ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 443
مشترکین
+824 ساعت
+657 روز
+91030 روز
آرشیو پست ها
"ማንም ወደደም ጠላም ፥ ማንም መረረውም ጣፈጠውም ፤ የነገ ታሪክ በእኛ እጅ ይፃፋል‼️ "
ምልክታችንና መሪያችን አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተናገራቸው አብዮታዊ ንግግሮች መካከል...
እውነት ነው።
ታሪክ ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፣ታሪክ ሰሪ ትውልድ ተፈጥሯል ።በእያንዳንዱ ሸንተር፣ተራራ፣ወንዝና ሸለቆ አዲሱ ትውልድ በየዕለቱ እጅን በአፍ የሚስጭን ደማቅ ታሪክ እየፃፈ ነው ።የዘመነ ትውልድ በታሪክ አምድ ውስጥ በጉልህ የሚነገር ደማቅ ታሪክ እሰራ ይገኛል ።
ምሬዋ ምኒሊካዊያን እስኪ በዚች ኮልታፋ አንደበቴ ትንሽ ላወድስህ
አኮራን ጅንኑ ዋርከው ለመለመ፤
ጠላቱን በጠሰው እያጉረመረመ።
ምሽጉ ፈረሰ የተደበቁበት፤
ዋርከውን ሊነጥቁን የተማከሩበት።
ልጆችሽ ተቆጡ እጃቸው ተፋጀ ፤
በወሎ ሰማይ ስር ነፃነት ታወጀ።
መስከረም 14ት አንች ቀን አንች ቀን፤
ብርሐኑ ጁላ በክላሹ ሲቆጭ
ሞርተርና ዲሽቃ ዙ ን አስታጠቀን።
ዋርከው ተተከለ ድርሳን ተገለጠ፤
አበበየ ፈንተው መረጃ እየሰጠ።
ሸገው የወሎ ልጅ ያ ባለ ሽርጡ፤
ሲታገስ ዕንደ እዮብ ሲቆጣ ረመጡ።
ተራራው ምን አለ ጋሸና መቅደላ ፤
በደም ተነከረ ጠላት እየበላ።
ዐድዋ መስክሪ እውነቱን አብስሪ፤
መቅደላ ታደሽ ወሎ ተናገሪ።
ቆራጡ ነፍጠኛ የራስ ሚካኤል ልጅ፤
ዋርከው ምሬ መጣ ያ የሳቱ ጉማጅ።
ዐለት ነው ፋኖ ብረት የማይቀልጥ፤
ሞት ምርጫው የሆነ እጆቹን የማይሰጥ።
ምን ተናግሮ ይሆን ያ ብርሐኑ ጁላ
ቁመህ ጠብቀኝ ሲል በአልቪን በምንሽር
በጓንዴ ሲቀላ።
ክንዱን አበረተው ሲገፋው ወቶ ነው
ባንዳማ ሲጠግብ መጨረሻው ሞት ነው ።
ትናንትን ሳይረሳ ትዳሩን ሳይፈታው
የምስራቁ ፀሀይ ምርየ ከርታታው።
ያየውን ከመካድ ከመሞከር በቀር
አብይ ተሸንፏል ያለመጠራጠር።💪
ድል ለአምሓራ እናሸንፋለን
አምሓራዊት የአፄዎቹ (ከታጋይ እህታች)
21/ዐ1/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እነሱ ከጠሉ ጠሉ ነው ፣ያሰቃዩሃል‼️
ያለየለት አማራ......?
