fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 387
مشترکین
+124 ساعت
+757 روز
+1 40730 روز
آرشیو پست ها
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ምስረታ ተጠናቀቀ።ላለፉት ተከታታይ ቀናት ማለትም ከጥቅምት14 /2018 ዓ.ም አስከ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ ምዕራፎች ሲካሄድ
+3
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ምስረታ ተጠናቀቀ።ላለፉት ተከታታይ ቀናት ማለትም ከጥቅምት14  /2018 ዓ.ም አስከ ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ ምዕራፎች ሲካሄድ የቆየው የ206ኛ ኮር አካል የሆኑትን የ14ኛ፣24ኛ እና 34ኛ ክፍለ ጦርሮችን የመመስረት ሂደት አካታች እና አሳታፊ ውይይቶችንና ውሳኔዎችን በማሳረፍ እንዲሁም ደግሞ የክፍለ ጦር፣ የጊዚያዊ መንግስት አስተዳድር  እና የሻለቃ አመራሮችን በመመደብ ጭምር ተጠናቅቋል።በዛሬው ዕለት ማለትም ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም የ206ኛ ኮር የምስረታ መርሃ ግብር በይፋ  የተጠናቀቀ ሲሆን የ14ኛ፣24ኛ እና 34ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች በጋራ በተገኙበት መድረክ ላይ በከፍተኛ የድርጅቱ እና የኮሩ አመራሮች አማካኝነት ወደፊት ሊተገበሩ የሚገቡ የሥራ መመሪያዎች እና አቅጣጫዎች ለክፍለ ጦር አመራሮች ተሰጥቷል።በመርሃ ግብሩ ላይም የስናን አባጅሜ ብርጌድ እና የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ላለፉት ዓመታት ያደረጉትን ተጋድሎ ከግምት ውስጥ በማስገባት ከድርጅታችን አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።በተያያዘም አስር አለቃ አለሙ ባንተይርጋ የተባለ የ60 ዓመት ሽማግሌ የፋኖ አባል ብቻውን 8 የጠላትን ሃይል በመደምሰስ ላሳየው ጀብዱ በድርጅታችን በኩል ልዩ ተሸላሚ ሆኗል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! አዲስ ትውልድ፣አዲስ አሰተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!!

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ጌታሰው አስረስ ብርጌድ በመካነሰላም ዙሪያ ወረዳ ግንባር ከሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ጋር በዛሬው እለት ማለትም ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው ውጊያ ድል የቀናው ሲሆን አንድ ቲም የሚሆኑ የጠላት ኃይል አባላት ላይ ጉዳት ማድረስ ተችሏል‼️ ጠላት ክፉኛ ስለተመታ መቅደላ ታዳጊ ከተማ ውስጥ ለእሁድ ገበያ የተሰባሰቡ ንፁሓን ላይ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ ሽብር ሲፈጥር መዋሉ የተገለፀ ሲሆን 5 የሚሆኑትን ንፁሓን በግፍ መረሸኑም ታውቋል:: ንፁሃን ላይ እርምጃ የወሰዲት ፀረ አማሮች የ45ተኛ ክፍለ ጦር አባላት ተብለው ወደቀጠናው በመከላከያ ሰራዊት ዩኒፎርም የገቡት የኦሮሚያ ልዩ ኃይል አባላት እንደሆኑ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: የፋሽስቱ አብይ መንግስት አማራን አምርረው የሚጠሉትን እየመረጠ በመከላከያ ስም እና ዩኒሮርም ወደ ክልላችን በመላክ ጄኖሳይድ መፈፀም ከጀመረ ዋል እደር ማለቱ አይዘነጋም:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 30/ዐ2/2018 ዓ.ም

