ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 478
مشترکین
+824 ساعت
+657 روز
+91030 روز
آرشیو پست ها
ገነተ ማርያም ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ።
ከላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በቅርብ ርቀት የሚገኘው በ1260ዎቹ ከአንድ ቋጥኝ ተፈልፍሎ የተሰራው ገነተ ማርያም ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ።
ዛሬ ጠዋት 3:00 ላይ በቅጥር ግቢው የድሮን ጥቃቱ ተፈፅሟል ።
አረማዊው አገዛዝ በሰንበቱ ምድር በ12ኛው ክፍለ ዘመን ከላሊበላ በቅርብ ርቀት የተገነባችው የገነተ ማሪያም ቤተመቅደስ ላይ የድሮን ጥቃት ፈጽሟል።
ሆኖም ግን በቅርስነት የምትታወቀውን ቤተመቅደስ ቢያፈርሳትም በሰው ሕይወት ላይ የደረሰ ጥፋትም ሆነ የአካል ጉዳት የለም።
#ፋኖ_እየመጣ_ነው‼️
የብአዴን ሆድ አደሮች ፣ የኦሮሙማው ተላላኪዎች የሆኑ ባንዳዎች መጨረሻ‼️ ሰሞኑን የቤተ-አማራ ቀጠና አመራር እንዲህ ነበረ #ፋኖ_እየመጣ_ነው_እሩጡ😂😂😂
#ፋኖ_ይችላል💪
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሚኒልካዊያን ዛሬም እንደትናቱ!!
በአሁኑ ሰዓት ከባድ ጦርነት እየተደረገ ነው።
አምሀራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ ከአድማ ብተና እና ሚኒሻ ጋር ከባድ ትንቅንቅ እያደረገ ነው።
በተመሳሳይ የዚሁ ክፍለ ጦር አካል የሆነው አትሮንስ ብርጌድም ትንቅንቅ ላይ ነው።
ድሉን እንመለሳለን እሰከዛው ሸርና ጆይን እንዳይረሳችሁ።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#የድሮን_ቅኝት_ሰሜን_ኮሪያ‼️
ወልድያና ዙሪያውን ዛሬም የድሮን ቅኝት አለ።
ትናንት ከእግረኛ ሰራዊቱና ሜካናይዝድ ክፍሉ ጋር ተሰልፈው ሲዋጉ የዋሉት ሁለቱ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ዛሬ መስከረም 18/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ ቅኝት እያደረጉ ነው።
አስቸኳይ መረጃውን ሼርርርርር በማድረግ ለከተማው ማሕበረሰብ አድርሱ‼️
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
በቀን 17/1/2018 ዓም የማቻክል በላይ ዘለቀ ብርጌድ አናብስቶች ከምሽቱ ሁለት ስዓት አማኑኤል ከተማ ሰርገው በመግባት ሕዝቡን በመካድ ለሆዱ ያደረውን አንተነህ የሚባል ሚሊሻ እስከወድያኛው ሸኝተውት ተመልሰዋል።
ክብር ለፋኖዎቻችን!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