ለዚህ ነው የከበብን ጠላት እቤት ቁጭ ብለን ሳይሆን በመፋለም ብቻ ነው ይህን ስራት የምናሸንፈው።
አሁን ያለን አማራጭ መደራጀት መሰልጠን መፋለም ብቻ ነው።
ለዐማራው ሕዝብ ለዘመናት ከዘለቀው ታሪካዊ ጭቆና፣ የውስጥ መፈናቀል እና ስልታዊ መገለል የጸዳች፣ ነፃ፣
ሉዓላዊ እና ፍትሐዊ ለምትሆን አገር እንታገላለን።።
ከግራኝ አህመድ ግራኝ ወረራ ጀምሮ እስከ ህወሓት፣ ኦህዴድ ከአማራ አብራክ በተፈጠሩ ለጠላት ወገን ተላጣፊ ከሆኑትና እና የአብይ አህመድ አገዛዝ ግፍ ድረስ ዐማራው የፍትሕ መጓደል የዕለት ጉርሱ ከሆነ ቆይቷል።
እነዚህን ስርአቶች አፍርሰን ዐማራ በብቸኛ ትውልድ አገሩ ወደ ትክክለኛው ታሪካዊ ቦታው ለመመለስ ትግል እናካሂዳለን።
ፋኖነት የወል ስማችን ነው የነፃነት ማማችንም ነው ለዘመናታ የታገሉንን የታሪክ አተላዎች አሁን ደግሞ የአብይን ተልኮ ተሸክመው በህዝባችን ላይ ላይ ለሚያደርሱት የፎቶ ፖሊቲካ ኢሌትች አንዳችም ብታ ሳንሰጣቸው በገቡበት ገብተን እንፋለማቸዋለን
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በአራቱም ማዕዘን የተሸነፈው ብልፅግና እንደ ቆዳ ተወጥሯል:: የምኒልክ ልጆች ወሎ ላይ ሲደቁሱት ኃይል ያንቀሳቀሰው ከወለጋ ነው:: የተጓዘውም በአፋር በኩል ነው🥲 ሸዋ: ጎንደርና ጎጃም 💪እንዲህ ነው አንድነት
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
➾ከወንበርማ ወደ ወርቅ አባይ ጭሌ በስራ ስምሪት ላይ ዝንግኒ ድልድይን በመሻገር በወርቅና ማዕድን የከበረውን ቦታ በመጎብኘት ሑዲት አምበላ ላይ በመዋጋት ወደ ዚገም ወረዳ ዘልቀናል።
👉 ከዚገም ቻግኒ ከቻግጊ ግልገል በለስ የመተከል ዞን ላይ በቅርቡ ቤታችን ይሰራል።
የኦሮሞ ፣ጉምዝና ሽናሻ ማህበረሰቦች ከአገው አማራው ፋኖነት ትግል ጎን በመሆናችሁ ከልብ እናመሠግናለን።
አርበኛ ደመላሽ አንድነው
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክ/ጦር ሰብሳቢ
+2
አሳዛኝ መረጃ
ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን ከ35 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን በበርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ተሰምቷል።
+1
✝#እንኳን_አደረሰን🙏
ለመላው የኢትዮጵያ እርቶዶክስ ተዎህዶ ዕምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለብዙኃን ማርያም / ለታላቁ ግሸን ደብረከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ🙏
መስከረም 21/2018 ዓ.ም
ረመጨቱ ጓጉሳ ብርጌድ እንደንስር ታድሶ ተነስቷል።
🌻🌻🌻🌻
