ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 485
مشترکین
+1124 ساعت
+887 روز
+88530 روز
آرشیو پست ها
ፎቶው AI ነው ሲሉ ለነበሩ ባንዳዎች ላክላቸውማ !
ኢሄስ ቪዲዮ ምንድነው ትሉን ይሆን
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#10_አድማ_ብተና_ሚሊሻና_ፖሊስ እንዲሁም #20_ክላሽና_የቃታ_መሳሪያ_ተማረከ‼️
መስከረም 10/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር የሚገኘው ተከዜ ክፍለ ጦርና ጥራሪ ክፍለ ጦር ላይ የተውጣጡ ፋኖዎች በጥምረት የራስ አንጎት ወረዳ መናገሻ የሆነችውን አውንተገኝ ከተማ በመግባት ጠላት መሽጎበት የነበረውን የወረዳውን ፖሊስ ፅህፈት ቤትና አስተዳደር ቢሮን ከጥቅም ውጭ ማድረጋቸው ተሰማ።
በዚህ የተጠና የከተማ ኦፕሬሽን መስከረም 09 ለ10 /2018 ዓ/ም ሌሊት 4:00 ሰዓት እሰከ ንጋት ድረስ በተደረገ ውጊያ ጠላት መሽጎበት የነበረውን የራስ አንጎት ወረዳ አስተዳደርና ፖሊስ ፅህፈት ቤት በመግባት ጠላት ለእኩይ አላማ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁሳቁስ በማውደም 10 አድማ ብተና፣ሚሊሻና ፖሊስ እንዲሁም 20 ክላሽና የቃታ መሳሪያ በመማረክ በጠላት ላይ የበላይነትን ተቀዳጅተው ተመልሰዋል።
የወገን ኃይል ሲደርስበት የተርበተበተው ጠላት ከፊሉ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወረዳውን ጥሎ የፈረጠጠ ሲሆን አሁን ላይ የተገነባው የፋኖ ኃይል በየትኛውም ሁኔታ ምንም ሊያስቆመው የሚችል የብልፅግና ኃይል እንደሌለና የአማራ ህልውና እስካልተረጋገጠ ድረስ ትግላችን ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የተከዜ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ አርበኛ ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይ ተናግሯል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 10 / 2018 ዓ.ም
10/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
#ስናይፐሩን_እየያዙ_እየተቀላቀሉን_ነው‼️
ገቢያ እና ሰራዊት ሲፈርስ አይታወቅም። በመሆኑም የአረመኔው ሰራዊት አባላት በሁሉም አቅጣጫ እየከዱ ፋኖን እየተቀላቀሉ ነው። ያለምንም ድካም እና መስዋዕትነት ስናይፕርና ክላሽ እየያዙ እየተበላቀሉን ነው።
በዛሬው እለትም አባኮስትር እና አብራጂት ብርጌድን የተቀላቀሉ የአረመኔው ሰራዊት አባላት በፋኖ የደረሰብን ክፉኛ ተደጋጋሚ ምት ሰራዊት አልቋል የቀሩትም ወደ ፋኖ ለመቀላቀል ምቹ ሁኔታ እየጠበቁ ነው ሲሊ ገልፀዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
10/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
# ዜ ና አ ፈ ሳ #
አገዛዙ እና የአገዛዙ ቅጥርኛ መከላከያ እድሜያቸው ለውትድርና ያልደረሱ የአማራ ወጣቶች በማፈን ለጦርነት እየማገደ ይገኛል።
መረጃዎች እንዲደርሱ ሸር አድርጉ
በጎንደር ከተማ እና ዙሪያ አዘዞ ጭምሮ የአገዛዙ መከላላከያ አፈሳ ከትናንት በፊት ጀምሮ ዛሬም የነቁ ወጣቶች ላይ እና የፋኖ ቤተሰቦች ላይ ያነጣጠረ አፈሳ መጀመሩን ምንጮች ለፍኖተ- አማራ ሚዲያ ገልፀዋል።
