቶችን በተመለከተ ምክር ! ➤ሴት ልጂ በኢድ ላይ እንደት መውጣት አለባት 🎙በሸይኽ አቡዘር ሀሰን  ሐፊዘሁሏህ, ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

◈የነገ እለት ፆም ያለፈውንና የሚመጣውን አመት ወንጀል ያስምራል ◈አሏህ ነገን ከምፆሙትና ምንዳውን ከምያገኙት ያድርገን አሚን🤲

💬 ለኢድ ሰጋጅ ሴቶች አጭር መልእክት ➤ሴት ልጂ በኢድ ላይ እንደት መውጣት አለባት 🎙ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን (ሀፊዛሁሎህ) ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

◈በዱንያም በኣኼራም እድለኛ ሰው ማለት ሰለፎች የነበሩበትን መንገድ አጥብቆ የያዘ ነው። {ሓፍዝ ብን ሀጀር አልዓስቀላንይ ረህመሁላህ} ፈትሁል ባሪ📚
◈በዱንያም በኣኼራም እድለኛ ሰው ማለት ሰለፎች የነበሩበትን መንገድ አጥብቆ የያዘ ነው። {ሓፍዝ ብን ሀጀር አልዓስቀላንይ  ረህመሁላህ} ፈትሁል ባሪ📚

🌺 የክብር ንግሥት 🌹 ◈ሴት ማለት የመኖራችን ቀለም፣ የቤታችን ብርሃንና የትውልድ መቅረጫ ናት። ◈በአንደበቷ ሐያእ (እፍረት)፣ በልቧ ደግሞ ለአምላኳ ያላት ፍቅር የነገሠባት የጥንካሬ ተምሳሌት ናት። ◈ክብሯን በስነ-ምግባሯ፣ ውበቷን ደግሞ በሱና የምታስውብ፤ ለወላጆቿ ረዳት፣ ለልጆቿ ደግሞ መልካም አርአያ የምትሆን የምድር ላይ ስጦታ ናት። ◈በፈገግታዋ ውስጥ ሺህ ትዕግሥትን፣ በዝምታዋ ውስጥ ደግሞ ለአላህ የምታቀርበውን ጥልቅ ጸሎት የያዘች ድንቅ ፍጥረት ነች። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🌺ዉዷ እህቴ ሳታገቢ ከዘገየሽ የሙዕሚኖች እናት ኸዲጃን (رضي الله عنها) አስታዉሺ.. በመጨረሻም የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነብይ ﷺ አገኘች ◈ጭራሽ ካላገባሽም መርየም ቢንት ኢምራንን አስታዉሽ አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያም በአኼራ ◈ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ ኣሲያን የፊርዐዉንን ሚስት አስታዉሽ.. አሏህ በጀነት ዉስጥ ቤት እንደገነባላት ◈ከትዳርሽ ከተፋታሽም የአሏህን ቃል አስታዉሽ! እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ (ሲሳይ) ተፅፎ ያለቀ ነዉና አትቸኩይ‼️ ►ሀራምን ፈርተው ሀላል ለሚናፍቁ  ሁሉ አሏህ በሀላሉ ያስደስታቸው በሀላሉ ይሰትራቸው🤲 منقول ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🌺 ከነቢዩ ﷺ የትዳር ሕይወት ጥበብን እንማር፦ 🌷 ‏لنتعلم من النبي ﷺ فن الحياة الزوجية : -يبتسم مع زوجته . -يمسح دموعها عند الحزن بيديه . -يشرب من المكان الذي شربت منه . -لم يضرب أبداً . -ينادي زوجته يا عائش للتدليل . -قد خرج ليلاً  للبقيع بعد أن نامت زوجته فكان بهدوء حتى لاتستوحش . -لطيفا مع زوجته في كلماته وأفعاله . -يستمع لحديثها بلا ملل . استوصوا بالنساء خيرا . ~ለባለቤታቸው ፈገግ ይሉ ነበር። ~ባለቤታቸው በሚያዝኑበት ጊዜ እንባቸውን በገዛ እጃቸው ያብሱ ነበር። ~ባለቤታቸው ከጠጡበት ቦታ  ላይ ደግመው ይጠጡ ነበር። ~ፈጽሞ መታዋት (ደብድበው) አያውቁም። ~ባለቤታቸውን ለማቆላመጥ  "አኢሹ" እያሉ ይጠሩ ነበር። ~ባለቤታቸው ከተኙ በኋላ ሌሊት ወደ በቂዕ (መቃብር) ለመሄድ ሲነሱ፣ እሳቸው በመውጣታቸው እንዳትደነግጥ ወይም እንዳትባንን በጣም በዝግታና በጥንቃቄ ይሄዱ ነበር። ~በንግግራቸውም ሆነ በተግባራቸው ለባለቤታቸው ለስላሳና ሩኅሩኅ ነበሩ። ~የባለቤታቸውን ወሬ ያለ ምንም መሰልቸት ያዳምጡ ነበር። 🌹ሴቶችን በጥሩ ተንከባከቧቸው (ምከሯቸው)። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🔶#የቀድሞ የመሃይማንን መገላለጥ አትገላለጡ! በጊዜያችን አስገራሚና እንግዳ የሆኑ የሙስሊም ሴቶች ሁኔታ ተዳሷል 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