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴድሮሰ ዕዝ የግዙፉ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክ/ጦር ከፍተኛ አመራሮች በቀን 03/01/2018 የክፈለጦሩ አንድ አካል ወደሆነዉ ጓጉሳ ብርጌድ ዘልቀዉ በመግባት ብረጌዱ ያጋጠመዉን የተለያዩ ችግሮች ለመፍታትና መልሶ ለማደራጀት በቦታዉ ከተገኙት አመራሮች የክፍለጦራችንን ሰያሜ የያዘዉ አንጋፋዉ አይበገሬዉ የዉቀት አባት ሻለቃ አዳነ እና የጓጉሳዉ ዘንግ ብለን የምንጥራዉ የፖለቲካዉ ጠበብት ጀግናዉ አያልሰዉ አለነህ እንዲሁም ተፈጥሮ ሳታዳላ ሁሉን እዉቀት የቸረችዉ የጦር መሀንዲስ ዳሞት ያፈራዉ አሰር አለቃ ኢንጅነር ዘመኑ አማረ በመሆን ብርጌዱ ከሪፎርም በኋላ እንደትናንቱ መፈረካከሰና አለመጠርነፍ እንዲሁም የሀሳብ ልዩነት የነበራቸዉን ታጋዮች በማሰባሰብ ወደ ካንፕ በማሰገባት መጠርነፍና ምግብናን ጭምር አዘጋጅተዉ በካንፕ እንዲጠቀሙ አድርገው አብረው አድረው የካምፕ ህግ አሰተምረውናል።
በቀጣይ የተገባዉ አባሉን እያሰባሰቡም ጎን ለጎን ብርጌድ የሚያሰተዳድራቸዉን ነጣ ቀበሌወችን የስቪል አሰተዳደረ ሪፎርም በመሰራትና በየቀበሌዉ ተደብቀዉ ለትግል ያልዋሉ ትጥቆችን በማሰወጣት ለትግል እንዲዉሉና የአካባቢ ሚኒሻ በማወቀር አሰልጥነዉ አደራጅተዋል።
የሚያሰደንቀዉ ነገር ግን የቀበሌ ረፎርም ብቻ ሳይሆን የሰሩት በየቀበሌዉ ማሀበረሰቡን እየሰበሰቡ የአማራ ህዝብ ትግልን ዓላማና እንዴት ነፍጥ እንዳነሳ እያሰረዱና እያሰተማሩ ጥልቅ የሆነ የፖለቲካ ግንዛቤ መፍጠራቸዉ በጓጉሳ ህዝብ ልብ ዉሰጥ ሰርፀዉ ገብተዉ የማይረሳ ታሪክ ፆፈዋል።
በጥቅሉ አንጋፋዉ !5ኛ ክፈለጦር ይህንን ብርጌድ ቁመና ለማሰተካከል እያደረገ ያለዉን እርብርብ በጓጉሳ ሰም እያመሰገን እኒህ በቦታዉ ተገኝተዉ ብርጌዱን ለማሰተካከል የመጡት አመራሮች የሰሯቸዉ ሰራወች
👉1ኛ፦የትግል ፍላጎት ያላቸዉን ምልሰም ሆነ የነበሩ አባሎችን መሰብሰብ ችለዋል። 👉2ኛ፦የሰበሰቧቸዉን አባላትና አመራሩን በተደጋጋሚ የህግ ትምህር፥ የፖለታካ ትምህርት እንዲሁም የወታደራዊ ትምርት እሰከ ሽምቅ ዉጊያ ባሀሪያትና ተግባር ሲያሰተምሩ ቆይተዋል።
👉 3ኛ፦የብርጌድ አመራሩን ብቻ ለተከታታይ ቀናት ያመራርነት ሰልጠናን ሰጠዋል።
👉 4ኛ፦ሌላ እሳቤ ይዘዉ አልጠረነፍም ብለዉ በየቀበሌዉ የተቀመጡ ታጋዮችን በሰላማዊ ጥሪ በመጥራትና የሀገር ሸማግሌወችን በመያዝ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በተደጋጋሚ በየቦታቸዉ በመግባት ብልጠትና ትግሰት የተሞላበትን ያመራርነት ጥበባቸዉን ተጠቅመዉ ግንዛቤ ፈጥረዉ ከፊሉን ወደ ብርጌዱ ማምጣት ችለዋል ።
በጥቅሉ ከብርጌዱ ጋር በቆዩበት የስራ ስምሪት የብርጌዱን ችግሮች ፈተዉ ታጋዩንና አመራሩን ገንብተዉ፣ አብቅተዉ እና አንድ አድርገዉ ለብርጌድ የሚጠቅሙ የስራ አቅጣጫወችን ሰጠዉ መዉጣት ችለዋል ሲል የጓጉሳ ብርጌድ ህ/ግንኙነት መንግሰቱ መርጊያዉ ዘግቧል።
