LinkRise Solutions PLC™
رفتن به کانال در Telegram
የሰለጠኑና ክትትል የሚደረግላቸዉ የቤት አጋዦች፣ Professionals ሰራተኞች ለድርጅቶች፣ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ...ከፈለጉ ሊንክ ራይዝ ሶሉሽንስ አለልዎት✅ 0916898969/0976851818 መገናኛ ገነት ኮሜርሻል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 309 ላይ እንገኛለን።
نمایش بیشترأثيوبيا14 679دسته بندی مشخص نشده است
516
مشترکین
+524 ساعت
+577 روز
+17530 روز
آرشیو پست ها
#ክፍት_የሥራ_ማስታወቂያ
የጸጉር ባለሙያ እንፈልጋለን
የስራ ቦታ ወሰን 02
ጾታ አይለይም
በወንዶች የዉበት ሳሎን ስራ ልምዱ እና ብቃቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጡ አደራሻዎቻችን አግኙን።
በ0976851818 / 0916898969 ላይ ይደዉሉልን።
አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን።
የቢሮ አድራሻችን
ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
ያመልክቱ!
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፡፡
ስልጠናው በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።
የምዝገባ ጊዜ፦
ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት
ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9
➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header
በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/linkrisesolutions
ስለ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC) #ይህን_ያዉቃሉ⁉️
🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟
በሊንክራይዝ ሶሉሽንስ፣ በኢትዮጵያ የሰው ኃይል ውስጥ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት በቁርጠኝነት እንሰራለን። እንደ ቀዳሚ የቅጥር እና ስልጠና አገልግሎት ሰጪ ድርጅትነታችን፤ የመንግስት ተቋማትን፣ የግል ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን በሁሉም ዘርፎች ብቃት ካላቸው እና ከሰለጠኑ ባለሙያዎች ጋር እናገናኛለን።
የምንሰጣቸው አጠቃላይ አገልግሎቶች፡-
✅ የሀገር ውስጥ የሰው ኃይል ቅጥር፡- ለፍላጎትዎ የተመጠኑ እና ከፍተኛ ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን እናቀርባለን።
✅ የትምህርት ማማከር እና ስልጠና፡- ክህሎትን እና የማስተማር ዘዴዎችን በሚያሳድጉ ልዩ የስልጠና ፕሮግራሞች መምህራንን እና ተማሪዎችን እናበቃለን።
✅ የፅዳት እና የጥበቃ አገልግሎቶች፡- በባለሙያ የፅዳት እና የጥበቃ ቡድኖቻችን አማካኝነት የአካባቢዎን ደህንነት እና ፅዳት እናረጋግጣለን።
✅ የሰው ኃይል ልማት (Workforce Development)፡- ግለሰቦችን ለስኬት አስፈላጊ በሆኑ ክህሎቶች እና የአስተሳሰብ ለውጦች ለማስታጠቅ በተከታታይ የአቅም ግንባታ ላይ እናተኩራለን።
✅ የሰለጠኑና ክትትል የሚደረግላቸዉ የቤት አጋዦች: የቤት አጋዞዥ ወይም ሰራተኞች ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በስልጠና በመሙላት እና በስራ ላይም በቂ ክትትል እያደረገ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነዉ።
ልዩ ችሎታ ያላቸውን ሰራተኞች የሚፈልጉ ድርጅትም ይሁኑ ወይም ድጋፍ የሚፈልጉ ግለሰብ፤ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ግብዎን እንዲያሳኩ ሊያግዝዎ ዝግጁ ነው።
🗨 የነቃ እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን በመፍጠር ሂደት ይቀላቀሉን! ዛሬውኑ ያግኙን!
