Addis Ketema Education 2018
رفتن به کانال در Telegram
1 390
مشترکین
+324 ساعت
+77 روز
+2830 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26سپتامبر '26
سپتامبر '26
+48
در 2 کانالها
اوت '26
+63
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+255
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+358
در 3 کانالها
Get PRO
مه '26
+36
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+18
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+45
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+13
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+31
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+14
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+591
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '250
در 7 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+119
در 4 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 30 سپتامبر | +1 | |||
| 29 سپتامبر | +3 | |||
| 28 سپتامبر | +3 | |||
| 27 سپتامبر | +1 | |||
| 26 سپتامبر | 0 | |||
| 25 سپتامبر | 0 | |||
| 24 سپتامبر | +2 | |||
| 23 سپتامبر | 0 | |||
| 22 سپتامبر | +1 | |||
| 21 سپتامبر | +1 | |||
| 20 سپتامبر | +1 | |||
| 19 سپتامبر | +1 | |||
| 18 سپتامبر | +1 | |||
| 17 سپتامبر | +2 | |||
| 16 سپتامبر | +4 | |||
| 15 سپتامبر | 0 | |||
| 14 سپتامبر | +6 | |||
| 13 سپتامبر | 0 | |||
| 12 سپتامبر | 0 | |||
| 11 سپتامبر | +1 | |||
| 10 سپتامبر | +2 | |||
| 09 سپتامبر | +2 | |||
| 08 سپتامبر | +1 | |||
| 07 سپتامبر | 0 | |||
| 06 سپتامبر | +1 | |||
| 05 سپتامبر | +2 | |||
| 04 سپتامبر | +2 | |||
| 03 سپتامبر | 0 | |||
| 02 سپتامبر | +5 | |||
| 01 سپتامبر | +5 |
پستهای کانال
+4
የተለያዩ አደረጃጀት ኮሚቴ ተዋቀረ
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት የስርዓተ ትምህርት፣ መረጃ እና ቴክኖሎጂ አስተባባሪ በሆኑት አቶ ቤኩማ ደበሎ እንዳሉት የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥና የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከእነኝህ ተግባራት አንዱ በትምህርት ዘርፉና በትምህር ተቋማት የሚከናወኑ ተግባራቶችን ለማከናወን የተለያዩ ኮሚቴ ተዋቅሮ ስራዎችን ማከናወን ነው ብለዋል፡፡
ይህንን ትልቅ ተግባር ከእቅድ ዝግጅት እሰከ ፋይዳ ግምገማ ያለውን ዝርዝር ተግባራትን እንዲያከናውኑና ለፅ/ቤቱ አስፈላጊውን መረጃ በማደራጀት የፅ/ቤቱ ደረጃና ገፅታ ከፍ እንዲያደርጉ ከአደራ ጭምር ኃላፊነት መስጠታቸውን አሳውቀዋል፡፡
| 2 | 4_5899992696159739288 | 585 |
| 3 | ሰላም!
የ 2019 ምዝገባ ማፅደቅን በተመለከተ
ለ 2019 የትምህርት አመት ከተቀበላችሁት የአዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ፎርም የማፅደቅ ስራ ያላጠናቀቃችሁ ትምህርት ቤቶች ከዚህ መልዕክት ጋር የትምህርት ቤታችሁ ዝርዝር የተያያዘ ሲሆን በአስቸኳይ የምዝገባ ፎርም የማዕደቅ (Approve/Reject) ስራ እንድታጠናቅቁ ይሁን:: | 541 |
| 4 | The above attached list shows schools that have not completed 2018 Academic Year student continuous assessment and promotion activities.
Schools should complete all 2018 Academic Year activities before the academic year is closed. | 564 |
| 5 | የማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር "Emotional Intelligence" በሚል ርዕስ የስርዓተ ትምህርት፣ መረጃ እና ቴክኖሎጂ አስተባባሪ በሆኑት በአቶ ቤኩማ ደበሎቀርቦዋል፡፡
መስከረም 18/2019 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጽ/ቤት ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር የፅ/ቤቱ አስተባባሪ ጨምሮ አጠቃላይ ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል።
በውይይቱ በአቶ ቤኩማ ደበሎ"Emotional Intelligence" በሚል ፅንሰ ሀሳብ ሰነድ አቅርበው በቤቱ በስፋት ውይይት ተደርጎበታል፡፡ | 654 |
| 6 | በአዲስ ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ለ1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች፦ የብቃት ማረጋገጫ የወሰዳችሁ መምህራን እና ር/መምህራን (ከ2ኛ ደረጃ ውጪ) ውጤታችሁ ስለመጣ ትምህርት ምዘናና ስልጠና ቢሮ (ሰሜን ሆቴል፣ ዳኪ ህንፃ) በስራ ሰዓት በመሄድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። የ2ኛ ደረጃ ውጤት ሲመጣ የምናሳውቅ ይሆናል። | 1 062 |
| 7 | 1148_የአጠቃላይ_ትምህርት_መምህራን_የደረጃ_እድገት_አፈጻጸም.pdf | 1 396 |
| 8 | 📢 ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
1. በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ።
2. በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፦
👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement
3. በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች፡ በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሁን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆናችሁን እንገልጻለን።
ትምህርት ሚኒስቴር | 957 |
| 9 | ማስታወቂያ! / BEEKSISA!