የግዮን ብርጌድ ሰብሳቢ ለተመራቂ ኩማንዶዎች ያስተላለፈዉ መልዕክት‼️ የተከበራቸሁ የአፋብኃ ምእራብ አማራ ቀጠና  ቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮች የተከበራቸሁ የኮር አመራሮች የተከበራቸሁ የክ/ጦር አመራሮች የተከበራቸሁ የብርጌድ አመራሮች የተከበራቸሁ የሻለቃ አመራሮችና አባላት የተከበራችሁ የፍታዉራሪ የግዮን ብርጌድ  የኮማንዶ አሰልጣኞች የተከበራችሁ የፊታዉራሪ የግዮን ብርጌድ 2ኛ ዙር የኮማንዶ ተመራቂዎች እንዲሁም የዚህ ፕሮግራም የክብር እንግዶች ክቡራት እና ክቡራን እንኳን ለዛሬዋ እለት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ እንደሚታወቀዉ ሁሉ የአማራን ስቃይና መከራ ለመታደግ ሚስጥሩ ቀድሞ የገባቸዉ የሰከላ አብሪ ኮኮቦች እነሻለቃ ኃይሌ አድማሱ፤ፋኖ አንዷለም አሳብነህ፤ሻለቃ ደምስ አለማየሁ፤ፋኖ ተሸመ ጌቴ እና ሌሎችም የግዮን ብርጌድ አመራሮችና አባላት ፋኖን በህቡዕ በማደራጀት ሃምሌ 25/2015 አበስካን ላይ የሚንሻንና ፖሊስን ፓትሮል በመማረክ እና ሃምሌ28/2015 የሰከላ ወረዳ የብልፅግና መዋቅርን በማፈራረስ የወረዳዉ መቀመጫ የሆነችዉን ግሽ አባይ ከተማን በመቆጣጠር የትግሉ ፈር ቀዳጅ ሆነዉ አልፈዋል፡፡ ክቡራንና ክቡራት ባለፉት የሶስት ክረምት ዘመናችን እንደወረዳችን /እንደግዮን ብርጌድ/ በተለያዩ ግዜያትና በተለያዩ የወረዳችን  ክፍሎች መሰረታዊ የዉትድርና ስልጠናዎችን ሰጠናል፡፡ ለአብነትም በግሽ አባይ ከተማ በነኮማንዶ ቻሌና ጓዶቹ አሰልጣኝነት፤በአበስከን በነድረስ ፍቃዱ ፊታዉራሪነት የሰለጠኑ ወታደሮች በዚህ ሁለት አመት የሰሩትን ጀብድ መዘርዘር ይከብዳል፡፡ ጣልያ፤ከበሳ፤ዳንካ ፤ሱርባ፤ሮቢት ፤ጓልሳ ፤አምቢሲ ፤ጉንድል፤አጉት ፤አሰዋ ጉደራ ፤ልጭማ ዕሮብ ገበያ እና ሌሎች ቦታዎች ላይ በሰጠናቸዉ መደበኛ ስልጠናዎች የበቁ ወታደሮቻችን የሰሩትን እና እየሰሩት ያሉትን ጀብድ ጠላት በአልሸነፍም ባይነት ጥርሱን ነክሶ ቢችለዉና በመጎምጀት አፍኖ ቢይዘዉም ነገ ታሪክ በደማቅ  ይፅፈዋል ፡፡ዛሬም ህያዉነቱ አፍ አዉጥቶ እየተናገረ ይገኛል፡፡ ክቡራንና ክቡራት በአንድ እጃችን ሰራዊት እያደራጀን ፤እያጠቃን በሌላ  እጃችን ደግሞ ህዝባችንን እያስተዳደርን እንገኛለን በወረዳችን ከሚገኙ 33 ቀበሌዎች ከግሽአባይ ከተማ 02 ቀበሌዎች ዉጭ 31 ቀበሌዎችን የምናስተዳድረዉ እኛዉ ነን ስለሆነም የመንግስትነት አስተዳድራዊ ግዴታዎችን ለመወጣት ደከመን ሰለችን ሳንል ሰርተናል፡፡በስራቱ ልክ መሪ ያገኘዉን የወረዳችን ህዝብም ከግንባሩ በማይጠፋ ፈገግታዉ ወኔ እና ስንቅ ሁኖን ይገኛል፡፡ እኛም ከህዝባችን በፊት ለመሞት እንደተነሳን ሁሉ አሁንም በድጋሜ ለህዝባችን መሬት ሆነን እንደምንሞት ቃል እንገባለን፡፡ ዛሬ የሚመረቁ ሰልጣኞች ከዚህ በፊት ከተሰጠዉ ስልጠና በተለየ መልኩ የሰለጠኑ፤እንደወርቅ በእሳት የተፈተኑ ፤እንደ ተርብ በዉሃ ጥም ያለፉ እንደ ንስር ሾህናቸዉን የሞረዱ 2ኛ ዙር የኮማንዶ ተመራቂወቻችን ናቸዉ፡፡ በስልጠናዉ ጠላት የሚያንቁበትን ጡንቻ እና አሩጠዉ የሚይ ዙበትን ሳንባ ብቻ ሳይሆን ህዝብ የሚያገለግሉበትን ጥበብም ጭምር ተግተዋል፡፡ ከላይ የአብይ አህመድ ድሮን ከታች የአሰልጣኞቻቸዉን ፈተና ለ5 ወር