በሃገራችን ታሪክ ተደርጎ በማይታወቅ መልኩ የክልል ልዩ ፖሊስ አዛዥን ወደ ሙሉ ጀነራልነት የቀየረው ኦህዴድ/ብልፅግና ሥርዓት የፌደራል መከላከያ ኃይል በፋኖ እና በTDF ተመቶ እንደሚያልቅ እርግጠኛ ስለሆኑ ክልላዊ ወራሽ ታጣቂ መጠናከር የታቀደው በጅማው የኦሮሞ ኢሊቶች ውይይት ነበር። ሪፐብሊኳ ከሱማሌ ላንድ ወይም ጅቡቲ በኩል ቀጥታ ድንበር ተዋስኖ ለማግኘት የሱማሌ ክልል ሲቲ ዞንን ለመውረር በጭናቀሰን በኩል ከሱማሌ ክልል ልዩ ኃይል ጋር ውጊያ ከጀመረ 2 ሳምንት አልፎታል። የአሰብን አጀንዳ frame በማድረግ በሰሜኑ ቀጠና ወደ ትርምስ መክተት "ሪፐብሊክ" ለመመስረት አጀንዳ እንደሆነ ካወቅነው የቆየ ነው። ጉዳዩ ግን ውጊያ የት እንደሚሆን ኦህዴድ/ብልፅግና የሚያውቀው አንዳች ነገር እንደሌለው በኃይል ማጓጓዝ እንቅስቃሴዎች መረዳት ይቻላል።
አሁን ዝግጅቱ አልቆ 150,000 አካባቢ የሚሆን 14 ብርጌዶች ላሉት ልዩ ፖሊስ(ስምሪቱ ሙሉ መረጃው አለን) በይፋ ጀነራል ተሰይሞለታል። የሪፐብሊኳ ጦር መሆኑ ነው። ሌላው ኮሬ ነጌኛ እና ግብስብስ ሚሊሻ ጋር ተደማምሮ 310,000 የተመዘገበ ኃይል ደርሷል። ምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉድሩ የተደራጀው በጃል ቃንቄ የሚመራው የኦህዴድ የጫካ ታጣቂ ከሁለት ወር በፊት 300 ታጣቂ ይዞ ወደ መተከል ገብቷል። ትጥቅ እና ስምሪት የሚሰጠው አንድ ኮለኔል የመከላከያ ሃይል እየመራ ተመዶቦለት ተሠማርቷል።
የአማራ ኃይሎች ከፋፋይና ተጠላፊ ፖለቲካ አራማጅ የሆኑ ሰዎችን ምክር እየሰማችሁ ወደ ጎን የምታተደርጉትን ውጊያ በመተው በየቀጠናው ያለውን ተዋጊ ኃይል ወደ አንድ ማዕከል በማድረግ በወታደራዊ ኮማንድ ስር እንዲመራ በማድረግ ለማይቀረው ከባድ ትንቅንቅ መዘጋጀት ያስፈልጋል።
አንዳንድ ከመከፋፈል ውጭ ኃይል በመገንባት ሚና የሌላቸውን/ያልነበራቸውን ተውሳኮች አመራር ይሁን አባል በዕድሜ ትልቅ ይሁን ትንሽ ለጊዜው ገለል አድርጎ ካለረፈ ደግሞ ርምጃ ወስዶ አብዮቱን ወደ ፊት መወርወር ያስፈልጋል።
ነገ የሚጠብቀን ጉዳይ ከዚህ ቀደም ካለፈው በጣም የተለየ እና የገዘፈ እንደሆነ በመገንዘብ የውስጥ ኃይል የማሰባሰብ፣ ተጫባጭ ትብብሮችን የመመስረት እና የስነ-ልቦና ዝግጁነት ማድረግ ይገባናል እላለሁ።
አሸናፊነት እጃችን ላይ ነው።
ሰናይ ሰንበት!
በዛብህ በላቸው።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ፈጣን መግለጫ የሚያሻው ነው‼
ለሳምንት ያህል ምንም ያላልነው የቀጠናው አፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ ቅልብጭ ያለ መግለጫ እንዲሰጥበት እየጠበቅን ነው።
ብዙ የደረሱን ተመሳሳይ መረጃዎች አሉ። የህክምና ሙያተኛን አግቶ ከሚስቱ የእገታ ማስለቀቂያ ከፍተኛ ብር ተቀብሎ የለቀቀው የውስጥ ሰርጎገብ ቡድን በድጋሚ የብልፅግና ካድሬውን ተደራድሮ ሸጦታል።
የቴዎድሮስ እዝ 1ኛ ክ/ጦር እየወጡበት ያለው አሰቃቂ የእገታ እና ዝርፊያ መረጃ ለፋኖ ትግል መቅሰፍታዊ ህመም ይዞ የሚመጣ ነው።
በቀጣይ፣ የታጋቾች እና ተደራዳሪዎችን ስም ይዘን ከመምጣታችን አስቀድሞ፣ ቴዎድሮስ እዝ በፍጥነት ራሱን ያጥራ!
ይህ ቡድን፣ በጎንደር ደብረታቦር ላይ ባለኃብቱ አቶ አምሓን ካገተው ቡድን ጋር እጅግ ተናባቢ እንደሆነ ምልክቶች መረጃዎችም እየመጡ ነው!