(መስከረም 21/2018ዓ.ም)
የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ
#የደፈጣ_ጥቃት‼️
አፋብኃ ቴወድሮስ ዕዥ1ኛ ክፍለ ጦር ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ በቀን 20/01/2018 ዓ.ም በተለምዶ አጉጋ በተባለ ቦታ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል። በዚህም ጀግኖቹ የአለማየሁ ከቤ ሻለቃ አባላት ጀማ ማዶ ባደረጉት ደፈጣ ጥቃት የአረመኔውን ሰራዊት 4 ሙት እና 5 ቁስለኛ ማድረግ አንገት ማስደፋት ችለዋል።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ የ1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት
21/ዐ1/2018 ዓ.ም
🔥#BBC_እንደዘገበው👇
ቅዳሜ ጠዋት ነበር። መስከረም 17, 2018 ዓ.ም.። በሰሜን ወሎ ዞን፣ ከወልዲያ ከተማ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሳንቃ ትንሽ ከተማ በሚገኘው ጤና ጣቢያ፣ ህይወት እንደተለመደው ትቀጥል ነበር።
በአንዱ ክፍል፣ ለሁለት ወራት አልጋ ይዞ የታመመ ልጁን ተስፋ ሳይቆርጥ የሚጠይቅ አባት ነበር። በሌላ ክፍል፣ የታመሙ ልጆቻቸውን ዳግም በጤና ለማየት ሌት ተቀን የሚተጉ እናትና አባት ነበሩ። በማዋለጃ ክፍል ደግሞ፣ አንዲት ነፍሰ ጡር እናት አዲስ ህይወት ወደዚህች ምድር ለማምጣት ምጥ ይዟት ትታገል ነበር። የጤና ባለሙያዎችም፣ የህይወትና የሞት ሽረት በሚደረግባቸው ክፍሎች ውስጥ፣ የሰው ህይወት ለማትረፍ እዚህ እዛ ይሉ ነበር።
ከቀኑ 6:00 ሰዓት ሲሆን ግን፣ ይህ ሁሉ ተስፋና ትግል በአንድ ቅጽበት ተለወጠ።
ሰማዩ፣ የህይወት ብርሃንን ሳይሆን፣ ሞትን አዘነበ።
ያልታወቀ ድሮን፣ በቀጥታ በታካሚዎች ተኝተው በሚታከሙበት "ክፍል 5" ላይ አረፈ። ከዚያ በኋላ የሆነውን፣ ከጥቃቱ የተረፈች አንዲት የጤና ጣቢያው ባልደረባ እንዲህ ታስታውሰዋለች፦
"ምንም ራሴን አላውቅም፤ መሬት ተሰንጥቆ የዋጠን ነው የመሰለን። ከጎኔ የነበሩት ሲወድቁ እኔን እግዚአብሔር ነው የከለለኝ።"
ፍንዳታው አካባቢውን አናወጠው። የፈነዳው ጤና ጣቢያ ውስጥ ቤተሰቦቻቸው የነበሩ ሰዎች፣ ልባቸው በፍርሃት ተውጦ ወደ ስፍራው ሲሮጡ ያዩት ትዕይንት ዘግናኝ ነበር። "በደመ-ነፍስ ነበር" ይላል አንዱ የዓይን እማኝ ለቢቢሲ ዘጋቢ ሲናገር። "የደማውም፣ የተመታውም እየተዛዘለ ከፍርስራሹ ሲወጣ ሳይ፣ ያየሁትን ማመን አቅቶኝ ነበር።"
በፍርስራሹ ውስጥ የሰው ህይወት ለማትረፍ በተደረገው ግብግብ፣ አራት "ሰላማዊ ሰዎች" ግን ሊተርፉ አልቻሉም። ዓይናቸው እያየ የሥራ ባልደረቦቻቸውና ታካሚዎቻቸው ሲሞቱ የተመለከቱት የጤና ባለሙያዎች፣ የሟቾቹን ታሪክ በሀዘን ይናገራሉ።