ለበለጠ መረጃ እና ለጥያቄዎች በዚህ ይደውሉልን፡ +251916898969 ወይም +251976851818
ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC)
🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟
በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/linkrisesolutions
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡
ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
የምዝገባ መስፈርት፦
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ
የምዝገባ ጊዜ
ከዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት
የምዝገባ ቦታ
ከስር በተገለፁ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን
በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦
➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/JZG12devyUvDe3v6
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/.../1FAIpQLSfQcnu1ThO.../viewform...
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9
የስልጠና ፕሮግራሙ በአንድ ዓመት የሚጠናቀቅ ሲሆን፤ በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።
ለአዳዲስ የስራ መረጃዎች በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/linkrisesolutions
ስለ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC) #ይህን_ያዉቃሉ⁉️
🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟
በሊንክራይዝ ሶሉሽንስ፣ በኢትዮጵያ የሰው ኃይል ውስጥ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት በቁርጠኝነት እንሰራለን። እንደ ቀዳሚ የቅጥር እና ስልጠና አገልግሎት ሰጪ ድርጅትነታችን፤ የመንግስት ተቋማትን፣ የግል ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን በሁሉም ዘርፎች ብቃት ካላቸው እና ከሰለጠኑ ባለሙያዎች ጋር እናገናኛለን።
የምንሰጣቸው አጠቃላይ አገልግሎቶች፡-
✅ የሀገር ውስጥ የሰው ኃይል ቅጥር፡- ለፍላጎትዎ የተመጠኑ እና ከፍተኛ ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን እናቀርባለን።
✅ የትምህርት ማማከር እና ስልጠና፡- ክህሎትን እና የማስተማር ዘዴዎችን በሚያሳድጉ ልዩ የስልጠና ፕሮግራሞች መምህራንን እና ተማሪዎችን እናበቃለን።
✅ የፅዳት እና የጥበቃ አገልግሎቶች፡- በባለሙያ የፅዳት እና የጥበቃ ቡድኖቻችን አማካኝነት የአካባቢዎን ደህንነት እና ፅዳት እናረጋግጣለን።
✅ የሰው ኃይል ልማት (Workforce Development)፡- ግለሰቦችን ለስኬት አስፈላጊ በሆኑ ክህሎቶች እና የአስተሳሰብ ለውጦች ለማስታጠቅ በተከታታይ የአቅም ግንባታ ላይ እናተኩራለን።
✅ የሰለጠኑና ክትትል የሚደረግላቸዉ የቤት አጋዦች: የቤት አጋዞዥ ወይም ሰራተኞች ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በስልጠና በመሙላት እና በስራ ላይም በቂ ክትትል እያደረገ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነዉ።
ልዩ ችሎታ ያላቸውን ሰራተኞች የሚፈልጉ ድርጅትም ይሁኑ ወይም ድጋፍ የሚፈልጉ ግለሰብ፤ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ግብዎን እንዲያሳኩ ሊያግዝዎ ዝግጁ ነው።
🗨 የነቃ እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን በመፍጠር ሂደት ይቀላቀሉን! ዛሬውኑ ያግኙን!
ለበለጠ መረጃ እና ለጥያቄዎች በዚህ ይደውሉልን፡ +251916898969 ወይም +251976851818
ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC)
🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟
በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ
t.me/linkrisesolutions
ሊንክ ራይዝ ሶሉሽንስ ነን❗️ምርጫችሁ አድርጋችሁን አብራችሁን እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን።
አሁንም የሽያጭ ሰራተኞች በእጆቻችን ስላሉ የምትፈልጉ ድርጅቶች በ0976851818 / 0916898969 ላይ ይደዉሉልን።
አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን።
የቢሮ አድራሻችን
ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
#ኬክ_ጋጋሪ ይፈለጋሉ ?
በሙያዉ ልምድ ያላቸዉ ሰራተኞች ስላሉን በ0976851818 / 0916898969 ላይ ይደዉሉልን።
ለመረጃ እና በአካል ለመምጣት ከፈለጉ
ይደውሉልን
0916898969 / 0976851818
አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን።
የቢሮ አድራሻችን
ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
የቤት አጋዞችን እየፈለግን ነው!
