Genesis Within
前往频道在 Telegram
Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉
显示更多未指定国家未指定类别
248
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
አንዳንዶች የእኛ የሆኑት ስለምን አልተዋወቁም ብለው ቁጣቸው እንደነደደ እንረዳለን።
መልሳችን:-
"ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን
እጠይቀው ነበር በተገናኘን
…"😁
May Nahom. be flooded with subs! 🌊 I know my people can make this happen ....I believe in you all!
የቻናላችን እህት ኩባንያ በሉት! 😅
ከቶ አለመናገር — ችሎ አለማውራት፣
ነግሮ ከማስከፋት — በዝምታ መዋጥ።
በጥሞና መንጎድ — በልብ አሰላስሎት፣
በከንፈር ቁልምማት — ፍጹም ስምምነት።
በላንቃ ሲቃ ድምጽ — ማውጣትና ማውረድ፣
መዝኖ ማቅለል — አፈልስፎ ማርቀቅ።
ከዕይታ ርቆ — ከሙግት መንፏቀቅ፣
ከምክር ተመልሶ — በራስ መመራመር፣
አንዳች ነጥብ ንቁጠት — በአርምሞ ዝግታ፣
በጽልመት ድብቅታ — በውስጡ ሰውነት ።
ከራስ ሙግት ጡዘት — ከሃሳቡ ዥረት፣
ሞልቶ እስኪትረፈረፍ — እስኪወጣ እውነት።
ተከድኖ ይንተክተክ — ታፍኖ ይፍነክነክ፣
ተከዝኖ ይክረም — ተቆልፎ ይብሰል።
ጊዜው ይመጣና— ለፍሬው ግንፍልታ፣
ግርዱ ተወግዶ — ለምርቱ ደስታ።
አብቦና ፈክቶ — ጎምርቶ ተውቦ፣
ይገለጣል ድንገት — ከውስጥ ተቀንብቦ።
በፍጥነት በሹልከት — በብርሃን ጸዳል፣
የበሰለው ሃሳብ — ዓለምን ይገዛል።
Midnight ink hits different.😭#AmharicPoem ♡ ㅤ ✎ ㅤ ⤴ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ @GenesisSpeaks
When I drop poems or writings, some people I meet in real life be like… 😄
#JustForFun😅
@GenesisSpeaks
ይህ የኪነ-ጥበብ ስራ ላይ ላዩን ሲታይ ተራ የመልካም ምኞት መግለጫ ብቻ ሊመስላችሁ ይችል ይሆናል፤ ነገር ግን በውስጡ በርካታ ጥልቅ ምስጢራትን አዝሏል። አንድም ባለልደቱ ተስፋ የተጣለበት እጩ ሀኪም መሆኑን ነጭ ጓንቱ ፍንጭ ይሰጣል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ልጁ እጅጉን ዘናጭ መሆኑን የምትመለከቱት መነጽር በግልጽ ይመሰክራል።
ነገሩ በዚህ ብቻ አያበቃም፤ ጓንቱን ያጠለቀው ሰው የልደቱ አድማቂ እንጂ ባለልደቱ አለመሆኑን ለማወቅ ደግሞ አማካሪ አያሻውም! 😁 ይህ ሁሉ ነገር ስለ አንተ መሆኑን ሳትረዳ የቀረህ አይመስለኝም፤ ወንድሜ @he_loved !
መልካም ልደት፣ Billy Boy!
Vote Dr. Nardos Keyema as Health Advocate of the Year at LinkedIn Changemakers Award 2026
https://changemakeraward.com/share/id-mo31x5gu-t3xx6-5gd.html
Click the link above👆 to vote
@NK_arts
ክቡራትና ክቡራን፣ 'ከልጅ ልጅ ቢለዩ ዓመትም አይቆዩ' እንዲሉ...
እነሆ ሁለት እጩዎችን ለምርጫ አቅርበናል። ከእነዚህ ውስጥ አንዱን በመምረጥ ተሳተፉ።
Health Advocate of the Year at LinkedIn Changemakers Award 2026
