fa
Feedback
2 156
مشترکین
-124 ساعت
-157 روز
-6230 روز
آرشیو پست ها
6082726593.mp38.26 MB

Mikael RE.mp35.80 MB

+1
♡ ኦ ቅዱስ ሚካኤል ♡
ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዓለነ እንበል (2)
እረቂቁ መላዕክ መብረቅ ተጎናጽፏል ለሰማይ ሰራዊት አለቃቸው ሆኗል የምክሩ አበጋዝ ስሙ የተፈራ እሱ ነው ሚካኤል ለሕዝቡ የሚራራ (2) አዝ= = = = = እግዚአብሔር ኃይሉን የሚገልፅበት ፀሎት የሚያሳርግ የሚያሰጥ ምህረት ስለ ትህትናው ከአምላክ የተሾመው ቅሩበ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤል ነው (2) አዝ= = = = = እርህሩ ነው እና የነፍሳችን ወዳጅ ለፍጥረቱ ሁሉ የታመነ አማላጅ ከቅጥረ ፀሎቱ ነፍሳችን ትጠጋ ተግቶ እንዲጠብቀን ሲመሽም ሲነጋ (2) አዝ= = = = = የነፀብራቅ ዝናር ሚካኤል ታጠቀ በቅድመ እግዚአብሔር ሕዝቡን አስታረቀ በእሳታዊው አክናፍ ከክፉ ጋረደ ልጆቹን ሊባርክ ሚካኤል ወረደ (2) ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

ስሄድ በመንገዴ

ezemralew.mp38.40 MB

+1
08 Hatiaten Yiker Belo.mp39.15 MB

+5
Bemengede.mp34.63 MB

Wuletah Bizunew.mp36.69 MB

Mulate.mp34.66 MB

Bemin Siraye.mp38.41 MB

Slase.mp35.32 MB

Tekle Haymanot RE.mp34.18 MB

👆👆👆👆 ሙሉ አልበም