fa
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

رفتن به کانال در Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

نمایش بیشتر
1 106
مشترکین
+624 ساعت
+67 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
✨ አዲስ ዓመት፣ አዲስ ራዕይ፣ አዲስ የህይወት ምዕራፍ! 🌼 አብዛኞቻችን አዲስ ዓመት ሲመጣ ትልቅ ህልምናልማለን። "ዘንድሮስ አዲስ ክህሎት ተምሬ ህይወቴን እቀይራለሁ"፣ "ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኝልኝ ስራ እጀምራለሁ" ብለን ለራሳችን ቃል እንገባለን። ነገር ግን አዲሱ ዓመት ገብቶ ሳይታወቀን ቀኖቹ ይነጉዱና እንደ ተለመደው አሮጌው ልማዳችን ውስጥ እንቀራለን። እውነታው ግን ይህ ነው፦ ህይወትህን/ሽን የሚቀይረው የዓመቱ መለወጥ ሳይሆን፣ ዛሬ የምትወስደው/ጅው ተግባራዊ እርምጃ ብቻ ነው! ዓመቱን በባዶ እጅ ከመቀበል፣ አሁኑኑ ለስራ ገበያው ተፈላጊ የሚያደርግህን/ሽን የዲጂታል ክህሎት በመታጠቅ አዲሱን ዓመት በሙሉ በራስ መተማመን ጀምር/ሪ! 🔥 ልዩ የ25% የቅናሽ ስጦታ — ለ2 ቀናት ብቻ! 🎁 የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናችንን በይፋ መጀመራችንን ተከተሎ፣ አዲሱን ዓመት ከእኛ ጋር አዲስ ክህሎት በመማር ለሚጀምሩ እና ዛሬ እና ነገ ለሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎቻችን የ25% ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል! ⚠️ ትኩረት፦ ይህ ልዩ ኦፈር የሚቆየው ለ2 ቀናት ብቻ ነው! ⏳ የሚጀመርበት፦ ዛሬ ከ አሁኑ ሰዓት ⏰ የሚያበቃበት፦ ነገ ማታ 2:00 ሰዓት የ4ኛው ዙር የስልጠና ዘርፎቻችን፦ 👉Video Editing 👉Graphics Design 👉Digital Marketing 👉Full Stack 👉Front End 👉Back End Development 👉Mobile App Development 👉Virtual Assistant (VA) ቦታዎች በጣም ውስን በመሆናቸውና ቅናሹ በ48 ሰዓታት ውስጥ ስለሚጠናቀቅ፣ ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👇 🔗 አሁኑኑ በ25% ቅናሽ ለመመዝገብ፦ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦ 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #EthioTech #SkillUp #FutureReady

✨ እንደት አደራችሁ የElevateSkill ቤተሰቦች! ☀️ ቀናችሁን በሚጣፍጥ ቁርስ፣ በበጎ መንፈስ እና በምትወዱት ሙዚቃ ጀምሩ—በያላችሁበት ቀናችሁን የሚያደምቅ የምቶዱትን ቆንጆ ዜማ ጋበዝናችሁ!!!🎶☕️ ውሎአችሁ በስኬት እና በፍሬያማ ስራ የተሞላ እንዲሆን ሙሉ መልካም ምኞታችን ነው! ✨ Happy Monday

photo content

photo content

photo content

🎓 ElevateSkill 4th Round 3rd Round Master Class students have already started their training and are currently receiving high-quality, practical-based courses from experienced instructors. For the 4th Round, we will accept only the following number of students in each department: ➡️ Full Stack Web Development = 8 Students Only ➡️ Graphic Design = 15 Students ➡️ Video Editing = 15 Students ➡️ Digital Marketing = 15 Students ➡️ Backend or Frontend Development = 15 Students ➡️ Virtual Assistant & App Development = 13 Students 📌 Only students selected for the 4th Round will be admitted based on the available seats. 🎓 3rd Round and 4th Round students will graduate on the same graduation day. ⚡ Seats are limited! Register before all spots are filled.