ያክል በመቆየት ድል አድረገዉ የተመረቁ እነዚህ ሰልጣኞቻችን በአይነቱ የተለየ እና ጠላትን እንዳይነሳ አድረጎ ለመቅበር የተዘጋጅ እዉቀት  የሸመቱ፤በታጠበ እጅ የተሰሩ ስራዎቻችን ናቸዉ፡፡ ስለሆነም ይሄንን በቁም ለማየት ለበቃ ወዳጃችን በሙሉ እንኳን ደስ አለን ለማለት እወዳለሁ፡፡ ክቡራንና ክቡራት አሁን ላይ የግዞት እስረኛዉ ክርስትያን ታደለ ምረሩ ከአለን በላይ መረንና ካለን በላይ ኮምድደን እንገኛለን፡፡ማንም አንስቶ የሚጨልጠን ሚርንዳ ሳንሆን ስሙ ሲነሳ ከሚያስጨንቀዉ እሬት በከፋ የመረርን  ሁነናል፡፡  ከቀያችን መጦ ሞፈር ለመቁርጥ የሚሞክር ሞኝ እንጅ ከደጃችን ደርሶ ሞፈር የሚቆርጥ ብልጥ አይኖረንም በወገኑ የተሰራበትን ሴራ የሚበቀል፤የሚሰራዉን የሚከላከል፤ብቁና በቂ ኃይል ገንብተናል ለአንድ የትጥቅ ትግል መቋጫ ከሚባለዉ ዉስጥ አንዱ ቅርጽ ያለዉ ሰራዊት ስለሆነ ሰራዊታችን ቅርጽ አሲዞ የመባጀቱ ስራ የእለት ከእለት ስራችን ነዉ፡፡በመሆኑም ይሄን መሰል የሰራዊት ማበጀት ስራዉ የሚቀጥል መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ላሳዉቅ እወዳለሁ፡፡ ዉድ የዛሬ ተመራቂወች ከላይ እንደገለፅሁት በስልጠናቸሁ ወቅት ብዙወች ከናንተ ጋር ጀምረዉ የነበረ ቢሆንም በስልጠና ሂደቱ ዉስጥ የስልጠናዉን ፈተና መቋቋም የተሳናቸዉ ከ30 በላይ ሰልጣኞች ስልጠናዉን በማቋረጥ ለዚህ ታላቅ እለት ሳይደርሱ ቀርተዋል፡፡ እናንተ የአባቶቻችሁ ልጆች ግን እራቡን ጥሙን ፤የስልጠናዉን  ዉጣዉረድ፤የጠላት እንቅስቃሴ በአይበገሬነት በመታገስ ለዚህ የምረቃ በአላችሁ በቅታችኋል ፡፡ስለሆነም የነገ የሃገሪቱ ኮረኔሎች፤ጀነራሎች፤እናንተዉ መሆናቸሁን አዉቃችሁ በዚህ ትግል ዉስጥ መዉጣት፤መዉረድ፤መራብ፤መጠማት፤መቁሰል፤መድማት እንዲሁም ዉድ የሆነዉን ህይወት እስከመስጠት ድረስ መቁረጥን የሚጠይቅ መሆኑን ተረድታቸሁ በታማኝንታና በቁርጠኝነት  የአማራ ህዝብ የተደቀነበትን የህልዉ አዳጋ ትክሻዉ ላይ የተጫነዉን የጭቆና ቀንበር እንድታስወግዱለት ስል ወንድማዊ ጥሪየን  እያስተላለፍሁ ይህ የምርቃት ፕሮግራም በይፋ የተከፈተ መሆኑን ላበስር እወዳለሁ፡፡             አዲስ ትዉልድ            አዲስ አስተሳስብ            አዲስ ተስፋ   ፶አለቃ ተፈራ ሁነኛዉ የግዮን ብርጌድ ዋና ሰብሳቢ              ጥቅምት 30 /2018 ዓ/ም

የኮማንዶ ምረቃት ፕሮግራም‼️ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የግዮን ብርጌድ ልዩ ኮማነዶዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል‼️ ለተከታታይ 6 ወራት ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች ስልጠና ሲወስዱ የቆዩት የጀብደኛዉ ግዮን ብርጌድ ልዩ ኩማንዶዎች በቀን 30/02/2018 ዓ/ም የቴዎድሮስ እዝ ከፍተኛ አመራሮች እና የክፍለ ጦሩ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል። የጀብደኛዉ ግዮን ብርጌድ ተመዘግዛጊ ኮማንዶዎች በዛሬዉ ዕለት ጥሪ የተደረገላቸዉ የአጎራባች የክ/ጦር አመራሮች እንዲሁም የብርጌድ አመራሮች፣የሀይማኖት አባቶች ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቀዋል። አናሰለጥናለን፣አነደራጃለን፣እናቅዳለን፣ጠላትን ድባቅ አንመታለን‼️ ፋኖነት አሸናፊነት‼️

