ch
Feedback
LinkRise Solutions PLC™

LinkRise Solutions PLC™

前往频道在 Telegram

የሰለጠኑና ክትትል የሚደረግላቸዉ የቤት አጋዦች፣ Professionals ሰራተኞች ለድርጅቶች፣ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ...ከፈለጉ ሊንክ ራይዝ ሶሉሽንስ አለልዎት✅ 0916898969/0976851818 መገናኛ ገነት ኮሜርሻል 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 309 ላይ እንገኛለን።

显示更多
埃塞俄比亚14 650未指定类别
516
订阅者
无数据24 小时
+437
+17130
帖子存档
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ #ለሾፌሮች በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ #ለሾፌሮች በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

Job Vacancy Announcement LinkRise Solutions PLC is hiring on behalf of Enak Academy! We are looking for enthusiastic candidates for Teaching Positions in the following subjects: - Citizenship - Social Studies - Moral Education Qualifications: - Educational background should directly align with the required subject areas. - Experience is not required—this is a great opportunity for fresh graduates! Job Location: Around Tafo Condominium, Addis Ababa. To Apply: Please send your CV to linkrisesolutions2018@gmail.com. You can also reach out to us via Telegram:https://t.me/Link_Rise_solutions. Join us in shaping the future of education! Fore more Join our telegram channel https://t.me/linkrisesolutions

የቡናን ጣዕም ለሚያዉቁት ብቻ! የይርጋጨፌ ቡና የተቆላ፣ የተፈጬ እንዲሁም ጥሬ ቡና ከፈለጉ ይደውሉ አ.አ ውስጥ ከ5 ኪሎ ጀምሮ ያሉበት እናደርሳለን በአካል ለምትፈልጉ ሱቃችን ጉርድ ሾላ አብነት ሲቲ
የቡናን ጣዕም ለሚያዉቁት ብቻ! የይርጋጨፌ ቡና የተቆላ፣ የተፈጬ እንዲሁም ጥሬ ቡና ከፈለጉ ይደውሉ አ.አ ውስጥ ከ5 ኪሎ ጀምሮ ያሉበት እናደርሳለን በአካል ለምትፈልጉ ሱቃችን ጉርድ ሾላ አብነት ሲቲ ሞል ዘምዘም ባንክ ፊት ለፊት እንገኛለን ይደውሉልን ስ.ቁ +251916898969/+251910702550

#ጥቆማ #UnityUniversity ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ የትምህርት ዘርፉ የሚያገለግሉ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ አካዳሚክ አ
#ጥቆማ #UnityUniversity ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ የትምህርት ዘርፉ የሚያገለግሉ በተለያዩ የሙያ መስኮች ብቃት ያላቸው መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ አካዳሚክ አስተዳዳሪ፣ ረዳት ፕ/ር እና መምህራን ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 24 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ➤ የሥራ ልምድ፦ 2 ዓመት እና 5 ዓመት በላይ ➤ የሥራ ቦታ፦ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ (አዲስ አበባ፣ አዳማ እና ደሴ) የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው፦ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉና ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ሲቪ እንዲሁም የትምህርት ማስረጃዎችን በመያዝ እስከ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ማመልከት እንደምትችሉ ተገልል፡፡ (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

