fa
Feedback
UAT preparation

UAT preparation

رفتن به کانال در Telegram

👋 Welcome to the UAT Center, a dedicated space for your preparation for the Undergraduate Admission Tests (UAT) for all: AAU, ASTU, AASTU, SPHMMC, SIT. "Your road to your dream"

نمایش بیشتر
4 592
مشترکین
+1324 ساعت
+1817 روز
+2 43630 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+3 461
در 10 کانال‌ها
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+92
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+134
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+1 643
در 8 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
31 ژوئیه+12
30 ژوئیه+15
29 ژوئیه+23
28 ژوئیه+45
27 ژوئیه+3
26 ژوئیه+29
25 ژوئیه+36
24 ژوئیه+48
23 ژوئیه+39
22 ژوئیه+59
21 ژوئیه+26
20 ژوئیه+32
19 ژوئیه+17
18 ژوئیه+34
17 ژوئیه+69
16 ژوئیه+78
15 ژوئیه+47
14 ژوئیه+74
13 ژوئیه+138
12 ژوئیه+231
11 ژوئیه+194
10 ژوئیه+133
09 ژوئیه+128
08 ژوئیه+268
07 ژوئیه+190
06 ژوئیه+217
05 ژوئیه+48
04 ژوئیه+238
پست‌های کانال
✅የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምታስቡ ልጆች Don't Miss this event. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለጥያቄዎቻቹ መልስ ለመስጠት መረጃ እንድታገኙ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ✅ይህም ፕሮግራም
✅የ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምታስቡ ልጆች Don't Miss this event. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለጥያቄዎቻቹ መልስ ለመስጠት መረጃ እንድታገኙ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ✅ይህም ፕሮግራም ከ ነሀሴ ስምንት እስከ አስራ ስምንት ስለሚቆይ በነዚህ ቀናት ሄዳቹ መረጃ ማግኘት ትችላላቹ። ☑መረጃው ስለፈተናው ስለምትማሯቸው የትምህርት ዘርፎች ስለሚሆን ከወዲሁ ለፈተና እራሳቹን ማዘጋጀታቹ አትርሱ። 👍ይህ መረጃ የመስጠት ፕሮግራም የሚያመላክተው የፈተና ቀኑ እንደደረሰ ስለሆነ ለፈተና የቀራቹ ጊዜ ከአንድ ወር ያነሰ ነው። 🟢እኛንም በውስጥ መስመር መዝግቡን እባካችሁን ላላቹን በጥያቄያቹ መሰረት የሁለተኛውን ዙር ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ በድጋሚ ለጥቂት ቀናት ክፍት አድርገናል። ❕ይህን እድል ተጠቀሙበት በተደራጁ Materials በምስል፣ በ Video, በ Note እንዲሁም ከዚህ በፊት የነበሩትን ጥያቄዎችን በመስራት ቀድመው ከተቀላቀሉን ልጆች ጋር ጥሩ ቆይታ እያደረግን እንገኛለን። ⭐አስታውሱ ሁላቹም ተሳክቶላቹ ማየት ስለምንፈልግ ነው በርካሽ ዋጋ በ 299 ብር እያዘጋጀን ያለነው። ስለዚህ ይህን እድል አሁን ተጠቀሙበት⭐ መመዝገብ ምትችሉት ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ቀጣይ ዓመት ትምህርታችሁን መከታተል ምትፈልጉ ብቻ ናችሁ🔄 🔵AAU 🔵AASTU 🔵ASTU 🔵SPHMMC 🔵SIT 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation@UATpreparation

