fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 444
مشترکین
+1624 ساعت
+487 روز
+1 15030 روز
آرشیو پست ها
የአማራ ዘር ማጥፋት በስናን ወረዳ አመራሮች ተጠናክሮ ቀጥሏል!! በምስራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ የብልፅግና አመራሮች ከ25 በላይ ንፁሃንን በግፍ ረሽ ኗል፣ አስረ!ሽኗል። ከ28 በላይ የአርሶ አደ
+1
የአማራ ዘር ማጥፋት በስናን ወረዳ አመራሮች ተጠናክሮ ቀጥሏል!! በምስራቅ ጎጃም ዞን የስናን ወረዳ የብልፅግና አመራሮች ከ25 በላይ ንፁሃንን በግፍ ረሽ ኗል፣ አስረ!ሽኗል። ከ28 በላይ የአርሶ አደር ቤት እንዲቃጠል አድርጓል። ይህ የሆነበት ምክንያት አማራ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ መንግስታዊ፣ህገ መንግስታዊና መዋቀራዊ ዘር ማጥፋት ተልዕኮ በጨቅላዉ አብይ አህመድ አማካኝነት ከሆዳሞች ከስናን ተወላ

የአርበኛ አበበ ፋንታው አባት በቅርቡ የተገደሉት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነበር። ፅንፈኛ ሙስሊሞች ገደሏቸው ብሎ እርርርይ ያለ የአማራ ክልል ነዋሪ አልነበረም። ከጎረቤት ክልልም የአማራ ክልል ፅንፈኛ ሙ
የአርበኛ አበበ ፋንታው አባት በቅርቡ የተገደሉት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነበር። ፅንፈኛ ሙስሊሞች ገደሏቸው ብሎ እርርርይ ያለ የአማራ ክልል ነዋሪ አልነበረም። ከጎረቤት ክልልም የአማራ ክልል ፅንፈኛ ሙስሊሞች የክርስቲያን ወንድማችንን አባት ለዚያውም ቤተክርስቲያን ውስጥ ገደሏቸው ብሎ ማህበራዊ ሚዲያውን የሚያንቀጠቅጥ አካል ከጎረቤት ክልልም አልታየም። አማራ ክልል ጉዳይ ሲሆን የሚበረታው ጨኸት ለዚያውም ጩኸቱን የሚያጋግሉ አካላት ሁሌም አንድ አይነት መሆን እምነትን ያክል ነገር ለርካሽ አለማዊ ፖለቲካ ፍጆታ ለማዋል የሚደረግ ክፉ በሽታ ከመሆኑ ባለፈ የእምነቱንም ክብር መሬት ለመሬት የመጎተት ፍላጎት ከንቱ ድካም ነው! ችግር አለ እንኳ ቢባል ይሄን ችግር ሊፈቱት የሚችሉት የአማራ ክልል የሁለቱ ቤተ እምነት አካላት ብቻና ብቻ ናቸው! via ሀሰን መሃመድ

ለአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና አንደኛ ክፍለጦር! በባህር ዳር ከተማችን ውንብድናው እጅግ የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል። ለምሳሌ ሰሞኑን አንድ የከተማችን ልጅ ታግታ 50 ሚሊዮን ብር ተጠይቆባታል። ነጋዴውንና ነዋሪውን ገንዘብ አስገቡልን እያሉ በግላጭ እየጠየቁ ያሉ ተራ አውደልዳይ ወንበዴዎች ተበራክተዋል። አንደኛ ክፍለጦር በዚህ ጉዳይ በደንብ እንድታግዙን ይፋዊ ጥሪ እናቀርብላችኋለን። የከተማችን ባህርዳር ነዋሪዎችም ጥቆማችሁና መረጃዎቻችሁ አይለየን። ከአገዛዙ ጋር ያለው ስርን የመንቀል ስርዓታዊና መዋቅራዊ ውጊያ ጎንለጎን፣ ለህዝባችንን ከፍተኛ ምሬት ጥቂት ውሪ ወንበዴዎችን በመንቀል እፎይታን መስጠትም ችላ የሚባል አይደለም። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

🟥 በውስጥ የተላከ መረጃ‼️ አንድ መረጃ ላካፍልህ ከአፋር ክልል አወሳኝ በድሬ ሮቃ አድርጎ ሀሮ ዙሪያ በቁጥር በዛ ያለ መከላከያ ሰፍሯል። ለወልድያ 35 ኪሎሜትር እርቀት አካባቢ። ያን ሀይል የሚመራው ጄነራል ናስር ዛሬ ገብቷል። መረጃው የሚጠቅም ከሆነ ለጥንቃቄ ብትለጥፈው ጥሩ ነው። መረጃው ለሚመለከተው በፍጥነት ይድረስ‼️ #የቴሌግራም  ቻናላችንን ሸርና join አድርጉ። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