#ጥቆማ ቶሞካ ቡና ኃ. የተ. የግል ማህበር ከኢፌዲሪ ቴከኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን ቶሞካ ኮፊ አካዳሚን በኢንስቲትዩቱ ቅጥርግቢ ውስጥ ከፍቷል፡፡ አካዳሚው መስፈርቶችን የምታሟ
+2
#ጥቆማ ቶሞካ ቡና ኃ. የተ. የግል ማህበር ከኢፌዲሪ ቴከኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ በመሆን ቶሞካ ኮፊ አካዳሚን በኢንስቲትዩቱ ቅጥርግቢ ውስጥ ከፍቷል፡፡ አካዳሚው መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ከታች በተዘረዘሩት የስልጠና ዘርፎች አጫጭር ስልጠናዎችን ከትምህርት ከፍያ #ነጻ በሆነ ሁኔታ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ የስልጠና ዘርፎች፦ ➫ ሪቴይል ሱፐርቫይዘር ➫ ሪቴይል ካሸር ➫ ሪቴይል ባሬስታ ተፈላጊ ሰልጣኞች ብዛት፦ ለእያንዳንዱ ዘርፍ 20 ሰልጣኞች የስልጠና ጊዜ ቆይታ፦ 60፣ 40 እና 20 ቀናት በምስሉ ላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የምታሟሉ አመልካቾች የተጠቀሱትን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒውን በመያዝ እስከ ህዳር 26/2018 ዓ.ም ላምበረት መናኸሪያ ጎን ባለው የፌዴራል የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የቶሞካ ኮፊ አካዳሚ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ስልጠናው ያለምንም ክፍያ የሚሰጥ ሲሆን፤ በስልጠና ጊዜ የምሳ አበል ይከፍላል፡፡ ከስልጠና በኋላ ለሚቀጠሩ ሙያተኞች ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት ይሆናል፡፡ ሰልጣኞች ስልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ ለተወሰነ ጊዜ ድርጅቱን ማገልገል ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፦ 0116684268 በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

#ክፍት_የሥራ_ማስታወቂያ የጸጉር ባለሙያ እንፈልጋለን የስራ ቦታ ወሰን 02 ጾታ አይለይም በወንዶች የዉበት ሳሎን ስራ ልምዱ እና ብቃቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጡ አደራሻዎቻችን አግኙን። በ09768518
#ክፍት_የሥራ_ማስታወቂያ የጸጉር ባለሙያ እንፈልጋለን የስራ ቦታ ወሰን 02 ጾታ አይለይም በወንዶች የዉበት ሳሎን ስራ ልምዱ እና ብቃቱ ያላችሁ ከታች በተቀመጡ አደራሻዎቻችን አግኙን። በ0976851818 / 0916898969 ላይ ይደዉሉልን። አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን። የቢሮ አድራሻችን ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

ያመልክቱ! ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ስልጠናው በተመረጡ
ያመልክቱ! ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል፡፡ ስልጠናው በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ ሲሆን፤ ስልጠናውን በቀን መርሐግብር የሚወስዱ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል። የምዝገባ ጊዜ፦ ከህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንኮች፦ ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9 ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/Y7Hksp5Ymk7Nx7d9A ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQcnu1ThOSSsUp9d3XI80NszyyETOwtJPxWNRh68izA7Gd2A/viewform?usp=header በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ t.me/linkrisesolutions

ስለ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC) #ይህን_ያዉቃሉ⁉️ 🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟 በሊንክራይዝ ሶሉሽንስ፣ በኢትዮጵያ የሰው ኃይል ውስጥ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት በቁርጠኝነት እንሰራለን። እንደ ቀዳሚ የቅጥር እና ስልጠና አገልግሎት ሰጪ ድርጅትነታችን፤ የመንግስት ተቋማትን፣ የግል ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን በሁሉም ዘርፎች ብቃት ካላቸው እና ከሰለጠኑ ባለሙያዎች ጋር እናገናኛለን። የምንሰጣቸው አጠቃላይ አገልግሎቶች፡-የሀገር ውስጥ የሰው ኃይል ቅጥር፡- ለፍላጎትዎ የተመጠኑ እና ከፍተኛ ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን እናቀርባለን። ✅ የትምህርት ማማከር እና ስልጠና፡- ክህሎትን እና የማስተማር ዘዴዎችን በሚያሳድጉ ልዩ የስልጠና ፕሮግራሞች መምህራንን እና ተማሪዎችን እናበቃለን። ✅ የፅዳት እና የጥበቃ አገልግሎቶች፡- በባለሙያ የፅዳት እና የጥበቃ ቡድኖቻችን አማካኝነት የአካባቢዎን ደህንነት እና ፅዳት እናረጋግጣለን። ✅ የሰው ኃይል ልማት (Workforce Development)፡- ግለሰቦችን ለስኬት አስፈላጊ በሆኑ ክህሎቶች እና የአስተሳሰብ ለውጦች ለማስታጠቅ በተከታታይ የአቅም ግንባታ ላይ እናተኩራለን። ✅ የሰለጠኑና ክትትል የሚደረግላቸዉ የቤት አጋዦች: የቤት አጋዞዥ ወይም ሰራተኞች ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በስልጠና በመሙላት እና በስራ ላይም በቂ ክትትል እያደረገ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነዉ። ልዩ ችሎታ ያላቸውን ሰራተኞች የሚፈልጉ ድርጅትም ይሁኑ ወይም ድጋፍ የሚፈልጉ ግለሰብ፤ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ግብዎን እንዲያሳኩ ሊያግዝዎ ዝግጁ ነው። 🗨 የነቃ እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን በመፍጠር ሂደት ይቀላቀሉን! ዛሬውኑ ያግኙን! ለበለጠ መረጃ እና ለጥያቄዎች በዚህ ይደውሉልን፡ +251916898969 ወይም +251976851818 ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC) 🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟 በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ t.me/linkrisesolutions