ከፌደራል በመጡ ደህንነቶች አፈሳው እንደሚመራ የተገለፀ ሲሆን ፌደራል ፖሊስ፣ መከላከያ ፣ ምሊሻ ሌሎችም የአገዛዙ የፀጥታ ሀይሎች እየተሳተፉበት እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
እንደ መረጃ ምንጮቻችን ገለጻ፣ በተለይ ባለፉት ወራት አገዛዙ ጎንደር ከተማ ላይ በርካታ የፌደራልና የክልል የፀጥታ ሀይሎችን እንዳስገባና እንዳሰማራ ምንጮች የገለፁ ሲሆን ጎንደር ከተማ ላይ የሚፈፀሙ እገታዎች ግን እንደተስፋፉ ገልፀዋል። እገታዎቹ የአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች እንደሚሳተፉባቸው ለማወቅ ተችሏል።
አሁንም በክልሉ ላይ የሚደረጉ አፈና፣ ግድያ ሌሎች ወንጀሎች በአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች እንደሚመሩ ምንጮች ገልፀዋል።
አገዛዙ ከተለያዩ አካባቢዎች ምርጥ 10 ብሎ የሰበሰባቸው ሚሊሻዎች በበርካታ ወንጀሎች የተጨማለቁ እና አብዛኛዎቹ በደም ምክንያት ወደ ትውልድ አካባቢያቸው መመለስ የማይችሉ እንደሆኑ የመረጃ ምንጮች የገለፁ ሲሆን፤ በአገዛዙ በኩልም ነፃ የዘረፋና የእገታ ስልጣን እንደተሰጣቸው ታውቋል።
በጎንደር ከተማ ከፌደራል የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን በናቃቸው የሚመራው ምርጥ 10 ተብሎ የሚጠራው የአገዛዙ ሚሊሻ ከደፈጫ እስከ አንቦ በር ፈንጠርን ይዞ ማህበረሰቡ ላይ ከፍተኛ አፈናና በደል እያደረሰ እንደሆነ ፍነተ-አማራ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል።
ትላንት መስከረም 09/ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት የተጀመረው አፈሳም መቀመጫውን ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ያደረገ የፌደራል ደህንነቶች እንደሚመራ እና ከሌሎች የአገዛዙ ፀጥታ አካላት ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው ለማወቅ ተችሏል።
የጎንደር ከተማና አካባቢዎች ወጣት ጥንቃቄ እንዲያደርግና ራሱን እንዲከላከል የመረጃ ምንጮች አክለው ገልጸውናል።
ከትግል ሚዳ( ከግንባር) ዋግነር የአማራው ፋኖ በመወዳጀት መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የጎጃም ፡አገዉ ምድር ሶስተኛ ክ/ጦር የቢትወደድ አያሌዉ መኮነን ብርጌድ ለተከታታይ ሶስት ቀን ሲሰጥ የነበረዉ የፓለቲካ ስልጠና ተጠናቀቀ።
በዚህ መድረክ ለሶስቱም የሻለቃወች ለሶስት ቀን 1,የትግሉ መነሻ ሁኔታ፣የትግሉ አላማና መዳረሻ አሁን ያለበትን ግስጋሴ
2,የምንታገለዉ ለማንና ለምን መሆኑን
3,የት ተነስተን የት መድረስ እንዳለብን
በማንሳት ሰፋ ያለ ዉይይት 07-01-2018ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀን ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ 10-01-2017ዓ.ም ተጠናቋል።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የባህርዳር_ዩንቨርስቲ_ተማሪዎች_ቅሬታ‼️
የተማሪዎችን ቅሬታ እንደወረደ ከታች አየይዘነዋል።
👇👇👇👇👇👇