በሚኒሊክ እዝ ድል የሚሸፋፈንላችሁ ገመና የለም!
+4
ታምራቱ እንደቀጠለ ነው‼️
ድላችን በተባበረ ክንዳችን ድሎችና ታምራቱ እንደቀጠለ ነው‼️
ዛሬም እንደትናንቱ ድሎችን በፍኖተ-አማራ ሚዲያችን ይዘን እንመለሳለን እናንተ ሸርና ጆይ በማድረግ ለወዳጅ ለቤተሰቦቻችሁ ማድርስ ብቻ ነው አላችሁ በአንድ ድምፅ!!
የቤተ-አማራው የፋኖ ድል 4ኪሎን የነቀነቀ ነው!
ከየትኛኛው አከባቢ ከገዛዙ ጋር ከሚደረግ ትግል የሚመዘገበ ድል የመላ የአማራ ህዝብ እና አለፍ ሲልም የሌላ ብሄር አገር ወደድ የፋኖ ደጋፊ ኢትዮጵያውያን ጭምር መሆኑ ልብ ሊባል ይገባል።
ሰሞኑን በቤተ-አማራ በምሬ ወዳጆ የሚመራው የምኒልክ ዕዝ እየፈፀመ ያለው ጀብድ እና እተመዘገበ ያለው ድል እስከ አሁን ባለው የፋኖ የትግል ታሪክ ከፍተኛው ሪከርድ ተብሎ ሊመዘገብ የሚችል እና ትግሉን ወደፊት ማስወንጨፊያ (springboard) ሆኖ የሚወስድ ነው።
ከዚህም በላይ የሰሞኑ ጀብድ በመከፋፈል ውቅያኖስ ውስጥ ቆዝሞ የቆየውን የፋኖ ደጋፊ አቧራ አራግፎ እንዲነሳ እና የአሸናፊነት መንፈስ ተላብሶ ፋኖን በሙሉ አቅሙ እንዲደግፍ እንደገና መነቃቃት የፈጠረ እና ሞራሉን ከፍ ያደረገ ሁነት ነው።
የአፋብኃ አካል የሆኑት የቴወድሮስ እዝ፣ አሳምነው ዕዝ እና በላይ ዕዝ የተገኘውን ድል ከማጣጣም አልፈው ዘመቻውን ተቀላቅለው የአገዛዙን አከርካሪ እየሰበሩ መሆናቸው አማራዊ አንድነትን በተግባር የታየበትና የታሰበው አማራዊ ወጥ ድርጅት የመፍጠር ሂደቱ ጫፍ መድረሱን ከማረጋገጡም በላይ ፋኖ አንድ ከሆነ አገዛዙ ለአንድ ቀን ያህል እንኳ ፋኖ ጋር የመዋጋት አቅም እንደሌለው ያረጋገጠ ነው።
ይህን ድል ከአአ በር ላይ ለመድገም ግን ከመቼውም በላይ እንደ ብረት የጠነከረ የፋኖዎች እና የደጋፊው አንድነት እና እስትራቴጂክ አሳቢ መሆን ግድ ይላል። በተጨማሪም አጋር መፍጠርና የውጭ ዲፕሎማሲ የትግሉ አካል ሆነው የበለጠ ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው።
ድል ለፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በስቦ ማስከዳት የመጣ የአገዛዙ የርስበርስ ግጭት
"ድጎፅዮን"
የአገዛዙ ስርዓት በስቦ ማስከዳት እየተቦረቦረ ነው። በ17/01/2018ዓ.ም ድጎፅዮን ከተማ የመሸገው የአሸባሪዎች ስብስብ የአረመኔው መንግስት ቅጥረኛ ምስለኔ ወታዳር 25ኛ ክ/ጦር በየጊዜው በሚደርስበት ብትር እየከዳ ይገኛል። በ10/01/2018ዓ.ም #መልካሙ የሚባል መከላከያ ሙሉ ትጥቅ ይዞ ከድቶ ወደ መዝገበ ዋለልኝ ብርጌድ ተቀላቅሏል። ለመክዳቱ ምክንያት ትናንት የሚግባቡት አብረውት ሻይ ቡና ይሉ የነበሩ ሰዎች ናቸው በማለት የአገዛዙ ሰራዊት 5 ንፁሃን የከተማ ነዋሪ ሰዎችን ማሰሩንና የጠፋውን ትጥቅ ትከፍላላችሁ ወይ ትረሸናላችሁ የሚል ንፁሃን ላይ ግልፅ #ጠላትነቱን እያሳዬ እያሰቃያቸው ይገኛል። ይህን የተመለከቱ የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ አሳማ_አማራዎች {ፖሊስና ሚኒሻ} ከአገዛዙ ወታደር ጋር የርስበርስ ንትርክ እንደገቡ ማወቅ ተችሏል።