የአረመኔው ሰራዊት አባላት በተመረቁ በቀናት ልዩነት ትግሉን ተቀላቅለዋል። ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ስድስተኛ ዕዝ 601ኛ ኮር 52ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሬጅመንት አባላት ከቁይ ከተማ በመውጣት የቴዎድሮስ
የአረመኔው ሰራዊት አባላት በተመረቁ በቀናት ልዩነት ትግሉን ተቀላቅለዋል። ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም ስድስተኛ ዕዝ 601ኛ ኮር 52ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሬጅመንት አባላት ከቁይ ከተማ በመውጣት የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ደባይ ጮቄ ሻለቃን ተቀላቅለዋል። የአረመኔው ሰራዊት ታዳጊ ወጣቶችን በማፈን በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለአንድ ወር ብቻ አሰልጥኖ ወደ ግዳጅ የላካቸው ቢሆንም ተመርቀው ትጥቅ በተሸከሙ በሁለት ሳምንት ልዩነት ሰራዊታችንን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል። ስርዓቱን ከድተው ትግሉን የተቀላቀሉት የሰራዊት አባላት በበኩላቸው በሚኒሻ ታፍነው ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ የተወሰዱ መሆኑንን በማውሳት በፋኖ የሰራዊት አባላትና አመራሮች በተደረገላቸው ድጋፍ የጠላትን ምሽግ ጥሰው በመውጣት የአማራን ህዝብ ትግል መቀላቀላቸው እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ   ጥቅምት 30/2018 ዓም

ሁሉም ሰው ሸር አድርጉ *** የአማራ ህዝብ አብራክ የሆነው ፋኖ ጫካ ቤቴ ብሎ ውደ ትጥቅ ትግል ከገባ ጀምሮ በርካታ ድሎች መመዝገባቸው ይታወቃል የአሸባሪ መንግስት የቅጀት ፕሮፖጋንዳ ህልም እስከሚመ
+2
ሁሉም ሰው ሸር አድርጉ *** የአማራ ህዝብ አብራክ  የሆነው ፋኖ ጫካ ቤቴ  ብሎ  ውደ  ትጥቅ ትግል ከገባ  ጀምሮ በርካታ  ድሎች መመዝገባቸው ይታወቃል  የአሸባሪ መንግስት የቅጀት ፕሮፖጋንዳ  ህልም እስከሚመስለው  ድረስ  እጁን  በአፉ ጭኖ  ዝምታን መርጧል   ሁለት ክላሽ የተባለው ፋኖ  በአራት ግዙፍ ዕዝ  አደረጃጀቱን ሰርቶ መዋቀሩን ዘርግቶ  ከነፍስ ወከፍ  ክላሽ እስከ መካናይዝድ መታጠቁን  ሲሰማ ጠላት ሽንት ሽንት እያለው ይገኛል  በአሁኑ ስዓት የአማራን ህዝብ ማንኛውም  ምድራዊ ሃይል ማሸነፍ አይችልም። ስለዚህ   ይህን ጀግና የህዝብ ልጅ በትጥቅ ትግል ለመቀላቀል   የምትፈልጉ  ካአሁን በፊት  በውትድርና  ቤት በማስልጠን ሙያ እርጅም ልምድ  ያላችሁ   ማለትም    በከላከያ ሰራዊት   ማሰልጠኛ ተቋሞች ውስጥ   በመከናይዝድ  ፡በፈንጅ በመሃንዲ ፡ መሰረታዊ  ውትድርና ማስልጠኛ፡ በኮማንዶ እና ልዩ ሃይል ማስልጠኛ ማዕከል  የነበረችሁ  ወንድሞቸ   ህዝባችን እየደረሰብት ያለውን ግፍ እና መከራ በረዳት   ሙያዊ   እጋዛችሁን  በማበርከት  የህልውና ትግሉን እንድትቀላቀሉ   ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን !!! አድራሻ፦  በማንኛውም ፋኖ በያዛቸው ቀጠናዎች በአካል በመገኘት እና የቅርብ ተጠሪ ወይም ታያዥ ማቅረብ የሚችል   ማንነቱን የሚገልጥ የቀበሌ መታወቂያ ማቅረብ ይኖርበታል። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል  ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ  የስልጠና መምሪያ!!