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም withdrawal የሞላን ተማሪወችን አሁን ለናንተ cost sharing ስለማንከፍል አንቀበልም በማለት Democracy መብታችንን በመጣስ ወደመጡበት አካባቢ ተመለሱ እየተባልን ነው አረመኔው መንግስት ስራ ነው ሲሉ ተማሪዎች ህዝብ ያቀውና ሚመለከተው አካል መረጃውን አይቶ ማስተካከያ ይሰጥ ዘንድ ጥሪ ቀርቧል‼️
10/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የዛሬዉ ይለያል ታምረኛዉ ክ/ጦር‼️
የዘንገና ግዮን እና ቀኝ አዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ጥምር መች ሃይሎች በክ/ጦሩ ወታደራዊ አዛዥ ኮማንዶ ዴቭ እየተመሩ የአገዛዙን ቀይ ቦኔት ለባሽ (ድስት ሰባሪ) አድማ ብተና እና ሚሊሻን ዱቄት አድርገዉታል‼️
የአረመኔዉ አገዛዝ ሰራዊት እና የካድሪ መቀመጫ የሆነችዉ እንጅባራ ከተማ በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አናብስቶች ዛሬ ሌሊት ድንቅ ሴሪጀሪ ተሰርቷል።
አገዛዙ አለኝ የሚለዉ የሚተማመንበት ቀይ ቦኔት ለባሽ መወለዱን እስኪጠላ እድለኛ ሁነዉ ዛሬ ከቆንጆዎቹ ድምሰሳ የተረፉት አድማ ብተና እና አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ አርጥበዉ ዳይፐር ለመልበስ ተገደዋል
የክ/ጦሩ ጦር አዛዝ ኮማንዶ ደሞዝ (ዴቭ) በመራዉ ድንቅ ኦፕሬሽን እንጅባራ ቀበሌ 04 አካይታ ላይ ጠላት ፉት ተብሏል
በዚህም መሰረት
_12 ክላሽ
_1 መገናኛ ሪዲዮ
_14 ወታደራዊ ትጥቅ ከጠላት የማረከ ሲሆን
_8 ቦኔት ለባሽ (ድስት ሰባሪ)
_17 አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ
_9 አድማ ብተና ወደ ላይኛዉ ሲላኩ
3_አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ ተማርኳል
ጀብደኛዉ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር‼️
ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ (እሳቱ)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#አዲስአበባ
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የጥበቃ ሠራተኛ አቅራቢያ ኤጄንሲዎች የጥበቃ ሠራተኞችን ከኦሮሚያ ክልል እንዲቀጥሩ እየተገደዱ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገለፁ
በከተማዋ የጥበቃ ሠራተኞችን ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚያቀርቡ በርካታ ኤጄንሲዎች የሚገኙ ሲሆን፣ እነዚሁ ኤጀንሲዎች የጥበቃ ሠራተኞችን ከኦሮሚያ ክልል እንዲወስዱ የክልሉ መንግሥት እያስገደደ ነው ተብሏል።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የጥበቃ ኤጄንሲዎች ለስራ ቅጥር ዝግጁ የሆነ የሰው ኃይል መልምሎ እያሰለጠነ እንደሚገኝ ምንጮች አያይዘው ገልጸዋል።
የጥበቃ ሠራተኛ አቅራቢ ኤጄንሲዎች በንግድ ተቋማት፣ በሲቪልና ግለሰብ ድርጅቶች፣ እንዲሁም በመኖሪያ አፓርታማዎች በጥበቃ ስራ የሚሰማሩ ሠራተኞችን ለደንበኞቻቸው እንደሚያቀርቡ ይታወቃል።
የኦሮሚያ ክልል መንግሥትም የጥበቃ ሠራተኞችን በማሰልጠን እና ለቅጥር ዝግጁ በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ በስፋት አገልግሎት የሚሰጠውን ይሄንኑ ዘርፍ ለመቆጣጠር በስፋት አቅዶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል ተብሏል።