በዚህ ውዝግብና ንትርክ ውስጥ ግልፅ መስመር አለ። እነዚህ ሆዳቸው ከእውነታ የራቀባቸው ግን ደግሞ የአረመኔውን የዳቦ ስጦታ እንደ በረከት የሚያዩ ተለጣፊዎች መቆየት የሚችሉት የሎሌነት እሽታ ላይ ካተኮሩ ብቻ መሆኑ ነው። ከዚያ ውጭ ግልገል ፋኖ እየተባሉ በአገዛዙ አረመኔ ስርዓት እስከወዲያኛው ይሸኛሉ።
በዚህም የአዲሱ ትውልድ ዘመን በከፍታና በራሱ ጥበብ እንደወርቅ እየተፈለገ በዚህ ሰዓት ወደ ተራራው ይወጣል!!
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እንደው እንዴት እስከዛሬ ኢሄን የድሮን መቃወሚያ መታጠቅ አቃተን ብዬ ሁሌም ያንገበግበኛል በአንድ ፕሮግራም ብቻ በሚሊዮን ዶላር የሚሰበሰብበት ትግል እንዴት ኢሄን ርካሽ ነገር መግዛት አቃተው ዋጋውን ስሰሙ እስካሁን የድሮን መቃወሚያ አለመታጠቃችን ያንገበግባቹሀል።
የድሮን መቃወሚያ (ወይም ማወጣት) መሳሪያ ዋጋ በተለያዩ ሞዴሎችና ባህሪያት መሰረት ይለወጣል።
በአለም አቀፍ ገበያ በመሰረት የመሳሪያው ዋጋ ከ2,000 ዶላር (በተግባር ከ200,000 ብር በላይ) ጀምሮ እስከ ከ100,000 ዶላር (ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ) ይደርሳል። ለምሳሌ፣ በአኮውስቲክ ወይም ራዳር የተመሰረቱ ቀላል ሞዴሎች ከ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ያላቸው ከ5,000 ዶላር ይጀምራል። በ15ሺ ዶላር እሚሸጡ የድሮን መቃወሚያዎችም አንጀት አርስ ናቸው!
ቆይ ኢሄን ማድረግ አማራው ከብዶት ነው እስከዛሬ ለምን 1 እንኳን የለንም ለምን!?
+2
እንደብልፅግና ካድሬ አይነት መሀይም ሆዳም ሰይጣን አይቼ አላውቅም !
የአገዛዙ አፈቀላጤዎች ፋኖን እያገዙ ነው ልበል?😏
ድሮ(2) የአገዛዙ አፈቀላጤዎች የሌላ አካል የሆነን መረጃ ሰርቀው የራሳቸው ለማስመሰል ሲፈልጉ፣ ቢያንስ ቀኑን ለመቀየር ይሞክሩ ነበር።
ዘንድሮ ግን "መችም ተመልካች ህዝብ የለንም" ብለው ይሁን ተስፋ ቆረጠው እራሱን አገዛዙን መሳቂያ መሳለቂያ ለማድረግ አስበው ባይገባኝም፣ ያለምንም ማስተካከያ (ኤዲቲንግ) ነው የሌላን አካል ንብረት የራሳቸው አስመስለው ለህዝብ እይታ የሚያቀርቡት።
ሰርቀው የራሳቸው ለማስመሰል የሚጠቀሙት የሌላ አካል መረጃ የተሰራበት ጊዜ የቆየ ቢሆን ኑሮ እንኳን ጊዜው ስለቆየ ይረሳል ብለው አስበው ነው ይባላል ነበር።
ፋኖ ከራሳቸው ላይ ከማረከውና በሚድያ ላይ የአለም መነጋገሪያ መሆን ከጀመረ ገና አንድ ቀን የሆነውን የመሳሪያ ምርኮ መልሰው በመለጠፍ ከፋኖ ላይ የተማረክ ነው ማለት ግን በኔ በኩል አገዛዙን ለመጥቀም ነው ብዬ አላምንም።
+1
ሆድ ክፉ ነው!