ብዛትና ጥራት ? የአማራው የህልውና ትግል ትልቁ ችግር የታጋይ ብዛት ማነስ ሳይሆን ብዛት ያለውን ታጋይ ወደ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሀይል የመቀየር ብቃት ማጣት ነው። የመጀመሪያው ችግር በአለም አቀፍ ደረጃ ዝቅ ብለን እንድንታይ ያደረገን የፖለቲካ ትርክትን ወደ አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ጥያቄነት መለወጥ አለመቻል ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በብዛት በየጫካው የተበተነውን ሀይል በአንድ ወጥ፣ ዲሲፕሊን ባለውና ዘመናዊ የጦርነት ስልትን በሚከተል ማዕከላዊ አመራር ስር ማሰለፍ አለመቻል ነው። የአማራ ፋኖ በየቀጠናው ሁልጊዜም ስልጠና፣ ማደራጀትና ማስታጠቅ ላይ መሆኑን ሳይ የአማራ ድል ቅርብ መሆኑን ያበስረኛል። ሆኖም ግን የውጤታማ ጦርነት ወሳኝ መለኪያው የሰራዊት ብዛት ሳይሆን የጦር ሀይሉ ጥራት፣ ስልጠና፣ አመራርና የትጥቅ ብቃት ነው። በወታደር ብዛት ቢሆን ኖሮ ደረግም አይወድቅም ነበር ፥ ጃል አብይም እስካሁን አማራን ጨፍጭፎ ባጠናቀቀ ነበር። ባለፉት 3 የጦርነት ዓመታት የተረዳሁት ነገር በፋኖ ስም የተሰባሰበው ሀይል አብዛኛው በየአካባቢው የተነሳ ጀግና ሕዝባዊ አርበኛ ( Patriot-Fighter ) ሲሆን፣ መሰረታዊ የትግል መንፈስና ቆራጥነት አለው። ይሁን እንጂ ዘመናዊና የተወሳሰቡ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖችን ለመምራት የሚያስችል ወጥነት ያለው የፕሮፌሽናል ጦር ( Professional Army ) ስልጠና፣ ዲሲፕሊንና ዶክትሪን ( Doctrine ) ይጎድለዋል። እንደ ምሳሌ ብንመለከት የሱዳኑ አማፂ RSF ትግል ሲጀምር ከ50,000 ልዩ ሀይል በታች ይዞ ወደ ትግል ቢገባም ከፊል መደበኛ፣ ከፍተኛ ልምድና ስልጠና ባላቸው ሀይሎች ላይ የተመሰረተ ስለነበር እንደምናየው ውጤታማ እየሆነ ነው። የትግራይ ሀይሎችም ቢሆኑ ከፍተኛ የመደበኛ ወታደራዊ ልምድና ጠንካራ ማዕከላዊ አመራር ከጀርባ አላቸው። ይህም በትንሽ ሀይል እንኳ ቢሆን በትላልቅ ውጊያዎች ላይ ፈጣን፣ ስልታዊና ወሳኝ ድሎችን ለማስመዝገብ አስችሏቸዋል። አለፍ ሲልም በጣም ተፈሪ እንዲሆኑ ጭምር አስቸሏቸዋል። ጥራትና ግዳጅ የመፈፀም ብቃትን እንተወውና የሠራዊት ብዛትን እንኳ ብንመለከት ማዕከላዊ ኮማንድ ከሌለህ 1,000,000 ሰራዊት በተለያዩ የዞንና የጎጥ አመራሮች ስር ከተዋቀሩ ይህ ሀይል በፍፁም ለአንድ ወጥ ስልታዊ ዓላማ ሊውል አይችልም። እያንዳንዱ ክፍለ ሃገር ወይም ዞን የራሱን የአካባቢ ትግል፣ የራሱን ጦርነትና የራሱን የውጊያ ህግጋት ይከተላል። ይህ ደግሞ የጠላትን ሀይል ለመበተን ከመቻል ይልቅ የፋኖን ሀይል እንዲበታተን ያደርጋል። ፋኖ በባህሪው እውነተኛ የሽምቅ ተዋጊ ( Guerrilla Fighter ) ቢሆንም በመዋቅርና በዓላማ ግን ለአጭር ጊዜ ምላሽ የሚሰጥ አርበኛ እየሆነ መጥቷል። የሽምቅ ውጊያ ስኬታማ የሚሆነው ትንንሽና ተንቀሳቃሽ ሀይሎች ትልልቅ የጠላት ሀይሎችን በደፈጣ ሲመቱና በጥቂት መስዕዋትነት ብዙ ጉዳት ማድረስ ሲቻል ነው። ዘመናዊ የመገናኛ ዘዴዎች ፣ ጠንካራ አዋጊዎች በሌሉበት ሁኔታና ዘመናዊ የድሮን መከላከያ ባልታጠቅንበት ወቅት ግዙፍ የፋኖ ሀይልን ለሽምቅ ውጊያ ማዋል ሎጂስቲክስን ከማወሳሰብ በተጨማሪ ለዘመናዊ የድሮን ጥቃትም ያጋልጠዋል። ይህ በእንዲህ እያለ ግዙፍ የፋኖ ሠራዊት ውጊያ ላይ ሲሆን የምግብ፣ የመድሃኒት፣ የትጥቅና የጥይት አቅርቦት የሚያስፈልገው ፍላጎት ከአገዛዙ የጦር ሠራዊት በላይ ይሆናል። ያለ ጠንካራ የኋላ ደጀን (Backend