UAT preparation
رفتن به کانال در Telegram
👋 Welcome to the UAT Center, a dedicated space for your preparation for the Undergraduate Admission Tests (UAT) for all: AAU, ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT. "Your road to your dream"
نمایش بیشتر4 593
مشترکین
+924 ساعت
+1427 روز
+2 44530 روز
آرشیو پست ها
4 593
የ UAT Preparation ምዝገባቸውን አድርገው አብረውን ዝግጅት የሚያደርጉ ተማሪዎች በምታዩት መልኩ ጥርት ባለ Module እንዲሁም Video እየተማሩ ይገኛሉ።
እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ሳይዘጋ በጊዜ ተመዝግባቹ ዝግጅታቹን ከኛ ጋር አድርጉ።
🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ
በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ።
🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration
Join Us
@UATpreparation ✅
4 593
የ UAT Preparation ምዝገባቸውን አድርገው አብረውን ዝግጅት የሚያደርጉ ተማሪዎች በምታዩት መልኩ ጥርት ባለ Module እንዲሁም Video እየተማሩ ይገኛሉ።
እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ሳይዘጋ በጊዜ ተመዝግባቹ ዝግጅታቹን ከኛ ጋር አድርጉ።
🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ
በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ።
🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration
Join Us
@UATpreparation ✅
4 593
Repost from N/a
🎮SAT SECOND CLASS 02
🎞PREPARED BY UAT PREPARATION
©UATPREPARATION
4 593
ከUAT ጋር በተያያዘ አንዳንድ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት እንዲመቻቹ እነዚህን Link በመንካት ቀጥታ ማንበብ ትችላላቹ።
እንዴት ነው የምታስተምሩን?
AAU መግባት የተለየ ጥቅም አለው?
የ UAT መግለጫ ሙሉ PDF
እኛ ጋር ለመማር ስትመዘገቡ ምን ታገኛላቹ?
ለሁሉም ጊቢዎች መክፈል አለብኝ?
እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ለመግባት ነጥቤ ስንት መሆን አለበት?
የ መግቢያ ፈተናዎቹ ምን ይዘት አላቸው?
የተለያዩ ጥያቄዎች መልስ?
በነዚህ ግቢዎች የመማር ልዩ ጥቅም?
SPHMMC?
AAU?
ASTU VS AASTU?
SIT?
🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ
በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ።
🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration
Join Us
@UATpreparation ✅
4 593
ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነው✅
✔️ሁለተኛው ዙር ምዝገባችን ከጀመረ ወዲህ በ Bot በኩል ብዙ ልጆች እየተመዘገቡ ይገኛሉ።
✔️ የምናስበውን ያህል ተማሪ ስላሟላን የምዝገባ ጊዜያችን በቅርቡ ይጠናቀቃል። ስለዚህ ያልገባቹ ልጆች እንድትመዘገቡ ይሁን ምዝገባውን እስከምንዘጋ የምትመዘገቡ ልጆችን እንቀበላለን።
መመዝገብ ምትችሉት ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ቀጣይ ዓመት ትምህርታችሁን መከታተል ምትፈልጉ ተማሪዎች ብቻ ናችሁ🔄
🔵AAU
🔵AASTU
🔵ASTU
🔵SPHMMC እና
🔵SIT
🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
🛡በ UAT Preparation ስትመዘገቡ ከምታገኟቸው ጥቅሞች መሀከል ብዙ ተማሪዎች ደስ የተሰኙበትን አንድ Program እንንገራቹ።
🎤Live Session ይሰኛል: በኛ UAT Preparation ስትመዘገቡ በየሳምንቱ የ Live sessions አሉን። በዚህም ተማሪዎች የፈለጉትን ጥያቄ የሚያነሱበት ያልገባቸውን የሚጠይቁበት ጊዜ ነው።
በተጨማሪም ስለሚፈልጉት ጊቢ ሙሉ እውቀት እንዲኖራቸው የሚታገዙበት ከተማሪዎች የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት ቆይታ ነው።
🔘ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ
🖥የንባብ Materials Notes
🖥 Video lectures
🖥የተለያዩ አመታት ጥያቄዎች
🖥የተለያዩ Tricks እንዴት መስራት እንዳለባቹ
🖥ምን አለፋቹ በአጭሩ ፈተናውን ቀድማቹ እንዳገኛቹት እስከምትቆጥሩ ድረስ የምትዘጋጁ ይሆናል።
🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ
በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ።
🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration
Join Us
@UATpreparation ✅
4 593
ሰላም ዉድ የ ሀAT Preparation ቤተሰቦቻችን🍸
✔️በውስጥ ከተጠየቅናቸው ጥያቄዎች መሀከል አንዳንዱን እንመልስ።
❓እንዴት ነው የምታስተምሩት እንዲሁም በማን ነው የምንማረው?