ታየ ቦጋለ የተባለ የብልፅግና በቀቀን ከሰሞኑ በቤተ-አማራምድር የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የፋኖ ኃይሎች የአገዛዙን ሰራዊት ድባቅ በመምታት የተማረኩት የጦር መሳሪያ የአገዛዙ ቅጥረኛ እንደማረከው አድርጎ ሲያቀርበው እንደማየት ምን የሚያሳፍር ነገር አለ።
አያት ታዬ ቦጋለ ሆይ በ62 ዓመትዎ ከቻሉ መቋሚያ ይዘው ወደ ቤተክርስቲያን በመሄጃዎ እንዲህ ያለ ቅሌት ውስጥ ባይገቡ ብየ አመክርዎታለሁ።
#ውሸት_የአገዛዙ_መገለጫ_ነው‼️
ባለፈው ጎጃም ላይ ሲደቆስ ጀነራል ምግበይ ስለመራው ነው አለ፡ ወሎቤተ አምሓራ ላይ ሲገረፍ ደግሞ ወያኔ እና ሻቢያ ከፋኖ ጋር በጥምረት ወጉኝ እያለ ነው😁... የጨነቀለት!
ሌላው ይቅርና ምኒልክ ዕዝ እራሱ በሙሉ ኃይሉ አልገጠመም ገና ነው። አንድ ሦስተኛ(1/3) በሚሆን ኃይሉ ነው ሰሞኑን እንዲህ ያዝረከረካቸው።
በሙሉ ኃይሉ ሲገጥም ደግሞ....የአገዛዙ ሰዎች "ነጮችም ተጨምረው ወጉን" ማለታችሁ ስለማይቀር ...ቻሉት😁።
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሰላም ውድ የፍኖተ-አማራ ሚዲያ ቻናልና ግሩፕ በማነቸውም ኢትዮጵያ እንዲሁም ከአገር ውጭ የምትኖሩ ደጋፊዎቻችን በእያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም ደጋፊዎቼ ሁላችሁም አማራዊያን አድድ በማድረግ አብር እንድንሰራ በትህትና እጠይቃለሁ።
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከትግል ከግንባር ከጓዶች ፪ ከተላኩ መረጃዎች እንደወረዱ፡-
፩ “ቄለም ወለጋ ያለው የፋሽስቱ መከላከያ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ለቆ ወጥቶ ወደ አማራ ክልል እየገባ ነው።”
በአምሓራ ክልል ወሎ ወልደያ ላይ በፋኖ ክፉኛ የተመታው መከላከያ ሠራዊቱና ቅጥረኛ ባንዳ ሚሊሺያው ከሰሜ ወሎ የጦር ሜዳ እየሸሸ ወደ ደሴ እየተሰባሰበ ነው። ደሴ ዙሪያ ከፍተኛ ውጥረት አለ።”
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ_አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ህዝብና_ሀገር_ለማዳን_የሚከፈል_መስዎትነት‼️
ያነግሳታል እንጅ ደሙን እየዘራ
አፍርሷት አያቅም ኢትዮጵያን አማራ!
በኢትዮጵያ ምድር በአማራ ላይ ያልተፈፀመ በደል( ጭፍጨፋ) የለም ነገር ግን አሁን ኢትዮጵያን አማራን ብሎም ኢትዮጵያን ለማዳን የሚከፈለውን ሁሉ ሳይሰስት እየከፈለ ነው።
በነገራችን ላይ በሀገሩ ምሎ የተነሳንና የተበደለን ሰራዊት ምንም ምድራዊ ኃይል አያስቆመውም‼️
🎬አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አናብስቶች💪
18/ዐ1/2018 ዓ.ም