Support)ና የተቀናጀ የሎጅስቲክስ ሰንሰለት (Supply Chain) እንዲህ ያለ ግዙፍ ቁጥር ያለው የፋኖ ሀይል በአጭር ጊዜ ውስጥ በሀብት እጥረት ሽባ ይሆናል። በተጨማሪም እያንዳንዱ አካባቢ በራሱ ደጀን የአካባቢው ሕዝብ ላይ እንዲመሰረት መደረጉ የአካባቢውን ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊና ሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ ይከተዋል። ከዚህ በተጨማሪ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሀይል ቢኖርም እንኳ ያለ በቂ ጥይትና ከባድ መሳሪያ በአገዛዙ የሚፈጸመውን የድሮን ጥቃትና በታንክ የተደገፈ ጥቃት መመከት ስለማይቻል በአነስተኛና ተንቀሳቃሽ ሀይል የደፈጣ ውጊያዎችን ማስቀጠልና እንደ አስፈላጊነቱ Conventional ውጊያን ማስቀረት አሁንም ቢሆን አዋጭ ይመስለኛል። የሱዳኑ አማፂ RSF በዋናነት በከተሞችና ውስብስብ በሆኑ አካባቢዎች ፈጣን፣ ተንቀሳቃሽና አጥቂ ቡድኖችን እየተጠቀመ ውጤታማ ሲሆን አይተነዋል። ይህም የጠላትን ከባድ መሳሪያና የአየር ኃይል የበላይነት ለመቋቋም የሚያስችል የሽምቅና የከተማ ጦርነት ስልት ነው። የፋኖ ትግልም ስኬታማ እንዲሆን ከተፈለገ ከቁጥር ብዛት ይልቅ ወደ ተንቀሳቃሽነት (Mobility)ና ፈጣን ስልታዊ ድብደባ (Surgical strike ) መቀየር ይኖርበታል ባይ ነኝ። በመጨረሻም ይህንን ብዛት ያለው የፋኖ ሀይል ወደ ወሳኝ የስትራቴጂያዊ ጥቅም ሊቀይረው የሚችለው አንድ ወጥ ድርጅትና አንድ ወጥ ሠራዊት እንዲሁም ታማኝ መሪ መፍጠር ሲቻል ብቻ መሆኑ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል።

አጋልጥ !! ይሔ ሁሉ ፋኖን እና አማራን ሲራገም እና ሲራገጥ የሚውል "አራት እግር አሳማ" ነው ። መሬት ላይ በወታደራዊ ኃይል የተሸነፈው ብልፅግና በማህበራዊ ሚዲያ የፋኖ አመራር ስም ማጥፋት እና አጀንዳ መስጠት ላይ ያሰማራቸው እነዚህ የፌስቡክ ገፆች ናቸው ። የፌስቡክ አካውንቶች ዝርዝር፦ 1. Ethio Mereja 2. ስንቅ 3. ሁሴን ገዳ ከኦሮሚያ 3. Lula Kebede 4. ሀገሬን 5. Sebona Eliyas Tofik 6. Ethio Daily Media 7. ፍቅርተ ይበልጣል 8. Edu Lala 9. Yene Ethiopia 10. Ethio Intercept 11. Ardi Info 12. Meron Tadesse 13. Asmera Press 14. ዲጅታል ኢትዮጵያ 15. Addis Zemen 15. Selam mulugeta 16. ጥቁር አንበሶች 17. Ethio Press 18. Addis view አድስ እይታ 19. Nardos Page 20. Gohe tv ጎህ ቲቪ 21. ወደ ፍቅር ጉዞ ተያይዞ 22. ጎንደር ፋሲለደስ 23. hagere zena 24. የፍቅር መንገድ 25. Fast Mereja ፈጣን መረጃ 26. Solomon Gumba 27. Ethiopiya Adane 28. Sheger press 29. የሰላም ዘብ 30. Melat Bekele 31. Beti Tesfaye 32. Eden Hagose 33. Liya Eshetu 34. Eden Tamerat 35. አማኑኤል አወቀ 36. O U R Raya 37. One Ethiopia 38. Kelemu Taddele 39. ኢትዮፒድያ ዜና 40. Obbo Chidessa  Odda                                41. Sis Press 42. Betty Gullele 43. የበለፀገች ኢትዮጵያ 44.  