💡የምትማሩት በተለያየ Sectioned በሆኑ Groups ነው። በፎቶው ላይ አለ ነገር ግን ሁላቹም የፈለጋችሁት Section ላይ ገብታቹ በየቀኑ ስለምናስተምር መማር ትችላላቹ ይህ ማለት የ AAU እየተማራቹ በተመሳሳይ ሰአት የ ASTU መማር ትችላላቹ።
💡ስለሚያስተምሯቹ ሰዎች ሀሳብ አይግባቹ ልምድ ያሏቸው በዩኒቨርሲቲ ያለፉ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሁም ደግሞ ከአሁን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር በመሆን በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ በማሰብ በደንብ ጥንቅቅ ባለ መልኩ የተዘጋቹ:
🖥የንባብ Materials Notes
🖥 Video lectures
🖥የተለያዩ አመታት ጥያቄዎች
🖥የተለያዩ Tricks እንዴት መስራት እንዳለባቹ
🖥ምን አለፋቹ በአጭሩ ፈተናውን ቀድማቹ እንዳገኛቹት እስከምትቆጥሩ ድረስ የምትዘጋጁ ይሆናል።
🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ
በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ።
🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration
Join Us
@UATpreparation
@UATpreparation
4 593
ሁለተኛው ዙር የUAT ምዝገባችን በይፋ ተጀምሯል 🥰
🌀በመጀመርያው ዙር በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የተመዘገቡ ሲሆን ዝግጅታቸዉንም በጥሩ መልኩ ከእኛ ጋር እያደረጉ ይገኛሉ ✅
✅ታድያ እናንተስ ህልማችሁ AAU, AASTU, ASTU, SIT ወይም SPHMMC መግባት ነው❔
🛒እንግዲያዉስ ይህ ትልቅ ዕድል እንዳያመልጣችሁ!! እነዚህ ግቢዎች መግባት ያለ በቂ ዝግጅት ማይቻል እንደሆነ ግልፅ ነው ::እናም ያለ ምንም ጭንቀት ከኛ ጋር ሆነው በቂ ዝግጅት አድርገው፣ በ Video እንዲሁም በ Module ታግዘው፣ የአምና ጥያቄዎች ሰርተው, ጥያቄዎቹ ምን ምን ላይ ያተኩራሉ የሚለዉን ተረድተው፣ የፈተና Booklet አግኝተው፣ እንዲሁም በቂ መረጃ ከአምና ተማሪዎች በማግኘት ለመግብያው ፈተና ዝግጁ እንድትሆኑ ስንል እናሳስባለን ::
🔗አስተዉሉ ይህን ዕድል ድጋሚ አታገኙትም!! ዘንድሮ ዝግጁ ሆናችሁ እነዚህ ግቢ ካልገባችሁ ድጋሚ ሌላ ዕድል አይሰጣችሁም!!ስለዚህ አሁን ያላችሁን ጊዜ ተጠቀሙበት⭐️
🤳ለመመዝገብ ይህን⤵️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት📥
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
Repost from N/a
Dear UAT Preparation Class students,
As usual we will meet today at 2:30PM for a live session Q & A session. please make sure to attend and do not miss the session.
