fa
Feedback
𝐌𝐚𝐝𝐢𝐡 𝐀𝐛𝐝𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦 حسين 📿

𝐌𝐚𝐝𝐢𝐡 𝐀𝐛𝐝𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦 حسين 📿

رفتن به کانال در Telegram

የተለያዩ የመንዙማ & የነሺዳ ስራዬን የማስተዋውቅበት ቻናሌ ነወ።you tube👇https://www.youtube.com/@nur_studio2 Tik tok 👉tiktok.com/@abdlselam02

نمایش بیشتر
أثيوبيا13 411دسته بندی مشخص نشده است
699
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-137 روز
-6830 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+74
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+366
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+679
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+48
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
ለተለያዩ የgraphics ዲዛይን ማሰራት ከፈለጋቹ Abd graphics እኛ አለን ይሏቹሀል ለበለጠ መረጃ በ 0947895265 ይደውሉ።
ለተለያዩ የgraphics ዲዛይን ማሰራት ከፈለጋቹ Abd graphics እኛ አለን ይሏቹሀል ለበለጠ መረጃ በ 0947895265 ይደውሉ።

2
አዲስ መንዙማዬን በቅርብ ቀን ጠብቁ you tub👉
አዲስ መንዙማዬን በቅርብ ቀን ጠብቁ you tub👉
73
3
ለ 1501 የ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ መውሊድ በሰላም አደረሰን።በአሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን☝️
ለ 1501 የ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ መውሊድ በሰላም አደረሰን።በአሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን☝️
32
4
የዮቱብ አካውንታችን ገብታቹ ሰብስክራይብ አርጉልን ያ ጀምዐ🙏https://youtube.com/@nur_menzuma3?si=PC_I_C0F_lKJvI6d
129
5
ማዲህ: አ/ሰላም🎤
28
6
بدون متن...
1
7
አዲስ መንዙማ ሙአዝ ሀቢብ ዕሮብ ምሽት ይጠብቁ መንዙማው ሲለቀቅ በዚ ቻናል ታገኛላቹ።
አዲስ መንዙማ ሙአዝ ሀቢብ ዕሮብ ምሽት ይጠብቁ መንዙማው ሲለቀቅ በዚ ቻናል ታገኛላቹ።
43
8
።።።።፡።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ማዲህ:አ/ሰላም🎤 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
173
9
❤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤ ውድ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን እንዴት ናቹ? የመንዙማ ግጥም ገጣሚ ፈልገን ነበር እና ችሎታው አለኝ መግጠም እችላለው የሚል ሰው ካለ በውስጥ መስመር ያናግረን @abdse_74 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
225
10
፨፡፨፡፨፡፨፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡ ማዲህ: አ/ሰላም🎤 ፨፡፨፡፨፡፨፡፨፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡
236
11
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ማዲህ:አ/ረሂም ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