#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡ ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመ
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡ ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡ የምዝገባ መስፈርት፦ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ የምዝገባ ጊዜ ከዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት የምዝገባ ቦታ ከስር በተገለፁ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦ ➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/JZG12devyUvDe3v6 ➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/.../1FAIpQLSfQcnu1ThO.../viewform... ➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms ➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et ➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9 የስልጠና ፕሮግራሙ በአንድ ዓመት የሚጠናቀቅ ሲሆን፤ በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል። ለአዳዲስ የስራ መረጃዎች በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ t.me/linkrisesolutions

ስለ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC) #ይህን_ያዉቃሉ⁉️ 🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟 በሊንክራይዝ ሶሉሽንስ፣ በኢትዮጵያ የሰው ኃይል ውስጥ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት በቁርጠኝነት እንሰራለን። እንደ ቀዳሚ የቅጥር እና ስልጠና አገልግሎት ሰጪ ድርጅትነታችን፤ የመንግስት ተቋማትን፣ የግል ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን በሁሉም ዘርፎች ብቃት ካላቸው እና ከሰለጠኑ ባለሙያዎች ጋር እናገናኛለን። የምንሰጣቸው አጠቃላይ አገልግሎቶች፡-የሀገር ውስጥ የሰው ኃይል ቅጥር፡- ለፍላጎትዎ የተመጠኑ እና ከፍተኛ ስልጠና የወሰዱ ባለሙያዎችን እናቀርባለን። ✅ የትምህርት ማማከር እና ስልጠና፡- ክህሎትን እና የማስተማር ዘዴዎችን በሚያሳድጉ ልዩ የስልጠና ፕሮግራሞች መምህራንን እና ተማሪዎችን እናበቃለን። ✅ የፅዳት እና የጥበቃ አገልግሎቶች፡- በባለሙያ የፅዳት እና የጥበቃ ቡድኖቻችን አማካኝነት የአካባቢዎን ደህንነት እና ፅዳት እናረጋግጣለን። ✅ የሰው ኃይል ልማት (Workforce Development)፡- ግለሰቦችን ለስኬት አስፈላጊ በሆኑ ክህሎቶች እና የአስተሳሰብ ለውጦች ለማስታጠቅ በተከታታይ የአቅም ግንባታ ላይ እናተኩራለን። ✅ የሰለጠኑና ክትትል የሚደረግላቸዉ የቤት አጋዦች: የቤት አጋዞዥ ወይም ሰራተኞች ላይ የሚታዩ ክፍተቶችን በስልጠና በመሙላት እና በስራ ላይም በቂ ክትትል እያደረገ ደህንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነዉ። ልዩ ችሎታ ያላቸውን ሰራተኞች የሚፈልጉ ድርጅትም ይሁኑ ወይም ድጋፍ የሚፈልጉ ግለሰብ፤ ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ግብዎን እንዲያሳኩ ሊያግዝዎ ዝግጁ ነው። 🗨 የነቃ እና የሰለጠነ የሰው ኃይልን በመፍጠር ሂደት ይቀላቀሉን! ዛሬውኑ ያግኙን! ለበለጠ መረጃ እና ለጥያቄዎች በዚህ ይደውሉልን፡ +251916898969 ወይም +251976851818 ሊንክራይዝ ሶሉሽንስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር (LinkRise Solutions PLC) 🌟 ለቤት እና ለቢሮ ፍላጎትዎ አስተማማኝ እና የሰለጠነ መፍትሄ! 🌟 በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ t.me/linkrisesolutions