(መስከረም 13/2019 ዓ.ም )
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 788 |
| 10 | بدون متن... | 1 056 |
| 11 | ማስታወቂያ!
(መስከረም 12/2019 ዓ.ም )
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 1 069 |
| 12 | የማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር "Mind and Time Management" በሚል ርዕስ የትምህርት አስተዳደርና መረጃ ስርዓት ቡድን መሪ በሆኑት በአቶ ተካልኝ ጌታቸው ቀርቦዋል፡፡
መስከረም 11/2019 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጽ/ቤት ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር የፅ/ቤቱ አስተባባሪ ጨምሮ አጠቃላይ ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል።
በውይይቱ በአቶ ተካልኝ ጌታቸው "Mind and Time Management" በሚል ፅንሰ ሀሳብ ሰነድ አቅርበው በቤቱ በስፋት ውይይት ተደርጎበታል፡፡
ከውይይት በኋላ ማጠቃለያ የሰጡት የክፍለ ከተማው ትምህርት ፅ/ቤት አስተባባሪ አቶ ብርሃኑ ቱጂ እንዳሉት የትምህርት ተቋማት ሰላማዊ የመማር ማስተማር ለማሳለጥና ዘላቂ መሰረት ያለው ተቋም ለመገንባት Mind and Time Management ወሳኝ ነው ብለዋል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች:
https://t.me/Akedu2018 | 1 301 |
| 13 | بدون متن... | 1 389 |
| 14 | ‼️ ጥብቅ ማሳሰቢያ:- ‼️ በአዲስ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ላላችሁ ዝውውር እና ሽግሽግ ተሠርቶላችሁ ደብዳቤ ላልወሠዳችሁ ውስን መምህራን፦ ከላይ በተገለፀው መሠረት ደብዳቤ ያልወሠዳችሁና ፋይል ያላዛወራችሁ ለመጨረሻ ጊዜ ሠኞ በ11/01/19ዓ.ም አጠናቃችሁ ስራ የማትጀምሩ ከሆነ ስራ ያልጀመራችሁበትን ቀናት በተመደባችሁበት ት/ቤት በቀሪነት ይዘን አስፈላጊውን እርምጃ እንደምንወስድ በቅድሚያ በጥብቅ እያሳወቅን። ር/መምህራን ይህንን ተግባራዊ እንድታደርጉ እና የለቃቂ ት/ቤት ር/መምህራንም ይህንን መልዕክ ለመምህሮቻችሁ ከወዲሁ እንዲደርስ እንድታደርጉ እናሳስባለን። | 1 350 |
| 15 | ማስታወቂያ
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይመለከታል
በትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመመደብ ሂደትን አጠናቋል።
ምደባው ፍትሐዊነትን፣ ግልጽነትን፣ እኩል ዕድልን እና ሚዛናዊ ስርጭትን በሚያረጋግጥ መልኩ፣ የተማሪዎችን ውጤትና ምርጫ፣ የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም እንዲሁም ሌሎች የምደባ መስፈርቶችን ታሳቢ በማድረግ ተከናውኗል።
1. የምደባው ዋና መስፈርቶች
1.1. የተማሪዎች አጠቃላይ ውጤት እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ
የተማሪዎች አጠቃላይ የብሔራዊ ፈተና ውጤት የምደባው ዋና የቅደም ተከተል መስፈርት ሆኖ ተወስዷል። በዚህም መሠረት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በምርጫቸው መሠረት የመመደብ ቅድሚያ እንዲያገኙ የተደረገ ሲሆን በተቻለ መጠን ከመረጧቸው የመጀመሪያ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል።
1.2. የዩኒቨርስቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅም
የእያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ የተማሪ ቅበላ አቅም በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጓል። በመሆኑም የተማሪው ውጤትና ምርጫ ከዩኒቨርስቲዎች የቅበላ አቅም ጋር በማጣጣም ምደባው ተከናውኗል።
1.3. የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ እና የትምህርት ቤት ስርጭት
በዩኒቨርሲቲዎቻችን ህብረ ብሄራዊነትን የሚያጸና እና የተማሪዎችን ሚዛናዊ ስርጭት ለማረጋገጥ፦
• 70 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ከተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውጭ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ፤
• 30 በመቶ የሚሆኑ ተማሪዎች ደግሞ በተማሩበት ክልል ወይም ዞን ውስጥ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል። በተጨማሪም የዞን፣ የወረዳ እና የትምህርት ቤት ስርጭት በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጓል።
1.4. የፆታ ሚዛን
በዩኒቨርሲቲዎች የሴትና የወንድ ተማሪዎች ስብጥር ሚዛናዊ እንዲሆን በምደባው ሂደት ታሳቢ ተደርጓል።
2. ልዩ ምደባ
2.1. ማየት እና መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች
ማየት እና መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች አስፈላጊውን የትምህርትና የድጋፍ አገልግሎት ሊያገኙ በሚችሉባቸው ዩኒቨርሲቲዎች እንዲመደቡ ተደርጓል።
2.2. 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ600 ነጥብ 500 እና ከዚያ በላይ አጠቃላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፣ ላስመዘገቡት የላቀ የአካዳሚክ ውጤት ልዩ ታሳቢነት በመስጠት፣ በመጀመሪያ ምርጫቸው ተመድበዋል።
ይህ ልዩ የምደባ አሠራር ተማሪዎቹ በብሔራዊ ፈተናው ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት ዕውቅና ለመስጠት እና ከፍተኛ አፈጻጸምን ለማበረታታት የተደረገ ነው።
3. የምደባ ውጤትን ስለመመልከት
ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት በመጠቀም ማየት ይችላሉ።
የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለማየት ማስፈንጠሪያ፦ https://student.ethernet.edu.et/view-placement
4. ቅሬታ ስለማቅረብ
በምደባው ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የኦንላይን ሥርዓት ብቻ ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ በማያያዝ እንዲያቀርቡ እናሳስባለን።
የቅሬታ ማቅረቢያ ማስፈንጠሪያ፦ https://student.ethernet.edu.et/complaints
• በአካል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር በመምጣት የሚቀርብ የምደባ ቅሬታ የማይስተናገድ መሆኑን ተማሪዎችና ወላጆች እንዲገነዘቡ እናሳውቃለን።
5. ማሳሰቢያ
ቅሬታ በሚቀርብበት ወቅት የሐሰት መረጃ፣ የተሳሳተ ማስረጃ ወይም የተጭበረበረ ሰነድ ማቅረብ በፍጹም የተከለከለ ነው። በቅሬታ ሂደት የሚቀርቡ መረጃዎችና ሰነዶች ትክክለኛነት የሚረጋገጥ ሲሆን፣ የሐሰት መረጃ ወይም ሰነድ አቅርበው የተገኙ ተማሪዎች ምደባቸው ሊሰረዝ ይችላል።
በመሆኑም ሁሉም ተማሪዎች ቅሬታቸውን በእውነተኛና በተረጋገጠ መረጃ ላይ ብቻ በመመሥረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ እንዲያቀርቡ እናሳስባለን።
የትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም ወደ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እያለ፣ በቀጣዩ የከፍተኛ ትምህርት ጉዟችሁ ስኬታማ እንድትሆኑ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
የትምህርት ሚኒስቴር | 1 193 |
| 16 | ማስታወቂያ!
(መስከረም 6/2019 ዓ.ም)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 949 |
| 17 | በአዲስ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት ስር ላላችሁ የመንግስት 2ኛ ደ/ት/ቤቶች፦ ት/ቢሮ በስሩ ላሉ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ት/ቤቶች መምህራንን በአፈፃፀማቸውና በት/ት ውጤታቸው ከሁሉም አዲስ አበባ የመንግስት 2ኛ ደ/ት/ቤቶች በማወዳደር መመደብ እና ማሰራት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ላይ በሚሰጡ ትምህርት ዓይነቶች 2ኛ ዲግሪያቸውን ያጠናቀቁና ከመጀመሪያ ዲግሪያቸው ጋር ተመሳሳይ ከሆነና (የመጀመሪያ ዲግሪ መመረቂያ ነጥብ 3.25 እና በላይ) (በ2ኛ ዲግሪ 3.5 እና በላይ) ውጤት ያላቸውን መምህራንን ከክፍለ ከተማችን በየትምህርት አይነቱ አንዳንድ ብቻ መመልመል ስላስፈለገ መወዳደር የምትፈልጉ የ2ኛ ደ/ት/ቤቶች መ/ራን ብቻ የት/ት ማስረጃችሁን ዋና እና ኮፒ፣ ኦንዲሁም የ2ኛ ሴሚስተር ኢፊሸንሲ ከት/ቤታችሁ በአካል በመያዝ ክ/ከተማ እስከ ማክሠኞ 12/01/2019ዓ.ም 6:00 ድረስ ብቻ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡ | 1 437 |
| 18 | بدون متن... | 1 252 |
| 19 | ማስታወቂያ! / BEEKSISA! 4
(መስከረም 4/2019 ዓ.ም)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 832 |
| 20 | ማስታወቂያ! / BEEKSISA! 3
(መስከረም 4/2019 ዓ.ም)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 854 |