2
በጥያቄዎቻቹ መሰረት እስካሁን የ UAT Preparation Class ምዝገባን በተለያየ ምክኒያት ያልተመዘገባቹ ያመለጣቹ ተማሪዎች ከታች ባለው Link ያዘጋጀንላቹን ግሩፕ መቀላቀል ትችላላቹ። https://t.me/+kKcvPa4CJqQ2ZTg0 https://t.me/+kKcvPa4CJqQ2ZTg0
819
3
በተለያየ ምክኒያት የ UAT Preparation መመዝገብ ፈልጋቹ እስካሁን ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች አላቹ? እስቲ በ Reaction ግለፁልን።
1 130
4
#AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን
#AAU ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ) • ስለ ምደባ መረጃ ለዕለታዊ መረጃዎች ኦፊሴላዊውን ድረ-ገጻችንን እና የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ ሕልሞን ያሳኩ JOIN:@UATPreparation ✅
7 360
5
✔️በእርግጠኝነት የአብዛኞቻቹ ፍላጎት ጥሩ የሚባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ገብቶ መማር ነው። በተለይ ደግሞ AAU መግባት የብዙዎቻቹ ህልም ነው። ✔️ታዲያ የምትፈልጉት ዩኒቨርሲቲ መግባት ግን ቀላል አይደለም። የመግቢያ ፈተናውን በበቂ ነጥብ ማለፍ አለባቹ✌️ ➡️UAT Preparation ለዚህ የመግቢያ ፈተና በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ ያበረታታቹሀል። አሁንም ዛሬ ከጀመራቹ ጊዜ አላቹ አልረፈደም። ነገ ካላቹ ግን ሳታውቁት የፈተናው ጊዜ ይደርሳል። ✨ምን ትጠብቃላቹ በመቶዎች ከሚቆጠሩ አብረውን ዝግጅታቸውን ከሚያደርጉ ልጆች ጋር ተቀላቀሉን🔝 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation ✅ @UATpreparation ✅
1 404
6
ምዝገባ አሁንም እንደቀጠለ ነው✅ ✔️ሁለተኛው ዙር ምዝገባችን ከጀመረ ወዲህ በ Bot በኩል ብዙ ልጆች እየተመዘገቡ ይገኛሉ። ✔️ የምናስበውን ያህል ተማሪ ስላሟላን የምዝገባ ጊዜያችን በቅርቡ ይጠናቀቃል። ስለዚህ ያልገባቹ ልጆች እንድትመዘገቡ ይሁን ምዝገባውን እስከምንዘጋ  የምትመዘገቡ ልጆችን እንቀበላለን። ✔️ከዚያ ቡሀላ ምንም አይነት ምዝገባ ስለማናካሂድ  ባላቹ ጊዜ ተጠቀሙበት እና ተመዝገቡ። መመዝገብ ምትችሉት ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ቀጣይ ዓመት ትምህርታችሁን መከታተል ምትፈልጉ ብቻ ናችሁ🔄 🔵AAU 🔵AASTU 🔵ASTU እና 🔵SPHMMC 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation ✅ @UATpreparation ✅
1 825
7
Dear UAT Preparation Class students, As usual we will meet today at 3:00PM for a live session Q & A session. please make sure to attend and do not miss the session.
1 600
8
#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም የትምህርት መስኮች ● Electrical E
#ጥቆማ   በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ!   የማመልከቻ ጊዜው የሚያበቃው 👇 ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም   የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering   መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው ያመልክቱ 👉 https://sitedu.info የማመልከቻ ሒደቱን የሚያስረዳ ቪዲዮ ለማየት👇 https://web.facebook.com/share/v/1Bg5mV7Kur/   ⭐ Bright Minds Bright Futures 🚀JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
1 132
9
📚 በ አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የምትመርጧቸው - የ Degree ፕሮግራሞች በ እያንዳንዱ Program ላይ ላሉ ዝርዝር መረጃዎች ለመግኘት 👇 https://admission.aau.edu.et/UndergraduateProgramsOnly 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation ✅
1 813
10
ማሳሰቢያ! ከዛሬ ቡሀላ ምንም አይነት ቅናሽ እንደማይኖረው አውቃችሁ በተዘጋጀው ቅናሽ ተጠቅማቹ ከወዲሁ ተመዝገቡ። ከነገ ጀምሮ የምንመዘግበው ያለምንም ቅናሽ በዋጋው ስለሆነ በጊዜ እድሉን ተጠቀሙበት።
2 028
11
ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል? AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT? 🔎ምርጫቹ+4
ለ UAT Exam የምናደርገውን ዝግጅታችንን በዚህ መልኩ እያጧጧፍን እንገኛለን😊👋። እናንተስ የትኛው ጊቢ ለመቀላቀል አስባቹሀል? AAU?, ASTU?, AASTU?, SPHMMC?, SIT? 🔎ምርጫቹ በነዚህ ጊቢዎች ውስጥ ለመማር ከሆነ ግዴታ ለመግቢያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቹሀል። ለዚህ ዝግጅት ደግሞ በቂ ልምድ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች ታግዛቹ በተለያዩ አጋዥ Materials, Video tutorials, እንዲሁም የአምና ጥያቄዎችን ከኛ ጋር በመስራት እነዚህ ግቢዎች ውስጥ በተሻለ ውጤት መግባት እና አላማቹን ማሳካት ትችላላቹ። ⛔ያላቹ ጊዜ ውስን ከመሆኑ የተነሳ ሳትዘናጉ ካኩኑ ዝግጅት እናድርግ ስንል እናሳስባለን። 🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️      @UATpreparationbot ይጠቀሙ :: 🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽              @UATRegistration JOIN US👇 @UATpreparation ✅