በድጋሚ የተለጠፍ የአማራ ሙስሊም ነች ጎጃም የተወለደች በመክሌቷ ትሰራለች እጅጉም ታስደስተኛለች!! በቤተመንግስት ዙሪያ የማንንም እርዳታ ሳይፈልግ የትኛውንም ምድራዊ ሴራ እየበጣጠስ ከሀይል ወደ ሀይ
+2
በድጋሚ የተለጠፍ የአማራ ሙስሊም ነች ጎጃም የተወለደች በመክሌቷ ትሰራለች እጅጉም ታስደስተኛለች!! በቤተመንግስት ዙሪያ የማንንም እርዳታ ሳይፈልግ የትኛውንም ምድራዊ ሴራ እየበጣጠስ ከሀይል ወደ ሀይል ይሽጋገራል ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየስማ አማራ ያሽንፋል ቃሌ ነው✊ #ድል ለመላው የአማራ ፋኖ🔥🔥 #ድል ለስፌው የአማራ ህዝብ💚💛❤️ አድስ ትውልድ!! አድስ አስተሳስብ!! አድስ ተስፋ!! ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም😍 #የቴሌግራም  ቻናላችንን ሸርና join አድርጉ።

ሰበር አሳዛኝ ዜና አገዛዙ የጤና ባለሞያ የሆነውን 'ውድነህ አንዳርጋቸውን' ከማጎሪያ ቤት በማውጣት በአሰቃቂ ሁኔታ እረሸነ ! በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 24/2018 ዓ.ም ረዕቡ ገበያ ጤና ጣቢ
ሰበር አሳዛኝ  ዜና አገዛዙ የጤና ባለሞያ የሆነውን 'ውድነህ አንዳርጋቸውን' ከማጎሪያ ቤት በማውጣት በአሰቃቂ ሁኔታ እረሸነ ! በዛሬው ዕለት ማለትም መስከረም 24/2018 ዓ.ም ረዕቡ ገበያ ጤና ጣቢያ ላይ ባለሙያ ሆኖ ሲያገለግል የነበረ ውድነህ አንዳርጋቸው የተባለ የነርስ ባለሙያ ከአንድ ወር በላይ አስሮ ሲገርፍና ሲደበድብ ከቆየ በኃላ በአሰቃቂ ሁኔታ ረሽኖታል። አማራ ከሆንክ በአገዛዙ በኩል ተቀባይነት የለህም ትገድላለህ ። አገዛዙ አሸባሪ እና ንፁሐንን ገዳይ ነው ስንልም በምክንያት ነው።            መረጃው የስናን አባጂሜ ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት                                መስከረም 24/2018 ዓ.ም