Ethiopia voice 45. Gullale post 46. Lucy media 47. Maski Bekele 48. Saroon 49. Dz Ethio 50. የኛ info 51. Meri konjoooo 52. Zemed Mekonnen 53. ጧፈኛ 54. Gondar Times 55. ብሌን ሰለሞን 56. Msgei 57. ጉና ክምር ድንጋይ 58. ሰላም ለሃገሬ 59. አቦል መረጃ 60. ሰላም ለኢትዮጵያ 61. Helen Sisay 62. Nafkot Tesema 63. Thomas Jejaw 64. Abiti Ankober 65. ሮዛ ፍቅር 66. Melat Bekele 67. እውነተኛ ፋኖ 68. Wollo Gerado 69. መልህቅ የመረጃ ምንጭ 70. Yordanos Tekeste 71. Ethiopian Insight 72. Hibist Kefyalew 73. Sonan Press 74. Bole Times 75. Assab Ethiopia 76. በጌምድር-ጎንደር 77. Hiwot A Feleke 78. Meles Bisrat 79. Ethio Intercept 80. ብላቴናው ንጉስ 81. Helen Getachew 82. Tesfayehun Seme 83. Amhara Post 84. Beza Kebede 85. Bilen Mesfin 86. ጯሂት ጎርጎራ 87. Selam Alemu 88. ዲጂታል ኢትዮጵያ 89. Sonan press press 90. Pro peace press 91. Eden Nigussie 92. የሸገር ልጆች 93. የመደመር ትውል 94. አርጎባ ወሎ ጀበርቲ 95. ጀበርቲ አርጎባ አገር 96. Meron Tsegaye 97. Selam Adan 98. Medener 99. Mekides Melaku 100. Meri Konjoo 101. Geda Moti 102. ዝምተኛው ንጉስ መደመር 103. Amihara Fano 104. Wubit Seyoum Gashaw 105. አንድ አምሓራ 106. Semira Jamal 107. Tizta Melaku 108. Miser Dagne 109.አገው ነኝ 110. Lasta Agew 111.  Kidist Nega 11. የውብዳር አረጋ 112. Shebelaw Getachew 113 .ዲጂታል ጦቢያ 114. Helen Tesfa 115. ቡሬ ዳሞት ፋኖ 116. Tigist Kefale 117. Tg Love Andebt B Ali 118. እውነታ ሚድያ 119. Ethio press 120. ቀይ ባህር 121. ተዋበች ጎንደር 122. Nigat Nigat 123. አፍሮ ሚድያ 124. Selam Fentie 125. Zemed Mekonen 126. ድጅታል ፋኖ-digital fano 127. ፈጣን መረጃ 128. Dibora Mekonen Atinafu 129. Burie Damot Fano 130. Addis View አድስ እይታ 131. ጎጃሜዋ መቅደስ 132. ብሌን 133. Helina Alebachew 134 .ፀረ ሌባ ፀረ ሌባ 135.GoJam GoJam 136.Dered Der 137.ጣዝማ ማር 138. ኢትዮጵያMekete 139.Endalamawealama 140.Quarite Press 141.Nile Bluile 142.Bekalu Yehuala 143.Yehuala Yehu 144.Mihret Abewa 145.አብዱሮህማን ኢብራሂም 146.ስዩም ይዘንጋው ድንቁ 147.Indo Amhara 148.Amha Mulat 149.Addis Fikrte 150.AlemuTigist 151.Zelalem Sisay 152.Baynesagn Fentie 153.ሀሴት አየለ 154.አባይ ሚዲያ 155.ራያ ራዩማ 156.ወልቃይት ጠገዴ አማራ 157.ጦሳ ሚዲያ 158. Ghone Forces ከብልፅግና ገንዘብ የሚከፈላቸው ናቸው ። ሌሎችን ለቅሞ ማጋለጡ ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ድል ለጀግናው አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!