ሶስቱ፣ ልጆቻቸውን ሲያስታምሙ የነበሩ ወላጆች ነበሩ። አንደኛዋ እናት፣ ሌላኛው አባት፣ እና ለሁለት ወራት የታመመ ልጁን ሲጠይቅ የነበረው ያ ተስፈኛ አባት። የልጆቻቸውን ህይወት ለማትረፍ መጥተው፣ የራሳቸውን ህይወት አጡ።
ነገር ግን ከሁሉ በላይ ልብ የሚሰብረው ታሪክ፣ በማዋለጃ ክፍል ውስጥ የተፈጸመው ነው።
"ማዋለጃ ክፍል ላይ የሞተች እናት አለች" ትላለች የጤና ባለሙያዋ። "አንዷ [ነፍሰ ጡር] ወልዳ ነበር፤ እሷ ግን እየወለደች እያለች ነው የሞተችው።" አዲስ ህይወት ልትሰጥ ስትታገል፣ የራሷ ህይወት ተቀጠፈ። አዋላጅ ነርሷም እጁን ክፉኛ ቆስሎ ነበር።
ከሟቾቹ በተጨማሪ፣ የስድስት ዓመት ህጻንን ጨምሮ ከ10 በላይ ሰዎች ቆሰሉ። ከእነዚህም መካከል ስምንቱ፣ ህይወት ለማትረፍ ሲለፉ የነበሩ የጤና ጣቢያው ባለሙያዎች ነበሩ። አገልጋዮቹ፣ በገዛ ተቋማቸው ውስጥ ተጠቂ ሆኑ።
በአካባቢው በተፈጠረው ግጭት ምክንያት መንገድ ተዘግቶ ስለነበር፣ ቁስለኞቹ ለሁለት ቀናት ያህል በስቃይ ሲያሳልፉ ቆይተው፣ ሰኞ ዕለት ወደ ወልዲያ ሆስፒታል ሊወሰዱ ችለዋል።
የጤና ጣቢያው ከ"ክፍል 5" እስከ "ክፍል 7" ድረስ ሙሉ በሙሉ ፈርሷል። ፍርስራሹ፣ በውስጡ ስለነበረው ተስፋና ስለተቀጨው ህልም ምስክር ሆኖ ቆሟል።
ዛሬ በሳንቃ ከተማ፣ ህዝቡ በ"ከፍተኛ ፍርሃት" ውስጥ ነው። "ፈርተን መድኃኒት እንኳ ማውጣት አልቻልንም" ይላል አንድ ነዋሪ። "ድሮኑ ትናንትም ሲዞር ነው የዋለው። ምን እንደምንሆን ግራ ገብቶናል።"
በአንድ ወቅት የህይወት ተስፋ የሚሰጥበት የነበረው የጤና ጣቢያ፣ አሁን የሀዘንና የፍርሃት ምልክት ሆኗል። ሰማዩ ስር ሞት እያንዣበበ፣ የሳንቃ ከተማ ነዋሪዎች ቀጣዩ የፍርሃት ጀምበር መቼ እንደምትጠልቅ ሳያውቁ ቀናቸውን ይገፋሉ።
21/ዐ1/2018 ዓ.ም
አማራን ማሸነፍ አይቻልም
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ወጣት ፣ የአማራ አርሶ አደር ፣ የአማራ ህዝብ ታላቅ ወታደራዊ ስነ-ልቦና ፣ ጀግንነትን ያገኘው ከልበ አምላክ በተፈጥሮ የተቸረው ሲሆን፤ አልሞ መምታትን ፣ ተኩሶ አለመሳትን የሚያስተምረው ግን ወላጅ አባቱ ጥጃው ፣ያሳደጋቸውን (ኮሎን፣ መኩሪያውን ፣ ጀንበርን) የመሳሰሉ ልክ እንደ ልጁ የሚያያቸውን በሬዎቹን ሸጦ ፤የቋጠረውን ጥሪቱን ፈትቶ በሚገዛው መሳሪያ እና ተተኳሽ ነው።
በዚህ ዘመን ደግሞ ታሪክን ማውራት ብቻ ሳይሆን ታሪክን መስራት የሚችል ወርቃማ አማራዊ ትውልድ ተፈጥሯል። የሚሞትለትን ታላቅ አላማ የተረዳ፣ ፈፅሞ መሳሳትን የማይሻ አዲሱ ትውልድ የህዝባችንን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ እየተፋለመ በአራቱም ማዕዘን ይገኛል
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!!