ቀን፡መስከረም 24/2018 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ የወለጋ ክፍለ ሀገር ፋኖ ዕዝ(ቢዛሞ) ከአፋብኃ መስራች እዞች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል። መጠሪያችንንም አፋብኃ ቢዛሞ እዝ እንደሆነ እና ሚዲያዎችም ከዚህ በኋላ በዚህ አጠራር እንዲዘግቡ ማድረጋችን ይታወቃል። ነገር ግን ፀረ አማራ፣ ፀረ አንድነት የሆኑ በአማራ ደም እና አጥንት የሚነግዱ የአማራ ፋኖ አንድ ከሆነ የእንጀራ ገመዳቸው የሚበጠስባቸው አካላት የሚይዙት የሚጨብጡት ጠፍቷቸው ሲጮሁም እያየን ነው። እነዚህ አንድነት በሽታ የሆነባቸው ጊዜ የገለጣቸው በአማራ ህልውና ትግል ስር የተወሸቁ ፀረ አማራዎች፣ የብልፅግና ተላለኪ ሰርጎ ገቦችና ተቀጣሪዎች ባህር ማዶ ሁነው የሚቀባጥሩት ሕዝብን ለማደናገር መሆኑን ሕዝባችን እና መላው የአማራ ፋኖ እና የትግላችን ደጋፊዎች እንድታውቁት ማለት እንፈልጋለን። የሕዝብ ለሕዝብ መቀራረብ እና በጋራ መኖር የአንድነት ጉዞ ስጋት የሆነበት ብልፅግና ያሰማራቸው የሚዲያ ሰራውቶች በአፋብኃ ቢዛሞ እዝ ላይ የስም ማጠልሸት ላይ ተጠምደው እያየን ነው ።እነዚህም አካላት የሚኖሩት በውጭ ሀገር ሲሆን የሌለን ድርጅት ያለ በማስመሰል ብልፅግና በሰጣቸው የመከፋፈል አጀንዳ የአማራ ፋኖ በወለጋ በማለት ሕዝባችንን ለማደናገር ሲሞክሩ ይስተዋላሉ። የአማራ ፋኖ በወለጋ የሚባል መሬት ላይ ያለው ታጋይ የማያውቀው እና መጠሪያ ስሙ እና መለያ ሎጎው ባህር ማዶ ባሉ ባንዳዎች እጅ ላይ ብቻ ያለ ነው፡፡ለዚህ ለማይሳካ የመከፋፈል ስራ ሀገር ውስጥ ካሉት የብልፅግና ተላላኪዎች ጋር ባህር ማዶ ሁኖ ሚሰራው ካሁን በፊት በተደጋጋሚ ጊዜ ፀረ አማራነቱን እና ፀረ አንድነቱ ያሳየ የከሃዲዎች ስብስብ ነው፡፡ ሌላኛው ፀረ አማራ እና ፀረ አንድነት የሆነው ወንድም ከወንድሙ ላይ ሲተኩስ ሰበር የድል ዜና ብሎ የሚዘግበው በአፋሕድ የሚመራው ጣና ቲቪ ኃላፊነት በጎደለው መልኩ ምንጩ ያልታወቀን መግለጫ በመዘገብ በህልውና ትግሉ ላይ እንዲሁም እየሞተ ባለው ህዝባችን ላይ ተሳልቋል፡፡ አፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ ክፍለ ጦሮችን መስርቶ በጨረሰበት ወረዳዎች ከአራት ዓመት በላይ በአገዛዙ ሴራ እንዲራራቁ የተሰራባቸውን የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝቦች እንዲሁም ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች በጋራ ተከባብረው መኖር እንዲችሉ አድርጓል፣ በቀጠናው ተስፋፍቶ የነበረውን ስርዓት አልበኝነትን እና ሌብነትን አጥፍቷል። በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባትን፣የሰላም እንቅልፍ መተኛት እንዲቻል አድርጓል፡፡ በዚህ መልካም ስራ ምክንያት የኦሮሞው ማህበረሰብ የራቀንን ሰላም አሳይታችሁናል የሰላም እንቅልፍም ተኝተናል ይህን ሰላማችንን አስቀጥሉልን በማለት ከጎናችን ተሰልፎ ይገኛል። በዚህ ልክ ሌት ተቀን እየለፋ ያለውን ተቋማችንን ያውም ወደ መሰረተው ድርጅት አፋብኃ ለምን ገባ ተብሎ መንጫጫት የነማን ግፊት እንዳለበት ጠንቅቀን እናውቃለን፣ ከድርጊታችሁ እንድትታቀቡ እያልን የሚከተሉትን ማስጠንቀቂያዎች ማስቀመጥ እንወዳለን:- 1/ ከወለጋ ተፈናቅላችሁ በመጠላያ ጣቢያ ውስጥ የስንዴ አከፋፋይ እና የብልፅግና የምክክር ኮሚሽን አባል ሁናችሁ ይህን ተልዕኮ የምታራምዱ ግለሰቦች ከዚህ እኩይ ተልዕኮ የማትታቀቡ ከሆነ በእናት ድርጅታችን መዋቅር በኩል እርምጃ ለመውሰድ የምንገደድ መሆኑን እናሳስባለን። 2/ ካሁን በፊት ወለጋ ክፍለ ሃገር ላይ ስትታገሉ ቆይታችሁ፣በትግል ላይ በነበራችሁበት ጊዜ ለአማራ የህልውና ትግል የማይመጥን ስራ ሰርታችሁ አደረጃጀት ሲፈጠር በመርህ መመራት እና ተጠያቂነት እንደሚመጣ ስታውቁ፣ አሁን አዲስ አበባ ያላችሁ እና ውጭ የወጣችሁ እንዲሁም ለመውጣት ቀን እየቆጠራችሁ ያላችሁ ትታችሁት የወጣችሁትን ትግል ‹‹ባልበላውም ጭሬ ልበትነው›› አይነት አካሄድ በወንድሞቻችሁ ላይ ቁማር መቆመር አቁማችሁ ከቻላችሁ ወደ ትግሉ እንድትመለሱ አልያም ከድርጊታችሁ ትታቀቡ ዘንድ በጥብቅ እናሳስባለን። 3/ አንዳንድ ኃላፊነት የማይሰማችሁ ሚዲያዎች እና ጋዜጠኞች በተለይ ጣና ቲቪ፣ ካሁን በፊት መስከረም 2017 ዓ.ም ምንም ነገር በሌለበት በህይወት የሌለን ሰው የዕዝ ሰብሳቢ አድርጎ አፋሕድ ወለጋ እና አካባቢው ዕዝ ሚባል መስርቻለሁ በማለት ያወጣችሁት ዘገባ በወለጋ አማራ ላይ ያልተቋረጠውን የሞት አዋጅ ማፅናቱ ሊቆጫችሁ ይገባል፡፡  ይሄን የጣና ቲቪ እና የአፋህድ ውሸት ተከትሎ የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ጥቅምት 2017 ዓ.ም በወለጋ የሚኖር አማራ ሁሉም ትጥቅ እንዲፈታ የሚል ውሳኔ እና አንገቱን ለእርድ እንዲያዘጋጅ ምክንያት መሆኑ ይታወሳል፡፡ ሆኖም አፋሕድ በሰራው ሴራ በወለጋ አማራ ላይ የደረሰው በደል ገና ቁስላችን ሳይድን ‹‹ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ›› ሆነና ነገሩ በአፋሕድ የሚዘወረው ጣና ቲቪ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ባላገናዘበ እና ምንጩ ያልታወቀ መግለጫ በመዘገብ ከፋፋይነቱን አሳይቷል፡፡ስለዚህ ጣና ቲቪ ለሰራው ስህተት ኃላፊነት እንዲወስድና ከዚህ በኋላ ከእንደዚህ አይነት ተገባሩ እንዲቆጠብ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ በመጨረሻም በመላው ዓለም የምትገኙ የአማራ ፋኖ የህልውና ታጋዮች እና ደጋፊዎች ይህ ትግል የአማራን ህልውና የመታደግ እንጂ ለየትኛውም የግል ፍላጎት ማሟያ እና ለፖለቲካ ፍጆታ የሚውል ባለመሆኑ በአማራ ደም እና አጥንት የሚነግዱ አካላት ላይ በያላችሁበት  አስፈላጊውን እርምጃ እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡                                     ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ቢዛሞ እዝራን ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

