🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
رفتن به کانال در Telegram
1. 🖤 የማይነገሩ ስሜቶች፣ የማይታዩ ቁስሎች። 🥀 2. 🌙 ፈገግ እላለሁ፣ ግን በውስጤ ጦርነት አለ። 🖤 3. 🥀 ዝምታዬ ሰላም ማለት አይደለም። 4. 🖤 ብዙ ነገር ይሰማኛል፣ ግን ለማንም አልናገርም። 🌙 5. ⍣⃪ ᶦ am⛦⃕𝐎꯭꯭ᴡ︎꯭ɴ︎꯭ᴇ꯭ʀs @mukera_telegram 𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊👞💫 🤑 𝖑𝖎𝖐𝖊❤️ 𝖏𝖔𝖎𝖓#addmin ምፈለግ @African_boys
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
348
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+137 روز
+4830 روز
آرشیو پست ها
🌼✨ የተወዳችሁ የComplex Feelings ቤተሰቦች! 🖤
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🇪🇹🎉
አዲሱ ዓመት በሕይወታችሁ ውስጥ አዲስ ደስታ፣ ሰላም፣ ተስፋ እና የሚያምሩ ትዝታዎችን ይዞ ይምጣ። 🤍🌼
እያንዳንዱ ቀናችሁ በፈገግታ ይሙላ፣ ህልማችሁም ወደ እውነት ይቀርብ። ✨
እንወዳችኋለን የComplex Feelings ቤተሰቦች! 🖤🫶
🎊 Happy New Year 2019! 🇪🇹🌼
🖤 ራስህን አክብር፤ ዋጋህን ለማንም ማስረዳት አያስፈልግህም።
🔥 ዝምታህን ጠብቅ፤ ውጤትህ ድምፅ ይሆናል።
🌱 የሌላ ሰው ሕይወት አትኑር፤ የራስህን ታሪክ ጻፍ።
✨ ሁሉን ማሸነፍ አይጠበቅብህም፤ መቀጠል ብቻ ነው።
join ማለት አትርሱ🙌
🌱 ለእናንተ…
ዛሬ ቢከብድ፣ ነገ ይቀላል፣
የጨለመው መንገድ አንድ ቀን ይበራል።
ተስፋ ብትርቅ እንኳ ከልብህ፣
ብርሃን አለ… ከፊትህ። ❤️
የዛሬ እንባ አይቆይም፣
የዛሬ ዝምታ ለዘላለም አይሆንም።
እስካለህ ድረስ ተስፋ አለ፣
እስካለ ተስፋም አዲስ ጅማሬ አለ። 🌱
እናንተ የቻናሉ ቤተሰቦቼ፣
በሩቅ ብትሆኑም ቅርብ ናችሁ ለልቤ። 🫂
ዛሬ አንድ ነገር ብቻ አስታውሱ፦
“እኔ እችላለሁ… ነገም የተሻለ ይሆናል።” ❤️✨
🌱 ተስፋ አትቁረጡ፤ ታሪካችሁ ገና አላለቀም።
❤️ JOIN በማለት ከእኛ ጋር ቆዩ።
#share&join
🌱 ለእናንተ…
ዛሬ ቢከብድ፣ ነገ ይቀላል፣
የጨለመው መንገድ አንድ ቀን ይበራል።
ተስፋ ብትርቅ እንኳ ከልብህ፣
ብርሃን አለ… ከፊትህ። ❤️
የዛሬ እንባ አይቆይም፣
የዛሬ ዝምታ ለዘላለም አይሆንም።
እስካለህ ድረስ ተስፋ አለ፣
እስካለ ተስፋም አዲስ ጅማሬ አለ። 🌱
እናንተ የቻናሉ ቤተሰቦቼ፣
በሩቅ ብትሆኑም ቅርብ ናችሁ ለልቤ። 🫂
ዛሬ አንድ ነገር ብቻ አስታውሱ፦
“እኔ እችላለሁ… ነገም የተሻለ ይሆናል።” ❤️✨
🌱 ተስፋ አትቁረጡ፤ ታሪካችሁ ገና አላለቀም።
❤️ JOIN በማለት ከእኛ ጋር ቆዩ።
🥺 “2018 እንዴት ነበር?” ብዬ ስጠይቃችሁ ከመልሶቻችሁ ጀርባ ብዙ ታሪክ እንዳለ ተረዳሁ። 🥀
አንዳንዳችሁ “ጥሩ ነበር” አላችሁ፣
አንዳንዳችሁ “የፈተና ጊዜ ነበር” አላችሁ፣
ሌሎቻችሁ ደግሞ “ምንም አይልም…” አላችሁ። 💔
እውነት ነው… ሁላችንም የማናወራቸው ትዝታዎች አሉን።
🌱 ግን ያስታውሱ፦ ያለፈው ዓመት የህይወታችሁ ሙሉ ታሪክ አይደለም።
የተሰበረ ገጽ ማለት መጽሐፉ አብቅቷል ማለት አይደለም። ❤️
አሁን ላይ ያለህ ሁኔታ ምንም ይሁን፣ ነገሮች ሊቀየሩ ይችላሉ።
ተስፋ አትቁረጥ፤ የተሻለ ገጽ ከፊትህ ሊጠብቅህ ይችላል። 🫂🌱
❤️ ለሚያልፍበት ሰው ይህን ላክለት።
JOIN በማለት ከእኛ ጋር ቆይ። 🌱❤️
2018 ለእናንተ ምን አይነት ዓመት ነበር? 🥹💭
A ❤️ ጥሩ ነበር
B 📚 የፈተና ጊዜ ነበር
C 🏫 የትምህርት ቤት ትዝታ ነበር
D ⚽ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ እንጫወት ነበር
E 🎮 ጌም ላይ ቀኑን እናሳልፍ ነበር
F 📱 ስልክ ላይ ብዙ ጊዜ እናሳልፍ ነበር
G 😂 በትንሽ ነገር እንስቅ ነበር
H 👬 ከጓደኞቼ ጋር የማይረሳ ጊዜ ነበር
I 🎵 አንድ ዘፈን ብቻ በየቀኑ እንሰማ ነበር
J 🌙 ማታ ድረስ እንጫወት ነበር
K 🏠 የቤት ስራ እንደሌለ እንኖር ነበር 😂
L 🥹 አሁን ስታስታውሱት የሚያስናፍቃችሁ ዓመት ነው
M 😔 የስቃይ አመት ነበር
😡 መቼም ማልረሳው አመት ነበር
እና የ2018 ትዝታችሁ ምንድነው? 👀❤️
ሁሉም መጥፎ ነገር
የራሱ ጥሩ ነገር አለው።
🪸🍃🌱
ተበላሽቶ የቆመ ሰዓት
በራሱ በቀን ሁለት ጊዜ
ትክክል ነው።
🪸🍃🍃
አስታውስ ቁልፍ ያለ
መክፈቻ እንደማይሰራ
ፈጣሪም ችግር ያለመፍትሄ
ወደ ህይወታችን አይልክምና❤️❤️
ራስህን ለማሻሻል ስትጀምር፣
የሌሎች አስተያየት ድምፁን ያጣል።
በራስህ ላይ አተኩር፤
የምትፈልገውን ሰው ከራስህ ውስጥ ገንባ። 🔥🖤
ሁሉን ሰው ለማስደሰት አትኑር : ደስታን ታጣለህ 😔🔥👏❗
@mukera_telegram
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡
✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