6 566
12
ሰላም ቤተሰብ አብዛኞቻቹ ዛሬን ጨምሩልን በዚህ ቅናሽ እንመዝገብ ብላቹሀል። በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሰረት የ Discount Day ዛሬም የሚቀጥል ይሆናል በዚህ ታላቅ ቅናሽ መመዝገብ የሚቻለው እስከ ማታ 4:00 ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ በ @UATRegistration በኩል Registration ብላቹ ፃፉልን። Join Us @UATpreparation ✅
1 842
13
ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን ስለሆነ እስካሁን ሊንክ ያልተላከላቹ በትግዕስት ጠብቁን😊 ክፍያ ፈፅማቹ ደረሰኝ ያላካቹ በዚህ @UATRegistration ላኩልን👋
2 122
14
Only 2 hours left!!
1 907
15
ቃል በገባነዉ መሰረት ለዛሬ ብቻ በሚቆይ Discount (250 ብር)መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለዉ ቅደም ተከተል መሰረት እንድትመዘገቡ ስንል እናሳስባለን👋 በዚህ ስትመዘገቡ ለ AAU,ASTU/AASTU,SPHMMC,SIT መግብያ ፈተና ዝግጅት ወደ ሚደረግበት private group እንድትገቡ ትደረጋላችሁ✅️በዚህም አንድ የተመዘገበ ሰው መዘጋጀት በሚፈልገው EXAM Topic section ዉስጥ ገብቶ በቀላሉ ዝግጅት ማድረግ ይችላል:: ለመመዝገብ ከታች ካሉት የክፍያ አማራጮች በሚመቻቹ Account ክፍያዎን ከጨረሱ ቦኃላ ደረሰኙን በዚህ 👉@UATRegistration Screenshot አርገው ይላኩልን:: ክፍያ 250 ብር ብቻ ነው 🔻CBE: 1000355964047 🔻Abyssinia: 189717954 🔻Awash: 01320908373900 🔻Telebirr: 0993352296 Account Name: Kaleab Kasaye Dibaba የክፍያ ደረሰኙን ከላኩልን ቦኃላ ቀጥታ ዝግጅታችሁን ወደ ምታደርጉበት Private group ትቀላቀላላችሁ:: የከፈሉበትን ደረሰኝ እንዲሁም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በዚህ 👉 @UATRegistration አግኙን:: ©️UAT Preparation
2 172
16
በጥያቄዎቻቹ መሰረት ከአሁን ሰአት ጀምሮ ማለትም ዛሬ አርብ የ Discount Day አድርገናል። በዚህ ታላቅ ቅናሽ መመዝገብ የሚቻለው እስከ ማታ 4:00 ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ በ @UATRegistration በኩል Registration ብላቹ ፃፉልን። Join Us @UATpreparation ✅
1 913
17
እስካሁን ድረስ በዋጋ ምክኒያት የ UAT Preparation ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ምዝገባችን ሳይዘጋ በፊት ለእናንተ Discount ለማድረግ አስበናል ስንቶቻቹ አልተመዘገባቹም? እስቲ በ Reaction አሳውቁን ብዙ ቁጥር ካለው ነገ Discount Day አድርገን የምንመዘግባቹ ይሆናል።
2 088
18
Good Morning Families✌️🥰 ✔️ዛሬ ጀምሩ ነገ አትበሉ። መች እንደምትፈተኑ መቼ ፈተና ደርሷል እንደምትባሉ አታውቁም። ✔️መፍትሄው አሁኑኑ አስቀድሞ መዘጋጀት ነው። በእርግጠኝነት የምንነግራቹ ከተዘጋጀ እና ካልተዘጋጀ የሚያልፈው ያሰበውን የሚያሳካው በበቂ ሁኔታ እራሱን ያዘጋጀው ነው። ✔️እኛም ይህን በመገንዘብ ከወዲሁ ዝግጅቶች ጀምረናል በዚህ ቅዳሜም ያስተማርናቸውን ልጆች በ UAT Format ፈተና የምንፈትናቸው ይሆናል። በእርግጠኝነት የ UAT Preparation ተማሪ ያሰበበት ይደርሳል። 💥እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ ዛሬውኑ ከኛ ጋር ተመዝግባቹ ያሰባቹበት ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ዝግጅት አድርጉ። 🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ። 🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration Join Us @UATpreparation ✅
2 201
19
የ  UAT Preparation ምዝገባቸውን አድርገው አብረውን ዝግጅት የሚያደርጉ ተማሪዎች በምታዩት መልኩ ጥርት ባለ Module እንዲሁም Video እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ሳይዘጋ በጊዜ ተመዝግባቹ ዝግጅታቹን ከኛ ጋር አድርጉ። 🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ። 🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration Join Us @UATpreparation ✅
2 137
20
የ  UAT Preparation ምዝገባቸውን አድርገው አብረውን ዝግጅት የሚያደርጉ ተማሪዎች በምታዩት መልኩ ጥርት ባለ Module እንዲሁም Video እየተማሩ ይገኛሉ። እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ የሁለተኛው ዙር ምዝገባ ሳይዘጋ በጊዜ ተመዝግባቹ ዝግጅታቹን ከኛ ጋር አድርጉ። 🗓2ኛ ዙር ምዝገባ በይፉ ተጀምሯል። ይህ እድል እንዳያመልጣቹ አሁኑኑ በ @UATpreparationbot በኩል ተመዝገቡ። 🎙ተጨማሪ ጥያቄ እና እኛን ለማግኘት 👉@UATRegistration Join Us @UATpreparation ✅
1