"እኔን ጎዳሁ ብላ፣ እንትኗን በሽንቁር" በነገራችን ላይ አንዳንድ ለፍዳዳ በእኛ ልመና አማራ የሆነ ይመስለዋል። ስትፈልግ ለምን ለስልጤ አትገብርም፣ ሲያሻህ ለምን ለአባገዳ አትከድምም ወይም ስትፈልግ የማዳጋስካር ሳካላቫ አባል አትሆንም። ፈስህ በቀጠነ ቁጥር "ጨዋታው ፈረሰ (አማራ አይደለሁም)" ምናምን እያልክ አትዘባነን። የተያዘው ጨዋታ እንዳልሆነ፣ ያለፉት ዓመታት በማንነታችን ከወለጋ እስከ መተከል መሳደዳችን፣ በግሬደር ሳይቀር ታፍሰን መቀበራችን አስረጅ ነው። የተረፍከው ክርስቲያን ስለሆንክ ወይም ሙስሊም አይደለም - በቦታው ስላልነበርክ ብቻ ነው። እንጅማ ማንነትህ የሞት አዋጅ ከሆነ ቆይቷል - ይህንን "ጨዋታው ፈረሰ" በሚል የጨቅላ ሽምጥ አጠልሽተህ፣ ለስልጤ እገብራለሁ ወይም ለዳንኤል ክብረት እከድማለሁ ብትል መልሳችን "የእራስህ ጉዳይ!" የሚል ብቻ ነው። ለምን ቆዳህን አትቀይርም - ለምንስ ሳካላቫዊ አትሆንም። አውቆ የተኛን ልንለምን? ትግላችን የእቃቃ እንዳልሆነ ያወቁ፣ የትግላችን መንስዔን የተረዱትና የትግላችን ግብ የገባቸው ከእኛ ጋር አሉ፤ ይቀጥላሉ። ይልቅ አትለፋደድብን! ~~~ በነገራችን ላይ የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ከፋኖዎቻችን ጋር አብሮ ለመስራትና ለመታገል አቋም እንደወሰደና ተግባራዊ እርምጃ እንደጀመረ በዛሬው ዕለት በመግለጫው አስታውቋል። ብራቮ አፋር 👍 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

አማነት ህይወታችን ነው ፋኖነነት የአማራው የሙስሊም የኦርቶዶክስ መለያችን ነው። የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ መካላከያ መካነሰላም ላይ በወሰደው እርምጃ ፋኖን መኮነን የሸኽ ሁሰን ልጅ የአባ ገብ
አማነት ህይወታችን ነው ፋኖነነት የአማራው የሙስሊም የኦርቶዶክስ መለያችን ነው። የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ መካላከያ መካነሰላም ላይ በወሰደው እርምጃ ፋኖን መኮነን የሸኽ ሁሰን ልጅ የአባ ገብርዬ ልጆ ነን።

ከአፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ!
+1
ከአፋብኃ ቢዛሞ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ!

ሰላም እንዴት ናችሁ የአማራ ፋኖ የትግል ደጋፊዎቻችን እንደምን አላችሁ አገዛዙ አማራ ጠሉ አብይ አህመድ በአዋቀራቸው የሳይበር ባለሙያዎች የፊስቡክ ፒጅ አካውንት ዋርንግ እየሰጡኝ ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ
ሰላም እንዴት ናችሁ የአማራ ፋኖ የትግል ደጋፊዎቻችን እንደምን አላችሁ አገዛዙ አማራ ጠሉ አብይ አህመድ በአዋቀራቸው የሳይበር ባለሙያዎች የፊስቡክ ፒጅ አካውንት ዋርንግ እየሰጡኝ ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ በዚህ በአዲሱ ፒጅ የምታገኙኝ መሆኑን አሳውቃለሁ አማራ ታዘዘ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ አንደኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=122097734487055237&substory_index=1332254055079849&id=61581657125998