3rd Round ተማሪዎች Master class ከጀመሩ ቆይተዋል። ተማሪዎች በጥራት እና practical course እየወሰዱ ይገኛሉ። በዚህ በ4th round የምንፈልገው የተማሪዎች ብዛት በእያንዳንዱ ዲፓርትመንት የምንወስዳቸው የተማሪዎች ብዛት። ➡️FULL STACK WEB DEVELOPER=8⃣ STUDENT ONLY ➡️Graphics design =15student ➡️video editing 📽️=15student ➡️digital marketing =15student ➡️backed or fronted =15student ➡️visual assistance and Ap development =13 student በዚህ መሰረት የ4th round ተማሪዎችን ብቻ የምንቀበል ይሆናል። 3rd round and 4th round በአንድ ቀን ይመረቃሉ ። ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ።

Good morning elevate skill family የብዙዎቻችሁ ጥያቄ የነበረው የ4ኛው ዙር ስልጠና ምዝገባ እንደቀጠለ ይታወቃል ! በየኮርሱ የምንቀበለው የሰዎች ቁጥር በጣም የተወሰነ ስለሆነ ቦታ
Good morning elevate skill family የብዙዎቻችሁ ጥያቄ የነበረው የ4ኛው ዙር ስልጠና ምዝገባ እንደቀጠለ ይታወቃል ! በየኮርሱ የምንቀበለው የሰዎች ቁጥር በጣም የተወሰነ ስለሆነ ቦታ ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ! 👉Graphics Design 👉Video Editing 👉Digital Marketing 👉Full Stack / Front End / Back End Development 👉App Development 👉Virtual Assistant (VA) 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 💬 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦ Telegram: @Elevateskillsupport

12 ወራት + 5 ተጨማሪ ቀናት = 1 ዓመት። እና ያ ዓመት… ለመጨረስ 15 ቀን ብቻ ቀርቶታል።❗️ ከመስከረም በኋላ የዩኒቨርስቲ ትምህርትህ ይጀምራል። ወደ ክፍል ትመለሳለህ። ፈተና፣ assignment… እንደገና ይጀምራል። ግን ከመስከረም በፊት ለራስህ የሰጠኸው ቃል ይህ አልነበረም?
“ክረምት ሲመጣ አዲስ skill እማራለሁ።” “Freelancer እሆናለሁ።” “ከቤቴ ተቀምጬ ገቢ የማገኝበት skill እገነባለሁ።” “ይህንን ክረምት በከንቱ አላሳልፈውም።”
ከዚያ… “ነገ እጀምራለሁ” ብለህ ቆየህ። ነገም እንደገና መጣ። አንተም እንደገና አልጀመርክም። ዛሬ ግን የክረምቱ መጨረሻ ላይ ነህ። 15 ቀን። አዎ፣ 15 ቀን ብቻ። እና እባክህ ይህን አስብ፦ ከ15 ቀን በኋላ ወደ ዩኒቨርስቲ ስትመለስ፣ ከአንተ ጋር ምን አዲስ ነገር ይመለሳል? አዲስ professional skill? አዲስ portfolio? አዲስ የስራ እድል? ወይስ ያው የቆየው “በሚቀጥለው ክረምት እጀምራለሁ” የሚለው ቃል? Skill መማር ውድ ነው ብለህ ካሰብክ፣ እውነቱን እንነጋገር። አንድ የዕለት ምሳ ገንዘብ ሊያልፍ አይችልም ፤ ግን የተማርከው professional skill ከአንድ ምሳ በላይ ለወደፊትህ ሊጠቅምህ ይችላል። ለዚህም ElevateSkill አለ። በትንሽ ወጪ የሚገኝ ስልጠና ብቻ ሳይሆን፣ ለዩኒቨርስቲ ተማሪ ከትምህርት ጋር ተያይዞ የሚሄድ professional skill እንዲገነባ የሚያግዝ እድል ነው። Graphic Design፣ Web Development፣ Digital Marketing፣ Video Editing እና ሌሎች የዘመኑ skillsን መማር ትችላለህ። በሩ ገና አልተዘጋም። ጊዜው ግን እየጨረሰ ነው። ይህን ክረምት እንደ “ሌላ የባከነ ክረምት” አትዝጋው። 15 ቀንህን ለወደፊትህ አውል። ከመስከረም ስትመለስ ሌሎች ተማሪዎች “ክረምቱ እንዴት አለቀ?” ሲሉ፣ አንተ ግን፦ “በዚህ ክረምት አዲስ እኔን ገነባሁ” በል። ዛሬ ጀምር። ነገ አትጠብቅ። ክረምቱ 15 ቀን ብቻ ቀርቶታል። ElevateSkill — Learn a Skill. Build Your Future. 4th round ✅

