ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ወደ ኢየሱስ ደረት

ወደ ኢየሱስ ደረት

Открыть в Telegram

Romans 8÷1 There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
277
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-630 дней
Архив постов
ነገዬ_Negeye_Bereket_Megersa_#New_#Amharic_Gospel_Song_2026.m4a5.60 MB

photo content

#አልታማም_#ALTAMAM_#MARANATHA_CHOIR_#newprotestantmezmur.m4a7.54 MB

#አልታማም #ALTAMAM #MARANATHA CHOIR #newprotestantmezmur https://youtube.com/watch?v=dNlqZIvLH88&si=mvKWBVQ9MGassjYi

cooming soon🔥🔥
cooming soon🔥🔥

የእግ/ር ደስታ ከሌለበት ከእልፍ ህይወት በእግ/ር ፈቃድ አንድን ሰአትን ኖረን ብናልፍ ይበጀናል

የእግ/ር ልጆች የሆኑት በሁሉ ነገር ልጁን የሚመስሉ ናቸው፣ ልጁንም ለመምሰል በፀጋ በኩል እርሱን ለመምሰል የሚተጉ ናቸው.....እግ/ር ደሞ በኢየሱስ ምፃት ጊዜ የእርሱ ምርጦች የሆኑትን እና እርሱን በተግባር የሚመስሉትን ወደ ተስፋይቱ አገር እርሱ ወዳለበት ያስገባል። 📌የእግ/ር ልጆች የተባልን በተግባራችን፣በሀሳባችን ሁሉ እርሱን እንመስል ይሁን? 📌እንደ ኢየሱስ መሆን አንችልም ነገር ግን እርሱን ወደ መምሰል ህይወት እናድጋለን 📍እድገት የአንዴ አደለም ቀጣይነት ያለው ኢየሱስን የመምሰል ጉዞ ነው።

ቃሉን በውስጡ የተሸከመ ሰው ፈጽሞ ባዶ ጸሎት አይጸልይም!!

ሰማይ በመሠዊያው ላይ በጽናት የሚቆሙ ሰዎችን ያውቃል🙏

👉‎ወንጌል የተነካንበት ፍቅር ምላሽ ነው መነካት ከሌለው ወንጌል ወንጌል አይሆንም ‎ 👉‎ቤተክርስቲያን ታላቁን የወንጌል ተልዕኮ ለአለም በማድረስ ጉዞ ውስጥ የሚረከባትን ተተኪ ትውልድ ትፈልጋለች ታድያ ነገ ለወንጌል ጉዞ ዛሬ መዘጋጀት አለብን። ‎

➡Headphone 🎧 ➡Earphone 🎧 ➡phonecover ➡Tote bag እነኚን እና ሌሎችን ቆንጆ ቆንጆ እቃዎችን ለማግኘት, ለመግዛት ከፈለጉ ወደኛ ቻናል ይቀላቀሉ @keziahs_Garden @keziahs_Garden

➡Headphone 🎧 ➡Earphone 🎧 ➡phonecover ➡Tote bag እነኚን እና ሌሎችን ቆንጆ ቆንጆ እቃዎችን ለማግኘት, ለመግዛት ከፈለጉ ወደኛ ቻናል ይቀላቀሉ @keziahs_Garden @keziahs_Garden

እኛ አንችልም #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony https://youtube.com/watch?v=HFKpzyS_low&si=oB2ClUdaTZm8gICt

ይህንን ጊዜ ሰታችሁ እንድትሰሙት ግብዣዬ ነው።ንግግር በሚመስል ድባብ ውስጥ ጌታ የሚናገራችሁ ነገር አለ🙏

አድነኝ_መስከረም_ጌቱ_Adinegn_Meskerem_Getu_Video_with_Lyrics_20.mp33.37 MB

የእግዚአብሔር_ልጅ_ነኝ_ክናንያ_Ye_Egziabher_Lij_Negn_.m4a6.40 MB

የመንፈሳዊ ህይወታችን እድገት የሚታየው ያለ ኢየሱስ ምንም ነገር እንደማንችል ሲገባን ስንረዳ ነው። የእድገታችኝ ውጤት አለመቻላችንን ያረጋግጥልናል....እንደ ፈረጠመ ጀግና ከኔ ሌላ የለም አያስብልም....ትሁት ያደርጋል