➤ወሳኝ መልእክት ለእህቶች ◈ማንቂያ:- መቅናት እና መጥላትን መለየት አለባችሁ! - ምክንያቱም ቅናት ከነብዩ (صلى الله عليه وسلم) ባለበቶችም ስለተገኘ። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🎁 ነገ የዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል። ♻️ ‏غدًا الإثنين بداية شهر ذي الحجة، والأربعاء ٢٧ عيد الأضحى. 👉 በዚህ መሰረት ነገ ሰኞ (ግንቦት 10) ዙል-ሒጀ
🎁 ነገ የዙል ሂጃ የመጀመሪያው ቀን ይሆናል። ♻️ ‏غدًا الإثنين بداية شهر ذي الحجة، والأربعاء ٢٧ عيد الأضحى. 👉 በዚህ መሰረት ነገ ሰኞ (ግንቦት 10) ዙል-ሒጀህ አንድ ብሎ ይጀምራል። የፊታችን ማክሰኞ ሳምንት የውሙል-ዐረፈህ ሲሆን የፊታችን ኦሮብ ሳምንት ደሞ ዒድ አል-አድሓ ይሆናል።

➤ልቤ ውስጥ ካንቺ ውጪ ማንም የለም ያለው ልጅ ልቡ ሲከፈት ►ነቃ በይ ኡኽቲ
➤ልቤ ውስጥ ካንቺ ውጪ ማንም የለም ያለው ልጅ ልቡ ሲከፈት ►ነቃ በይ ኡኽቲ

በሱና ያለመኖር ጉዳቱ ይህ ነዉ ስጀመር ከአጅነቢይ ሴት ጋር ባልሽን ለምን ተስቀመጨልሽ👀⁉️🌶🌶
በሱና ያለመኖር ጉዳቱ ይህ ነዉ ስጀመር ከአጅነቢይ ሴት ጋር ባልሽን ለምን ተስቀመጨልሽ👀⁉️🌶🌶