በጎንደር ቀጠና የተያዘው የብልጽግና
ሰላይ የአገዛዙን የስለላ ሚስጥር አወጣ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የብልጽግናው አገዛዝ “የአገሩን ሰርዶ በአገሩ በሬ” በሚል ብሂል የአማራን ህዝብ ለማጥፋት ባወጀው ጦርነት ፣ ከፖለቲካ አመራሩ እስከ ደህንነት መዋቅሩ ፣ ከመከላከያ ሰራዊቱ እስከ አድማ ብተናና ሚሊሻ ድረስ ሆድ አደር ባንዳዎችን እየተጠቀመ ይገኛል፡፡
ይሁን እንጂ ከእነዚህ ውስጥ በርካታው በፋኖ እየተማረከ ፣ እጅ እየሰጠና እየተደመሰሰ ሲሆን ፣ ቀሪው ደግሞ በራሱ በብልጽግና እየተመነጠረ ነው፡፡
ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ የብልጽግናው ሃይል እንደ ሸንኮራ መጦ የሚጥላቸው ሆድ አደር ካድሬዎቹ በዝተዋል፡፡ በርካቶቹን አስሯል ፣ አፍኗል ፣ አድራሻቸውን አጥፍቷል አሊያም ገድሏል፡፡
ውለታም ሆነ ይሉኝታ የማያውቀው የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በክልሉ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ካድሬዎቹን አብዛኛዎቹን በቂም በቀል ጥቆማ ፣ በስራ አፈጻጸም አቅምና ፋኖን ይረዳሉ በሚል ምክንያት ማሰርና ማሳደድ ጀምሯል፡፡ለዚህ ደግሞ ብልጽግና በየከተሞቹ ታሳሪዎቹን ቀድመው የሚሰልሉ የመረጃና ደህንነት ሰዎችን አሰልጥኖ አሰማርቷል፡፡
በዚህም ከሰሞኑ እነዚህን በብልጽግና መዋቅር ውስጥ ያሉ ካድሬዎችን እንዲሰልሉ ከተላኩት ውስጥ የተወሰኑትን ፋኖ እየያዘ ነው፡፡ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ እቴጌ ጣይቱ ክፍለጦር በጎንደር ቀጠና ሲንቀሳቀስ የነበረን ሰላይ ይዟል፡፡
ይህ የተያዘው የብልጽግና ሰላይ እንደሚለው ብልጽግና የራሱን አመራሮች የሚሰልሉትን ለብቻ ፣ የፋኖ ሃይሎችን የሚሰልሉትን ደግሞ ለብቻ አድርጎ ማሰማራቱን ይናገራል፡፡በዚህም በከተሞች የሚሰማሩት ሰላዮች የሚሰልሉት የብልጽግናን አመራሮች ሲሆን ፣ በገጠር የሚሰማሩት ደግሞ ፋኖን የሚሰልሉ ናቸው ብሏል፡፡በተጨማሪም በየቀበሌው ከአርሶ አደር ውስጥ ሰላይ እየመለመለ መሆኑን ይኸው ሰላይ ሲናገር ተሰምቷል፡፡
ድል አለማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ህዝብ
ሁሌም ቤሆን የድል ባለቤት ነን እናቴ ትሙት አማራ ያሸንፋል!!
ድሎች አሉን አጠናክርን እንመለሳለን እኛ ጋ አማራ ነፃ ሳይወጣ መተኛት የለም!!
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ይህን የአማራ ትውልድ አሸንፋለው ብሎ ከማሰብ በላይ እብደት የለም!!!
ይህንን አረመናዊ ስርአት ለመጣል ሴቱ ነፍጥ አንስቶ የተዋጋበት ፣የእናት አርበኞችን ፣የአባቶች ጀግንነትን የደገምንበት ታሪካዊ ትግል ነው!!!
ትግሉን ያልተቀላቀላችሁ የአማራ ልጆች ይህ ታሪካዊ ትግል እንዳያመልጣችሁ እንደ እህቶቻችሁ ፋኖን እንድትቀላቀሉ ጥሪ እናስተላልፋለን።
ሊያጠፋን የመጣን ጠላት ሳናጠፋ እረፍት የለም!!!