239
12
+3
بدون متن...
1
13
=_=_==_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_ ማዲህ: አ/ረሂም🎤 =_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=
=_=_==_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_ ማዲህ: አ/ረሂም🎤 =_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=_=
259
14
=':=':=':=:'=:'=:'=:'=:'=:'=:'=':'=':'=':'=' ማዲህ: አ/ረሂም =:'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'
=':=':=':=:'=:'=:'=:'=:'=:'=:'=':'=':'=':'=' ማዲህ: አ/ረሂም =:'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'
1
15
ረመዳን የናፈቀው👍 ማዲህ: አ/ሰላም🎤
ረመዳን የናፈቀው👍 ማዲህ: አ/ሰላም🎤
259
16
بدون متن...
1
17
መልካም ጁምዐ
መልካም ጁምዐ
39
18
#ኢስላማዊ ቀልድ እና ምክር መንፈስን በምክር የሚያክሙ፣ ፊትን በፈገግታ የሚያደምቁ ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፉበት ቻናል። join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! https://t.me/islamic_Media33 አረ ሼር እያረጋቹ🙏
56
19
[💔መጅኑኑ ለይላ 💔] #ክፍል_6 በከተማዉ እንደ ንጉስ የሚከበረዉ ሰዓድ ኢብኑ መህዲም የለይላ አባት በአደባባይ ስሙ መጉደፉ ክፉኛ አበሳጨዉ እጅጉንም አስቆጣዉ በቅርቡ ባገኛት ለይላ ላይ እስኪበቃዉ ድረስ ቁጣዉን ከተወጣ በኃላ ፈረሱን ጭኖ ወደ ሙለወህ ቤት ገሰገሰከሙለወህ ቤት ሲደርስ በፋሻ ተጠቅልሎ በረንዳ ላይ የጠፍር አልጋ ላይ ተንጋሎ መጅኑንን አገኘዉ በንዴት የሰላ ሰይፉን መዘዘና ከመጅኑን አንገት ስር ቀስሮ እንደዚህ አለዉ ''አንተ ቀዉስ እንዴት ብትደፍር ነዉ መህዝብ ፊት በአደባባይ ያዋረድከኝ እንዴት! እንዴት እንደዛ አረከስከኝ እንዴት! እንዴት እንደዛ ረክሰህ ታረክሰኛለህ አንተ ከንቱ ''እያለ አንባረቀበት መጅኑንም ''አዎ አጎቴ በርግጥም አብጃለዉ ግና ሰዓድ አጎቴ ሆይ ያንተ ሰይፍ እኔን መቁረጥ አይቻለዉም ምክንያቱም እኔ ሙት ነኝና ካንተ በፊት ቀድማ ልጅህ ለይላ ገድላኛለች ታድያ አንተ አንዴ የሞተን ሰዉ ዳግመኛ መግደል ይቻልሀልን?'' ሲል መለሰለት በዚህን ጊዜ ከደጁ ጩኸት የሰማዉ የመጅኑን አባት ሙለወህ ከቤት ውስጥ ሲወጣ የገዛ ወንድሙ ከልጁ አንገት ላይ ሰይፍ ደቅኖ ተመለከተ''የ እናቴ ልጅ የሆንከዉ ሰዓድ ሆይ ምንድነዉ ምትሰራው ''አለ መዉላህ ባየዉ ግርግር ደንግጦ ''ይህ እረኛ ልጅህ እኔንም የቤተሰቦቻችንንም ስም በአደባባይ አዋርዶናል ይህን ሳታዉቅ ቀርተህ ነዉ ልጅህ አብዷል ለይቶለታል የኔዋንም ለይላ አሳብዷታል ደሞ ምንም ሳያፍር እብደቱን ይናዘዛልኮ!በተከበርንበት ሀገር በእርሱ እብደት ከምንዋረድ እሱም አብዶ ከሚሰቃይ እንግዲያስ በሻሞላየ ይህን ቅል የተሸከመ አንገቱን ልቅላለት እና ልገላግለዉ'' አለ በንዴት አይኑን እያጉረጠረጠ። ''ምነዉ ሰዓድ ከቀልብህ ሁን እንጂ ለሸይጧን ከትዉደቅ ወንድሜ ተዉ ትፀፀታለህ ባትወልደዉስ ልጅህ አይደል የልጅህን ደም ታፈሳለህ በል ከአንገቱ ላይ ያሳረፍከዉን ስለት ወደ ሰገባዉ መልሰዉ''አለ እያክተዛዘነ ሰዓድ የቁጣ እሳት የሚረጩ አይኖቹን ከመጅኑን ላይ ተክሎ ለሙለወህ እንዲህ አለዉ ''ከአሁን በኃላ ከመሬት እንደቀላቀለዉ ክብሬ እርሱም ለኔ ሞቷል ቀይስ ሚባል ልጅ የለም ከዛሬ ጀምሮ አይደለም ለይላን ማግኘት ቀርቶበለይላ አጠገብ እንኳን ሲያልፍ ባየዉበጌታየ ስም እምላለሁ የእርሱን አንገት ሳይቀላ ሰይፌ ወደ ሰገባዉ አይገባም''ሲል ዝል ሄደ ወድያዉም ከሙለወህ ቤት እንደወጣ ወደ ንጉስ አብደል መሊክ ኢብኑ መርዋን ዘንድ ሄዶ መጅኑንን ከሰሰ ንጉስ አብደል መሊክ መርዋን የመጅኑን ከባህላቸዉ ያፈነገጠ ተግባር አዉግዞ በመጅኑን ላይ ማእቀብ ጣለበት ከዛን ጊዜ ጀምሮ መጅኑን ከለይላ ተከለከለ እሷ ካለችበት አካባቢ ሁሉ በግዞተኝነት ተፈረጀ በዙርያዋ ከተገኘ ደሞ ከልብ ሆኖ እንዲሞት ታወጀ... ይቀጥላል ... ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ      ⌲   ˡᶦᵏᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ @a_f_graohics @a_f_graohics ✍️:ሪሀና
67
20
[💔መጅኑኑ ለይላ 💔] #ክፍል_5 በከተማዉ እንደ ንጉስ የሚከበረዉ ሰዓድ ኢብኑ መህዲም የለይላ አባት በአደባባይ ስሙ መጉደፉ ክፉኛ አበሳጨዉ እጅጉንም አስቆጣዉ በቅርቡ ባገኛት ለይላ ላይ እስኪበቃዉ ድረስ ቁጣዉን ከተወጣ በኃላ ፈረሱን ጭኖ ወደ ሙለወህ ቤት ገሰገሰከሙለወህ ቤት ሲደርስ በፋሻ ተጠቅልሎ በረንዳ ላይ የጠፍር አልጋ ላይ ተንጋሎ መጅኑንን አገኘዉ በንዴት የሰላ ሰይፉን መዘዘና ከመጅኑን አንገት ስር ቀስሮ እንደዚህ አለዉ ''አንተ ቀዉስ እንዴት ብትደፍር ነዉ መህዝብ ፊት በአደባባይ ያዋረድከኝ እንዴት! እንዴት እንደዛ አረከስከኝ እንዴት! እንዴት እንደዛ ረክሰህ ታረክሰኛለህ አንተ ከንቱ ''እያለ አንባረቀበት መጅኑንም ''አዎ አጎቴ በርግጥም አብጃለዉ ግና ሰዓድ አጎቴ ሆይ ያንተ ሰይፍ እኔን መቁረጥ አይቻለዉም ምክንያቱም እኔ ሙት ነኝና ካንተ በፊት ቀድማ ልጅህ ለይላ ገድላኛለች ታድያ አንተ አንዴ የሞተን ሰዉ ዳግመኛ መግደል ይቻልሀልን?'' ሲል መለሰለት በዚህን ጊዜ ከደጁ ጩኸት የሰማዉ የመጅኑን አባት ሙለወህ ከቤት ውስጥ ሲወጣ የገዛ ወንድሙ ከልጁ አንገት ላይ ሰይፍ ደቅኖ ተመለከተ''የ እናቴ ልጅ የሆንከዉ ሰዓድ ሆይ ምንድነዉ ምትሰራው ''አለ መዉላህ ባየዉ ግርግር ደንግጦ ''ይህ እረኛ ልጅህ እኔንም የቤተሰቦቻችንንም ስም በአደባባይ አዋርዶናል ይህን ሳታዉቅ ቀርተህ ነዉ ልጅህ አብዷል ለይቶለታል የኔዋንም ለይላ አሳብዷታል ደሞ ምንም ሳያፍር እብደቱን ይናዘዛልኮ!በተከበርንበት ሀገር በእርሱ እብደት ከምንዋረድ እሱም አብዶ ከሚሰቃይ እንግዲያስ በሻሞላየ ይህን ቅል የተሸከመ አንገቱን ልቅላለት እና ልገላግለዉ'' አለ በንዴት አይኑን እያጉረጠረጠ። ''ምነዉ ሰዓድ ከቀልብህ ሁን እንጂ ለሸይጧን ከትዉደቅ ወንድሜ ተዉ ትፀፀታለህ ባትወልደዉስ ልጅህ አይደል የልጅህን ደም ታፈሳለህ በል ከአንገቱ ላይ ያሳረፍከዉን ስለት ወደ ሰገባዉ መልሰዉ''አለ እያክተዛዘነ ሰዓድ የቁጣ እሳት የሚረጩ አይኖቹን ከመጅኑን ላይ ተክሎ ለሙለወህ እንዲህ አለዉ ''ከአሁን በኃላ ከመሬት እንደቀላቀለዉ ክብሬ እርሱም ለኔ ሞቷል ቀይስ ሚባል ልጅ የለም ከዛሬ ጀምሮ አይደለም ለይላን ማግኘት ቀርቶበለይላ አጠገብ እንኳን ሲያልፍ ባየዉበጌታየ ስም እምላለሁ የእርሱን አንገት ሳይቀላ ሰይፌ ወደ ሰገባዉ አይገባም''ሲል ዝል ሄደ ወድያዉም ከሙለወህ ቤት እንደወጣ ወደ ንጉስ አብደል መሊክ ኢብኑ መርዋን ዘንድ ሄዶ መጅኑንን ከሰሰ ንጉስ አብደል መሊክ መርዋን የመጅኑን ከባህላቸዉ ያፈነገጠ ተግባር አዉግዞ በመጅኑን ላይ ማእቀብ ጣለበት ከዛን ጊዜ ጀምሮ መጅኑን ከለይላ ተከለከለ እሷ ካለችበት አካባቢ ሁሉ በግዞተኝነት ተፈረጀ በዙርያዋ ከተገኘ ደሞ ከልብ ሆኖ እንዲሞት ታወጀ... ይቀጥላል ... ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ      ⌲   ˡᶦᵏᵉ     ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ     ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ @a_f_graohics @a_f_graohics ✍️:ሪሀና
1