fa
Feedback
⛓️🥀𝓤𝓷 𝔀𝓻𝓲𝓽𝓽𝓮𝓷 𝓵𝓲𝓯𝓮 🥀✨⛓️

⛓️🥀𝓤𝓷 𝔀𝓻𝓲𝓽𝓽𝓮𝓷 𝓵𝓲𝓯𝓮 🥀✨⛓️

رفتن به کانال در Telegram

✨ የሕይወት ቅኔ ✨🥰 https://t.me/e_winta 𝗬𝗲 𝗮𝗮𝗯𝗯𝗮𝗮𝗸𝗼𝗼 𝘀𝘁𝗼𝘁𝗮 🫶🥰

نمایش بیشتر
322
مشترکین
-324 ساعت
-37 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
⛓️ለእውነተኛ ፍቅር እነዚ ማሳያዎቹ ናቸው 🙌⛓️
+1
⛓️ለእውነተኛ ፍቅር እነዚ ማሳያዎቹ ናቸው 🙌⛓️

እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታውሳል የተናቁትን ያከብራል 🙌❤️‍🩹

ዲ/ን ዘላለም ተፈቷል🥰 እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የቅድስት አርሴማ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🏻😊✨
ዲ/ን ዘላለም ተፈቷል🥰 እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የቅድስት አርሴማ አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🏻😊✨

ካልሰጠኸኝ ይልቅ የሰጠኸኝ ብዙ ነው።"

እንዴት አመሻችሁ 🥹🙌

የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ ተመስገን አባቴ ✨🥹🙌

Repost from N/a
✨ተመስገን ✨🙏❤️‍🩹

በእምነት ብቻ እንጸድቃለን ? እምነት ምንድን ነው ? ዛሬ በቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ማብራሪያ (ሮሜ 4:1) መ/ር ነቢዩ ኤልያስ ለመማር፦ https://t.me/Terha_Tsion ለመጠየቅ፦https://t.me/Terhatsion

ይሄ መዝሙር ስሙት በማርያም ደስ ሲል 🥹🥰✨🙌

ከመላእክት ጋር ሲገለጥ በሰማይ ጸንተን እንጠብቀው ክብሩን ሁሉ እንድናይ በግርማ ሲመጣ በአስደንጋጭ ሁኔታ ወዮልሽ ነፍሴ ሆይ ወዮ የዚያን ለታ                                   ዘማች _ |ኧኸ ምስጋና ይድረሰው ሁል ጊዜ ጠዋትማታ     | |ሃሌ ሃሌ ሉያ የሠራዊት ጌታ (፪)                                          አዝ ሰማይ እና ምድር ከፊቱ ሲሸሹ መግቢያ አጥቶ ይጮሃል ትልቁም ትንሹ ጻድቃን ሲደሰቱ በትካዜ ፈንታ ፍጹም ቀርቶላቸው ልቅሶና ዋይታ                 አዝ ስለማይታወቅ አምላክ አመጣጥህ በመንፈስህ አፅናናን ጸንተን እንጠብቅህ ሰይጣን እንዳይገዛን በመንግስትህ ቦታ እግዚአብሔር አድነን ሁንልን መከታ

Repost from N/a
>> ሁሌም በመንገዴ የሚመራኝ ጠባቂ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ❤️‍🩹 >> አሳዳጊዬ የኔ መድሃኔዓለም 🥹❤️‍🩹 >> እናት አለሜ አማላጄ እመብርሀን ድንግል ማርያም ✨❤️‍🩹🥰 እናንተን አምኜ ያላለፍኩት የለም ተመስገኑልኝ 🙏❤️‍🩹🥰🥰
ተመስገን 🙏✨

Repost from N/a
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይባላል እውነታ ❤️‍🩹
𝐉𝐢𝐫𝐞𝐧𝐲𝐢 𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐟𝐮𝐟𝐚🤗🥹

Repost from N/a
ደስተኛ ነኝ እኔ በሕይወቴ ስላለህኝ ውዴ አብርሆቴ............ 🥺🥰🥰