የእኛ አድዋ ዛሬ ነው ✊
ጀግና የአማራ ልጅ እንኳንስ ወንዶቹ፣
ተኩሰው አይስቱም ሴት ተዋጊዎቹ።
የአማራ አለኝታዎች የኢትዮጵያ ተስፎች፣
አዎ እየመጡ ነው የአማራ ፋኖዎች።
አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!!!
Ayinades Walelgne
ሐሮን:
የአብይ አህመድ ጦር አናብስቱ አፋብኃ ፣ የሚዲያውን ጦር የአማራ ሚዲያዎች ነፍጠኞች አንገት አስደፍተነዋል💪 አሁንም በርትተን በተባበር ክንዳችን ዛሬ አዲሱ ገፃችን በትንሹ 2000 የማድረስ ዘመቻ እኛ ከግንባር እናተ ባላችሁበት እናካሂድ ገባ ገባ በሉ‼️
ገፃችን
👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር ‼️
ጠላት ሬሳዉን እያንጠበጠበ ፈርጥሸል‼️
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የቀኝ አዝማች ሰረሜነህ ደስታ ብርጌድ አናብስትች የአረመኔዉን አገዛዝ ሰራዊት በደፈጣ ሁለት ቦታ ላይ በሚገባ ደቁሰዉታል።
የቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ጉባላ 4ተኛ ንስር ሻለቃ የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት ከፋግታ በቱጅ በኩል ወደ ጉባላ በሜቀናበት ወቅት ባህር ሆድ ቡግሪ ወንዝ ላይ በደፈጣ ቆንጆዎቹ የአበራዩት ሲሆን በብርሃን ፍጥነት ቆንጆዎቹ ጉባላ ከተማ ላይ በመከሰት ለሁለተኛ ጊዜ በደፈጣ አደባይተዉታል።
በዚህ የደፈጣ ጥቃት በርካታ የአመኔዉ አገዛዝ ወደ ላይኛዉ የተላከ ሲሆን ገሚሱ ቁስልኛ በመሆን ወደ እንጅባራ ሆስፒታል ተወስዷል።
በቆንጆዎቹ ምት የተበሳጨዉ ጠላት አንድ የአይምሮ በሽተኛ የረሸነ ሲሆን ለንግድ ስራ የሚጠቀሙበትን አንድ ምተር አቃጥሏል።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#አስቸኳይ_የጥንቃቄ_መልዕክት_ጎጃም‼️
በጎጃም ቀጠና በርከት ባሉ ቦታዎች ላይ የመከላከያ ሰራዊት ዛሬ አመሻሽ ጀምሮ ጓዙን እየሸከፈ እንደሆነና ሸክፎም እየተንቀሳቀሰ ያለ ኃይል እንዳለ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል። ይህ ኃይል ጓዙን የሚሸክፈውና የሚንቀሳቀሰው የቴዎድሮስ ዕዝ የዕዝ ከፍተኛ አመራር የሚገኙበት በተለይ አርበኛ ዘመነ ካሴ ላይ በበርካታ አቅጣጫ ከበባ በመፈፀም ያለውን እግረኛ ፣ ሜካናይዝድ ኃይል እንዲሁም አየር ኃይል በማሰለፍ የማጥቃትና የቴዎድሮስ ዕዝን አከርካሪ መስበር የሚል እቅድ አቅዶ እየተንቀሳቀ ነው።
የአሁኑን ኦፕሬሽን ለየት የሚያደርገው በርካታ #አጥፍቶ_ጠፊ_ድሮኖች (swarm drone)
ለማሰማራት ባህርዳር አስገብተዋል ኦፕሬሽኑንም ጀነራል አበባው ይመራዋል ሲሉ ምንጮቻችን የገለፁ ሲሆን ሁሉም ጦር በተጠንቀቅ እንዲቆምና ራሱን ከምድራዊና አየር ኃይል የሚጠብቅበትን መንገድ ከወዲሁ እንዲያዘጋጅ ምንጫችን የጥንቃቄ መልዕክቱን አድርሷል‼️
#አፋብኃ_4ቱ_ዕዝ_በጥንቃቄ_ይቁም‼️
20/ዐ1/2018 ዓ.ም