የሀበሻ እና የፈረንጅ ምግብ ማብሰል የምትችዪ፣ በተመላላሽነት ወይም በቋሚነት የመስራት ፍላጎት ያለሽ ከታች ባለው አድራሻችን ልታገኚን ትችያለሽ።
ለመረጃ እና በአካል ለመምጣት ከፈለጉ
ይደውሉልን
0916898969 / 0976851818
አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን።
የቢሮ አድራሻችን
ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
መምህራንን እየቀጠርን ነው!
ትዉልዱን በተሻለ መንገድ የመቅረጽና እምቅ አቅሙን አውጥቶ እንዲጠቀም የመርዳት ፍላጎት አሎት?
ሀሳባችሁን ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ ለሌላው የመግለጽ ዝንባሌስ አሎት? ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው? ትውልዱ የእርስዎን ዓይነት ሰው እየጠበቆት ስለሆነ አሁኑኑ ይቀላቀሉን!
ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ሊንክ ይጠቀሙ
https://forms.gle/y2YtUZFCL13VuDLU8
ለመረጃ እና በአካል ለመምጣት ከፈለጉ
ይደውሉልን
0916898969 / 0976851818
የቢሮ አድራሻችን
ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
የቡናን ጣዕም ለሚያውቁት
ኮቾሬ የይርጋጬፌ ቡና
በማይታመን ዋጋ 1 ኪሎ ግራም በ1500 ብር የተፈጬና የተቆላ
ጥሬውን ለሚፈልጉ ከ1300 ብር ጀምሮ
ከ 5 ኪሎ በላይ አዲስ አበባ ባሉበት እናደርሳለን
ይደውሉልን
0916898969 / 0976851818
በአካል መምጣት ለምትፈልጉ ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
#ክፍት_የሥራ_ቦታ_ጥቆማ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች መምህራንን አወዳድሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች መድቦ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
➫ ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች፣
➫ ከዚህ በፊት በክልሉ በቋሚነት ቅጥር ያልፈፀመ/ያልፈፀመች፣
➫ ክልሉ በሚመድብዎት ቦታ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች፣
➫ የመምህርነት ሙያ ክህሎት (PGDT) ስልጠና ላጠናቀቁ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ህዳር 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ከማመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ዘወትር በስራ ሰአት በክልሉ ትምህርት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፦ 011577752063
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
#የቡናን_ጣዕም_ለሚያዉቁት❗️❗️
የተቆላ እና የተፈጬ የይርጋጨፌ ቡናን ከፈለጉ በ 0916898969 / 0976851818 ደዉለዉ ይዘዙን።
አዲስ አበባ ሁሉም አከባቢዎች ላይ እናደርሳለን።
አድራሻችን: ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ አብነት ሲቲ ሞል SB floor ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
ክፍት የስራ ቦታዎች በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለከተሞች ስላሉልን ከታች ባለዉ ሊንክ በመግባት ይመዝገቡ።
የስራዎቹ ሁኔታ
🌟 መምህራን እና አስጠኚዎች
🌟 የሽያጭ ሰራተኞች ከ12 ክፍል ጀምሮ
🌟 የካፌና ሬስቶራንት መስተንግዶ
🌟 ተመላላሽ እና ቋሚ የቤት አጋዦች
🌟 የጥበቃና የጽዳት ሰራተኞቸ
የቢሮ አድራሻችን
ጉርድ ሾላ አብነት ሲቲ ሞል SB ቢሮ ቁ 09 ላይ በአካል በመቅረብ ይመዝገቡ! አለያም ለመረጃ በ0916898969/0976851818 ይደዉሉልን።