4 593
#️⃣ቁጥሮች እንደሚጠቁሙት ከ 2015 ጀምሮ እንኳን ወደ 200 የሚጠጉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ውጭ የመማር እድል ( Scholarship ) አግኝተዋል።
✅ለ AAU ተማሪዎች Scholarships በመስጠት China ቀዳሚዋ ስትሆን ለ Bachelor እንዲሁም ለ Masters ለብዙ ተማሪዎ እድል ሰጥታለች በመቀጠል German ጥሩ ተማሪዎችን በመቀበል ትከተላለች።
💬አስተውሉ እንግዲህ ይህ ቀላል ቁጥር አይደለም። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ ልጆች ምን ያህል ለ Opportunities ቅርብ እንደሆኑ የሚያሳይ ነው።
👾እናንተም አትዘናጉ Just try ሞክሩ ይህንን አንጋፋ ዩኒቨርሲቲ Join ማድረግ የላቀ ጠቀሜታ እንዳለው ማወቅ አለባቹ።
🔔ደግሞ Remember ቁጭ ብሎ ለመግባት የተመኘ አይደለም የሚገባው Action የወሰደ የተንቀሳቀሰ የተዘጋጀ ሰው ነው ካሰበበት የሚደርሰው። ለዚህ ደግሞ የ Preparation class የመጀመርያ ዙር ተመዝጋቢዎቻችን ምስክር ናቸው😊
🎙በመጀመርያ ዙር ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች Don't worry በሁለተኛው ዙር ምዝገባ ከነገ ጀምሮ መመዝገብ ትችላላቹ።
ሰናይ ሰንበት😊
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት📥
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
ውድ ቤተሰቦቻችን የመጀመርያ ዙር የመጨረሻ ቀን ምዝገባ ከመሆኑ የተነሳ ብዙ ልጆች እየተመዘገቡ ስለሆነ የምዝገባ ሂደቱ ከ 1-5 ደቂቃ እየወሰደብን ስለሆነ ክፍያ ከፈፀማቹ ቡሀላ Screenshot ከላካችሁልን ቡሀላ በትእግስት እንድትጠብቁን እንላለን😊
ምዝገባ ሳይዘጋ በፊት
በዚህ👉 @UATregistrationbot በኩል ተመዝገቡ።
🤳ለመመዝገብ ይህን⤵️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት📥
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
Repost from N/a
🌐UAT Complete Guide
❔What is UAT- ሙሉ የ UAT መግለጫ
🔐የመግቢያ ፈተና መስፈርት እንዳሁም አማራጭ
✅የምዝገባ ሂደት እና የሚያስፈልጉ Documents
🏠የፈተና ክፍያ እና የክፍያ አማራጮች
🎮Departments
ሁሉንም በ Detail ጥንቅቅ ባለ መልኩ ታገኙታላቹ።
©️UATPREPARATION
JOIN: @UATpreparation 👍
4 593
🌐UAT Complete Guide
❔What is UAT- ሙሉ የ UAT መግለጫ
🔐የመግቢያ ፈተና መስፈርት እንዳሁም አማራጭ
✅የምዝገባ ሂደት እና የሚያስፈልጉ Documents
🏠የፈተና ክፍያ እና የክፍያ አማራጮች
🎮Departments
ሁሉንም በ Detail ጥንቅቅ ባለ መልኩ ታገኙታላቹ።
©️UATPREPARATION
JOIN: @UATpreparation 👍
4 593
ድንገት በመንገዳቹ 299 ብር ወድቆ ብታገኙ ምን የምታደርጉበት ይመስላቹሀል❓
🥇 ዝቅተኛ ቤት ሄዳቹ አንድ ሽሮ መመገብ
🥈አልያም ወደ ቦሌ ሄዳቹ አንድ ሲኒ ቡና መጠጣት
🥉አለፍ ካለ የቀን የ Taxi ወጪያቹን መሸፈን።
❌መቼም በዚህ ጊዜ በ 199 ብር ከዚህ የተሻለ የሚደረግ ነገር አታገኙም።
✔️እኛ ግን የተሻለውን ነገር በዝቅተኛው ዋጋ እንጠቁማቹ ያላቹን 199 ብር የ UAT Preparation ለመመዝገብ ቢከፍሉት ያሰቡትን ያለሙትን ሁሉንም ሀሳቦትን ማሳካት ይችላሉ።
✔️በዚህ ዋጋ ለ UAT ፈተና ተዘጋጅቶ ወደሚፈልጉት ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ህልምን እውን ማድረግ ካሰቡበት መድረስ ይቻላል።
📣እድል ግን አንዴ ነውና ይህን ሀሳቦን ምኞቶን ህልሞን እውን የሚያደርጉበት እድል ዛሬ ብቻ ስለሚቆይ ሳያልፍ ተጠቀሙበት።
🔔ታዲያ ይህ ቅናሽ የሚቆየው ዛሬ ብቻ ስለሆነ ጊዜው ሳይረፍድ አሁኑን በ @UATpreparationbot ይመዝገቡ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት @UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
ሰላም ቤተሰብ🥰
🔐እንደሚታወቀው ምዝገባ ጀምረናል እናም በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች Already ተመዝግበው ዝግጅታችንን ጀምረናል :: በምዝገባ ወቅት እያንዳንዳቹንም በየተራ ስለሆነ ምናስተናግዳችሁ ትዕግስታችሁ አይለየን🥰
🌐እንዲሁም ነገ የመጀመርያውን ዙር ምዝገባ ስለምናጠናቅቅ ከወዲሁ በዚሁ ቅናሽ ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ ይሁን።
ሁላችሁም AAU, AASTU, ASTU እና SPHMMC, SIT መግባት ምትፈልጉ ተማሪዎች ዝግጅታችሁን ከኛ ጋር እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን🥰🥰
⛔ይህ ድጋሜ ምታገኙት ዕድል አይደለም!!አስቡት በጣም ብዙ ሺ ተማሪዎች ናቸው እነዚህ ዩንቨርስቲዎች መግባት ሚፈልጉት: ነገር ግን እነዚህ ግቢዎች ብቁ የሆኑን ተማሪዎች ብቻ ፈትነው ስለሚቀበሉ ዝግጅት ማድረግ ግዴታችሁ ነው!!