Before Digital Skills Training: ❌ End-of-month financial stress and endless job searching ❌ Spending hours on your phone or laptop... with zero productivity ❌ Constant worry and confusion about "What will my future look like?" After Digital Skills Training: ✅ 100% practical knowledge and unwavering confidence! ✅ Master high-demand skills to build extra income streams right from home ✅ Become a sought-after professional in local and international markets! Your transformation begins with today's decision! Change your life with actionable skills—register now for our 4th Round Practical Training Programs! 👉 Click the link to register: 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 For more information: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport

እንዴት አደራችሁ? አዲሱን ቀን በሙሉ ተስፋ እና ኤነርጂ እንደጀመራችሁ ተስፋ እናደርጋለን! 4ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ! ይህንን ዙር በልዩ ሁኔታ፣ በከፍተኛ ጥራት እና በተለየ ዝግጅት እናንተን ለ
እንዴት አደራችሁ? አዲሱን ቀን በሙሉ ተስፋ እና ኤነርጂ እንደጀመራችሁ ተስፋ እናደርጋለን! 4ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ! ይህንን ዙር በልዩ ሁኔታ፣ በከፍተኛ ጥራት እና በተለየ ዝግጅት እናንተን ለመቀበል ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆነናል! በእያንዳንዱ ኮርስ ላይ በሙሉ ትኩረት፣ በዘመናዊ አሰራር እና በእውነተኛ የተግባር ልምድ የታጀበ ድንቅ የትምህርት ጊዜ አዘጋጅተን እናንተን እየጠበቅን ነው:: ይህንን ድንቅ እድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ! ቦታዎች ውስን በመሆናቸው ሳይቀደሙ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👇 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 💬 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦ Telegram: @Elevateskillsupport መልካም እና ስኬታማ ቀን ይሁንላችሁ!

ለተሻለ ህይወት እና ከፍተኛ ገቢ ትክክለኛውን መንገድ ይምረጡ። 4ኛው ዙር ምዝገባ ክፍት ነው! ክህሎትዎን ወደ ብር ይለውጡ!
ለተሻለ ህይወት እና ከፍተኛ ገቢ ትክክለኛውን መንገድ ይምረጡ። 4ኛው ዙር ምዝገባ ክፍት ነው! ክህሎትዎን ወደ ብር ይለውጡ!

በዚህ ዘመን የዲጂታል ክህሎቶችን (Digital Skills) መማር ለምን ያስፈልግሃል? 💡 ብዙዎቻችን በየቀኑ የምንጨነቅባቸው ጥያቄዎች አሉ፦ ❌ "ወደፊት ስራ አገኝ ይሆን?" ❌ "ያለኝ ገቢ ከኑሮ ውድነቱ ጋር አልመጣጠን አለኝ፣ ተጨማሪ ገቢ እንዴት ልፍጠር?" ❌ "ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ይዤ ስራ መፈለግ ለምን ይህን ያህል ከበደ?" እውነታው ግን ይህ ነው፦ የስራ ገበያው ሙሉ በሙሉ ተቀይሯል። ዛሬ ላይ ተቋማትና ድርጅቶች የሚፈልጉት የወረቀት ማረጋገጫ ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚጨበጥ የዲጂታል ክህሎት (Digital Skill) ነው! የዲጂታል እውቀት ማጣታችን ምክንያት የሚያመልጡን እድሎች፦ 1. የቦታና የጊዜ ገደብ፦ በቤትህ/ሽ ሆነህ በዶላር ወይም በደመወዝ ለመስራት የሚያስችሉ የፍሪላንሲንግ እድሎችን ማጣት። 2. ተወዳዳሪ አለመሆን፦ በቴክኖሎጂ ባልታገዘ ባህላዊ አሰራር ብቻ በመወሰን ከዘመኑ የስራ እድሎች ወደ ኋላ መቅረት። 3. የገቢ ማነስ፦ አንድ የገቢ ምንጭ ላይ ብቻ ተመስርቶ መኖርና ተጨማሪ የገቢ አማራጮችን መፍጠር አለመቻል። መፍትሔው በእጅህ ነው! ጊዜው ሳይረፍድ እራስህን/ሽን በዘመኑ ተፈላጊ ዲጂታል ክህሎቶች በማበልጸግ የወደፊት ህይወትህን/ሽን ቀይር/ሪ! በ Elevate Skill የ4ኛ ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናዎች ላይ በመመዝገብ በ100% ተግባራዊ ልምድ የሚከተሉትን ዘርፎች ተማር፦ 👉Graphics Design 👉Video Editing 👉Digital Marketing 👉Full Stack / Front End / Back End Development 👉App Development 👉Virtual Assistant (VA) 💡 ዛሬ የምትወስነው ውሳኔ የነገ ህይወትህን ይወስናል! 👉 ቦታዎች ውስን በመሆናቸው አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ 🔗 https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 💬 ለበለጠ መረጃ እና ድጋፍ፦ Telegram: @Elevateskillsupport

🌞 Good morning, Elevate Skill Family! ✨ Welcome to a brand new day filled with endless possibilities and new opportunities to grow!