➤ሀብታም መሆን ከፈለክ አግባ! إذَا أرَدت الغنىٰ فعَليك بالنِّكاح! ‌قالَ عُمر بن الخطَّاب - رضيَ الله عنه: "عجبتُ لمَن ابتغىٰ الغنىٰ بغيرِ النِّكاح، والله عزّوجل يَقول: ‏﴿إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ﴾ - تفسير البغوي.      ◈ዑመር ቢን አል-ኸጧብ (አላህ ይውደድላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦ «ሀብትን ከጋብቻ ውጪ በሌላ መንገድ ለሚፈልግ ሰው እገረማለሁ፤ አላህ (عز وجل) እንዲህ እያለ፦ ‹ድሆች ቢሆኑም እንኳ አላህ ከችሮታው ያበለጽጋቸዋል (ሀብታም ያደርጋቸዋል)› (ሱረቱ አል-ኑር፡ 32)» ተፍሲር አል-በገዊ ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🌹ቤተሰብ በቁንጅና አይደለም የምመሰረተው! قال مصطفى الرافعي رحمه الله تعالى: الأسرة لا تقوم على سواد عيني المرأة وحمرة خديها، بل على أخلاقها وطباعها؛ اه‍ــ. الوحي [٢٦٣/١] ቤተሰብ የሚመሰረተው በሴቲቱ አይን ጥቁረትና በጉንጮቿ ቅላት አይደለም ይልቁንም በስነስርዓቷና በፀባይዋ ነው የምመሰረተው። 📝 ሙስጧፋ አል-ራፊዒይ 📚[አልወሕይ.1/263,] ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🚫 ማስተካከያና ማስጠንቀቂያ ማስተካከያ ወንድሞች ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ላይ ስለ ውስጥ መስመር በዛ ላይ ስለሚሰሩ ወንጀሎች በተለይ ደግሞ አንዳንድ ባለትዳር የሆኑ ወንዶች ከምሽቱ አምስትና ስድስት ሰአት ላይ ባለቤታቸውንና ልጆቻቸውን መኝታ ቤት አስተኝተው ከአጅ ነብይ ሴት ጋር ሳሎን ቁጭ ብለው ትዳር የለኝም ብለው እየዋሹ የሚሰሩትን አስቀያሚ ተግባር ስናገር ቆርጠው አውጥተው ለቀውት ሰምቻለሁ ። እዛ ላይ " ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ " ብዬ የተናገርኩ ሲሆን ለማለት የፈለኩት በሚስትና በልጆች ላይ ከዚህ በላይ ምን አይነት ኺያና ይሰራል ነው ። ነገር ግን በዚህ መልኩ ሳይገደብ ስለሆነ የተናገርኩት የዚህ አይነቱ ተግባር ከሽርክና ኩፍር የመሳሰሉ ወንጀሎች ጋር እያነፃፀርኩ እንዳልሆነ ግንዛቤያችንን እንድናስተካክል ለማስታወስ ነው ። ማስጠንቀቂያ በዚህ በሽታ በጣም ብዙ ወንድሞችና እህቶች የተለከፉ ሲሆን ከዚህ መራቅና ሌሎቹንም አላህ እሱን መፍራትን እንዲወፍቃቸው ከዚህም ፈተና እንዲያርቃቸው ሸሪዓዊ ሰበቦችን ማድረስ ሲገባ በተቃራኒው ቆይ እሱን /ሷን እኔ እሰራላቸዋለሁ በማለት በውስጥ መስመር ገብቶ ፀያፍ ቃላቶችና ንግግሮችን እንዲናገሩ ካደረጉ በኋላ ያን እገሌ/ሊት እንዲህ ያደርጋሉ ብሎ አደባባይ ማውጣት ወይም ወደ ሌላ ሰው በውስጥ መስመር መላክ ራሱን የቻለ ሌላ ከባድ ወንጀል ስለሆነ በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል ። አል ጛየቱ ቱበሪሩል ወሳኢል ( ልትደርስበት የፈለከው አላማ በመንገድህ ላይ የምትጠቀማቸውን ሐራም አካሄዶች ሐላል ያደርጋል) የሚለው መርህ የኢኽዋኖች እንጂ የሰለፍዮች አይደለምና እንጠንቀቅ ‼ ፈተናን ይርቁታል እንጂ አያቀርቡትም ። በየትኛው ሸሪዓ ነው ሌላውን ለማጋለጥ በሚል ወንጀል መስራት የሚፈቀደው? ከአጅ ነብይ ጋር ፀያፍ ንግግሮችንና ፅሑፎችን መለዋወጥ እንከን የለሹ የኢስላም ሸሪዓ እርም አድርጎታል መራቅ ግድ ነው ። በዚህ ላይ የወደቀ ሰው የምናውቅ ከሆነ ከዛ እንዲርቅ መርዳትና አላህን እንዲፈራ ማስታወስ ነው የሚገባው እንጂ ለማጋለጥ በሚል ሌላ ወንጀል እንዲሰራ መጋበዝና ማመቻቸት በወንጀል ላይ መተባበር ነው ። ይህ ደግሞ አላህ የከለከለው ተግባር በመሆኑ ልንርቀው ይገባል ። በድብቅ ባለቤቱ ሳያውቅ በስልክ ድምፅን መቅዳትም ሆነ በሚዲያ በውስጥ መስመር በድምፅና በፅሑፍ የተለዋወጡትን ለሌላ አካል አሳልፎ መስጠት ምናልባት አንድ አካል የቢዳዓ ባልተቤት ሆኖ እኔ ሰለፍይ ነኝ እያለ ነገር ግን ቢዳዓውን በድብቅ እያሰራጨ ከሆነ ሰዎች እንዲጠነቀቁትና ቢዳዓው እንዳይሰራጭ ለማድረግ ካልሆ በስተቀር በፍፁም አይፈቀድም ። በመሆኑት እንዲህ አይነት ተግባር ውስጥ የተዘፈቃችሁ አላህን ፈርታችሁ ተውበት አድርጋቸሁ ተመለሱ ። ከአጅ ነብይ ጋር በውስጥ መስመር እንኳን ሰለፍይ ሙስሊም የሆነ ሰው የማይሰራውን ፀያፍ ተግባር የምትሰሩ ወንድሞች በተለይ ኡስታዞች ይህ አላህ እያያችሁ መላኢካን ምስክር አድርጋችሁ ከሰው ተደብቃችሁ የምትሰሩት ወንጀል አላህ ፊት ራቁታችሁን ቆማችሁ ፊት ለፊታችሁ ቀርቦ የውርደት ካባ ለብሳችሁ የምትጠየቁበት መሆኑን እወቁ ! ዛሬ ሀያእን ገፎ የዚህ አይነት ተግባር የሚያሰራችሁ ሸይጧን ፀፀት በማይጠቅምበት ይልቁንም በፀፀቱ እሳት በምትነዱበት ቀን የሚሳለቅባችሁ መሆኑን አስታውሱ ! አላህ እናንተንም እኛንም ከዚህ አይነት የነፍሲያና የሸይጧን ሙርከኝነት ይጠብቀን ። https://t.me/bahruteka

AnimatedSticker.tgs0.19 KB

🌙 « سنن يوم الجمعة » 📝قال فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله ➊ قراءة سورة الكهف . ➋ الإغتسال. ➌ السواك. ➍
🌙 « سنن يوم الجمعة » 📝قال فضيلة الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله ➊ قراءة سورة الكهف . ➋ الإغتسال. ➌ السواك. ➍ الطيب . ➎ التبكير إليها, أن يبكر حين تطلع الشمس . ➏ أن يلبس الإنسان أحسن ثيابه التي عنده سواء كان جديداً أم غسيلاً ➐ يتحرى الدعاء لأن في الجمعة ساعة لا يوافقها عبد مسلم يسأل الله شيئاً وهو قائم يصلي إلا أعطاه إياه. ➑ أن يكثر من الصلاة على النبي ﷺ. 📒 لقاء الباب المفتوح  (105) ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1