እኛም ለናንተ ዝግጅት ሚጠቅሟችሁን :-
🧳Study material: module and Video
🎧past exams
🔄Exam Booklet
🎮Tips
🔎information
🗂Mock exams
🎙Weekly live sessions
🔵እንዲሁም ከአምና ከተፈተኑት ተማሪዎች ልምድ እንድትወስዱ ታላቅ እገዛ ምናደርግላችሁ ይሆናል::
ጊዜው ሳይሄድባችሁ አሁኑኑ ለወደፊት አላማችሁ ሚጠቅማችሁን ዉሳኔ ወስኑ!!
ምዝገባ ሳይዘጋ በፊት
በዚህ👉 @UATregistrationbot በኩል ተመዝገቡ።
🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
Repost from N/a
🛡ሰላም የ UAT Private Class ቤተሰቦቻችን። ትናንት በይፋ ዝግጅታችን እንጀተጀመረ ይታወቃል። በቆይታችን የምንዳስሳቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ። በእርግጠኝነት በደንብ ለተከታተለን አብሮን ለቆየ እንዲሁም በትጋት ለተማረ UAT Exam ቀላል ሆኖለት ካሰበበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገባ አንጠራጠርም።
🔒ስለ UAT Exam ስታስቡ አስቀድማቹ ማወቅ ያለባቹን ጠቃሚ ነገሮች እንንገራቹ እነዚህ ነጥቦች UAT Examን በበቂ ሁኔታ እንዲሁም በጥሩ ነጥብ ለማለፍ ወሳኝ ስለሆኑ አጥብቃቹ ያዟቸው።
💡Comprehensive Guide to UAT Exam Preparation
Understanding the UAT exam
🔗የ University Admission Test (UAT) አብዛኛውን ጊዜ የተለየ የማታውቁት ፈተና እንዳልሆነ መገንዘብ አለባቹ። More Of ወደ SAT ማለትም Aptitude እንደተፈተናቹት ዓይነት ነው።
በእርግጥ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተለያየ ፈተና አሏቸው::ለምሳሌ
🔒ለ ASTU እና AASTU መግብያ ምትፈተኑ ተማሪዎች Chemistry,Physics,Maths, English እንደ General በፈተናችሁ ዉስጥ ይካተታሉ::So ከሁለት አንዱ የመግባት ሀሳብ ካላቹ እነዚህ ላይም ትኩረት ያስፈልጋል።
የ AAU ደግሞ English Grammar አከባቢ እንዲሁም Maths በአጭሩ እንደ Aptitude ነው ማለት ነው።
🚨ወደ ጳውሎስ የመግባት ሀሳብ ካላቹ ደግሞ ወደ ዘጠነኛ ክፍል Biology እንዲሁም Chemistry ትኩረት ማድረግ አለባቹ። ይህን ስንል General ነገሩን እንጂ አንዳንድ የተፈጠሩ ክስተቶች አሉ። እነሱን እናስረዳቿሀለን።
✅የ SIT Exam በራሱ ከነዚህ በጣም ልዩነት ያለውም አይደለም።
እነዚህን መረጃዎች የምንሰጣቹ እኛ ከምናስተምራቹ ተጨማሪ ማንበብ ካለባቹ የትኛው ላይ Focus ማድረግ እንዳለባቹ ለማሳወቅ ነው።
🔵So እኛም ትኩረት የምናደርገው ባለን Data እንዲሁም Information መሰረት እናንተን ብቁ ማድረግ ላይ ስለሆነ የናንተም ትጋት መሰጠት አይለየን ለማለት እንወዳለን።አብዛኛው ትኩረታችን ሚሆነው ከዚህ ቀደም ተማሪዎች የተፈተኗቸዉን Examoch በደምብ ቅጥቅጥ አርገን እየሰራን የሚለቀቁላችሁን Moudles በ Video እያብራራን ምንለማመድ ሲሆን በተጨማሪም ልታቁአቸው ስለሚገቡ እና ምንም አይነት Misunderstanding እንዳይፈጠርባችሁ ትክክለኛ መረጃዎችን ምንሰጣችሁ ይሆናል::