ሊንክ ራይዝ ሶሉሽንስ ነን❗️ምርጫችሁ አድርጋችሁን አብራችሁን እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን። አሁንም የሽያጭ ሰራተኞች በእጆቻችን ስላሉ የምትፈልጉ ድርጅቶች በ0976851818 / 0916898969
ሊንክ ራይዝ ሶሉሽንስ ነን❗️ምርጫችሁ አድርጋችሁን አብራችሁን እየሰራችሁ ስለሆነ እናመሰግናለን። አሁንም የሽያጭ ሰራተኞች በእጆቻችን ስላሉ የምትፈልጉ ድርጅቶች በ0976851818 / 0916898969 ላይ ይደዉሉልን። አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን። የቢሮ አድራሻችን ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

#ኬክ_ጋጋሪ ይፈለጋሉ ? በሙያዉ ልምድ ያላቸዉ ሰራተኞች ስላሉን በ0976851818 / 0916898969 ላይ ይደዉሉልን። ለመረጃ እና በአካል ለመምጣት ከፈለጉ ይደውሉልን 0916898969 / 0976
#ኬክ_ጋጋሪ ይፈለጋሉ ? በሙያዉ ልምድ ያላቸዉ ሰራተኞች ስላሉን በ0976851818 / 0916898969 ላይ ይደዉሉልን። ለመረጃ እና በአካል ለመምጣት ከፈለጉ ይደውሉልን 0916898969 / 0976851818 አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን። የቢሮ አድራሻችን ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

የቤት አጋዞችን እየፈለግን ነው! የሀበሻ እና የፈረንጅ ምግብ ማብሰል የምትችዪ፣ በተመላላሽነት ወይም በቋሚነት የመስራት ፍላጎት ያለሽ ከታች ባለው አድራሻችን ልታገኚን ትችያለሽ። ለመረጃ እና በአካል
የቤት አጋዞችን እየፈለግን ነው! የሀበሻ እና የፈረንጅ ምግብ ማብሰል የምትችዪ፣ በተመላላሽነት ወይም በቋሚነት የመስራት ፍላጎት ያለሽ ከታች ባለው አድራሻችን ልታገኚን ትችያለሽ። ለመረጃ እና በአካል ለመምጣት ከፈለጉ ይደውሉልን 0916898969 / 0976851818 አብራቹን መስራት የምትፈልጉ ደላሎች/ኤጄንቶች ለመመካከር በራችን ክፍት ነው እና ደውሉልን። የቢሮ አድራሻችን ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

መምህራንን እየቀጠርን ነው! ትዉልዱን በተሻለ መንገድ የመቅረጽና እምቅ አቅሙን አውጥቶ እንዲጠቀም የመርዳት ፍላጎት አሎት? ሀሳባችሁን ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ ለሌላው የመግለጽ ዝንባሌስ አሎት
መምህራንን እየቀጠርን ነው! ትዉልዱን በተሻለ መንገድ የመቅረጽና እምቅ አቅሙን አውጥቶ እንዲጠቀም የመርዳት ፍላጎት አሎት? ሀሳባችሁን ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ ለሌላው የመግለጽ ዝንባሌስ አሎት? ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው? ትውልዱ የእርስዎን ዓይነት ሰው እየጠበቆት ስለሆነ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ሊንክ ይጠቀሙ https://forms.gle/y2YtUZFCL13VuDLU8 ለመረጃ እና በአካል ለመምጣት ከፈለጉ ይደውሉልን 0916898969 / 0976851818 የቢሮ አድራሻችን ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ቢሮ ቁጥር 09 ላይ እንገኛለን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