Full stack developer, እነዚህ ተማሪዎች ነገ ወደ university ሲገቡ freelancer ሁነው ቋሚ ተከፋይ ይሆናሉ።እናንተስ?

photo content
+2

🎁 የዛሬ ቀን ልዩ ኦፈር — ዛሬ ለሚመዘገቡ ብቻ! የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናችን ምዝገባ በይፋ መከፈቱን ተከተሎ፣ ዛሬ ለሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎቻችን ብቻ የሚሆን ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል! ዛሬ
🎁 የዛሬ ቀን ልዩ ኦፈር — ዛሬ ለሚመዘገቡ ብቻ! የ4ኛው ዙር የተግባር ተኮር ስልጠናችን ምዝገባ በይፋ መከፈቱን ተከተሎ፣ ዛሬ ለሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎቻችን ብቻ የሚሆን ልዩ ስጦታ አዘጋጅተናል! ዛሬውኑ ይመዝገቡና፡ 👉የልዩ ቅናሽ (Discount) ተጋሪ ይሁኑ! 👉ተጨማሪ ነፃ የትምህርት ግብአቶችና (Free Resources) ቦነሶችን ያግኙ! 👉ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ውስን ቦታዎች (Priority Slots) ቀድመው ይያዙ! ይህ ልዩ እድል የሚቆየው እስከ ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ብቻ ነው! ቦታዎች በፍጥነት እየተያዙ ስለሆነ፣ ሳይቀደሙ አሁኑኑ ተመዝግበው የልዩ ኦፈሩ ተጋሪ ይሁኑ! 👇 🔗 አሁኑኑ ለመመዝገብ፦ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 For more information: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #DigitalSkills #GrowthHappens #VisionToDelivery #FutureReady

✨ እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨ «ቡሄ» የብርሃን፣ የደስታ እና የተስፋ በዓል ነው! አባቶቻችን በደብረ ታቦር ተራራ የታየውን ድንቅ ብርሃን እያሰቡ፣ ህጻናት «
✨ እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨ «ቡሄ» የብርሃን፣ የደስታ እና የተስፋ በዓል ነው! አባቶቻችን በደብረ ታቦር ተራራ የታየውን ድንቅ ብርሃን እያሰቡ፣ ህጻናት «ቡሄ በሉ» እያሉ በደስታ የሚያበስሩበት፣ የሙልሙል ዳቦ ፍቅርን የሚያጋራበት ድቅ የባህልና የሃይማኖት እሴታችን ነው። በዚህ ታላቅ በዓል፦ ⭐️የነገው ተስፋችን የሆኑት ህጻናት በእውቀትና በክህሎት የሚበሩበት፣ ⭐️ህልሞቻችሁ እና አላማዎቻችሁ ፍሬ አፍርተው የብሩህ አእምሮ ባለቤት የምትሆኑበት፣ ⭐️ከቤተሰቦቻችሁ እና ከወዳጆቻችሁ ጋር በፍቅር፣ በሰላም እና በደስታ የምታከብሩት ይሁንልን! 🍞 መልካም የቡሄ በዓል! 🍞 #Buhe #DebreTabor #HappyBuhe #ElevateSkill #EthioTech #Ethiopia

Start the New Academic Year Ahead of Everyone Else! As September approaches, a new year and a new academic session begin. Returning to campus with the exact same skill set won't bring new opportunities relying on degree theory alone is no longer enough. Take control of your future before classes start! By mastering high-demand Digital Skills in just one month, everyone can return to university equipped with real-world skills, the potential to earn independently, and a massive edge. Make the upcoming academic year your most successful one yet! 📌 Register now and set yourselves up for success! 🔗 Register https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 📌 For more information: 📞 Phone / WhatsApp: +251 981 807 055 💬 Telegram: @Elevateskillsupport #ElevateSkill #DigitalSkills #GrowthHappens #VisionToDelivery #FutureReady #SkillUp

Wishing all our wonderful ElevateSkill members a successful afternoon!