ሰላም እንዴት ናችሁ የሰባት ለሰባ የትግል ደጋፊዎቻችን እንደምን አላችሁ አገዛዙ አማራ ጠሉ አብይ አህመድ በአዋቀራቸው የሳይበር ባለሙያዎች የፊስቡክ ፒጅ አካውንት ዋርንግ እየሰጡኝ ስለሆነ ከዛሬ ጀም
ሰላም እንዴት ናችሁ የሰባት ለሰባ የትግል ደጋፊዎቻችን እንደምን አላችሁ አገዛዙ አማራ ጠሉ አብይ አህመድ በአዋቀራቸው የሳይበር ባለሙያዎች የፊስቡክ ፒጅ አካውንት ዋርንግ እየሰጡኝ ስለሆነ ከዛሬ ጀምሮ በዚህ በአዲሱ ፒጅ የምታገኙኝ መሆኑን አሳውቃለሁ አማራ ታዘዘ የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘራያዕቆብ አንደኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=122097734487055237&substory_index=1332254055079849&id=61581657125998

ጨ#አጋልጥ‼️ ትናንት መስከረም 23/2018 ዓ/ም መካነሰላም ከተማ ላይ በተደረገ ውጊያ የተገደለው የቦረና ወረዳ ሰላምና ደህንነት ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሃምሳ አለቃ ቃሲም ዳኜ!
+1
ጨ#አጋልጥ‼️ ትናንት መስከረም 23/2018 ዓ/ም መካነሰላም ከተማ ላይ በተደረገ ውጊያ የተገደለው የቦረና ወረዳ ሰላምና ደህንነት ፅህፈት ቤት ኃላፊ ሃምሳ አለቃ ቃሲም ዳኜ!

👉 የአፋህድ ኃይሎች ምንዝሮ ላይ ሹፌሮችን ማገታቸው ታወቀ።       አፋህድ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫው ዘራፊዎችን በማጥፋት ለህዝባትን እፎይታን እንሰጣለን በማለት ከዛሬ 24/2018 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ያልዘሩትን እያጨዱ እና በህልም እሩጫቸዉ እሳቤ የትራንስፖርት እገዳ መጣላቸውን በመግለጫቸው አሳዉቀዋል።  ነገር ግን ቤታቸውን ሳያጸዱ ውጩን ለማጽዳት እውነተኛ ታጋዮች ሁነው ለመታየት እያደረጉት ያለው መጋጋጥ "በሃምሳ ገዝቶ በሃምሳ መሸጥ" መሆኑን እንመራዋለን የሚሉት መንጋ ሰራዊታቸው ከፈጸመው ነውረኛ ድርጊት ማረጋገጥ ተችሏል።       በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከባህሪ ግንብ እስከ ምንዝሮ ቀበሌ ድረስ  20 በላይ የሚሆኑ የነዳጅ መጫኛ ረጅም ተሽከርካሪ ሹፌሮችን በማገት ወደ አልታወቀ ስፍራ ወስደዋቸዋል።     ተሽከርካሪዎችም በዋናው መንገድ ላይ እንዲቆሙ ተደርገዋል።     ይህ ሌባ ቡድን የጠላትን ተልእኮ ተሸካሚ በመሆን በህዝባችን ላይ አረመኔያዊ ድርጊት እየፈፀመ ለመሆኑ የምንዝሮው የእገታ ድርጊት ዋና ምስክር ነው።      ይህ በእንዲህ እንዳለ በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች የሚኖሩ አርሶ አደሮችን በማሰር ፣ ጠመንጃቸውን በመንጠቅ ፣ ሃብት ንብረታቸውን በመዝረፍና በመደብደብ ሰሞኑን መባዘናቸውን ማወቅ ችለናል። በርካቶች ንጹሃን አርሶ አደሮችና ወጣቶች እስካሁንም እንደታሰሩ ናቸው።     የታሰሩበት ምክንያትም ልጆቻችሁ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይልን ወግነው ተዋግተውኛል በሚል የበቀልተኝነት ሰበብ ሲሆን አሁንም አፋህድን መጥተው ከተቀላቀሉ የታሰራችሁት ትፈታላችሁ ፤ የተወሰደባችሁ መሳሪያም ይመለስላችኋል የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸዉ ከታጋቹቹ ቤተሰብ መረጃ ማግኘት ተችሏል።      ያላረሱትን መዝራት ያልዘሩትን ማጨድ ያላጨዱትን ማምረት እንደማይቻለዉ ሁሉ ባልተዋጉበት የጦር ሜዳ ድል ባልተሰማሩበት ቀጠና ዉጊያ እና የቀጠናዉ አስተዳዳሪ ሁኖ መገኘት ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ይሉት አባባል ነዉ።    ስለዚህ መላዉ የተከበረዉ ህዝባችን ይህ ቡድን ለማገት ለመዝረፍ ያመቸዉ ዘንድ ያወጣዉ ማደናገሪያ መግለጫ እንጅ ታጋዩ ለትግሉ የሚጠቅም ሁኖ አግኝቶት ያወጣዉ መግለጫ እንዳልሆነ ማሳወቅ እንፈልጋለን።    ድላችን በተባበረ ክንዳችን!! አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መስከረም 24/2018ዓ/ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል እና የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ለአባ ኮስትር የብርጌድ አመራሮች እና አባላት የፖለቲካ ትምህርት ሰጥተዋል። የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባ
+2
የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል እና የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ለአባ ኮስትር የብርጌድ አመራሮች እና አባላት የፖለቲካ ትምህርት ሰጥተዋል። የአፋብኃ ማዕከላዊ ኮማንድ አባል አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ፣የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ማርሸት ፀሀዩ፣አርበኛ ጥላሁን አበጄ፣የፖለቲካ መኮንኖች፣የክፍለ ጦር እና የብርጌድ አመራሮች በተገኙበት የአባ ኮስትር ብርጌድ አመራር እና አባላት ጥልቅ የሆነ የፓለቲካ ትምህርት ተሰጥቷል። የፖለቲካ ትምህርቱን የሰጡት ከፍተኛ አመራሮች እንደተናገሩት አባ ኮስትር ብርጌድ በሳል እና አስተዋይ አመራሮች ያሉት በድርጅታችን ካሉ ብርጌዶች ውስጥ የሰለጠነ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል መገንባቱ ለጠላቶቻችን ስጋት ለድርጅታችን ጥንካሬ መሆኑን በመግለፅ ወታደሩ የሚሰጠውን ወታደራዊ ግዳጅ በመወጣት ትግሉን ከጠላፊዎች በመጠበቅ የትግላችን መርህ በማክበር፣የትግላችን ፍትህ አስከባሪዎች በአጠቃላይ የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ ዘቦችና የሀገሪቷ ቀጣይ ተርካቢ  ኃይል መሆናቸውን ገልፀዋል። በመጨረሻም በጀግና ታጋይ እዚህ የደረሰው ውድ እና ቅዱስ የሆነው ትግል መሪዎችን እና ድርጅታችንን በመጠበቅ የአማራን ህዝብ አደራ እንድትወጡ በማለት የፖለቲካ ትምህርቱ ተጠናቋል። ፋኖ ይበልጣል ጌቴ ምትኩ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ! መስከረም 24/2018 ዓ.ም