የቡናን ጣዕም ለሚያውቁት ኮቾሬ የይርጋጬፌ ቡና በማይታመን ዋጋ 1 ኪሎ ግራም በ1500 ብር የተፈጬና የተቆላ ጥሬውን ለሚፈልጉ ከ1300 ብር ጀምሮ ከ 5 ኪሎ በላይ አዲስ አበባ ባሉበት እናደርሳለን
የቡናን ጣዕም ለሚያውቁት ኮቾሬ የይርጋጬፌ ቡና በማይታመን ዋጋ 1 ኪሎ ግራም በ1500 ብር የተፈጬና የተቆላ ጥሬውን ለሚፈልጉ ከ1300 ብር ጀምሮ ከ 5 ኪሎ በላይ አዲስ አበባ ባሉበት እናደርሳለን ይደውሉልን 0916898969 / 0976851818 በአካል መምጣት ለምትፈልጉ ጉርድ ሾላ አብነት ግራንድ ሞል ላይ እንገኛለን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

#ክፍት_የሥራ_ቦታ_ጥቆማ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች መምህራንን አወዳድሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች መድቦ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
#ክፍት_የሥራ_ቦታ_ጥቆማ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ በተለያዩ የትምህርት መስኮች መምህራንን አወዳድሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች መድቦ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ ➫ ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች፣ ➫ ከዚህ በፊት በክልሉ በቋሚነት ቅጥር ያልፈፀመ/ያልፈፀመች፣ ➫ ክልሉ በሚመድብዎት ቦታ ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ/የሆነች፣ ➫ የመምህርነት ሙያ ክህሎት (PGDT) ስልጠና ላጠናቀቁ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ህዳር 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ከማመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ዘወትር በስራ ሰአት በክልሉ ትምህርት ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፦ 011577752063 በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

#የቡናን_ጣዕም_ለሚያዉቁት❗️❗️ የተቆላ እና የተፈጬ የይርጋጨፌ ቡናን ከፈለጉ በ 0916898969 / 0976851818 ደዉለዉ ይዘዙን። አዲስ አበባ ሁሉም አከባቢዎች ላይ እናደርሳለን። አድራሻችን:
#የቡናን_ጣዕም_ለሚያዉቁት❗️❗️ የተቆላ እና የተፈጬ የይርጋጨፌ ቡናን ከፈለጉ በ 0916898969 / 0976851818 ደዉለዉ ይዘዙን። አዲስ አበባ ሁሉም አከባቢዎች ላይ እናደርሳለን። አድራሻችን: ጉርድ ሾላ ንግድ ባንክ አብነት ሲቲ ሞል SB floor ላይ እንገኛለን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

ክፍት የስራ ቦታዎች በአዲስ አበባ በሁሉም ክፍለከተሞች ስላሉልን ከታች ባለዉ ሊንክ በመግባት ይመዝገቡ። የስራዎቹ ሁኔታ 🌟 መምህራን እና አስጠኚዎች 🌟 የሽያጭ ሰራተኞች ከ12 ክፍል ጀምሮ 🌟 የካፌና ሬስቶራንት መስተንግዶ 🌟 ተመላላሽ እና ቋሚ የቤት አጋዦች 🌟 የጥበቃና የጽዳት ሰራተኞቸ የቢሮ አድራሻችን ጉርድ ሾላ አብነት ሲቲ ሞል SB ቢሮ ቁ 09 ላይ በአካል በመቅረብ ይመዝገቡ! አለያም ለመረጃ በ0916898969/0976851818 ይደዉሉልን። #ሊንክ_ራይዝ_ሶሉሽንስ_ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለስራና ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለቤትዎ አለያም ለድርጅትዎ ከፈለጉ በ 09 76 85 18 18/ 09 16 89 89 69 ላይ ይደዉሉልን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions

ለመኖሪያ ቤት ተመላላሽ ወይም ለካፌ ምግብ ቤት ሰራተኛ ለምትፈልጉ የፈረንጅ ምግብ ልምድ ያላት አረብ ሀገር የሰራች ሰፈር፡- ቄራ ደሞዝ፡ በስምምነት ለማመልከት በቴግራም https://t.me/Link_Rise_solutions  ላይ ያዉሩን። አለያም በ0976851818 ላይ ይደዉሉልን። #ሊንክ_ራይዝ_ሶሉሽንስ_ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለስራና ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ለቤትዎ አለያም ለድርጅትዎ ከፈለጉ በ 0976851818/ 0916898969 ላይ ይደዉሉልን። በቴሌግራም ይቀላቀሉን። https://t.me/linkrisesolutions