⚡General ነገር ካለ General በሚለው Section ላይ በዚያው ላይ እንለቃለን። የቀረውን በየ Sectionአቹ እየገባቹ መማር እና መዘጋጀት ነው ከናንተ ሚጠበቀው ።
©UAT Preparation
4 593
🌳 ሁሉም ቀን የአዲስ ጅማሮ ምልክት ነው። አዲስ ቀን፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ትጋት፣ አዲስ ውጤት። እነዚህ ሁሉ የሚገኙት ግን ቆራጥ ከሆንን ነው።
⛔አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ እንዲሁም ሸገር ኢንስቲቲዩት እና ቴክኖሎጂ መግባት ለሁሉም አልተፈቀደም።
🎮የተዘጋጀውን የመግቢያ ፈተና ተፈትነው ያለፉ ብቻ በነዚህ ህልሞች እውን በሚሆኑባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ወርቃማ እድል ያገኛሉ።
✅እኛም UAT Preparation ለነዚህ ፈተና በበቂ ሁኔታ የተመዘገቡ ተማሪዎችን እያዘጋጀን እንገኛለን ዛሬ የመጀመርያ ዙር ምዝገባ ቅዳሜ ይዘጋል።
✅ከመቶዎች የሚያልፉ ተማሪዎች አስቀድመው ተመዝግበው Already ዝግጅታቸውን ጀምረዋል እናንተም ዛሬውኑ ተቀላቀሉን።
ምዝገባ ሳይዘጋ በፊት
በዚህ👉 @UATregistrationbot በኩል ተመዝገቡ።
🤳ለመመዝገብ ይህን⤵️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት📥
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
🎁ውድ የ UAT Preparation ቤተሰቦቻችን የመጀመርያ ዙር ምዝገባችን ከፊታችን ባለው ቅዳሜ ስለሚያበቃ አሁኑኑ በጊዜ በዚህ ቅናሽ ተመዝገቡ።
🛡አስተውሉ በ 299 ብር ብቻ የሁሉንም Universities የመግቢያ ፈተና በጥሩ ነጥብ እንድታጠናቅቁ የሚያደርግ ዝግጅት እንድትዘጋጁ ነው የምናግዛቹ።
🧳የ AAU, ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT የነዚህን በሙሉ በ 299 ብር ብቻ!
ምን ትጠብቃላቹ ዛሬውኑ ተመዝግባቹ ከኛ ጋር ያሰባቹበት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ዝግጅት አድርጉ።
🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽
@UATRegistration
JOIN US👇
@UATpreparation ✅
4 593
Good Morning Families
ዛሬ ጀምሩ ነገ አትበሉ። መች እንደምትፈተኑ መቼ ፈተና ደርሷል እንደምትባሉ አታውቁም።
መፍትሄው አሁኑኑ አስቀድሞ መዘጋጀት ነው። በእርግጠኝነት የምንነግራቹ ከተዘጋጀ እና ካልተዘጋጀ የሚያልፈው ያሰበውን የሚያሳካው በበቂ ሁኔታ እራሱን ያዘጋጀው ነው።
እኛም ይህን በመገንዘብ ከወዲሁ ዝግጅቶች ጀምረናል በትናንትናው እለትም ከተመዘገቡ ልጆች ጋር ጥሩ የ Live session ቆይታ አድርገናል። በእርግጠኝነት የ UAT Preparation የተመዘገበ ተማሪ ያሰበበት ይደርሳል።
እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ ዛሬውኑ ከኛ ጋር በ 299 ብር ብቻ ተመዝግባቹ ያሰባቹበት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ዝግጅት አድርጉ።
ለመመዝገብ ይህን
@UATpreparationbot ይጠቀሙ ::
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
@UATRegistration
JOIN US
@UATpreparation
@UATpreparation