#ስለመካነሰላም‼️ እኔ የእስልምናሐይማኖት ተከታይ ፋኖ ነኝ። የብልፅግና ቡድን የመጨረሻ ያለውን ካርድ በመምዘዝ ወሎ ቤተአማራ ላይ የሐይማኖት ግጭት ለመቀስቀስ እየሰራ ነው። በሐይማኖት ሰበብ አድርጋ
#ስለመካነሰላም‼️ እኔ የእስልምናሐይማኖት ተከታይ ፋኖ ነኝ። የብልፅግና ቡድን የመጨረሻ ያለውን ካርድ በመምዘዝ ወሎ ቤተአማራ ላይ የሐይማኖት ግጭት ለመቀስቀስ እየሰራ ነው። በሐይማኖት ሰበብ አድርጋችሁ የፖለቲካዊ አጀንዳችሁን ለማስፈፀም የምትሯሯጡ ሰዎች አደብ ያዙ። ሕዝባችን ላይ የሚተኩስ ፋኖ የለም።አይኖርም። የተደቀነብን አደጋ በአማራነታችን ነው። ሕልውናችንን እናስከብራለን። እናሸንፋለን! ድል ለአማራ ሕዝብ! ድል ለፋኖ! አርበኛ መሐመድ ፈንታው (በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ግዢ ክፍል ኃላፊ) 24/ዐ1/2018 ዓ.ም

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሐዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር አዋበል ወረዳ መብረቁ ብርጌድ ሻለቃ 3 ፣ ሻለቃ 4 እንዲሁም የዲሽቃ ምድብ እና የብርጌዱ መቺ ሀይል አመራሮችን የትግላችንን
+2
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሐዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር አዋበል ወረዳ መብረቁ ብርጌድ ሻለቃ 3 ፣ ሻለቃ 4 እንዲሁም የዲሽቃ ምድብ እና የብርጌዱ መቺ ሀይል አመራሮችን የትግላችንን መነሻና መዳረሻ ካለንበት የትግል ሂደት በመነሳት የፓለቲካ ግንዛቤ እና የመሪነት ስልጠና (ኢንተርፕሪነርሽፕ) በመስጠት የትግል ጉዞአችንን ለማፋጠን እያሰለጠን፣እያደራጀን፣እያታገልን ደከመን ሰለቸን ሳንል ባአንድነት በተባበረ ክንዳችን እራያችንን ከግብ እናደርሳለን። ህልዉናችን በተባበረ ክንዳች አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ መስከረም 24 /01/ 2018 ዓ.ም የአዋበል ወረዳ መብረቁ ብርጌድ ህዝብግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ወነድምነህ ሰውነት።