#ሊንክ_ራይዝ_ሶሉሽንስ_ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ለስራና ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለቤትዎ አለያም ለድርጅትዎ ከፈለጉ በ 09 76 85 18 18/ 09 16 89 89 69 ላይ ይደዉሉልን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
ለመኖሪያ ቤት ተመላላሽ ወይም ለካፌ ምግብ ቤት ሰራተኛ ለምትፈልጉ
የፈረንጅ ምግብ ልምድ ያላት
አረብ ሀገር የሰራች
ሰፈር፡- ቄራ
ደሞዝ፡ በስምምነት
ለማመልከት በቴግራም https://t.me/Link_Rise_solutions ላይ ያዉሩን። አለያም በ0976851818 ላይ ይደዉሉልን።
#ሊንክ_ራይዝ_ሶሉሽንስ_ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ለስራና ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለቤትዎ አለያም ለድርጅትዎ ከፈለጉ በ 0976851818/ 0916898969 ላይ ይደዉሉልን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
የቤት አጋዥ እንፈልጋለን
የስራዉ ቦታ ሜካኒሳ
የሀበሻ ምግብ ማብሰል የምትችል
ደሞዝ በስምምነት
የቤተሰቡ ሀይማኖት: እስልምና (ሙስሊም ብትሆን ይመረጣል)
ለማመልከት በቴግራም https://t.me/Link_Rise_solutions ላይ ያዉሩን። አለያም በ0976851818 ላይ ይደዉሉልን።
#ሊንክ_ራይዝ_ሶሉሽንስ_ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ለስራና ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለቤትዎ አለያም ለድርጅትዎ ከፈለጉ በ 0976851818/ 0916898969 ላይ ይደዉሉልን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ የሚሰሩ፤ በስራ ላይ ክትትልና ስልጠናዊ ድጋፍ የሚደረግላቸዉን ሰራተኞች ከቤት እስከ ድጅትዎ ከፈለጉ በኢትዮጵያ ብቁ ሰራተኞችን በማቅረብ ቀዳሚ የሆነዉን ድርጅታችንን ቤተሰብ ይሁኑ፣ይደዉሉልን። 0976851818
LinkRise Solutions PLC
አድራሻችን: ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ አብነት ሲቲ ሞል SB floor ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
+2
#የቡናን_ጣዕም_ለሚያዉቁት❗️❗️
የተቆላ እና የተፈጬ የይርጋጨፌ ቡናን ከፈለጉ በ 0916898969 / 0976851818 ደዉለዉ ይዘዙን።
አዲስ አበባ ሁሉም አከባቢዎች ላይ እናደርሳለን።
አድራሻችን: ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ አብነት ሲቲ ሞል SB floor ላይ እንገኛለን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
ተመላላሽ የቤት አጋዥ እንፈልጋለን
የስራዉ ቦታ 4ኪሎ
የፈረንጅ ምግብ የምትችል
ደሞዝ በስምምነት
ለማመልከት በቴግራም https://t.me/Link_Rise_solutions CV ይላኩልን።
ሊንክ ራይዝ ሶሉሽንስ
ለስራና ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለቤትዎ አለያም ለድርጅትዎ ከፈለጉ በ 0976851818 ላይ ይደዉሉልን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
የስራዉ ዓይነት: Customer Service Officer
የስራዉ ሁኔታ: ከቤትና ከቢሮ የሚሰራ
የትምህርት ደረጃ: ድፕሎማ ምሩቅ አለያም የድግሪ ተማሪ/ምሩቅ
የስራዉ ቦታ: ጉርድሾላ
ጾታ: ሴት
ልምድ: አንድ ዓመትና ከዚያ በላይ
ደሞዝ: በስምምነት
ለማመልከት በቴግራም https://t.me/Link_Rise_solutions CV ይላኩልን።
ሊንክ ራይዝ ሶሉሽንስ
ለስራና ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለቤትዎ አለያም ለድርጅትዎ ከፈለጉ በ 0976851818 ላይ ይደዉሉልን።
በቴሌግራም ይቀላቀሉን።
https://t.me/linkrisesolutions
