ወደ ኢየሱስ ደረት
前往频道在 Telegram
Romans 8÷1 There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.
显示更多未指定国家未指定类别
277
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-630 天
帖子存档
277
#አልታማም #ALTAMAM #MARANATHA CHOIR #newprotestantmezmur
https://youtube.com/watch?v=dNlqZIvLH88&si=mvKWBVQ9MGassjYi
277
የእግ/ር ልጆች የሆኑት በሁሉ ነገር ልጁን የሚመስሉ ናቸው፣ ልጁንም ለመምሰል በፀጋ በኩል እርሱን ለመምሰል የሚተጉ ናቸው.....እግ/ር ደሞ በኢየሱስ ምፃት ጊዜ የእርሱ ምርጦች የሆኑትን እና እርሱን በተግባር የሚመስሉትን ወደ ተስፋይቱ አገር እርሱ ወዳለበት ያስገባል።
📌የእግ/ር ልጆች የተባልን
በተግባራችን፣በሀሳባችን ሁሉ እርሱን እንመስል ይሁን?
📌እንደ ኢየሱስ መሆን አንችልም ነገር ግን እርሱን ወደ መምሰል ህይወት እናድጋለን
📍እድገት የአንዴ አደለም ቀጣይነት ያለው ኢየሱስን የመምሰል ጉዞ ነው።
277
👉ወንጌል የተነካንበት ፍቅር ምላሽ ነው መነካት ከሌለው ወንጌል ወንጌል አይሆንም
👉ቤተክርስቲያን ታላቁን የወንጌል ተልዕኮ ለአለም በማድረስ ጉዞ ውስጥ የሚረከባትን ተተኪ ትውልድ ትፈልጋለች ታድያ ነገ ለወንጌል ጉዞ ዛሬ መዘጋጀት አለብን።
277
➡Headphone 🎧
➡Earphone 🎧
➡phonecover
➡Tote bag
እነኚን እና ሌሎችን ቆንጆ ቆንጆ እቃዎችን ለማግኘት, ለመግዛት ከፈለጉ ወደኛ ቻናል ይቀላቀሉ
@keziahs_Garden
@keziahs_Garden
277
➡Headphone 🎧
➡Earphone 🎧
➡phonecover
➡Tote bag
እነኚን እና ሌሎችን ቆንጆ ቆንጆ እቃዎችን ለማግኘት, ለመግዛት ከፈለጉ ወደኛ ቻናል ይቀላቀሉ
@keziahs_Garden
@keziahs_Garden
277
እኛ አንችልም #SemayTube Demasko #Christiantube #testimony
https://youtube.com/watch?v=HFKpzyS_low&si=oB2ClUdaTZm8gICt
277
የመንፈሳዊ ህይወታችን እድገት የሚታየው ያለ ኢየሱስ ምንም ነገር እንደማንችል ሲገባን ስንረዳ ነው።
የእድገታችኝ ውጤት አለመቻላችንን ያረጋግጥልናል....እንደ ፈረጠመ ጀግና ከኔ ሌላ የለም አያስብልም....ትሁት ያደርጋል