አስቸኳይ መረጃ‼️ 24/01/2018 ከመኮድ ባህር ዳር የተነሳ በ21 መኪና fsr iszuu በዲሽቃና በዙ 23 ታጅበው ወደ ጎንደር አቅጣጫ ወጠዋል  አስቸኳይ ነው share ይፈልጋል አዛምቱ ለወገን ይድረስ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

~ ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ  ግንባር ለፋኖ ኃይሎች የተሰጠ የአጋርነት መግለጫ! የተከበራችሁ መላው የአፋር ህዝብና የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች በሙሉ  እንደምታወቀው የአፋር "ኡጉጉሞ" ነፃነት ግንባር፣ የአፋር ህዝብ ክብርና ጥቅም እንዲሁም ልዑላዊነትና ድህንነት ከየትኛውም የውስጥና የውጭ ጠላት እንዲጠበቅና እንዲከበር ለበርካታ አመታት በደምና በአጥንት ብዙ መስዋዕትነት እየከፈለ የመጣ ግንባር መሆኑ ይታወቃል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ወደመደበኛ የትጥቅ ትግል በመሸጋገር ላይ እንዳለን ይታወቃል። የአሁኑን ትግላችን ከዚህ ቀደሙ የተለየ ያደረገው፦ አንደኛ፡- የብልፅግና ቡድን የአፋር ህዝብ ልዑላዊ ግዛት ለሌላ አሳልፎ ሊሰጥ በመሆኑ፤ ሁለተኛ፦ ቀይ ባህርን የኢትዮጵያ አካል እናደርጋለን በማለት የብልጽግና አገዛዝ የሚቀሰቅሰው ጦርነት፣ በይበልጥ አፋርና አፋርን ለማጋደል የተጠነሰሰው ሴራ በመሆኑ፤ ሦስተኛ፡- ክልሉን በለውጥ ስም ስልጣን የተቆጣጠረውና ለ7 አመታት እየመራ የሚገኘው የብልፅግና ቡድን በማናለበኝነት የህዝብ ሀብት መበዝበዝና ጎሳን ከጎሳ በማጋጨት ወንጀል  እየፈፀመ የሚገኝ በመሆኑ፤ አራተኛ፡- በአፋር መሬት ላይ ለአብይ አህመድና የአገዛዙ ፍላጎት ማስፈፀሚያ እየሰለጠኑ ያሉ የታጠቁ ኃይሎች አፋርን የደም መሬት ሊያደርጉት እየሰሩ በመሆኑ፤ በእነዚህና ሌሎች የትግል መነሻ ምክንያቶች   የአፋር ህዝብ ያልተገባ የመስዋዕትነት እንዲከፍሉ ለማድረግ እየተሰራ በመሆኑ የአሁኑን የትጥቅ ትግላችን የተለየ ያደርገዋል። በአሁኑ ሰዓት በምናደርገው የተደራጀ ትግል የአብይ አህመድ ወኪል፣  አድርጎ ያስቀመጠውን የአወል አርባን አገዛዝ ከውጭም፣ ከውስጥም ሁነን እያፈረስነው እንገኛለን። በዚህም አመርቂ ውጤቶችን አግኝተንበታል። በዚህም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህ አገዛዝ ያንገሸገሻቸው የአወል አርባን ወታደራዊ አመራሮችና ሲቭል አመራሮች እየተቀበልን እንገኛለን። ከዚህ በፊት በመግለጫችን እንዳስታወቅነው፣ በሶማሌ ክልል እጅ አዙር መሪነትና በጂቡቲ ስፖንሰርነት፣ የተባበሩት የሶማሌ አሸባሪዎች የአፋር ህዝብ ላይ በኢሳ ሽፋን ያወጁት ወረራ ለ7 አመታት በንጹሃን ላይ ጥቃት ሲሰነዝሩ ቆይተዋል።  ከወትሮ በተለዬ የአፋር ህዝብ በገዛ ቤቱ እያሸበሩና እየገደሉ ቢሆንም የአፋር ህዝብ በብርቱ ክንድና በሙሉ ልብ እየመከታቸው ከራሱ አልፎ ኢትዮጲያን ከዚያድ ባሬ ህልምና ቅዠት እየታደጉ አብዛኛው አሸባሪዎችን ወደ መሬት እቀበሩ የተቀሩት ደሞ በመመከት ወደ መጡበት ሀገር እንዲመለሱ ማድረግ ላይ ነው። ሕዝባችን በራሱ ትግል ክልሉን ከወራሪው ነፃ ያደረገ ቢሆንም በሚያሳዝን መልኩ ይሄንን የተባበሩት ሶማሌ ተስፋፊያን የከፈቱብን ግልፅ ወረራ የፌድራል መንግስት ወራራውን ከማስቆምና ከመከላከል በተቃራኒ የአብይ ቡድን በጂቡቲ ያለውን የሥልጣን ጥቅምና ቀጠናዊ የቡድን ፍላጎት በማስቀደም በአፋር ህዝብ ላይ የሚፈፀም የተባበሩት ሶማሌ ወረራ በግልፅ እየደገፍ ይገኛል። አፋርን በቴክኒካል ሴራና የእጅ አዙር ተፅዕኖ በማዳከም አሸባሪዎቹን ወደ አፋር ልዑላዊ ግዛት እምብርት ላይ እንዲመለስ ግፊት በማድረግ ላይ ነው። ይህ እንደ ሀገር ክህደት የሚቆጠር ወንጀል ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ወንድም የሆነውን የኤርትራ ህዝብን ለመውጋትና የሚሰለጥኑ ኃይሎች ለአፋር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያና ለአካባቢው የከፋ አደጋ እንደሚያመጣ ህዝባችን ያምናል። በትላንትናው ዕለትም የአፋር ሕዝብ ይሄ ነገር መቆም እንዳለበት ተቃውሟውን በተለያዩ መንገድ ገልጿል፣ ይሄ ጉዳይም እስከ ነጻነት ድረስ የሚቀጥል መሆኑን የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ያስታውቃል። የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ከሰሞኑ በአማራ ክልል ወሎ ግንባር በአገዛዙና በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በኩል እየተደረጉ ያሉ ውጊያዎችን በትኩረት እየተከታተለ ይገኛል። የፋኖ ኃይሎች ከባዶ እጅ በመነሳት ዛሬ ላይ በመካናይዝድ የታገዘ መደበኛ ውጊያ እያደረጉ መሆኑን ተገንዝበናል። የተሰየመው ዘመቻም ዘመቻ አደም አሊ የሚል መሆኑን፣ ዘመቻው የተሰየመለት ፋኖ፣ በትግል ላይ የተሰዋ ሙስሊም ፋኖ መሆኑንም አረጋግጠናል። ይህ የፋኖ ኃይሎችን የአንድ ኃይማኖት ሰዎች ናቸው፣ የቀድሞውን ሥርዓት ለመመለስ ነው የሚታገሉ የሚለውን የብልጽግና አገዛዝ የሐሰት ፍረጃ፣ እንዲሁም በፍረጃው ለተሳሳቱ ሁሉ ምላሽ የሚሰጥ ሁኖ አግንተነዋል። የፋኖ ኃይሎች እያደረጉ ላለው ከባድ ትግል እውቅና የምንሰጥ መሆኑን እንገልጻለን። የአማራ ሕዝብና የአፋር ሕዝብ ከትናንት እስከዛሬ በመከራም፣ በደስታም የጋራ እጣ ፈንታ ያላቸው መሆኑ ይታወቃል።  አሁን ላይ በአብይ አህመድ የሚመራው የብልጽግና አገዛዝ በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው ጦርነት ተቀባይነት የሌለውና ለሀገር ወዳዱ የአማራ ሕዝብም ይሄ የማይገባው መሆኑን መግለጽ እንፈልጋለን። በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ኃይሎች እያደረጉት ያለው ተጋድሎ ከነሱም መግለጫዎች በተደጋጋሚ እንደተረዳነው የመላው ኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ነጻነት እንደሆነ ድርጅታችን ያምናል። እኛም የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር በቀጣይ ከፋኖ ኃይሎች ጋር በጋራ በመታገል የአብይ አህመዱን የብልጽግና አገዛዝ ለአንዴና ከመጨረሻ ጊዜ በመጣል በእኩልነት የጋራ አገር ለመገንባት  በትብብር እንደምንሰራ ስንገልጽ በደስታ ነው። በመጨረሻም አፋርን እንደመሸጋገሪያ በማድረግ የአማራ ሕዝብን ለማውድም የሚያደርገውን እንቅስቃሴ መላው የአፋር ሕዝብ እንዲቃወምና እንዲያስቆም የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር ይጠይቃል፣ እንዲቆም እንደምንሰራ መግለጽ እንፈልጋለን። መላው የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች የትግል መነሻዎቻችን ተረድቶ በሀገራችን ላይ የተደቀነው ብሄራዊ አደጋ በጋራ ትግል እንዲቀለብስ ጥሪ እናቀርባለን። ግመሎቻችን ጭምር የሚያውቋት የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ እንዳትወድቅ፣ ነፃ ሀገር እንድትኖረን ለትግላችን አስፈላጊውች ትብብር እንዲያደርጉ እንጠይቃለን ! ድልና ድምቀት ለአፋር ኡጉጉሞ! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