ru
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

Открыть в Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
248
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
-130 дней
Архив постов

ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ወደ ራሳችን ጉዳይ ስንመለስ …

አንዳንዶች የእኛ የሆኑት ስለምን አልተዋወቁም ብለው ቁጣቸው እንደነደደ እንረዳለን። መልሳችን:- "ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን እጠይቀው ነበር በተገናኘን …"😁

ቆይ የሰው ልጅ በቁሙ መረዳዳት የለበትም እንዴ? 😅

Give it a tap! No harm, all charm.🚀 https://t.me/itisnahom

May Nahom. be flooded with subs! 🌊 I know my people can make this happen ....I believe in you all! የቻናላችን እህት ኩባንያ በሉት! 😅

Repost from ናሆም drafts
Today is May 1 May 1 million bless your account 😁

ከቶ አለመናገር — ችሎ አለማውራት፣ ነግሮ ከማስከፋት — በዝምታ መዋጥ። በጥሞና መንጎድ — በልብ አሰላስሎት፣ በከንፈር ቁልምማት — ፍጹም ስምምነት። ​በላንቃ ሲቃ ድምጽ — ማውጣትና ማውረድ፣ መዝኖ ማቅለል — አፈልስፎ ማርቀቅ። ከዕይታ ርቆ — ከሙግት መንፏቀቅ፣ ከምክር ተመልሶ — በራስ መመራመር፣ ​አንዳች ነጥብ ንቁጠት — በአርምሞ ዝግታ፣ በጽልመት ድብቅታ — በውስጡ ሰውነት ። ከራስ ሙግት ጡዘት — ከሃሳቡ ዥረት፣ ሞልቶ እስኪትረፈረፍ — እስኪወጣ እውነት። ​ተከድኖ ይንተክተክ — ታፍኖ ይፍነክነክ፣ ተከዝኖ ይክረም — ተቆልፎ ይብሰል። ጊዜው ይመጣና— ለፍሬው ግንፍልታ፣ ግርዱ ተወግዶ — ለምርቱ ደስታ። ​አብቦና ፈክቶ — ጎምርቶ ተውቦ፣ ይገለጣል ድንገት — ከውስጥ ተቀንብቦ። በፍጥነት በሹልከት — በብርሃን ጸዳል፣ የበሰለው ሃሳብ — ዓለምን ይገዛል።
Midnight ink hits different.😭
#AmharicPoem ♡ ㅤ ✎ ㅤ ⤴ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ @GenesisSpeaks 

The ultimate metabolic map 😁😁

"ኩሉ አመክሩ ወሰናይ አጽንዑ!" ከቀደሙት ምክርን መቀበል፤ ይበልጥ ደግሞ ከምሩቃን መማር ምንኛ ድንቅ ነው!

When I drop poems or writings, some people I meet in real life be like… 😄 #JustForFun😅 @GenesisSpeaks

ይህ የኪነ-ጥበብ ስራ ላይ ላዩን ሲታይ ተራ የመልካም ምኞት መግለጫ ብቻ ሊመስላችሁ ይችል ይሆናል፤ ነገር ግን በውስጡ በርካታ ጥልቅ ምስጢራትን አዝሏል። አንድም ባለልደቱ ተስፋ የተጣለበት እጩ ሀኪም መሆኑን ነጭ ጓንቱ ፍንጭ ይሰጣል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ልጁ እጅጉን ዘናጭ መሆኑን የምትመለከቱት መነጽር በግልጽ ይመሰክራል። ​ነገሩ በዚህ ብቻ አያበቃም፤ ጓንቱን ያጠለቀው ሰው የልደቱ አድማቂ እንጂ ባለልደቱ አለመሆኑን ለማወቅ ደግሞ አማካሪ አያሻውም! 😁 ይህ ሁሉ ነገር ስለ አንተ መሆኑን ሳትረዳ የቀረህ አይመስለኝም፤ ወንድሜ @he_loved ! ​መልካም ልደት፣ Billy Boy!

-2147483648_-218070.webp2.27 KB

Guys, apparently you can vote for both. 😊

Vote Dr. Nardos Keyema as Health Advocate of the Year at LinkedIn Changemakers Award 2026 https://changemakeraward.com/share/
Vote Dr. Nardos Keyema as Health Advocate of the Year at LinkedIn Changemakers Award 2026 https://changemakeraward.com/share/id-mo31x5gu-t3xx6-5gd.html Click the link above👆 to vote @NK_arts

ክቡራትና ክቡራን፣ 'ከልጅ ልጅ ቢለዩ ዓመትም አይቆዩ' እንዲሉ... እነሆ ሁለት እጩዎችን ለምርጫ አቅርበናል። ከእነዚህ ውስጥ አንዱን በመምረጥ ተሳተፉ።
Health Advocate of the Year at LinkedIn Changemakers Award 2026