በተያያዘ ዜና የኦሮሚያ ክልል መንግሥት “ገዳ ልዩ የኮማንዶ ኃይል” የተሰኘ ራሱን የቻለ ልዩ ስልጠና የሚሰጠው ወታደራዊ ኃይል በአዲስ አበባ ከተማ ሊያሰማራ እንደሆነ ከዚህ ቀደም መዘገባችን ይታወሳል።
አሁን ደግሞ በከተማዋ የሚገኙ የሲቪል ጥበቃ ኤጄንሲዎች የኦሮሚያ ክልል የሚያሰለጥናቸውን የጥበቃ ሠራተኞች እንዲቀጥሩ ግዳጅ እንደተጣለባቸው ዞብል ፖስት ከመረጃ ምንጮቹ ያገኘው መረጃ ያሳያል።
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ በሚገኙ ወረዳዎች የሚያካሂደው የፀጥታ ኃይል ስምሪት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ስለመምጣቱ መሰል እንደ ሁነኛ ማሳያ ተደርገው ሊወሰዱ ይችላሉ። (ዞብል ፖስት)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እንጅባራ ላይ ዛሬ ገቢ የሆነ‼️
ክላሽ፣ወታደራዊ ትጥቅ፣መገናኛ ሪዲዮ፣ሞባይል ተማርኳል‼️
ጀብደኛዉ ክ/ጦር ዛሬ እንጅባራ ላይ ቀይ ቦኔት (ድስት ሰባሪ) አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ እና አድማ ብተናን አዉዱን አሳይቶታል
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ‼️
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ዛሬም ተመረቁ‼️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ለወራት ሲያሰለጥናቸው የቆዩትን የሚካናይዝድ ሞርተር ምድብተኛ አባላቱን በዛሬው ዕለት በቀን 9/1/2018 ዓ.ም አስመርቆል ..
በስልጠናውም የቀድሞው ሞርተር ምድበተኞች
ታጋይ ይታያል አወቀ
ታጋይ አበበ ዘውዴ
የብርጌዱ ስልጠና መምሪያ ሙሉጌታ ጎጃም ስልጠናውን ሲሰጡ ቆይተዋል ።
ይህ የነበልባሎቹ ምድር ቢርሙዳው የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር ደጋ ዳሞት ብርጌድ ነው ።
በአሁኑ ሰዓት ብርጌዱ ሁለቱን ማርኮ የታጠቃቸው ሞርተሮች በብቁ ልጆቹ አስልጥኖ ታጥቆ ብቁ አድርጎ የሁለት ሚካናይዝድ ከባድ መሳሪያ ባለቤት ሁኖል ።
# አዲስ ተስፋ
# አዲስ አስተሳሰብ
#እናሸንፋለን
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አሁን የደረሰን አስቸኳይ መረጃ!
# በፍጥነት ሸር ይደረግ
ደብረ ማርቆስ ከተማ ላይ የተወሸቀው የጅምላ ጨራሹ የኦሕዴድ ገረድ የሆነው አረመኔው የልጽግናው ስብስብ የስርዓቱ ከዳሚ የሆኑ ሚሊሾችንና በይሁንታ የሚመራቸውን ሌቦችን ከየ አረቄ ቤቶች፣ ሱስ ቤቶችና ቁማር ቤቶች በማጠረቃቀም በዚህ ሰዓት ማርክ ላንድ ሆቴል ላይ ሰብስቦ ፋኖ እየከዳ ነው የሚል ቀሽም ፖለቲካ ሊሰራ ማቀዱን ደርሰንበታል።
በስብሰባው "ከፋኖ የከዱ " የሚል ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ከመታቀዱ በተጨማሪ በከተማው ውስጥ የሚደረገውን የፋኖ ኅቡዕና ገሃዳዊ እንቅስቃሴ እንዲሰልሉና መረጃ እንዲያቀብሉ ስልጠና ለመስጠት መታቃዱን የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል።
በመሆኑም ከየትኛውም ብርጌድም ሆነ ክፍለ ጦር የከዳ የፋኖ ኃይል የሌለ መሆኑን ተገንዝቦ የተከበረው ሕዝባችን ጠላት ሊሰራውና ሊያስወራው ባቀደው ፕሮፓጋንዳ እንዳይደናገርና እንዳይወዛገብ ስል በአክብሮት አሳስባለሁ።
መስከረም 10/2018 ዓ.ም
ድል ለሕዝባችን!
ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕ/ግንኙነት ኃላፊ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
አማራ_አስደማሚ_ጦር_እየገነባ_ነው።
የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በኮማንዶ ዳንኤል ዓለሙ ማሰልጠኛ ማዕከል የሰለጠኑ “#ንስር_ኮማንዶ” አባላት!
ይህ የአብይ አህመድ ሰራዊት እየፈረሰ በተቃራኒው የተገነባው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሠራዊት ነው። አማራው ካለው የሰው ሀብት አቅም አንጻር ገና ጅምር ነው፣ ከዚህ የበለጠ ብሔራዊ ኃይል ይገነባል።
ተራራው፣ ሸለቆው፣ ወንዞቹ ሁሉ በፋኖ ሠራዊት ይጥለቀለቃሉ።
ይህ ሠራዊት የአማራ ሕዝብ ደም መላሽ ነው።
ይህ ሠራዊት የአማራ ሕዝብን በደሙና በላቡ የሚያነግስ ነው።
ይህ ሠራዊት ቤተ መንግሥት አድራሽ ሳይሆን ነጋሽ ነው!
ድል ለአማራ ሕዝብ!
10/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰበር የድል ዜና
ጠላትን በመደምሰስ የምትታወቀው ጀግነዋ የተራረው ራስ ጉና ክ/ጦር በጋሳይ ከተማ መሽጎ በነበረው የብልፅግና ጥምር ጦር ላይ ታላቅ ጀብድን ተቀናጅቷል።
በጋሳይ ከተማ መሽጎ የነበረውን ሀይል ምሽጉ ድረስ ዘልቆ በመግባት ጀብድ የፈፀሙት በተራረው ራስጉና ወልቃይ ብርጌድ የጠላትን ጦር ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ከተመዋን የተቆጣጠሩ ሲሆን 1 ብሬን 19 የነፍሰ ወከፍ መሳሪያ የተማረከ ሲሆን 15 የሚሆን የጠላት ሀይል ደምሰው ቁጥሩ ያልታወቀ ቁስለኛ ተሸክሞ ወደ ደብረታቦር ፈርጥጧል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
#አሁን በዚህ ስዓት ደብረማርቆስ_ቡምምምምም‼️
እንዲህ ወደማርቆስ ጩኸቱ ምንድን ነው❓
በዳርክላይት ግድም ጫጫታው ምንድን ነዉ ❓
የንጉሱ ጀግኖች በሚገባው ቋንቋ ጠላት አናግረው ነው፡፡
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክፍለ ጦር ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ የምስራቅ ጎጃም መዲና በሆነችው ደብረ ማርቆስ ከተማ ካድሬዎች ላይ ጥቃት ፈፅመዋል።
#ቦንብን_እንዳኳስ የሚያዩት #ጥይትን_እንደ_ፈንድሻ ጩኸት የሚቆጥሩት የንጉሱ ተክለሃይማኖት ብርጌድ አናብስቶች የተለመደውን የቆቅ መረቅ የሆነውን ስራቸውን ዛሬም በደብረ ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 01 መነሐሪያ ሰፈር ዳርክ ላይት ተብሎ በሚጠራው ሆቴል ስብሰባ የነበሩ ሆድ አደር ሁለት እግር አሳማዎች ታጅበው ወደ ማደሪያ ካምፓቸው በማሔዱበት ጊዜ በቀን 09/01/2018 ዓ.ም ምሽት 12: 00 የአንገት በላይ ሳርጃሪ ባለሙያዎች የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ልጆች የቦንብ ጥቃት ፈጽመዋል፡፡
በጥቃቱ የደረስ ጉዳት በዝርዝር በግልፅ ባይታወቅም የፓትሮሉ ሹፌር እና ካድሬ አጃቢ ተላላኪዎች የቦንብ መክሰስ እንደቀመሱ የከተማ መረጃወቻችን አድርሰውናል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
#ፋኖ_ባዬ_ሽፈራው(ቀኜ)
የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት
09/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
" የአጥፊ ቡድኑ እኩይ ተግባር"❓❓
🌩👉 በምድረ ስናን ረ/ገበያ ከተማ የተፈፀመ እኩይ ተግባር በቀን 08/01/18ዓ.ም .ም ጀምሮ።
በስናን ወረዳ በረ/ገበያ ከተማ የመሸገዉ አጥፊ ኦነግ መራሽ ብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ቡድንና የቡድኑ መሪ ካድሬዎቹ እኩይ ተግባር የመፈፀም ልምዳቸዉን ተያይዘዉታል።
●●● ነገሩ እንዲህ ነዉ። ጸረ ሃይማኖት የሆነው የብልፅግና ሥርዓት ዛሬም በረ/ገበያ ከተማ ያሉ የኦርቶዶክስ እምነት አገልጋዮችን ቅዳሴ አቋርጣችሁ ለምን ለብልፅግና ስርዓት የድጋፍ ሰልፍ አልወጣችሁም በሚል የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን አስሯል።
የታሰሩ አገልጋዮችም
1ኛ.ቄስ:በዛ
2ኛ.ቄስ፡ያዳም ንጉሴ
3ኛ.ቄስ፡ዘመነ ስማቸው
4ኛ.መርጌታ፡በተሀ
እና ሌሎችም በስም ለጊዜው ማወቅ ያልታወቀ አምስት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች የታሰሩ ሲሆን አጥፊ ቡድኑ በወረዳው ያሉ ባንኮችንም ለመዝረፍ እንዲያመቸው የአማራ ባንክ ስራ አስኪያጅን አስሯል። በተጨማሪም ሌሎች ተሰሚነት ያላቸውን የወረዳው ተወላጅ ግለሰቦችንና ባለሀብቶችን አስሮ በማሰቃየት ላይ ይገኛል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ድል ለተገፋውና ለተጨቆነው የአማራ ህዝብ!!!
የኔሰው ግዛቸው
የስናን አባጂሜ ብርጌድ የህዝብ ግንኘነት
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጀግኖች ዛሬም ጠላትን አንገት አስደፍተውታል
በቀን09/01/2018 የኮረኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ጀግኖቹ የአበራ ሙጨ ሻለቃ አባላት ጠላትን እንደአመጣጡ አናግረውታል።
ነገሩ እንዲህ ነው ዝርክርኩ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ሻለቃዋን ለማፈን በማሰብ በ3 አቅጣጫ በተለምዶ አየለች ገበያ ወደተባለ ቦታ ቢመጣም ንስሮቹ የአበራ ሙጨ ሻለቃ አባላት ግን አራስ ነብር ሆነው ጠብቀውታል የጠላትን ሀይል ስስብልት በበቂ ሁኔታ በመለየት በተሳካ ሁኔታ በማጥቃት የመጣውን ሀይል አስከሬን አሸክመው ወደ መጣበት አሩጠው መልሰውታል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት
መስከረም 09/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ሜካናይዝድ_ጦር💪
የሜካናይዝድ መሳሪያ ተመራቂ ፋኖዎችን የስልጠና እንዲሁም የምረቃ ሙሉ ትርዒት በንስር አማራ የዩቱዩብ ገፅ ይመልከቱ!
link
https://youtu.be/xH4b11lztOo?feature=share
+1
#እኛ_ሽፍታዎች_አይደለንም።
ተራ የመልካም አስተዳደር ችግር ያንከላወሰን ፣
እኛ የጦር አበጋዞች አይደለንም።
ለግል ጥቅማችን ከርስ ልንሞላ ቃታ ተሸክመን ላይ ታች ወገናችን ላይ መከራ የምንጭን።
እኛ አርበኞች ነን ከራሳችን ይልቅ የአማራ ሕዝብ የዘመናት ሰቆቃ ግፍ የወለደን ዓላማችን ግቡን እስኪመታ ለአማራ ሕዝብ እና ለተቀሩት የኢትዮጵያ ሕዝቦች የምንታመን የግል አምሮት የሌለን የሕዝብ ስቃይ የወለደን "ፋኖ" ዎች ነን ፋኖ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