መረጃ ወለጋ‼ ፨፨፨፨፨፨፨ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ባጊን ቀበሌ አገዛዙ ለወራት መሽጎበት የነበረውን ካምፑን ሙሉ በሙሉ ለቆ የወጣ ሲሆን በተመሳሳይ ሀሮ አዲስ አለም ከተማም በዝህ ምሽት ጓዙን
መረጃ ወለጋ‼ ፨፨፨፨፨፨፨ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ባጊን ቀበሌ አገዛዙ ለወራት መሽጎበት የነበረውን ካምፑን ሙሉ በሙሉ ለቆ የወጣ ሲሆን በተመሳሳይ ሀሮ አዲስ አለም ከተማም በዝህ ምሽት ጓዙን እዬሸከፈ እንደሚገኝ ምንጮቻችን ገልጸውልናል።በተመሳሳይ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ከአጋምሳ ከተማ እዬወጣ ሲገኝ ወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሰፍሮ የሚገኘው  የአገዛዙ ሰራዊት ወደ አፋር እንዲገባ ትዕዛዝ የወረደ ሲሆን መከላከያ ለቆ በሚወጣባቸው ካምፖች የኦሮሚያን ልዩ ሀይልና ሽምቅ ተዋጊዎችን ለመተካት እንቅስቃሴ መደረጉን ምንጮች የደረሰው መረጃ ያመላክታል። ጥቅምት 29/2018ዓ.ም

አርበኞች በስራ ላይ ናቸው ይቅናቹህ💪💪💪
አርበኞች በስራ ላይ ናቸው ይቅናቹህ💪💪💪

አርበኛ ሄኖክ አድሴ ✨ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የማዕከላዊ ኮማንድ አባል እና የምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የፓለቲካ መምሪያ ሃላፊ አርበኛው በአማራ ኮዝ ከምናምናቸው ስመጥር አርበኞች አንዱ ነው። ክብር ለሚገባቸው ሁሉ ክብር እንሰጣለን!! 🙏 አርበኛ ሄኖክ አድሴ ጉምቱ ፓለቲከኛ እና በሳል ዕይታ ያለው የአድሱን ትውልድ የሚመጥን መሪ ነው። በአማራ ህዝብ ውስጥ በርካታ ልሂቃን ከምቾት ቀጠና ሳይወጡ ህዝባቸውን እና ሁለንተናዊ ጥቅማችንን አሳልፈው በሰጡበት ሁኔታ የህዝባቸውን መሰረታዊ ችግር ነቅሎ ለመጣል በሚደረገው መራራ ተጋድሎ ውስጥ አብዮቱን በተቀላጠፈ እና በተሳለጠ መንገድ እየመሩ ለሚገኙ ልሂቃን በሙሉ ከፍ ያለ ክብር አለኝ። የአማራ ህዝብ ለዘመናት የገጠመውን ብሔራዊ አደጋ በድል ለመሻገር በርካታ አርበኞች እና ምሁራን ዋጋ ከፍለዋል። የአማራነትን ዕሳቤ ከደጃዝማች ፀሐዮ እንቁ ስላሴ እሰከ ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ስለ አማራ እና አማራነት በርካታ ዋጋ ተከፍሏል። በተለይም የአማራ ህዝብ ከ1960 ዎቹ ጀምሮ ከሌሎች ብሔሮች ተነጥሎ በተሰራበት ትርክት ሚሊዮን አማራዎች ያልሆኑት እና ያልከፈሉት ነገር እንደሌለ ታሪክ መዝግቦታል። ስለሆነም በሚሊዮኖች ደም በእርሾነት የተጀመረውን የአድስ ትውልድ አብዮት መሪ ሆነው ያገኘናቸው ደግሞ እንደ አርበኛ ሄኖክ አድሴ ያሉ አብዮተኞች ነው። ስለዚህ አርበኛው የአማራ ህዝብ ብሔራዊ የህልውና አደጋ ውስጥ መሆኑና ህዝባችን ከበባ ውስጥ ስለመሆኑ በቀደምነት ከገባቸው መካከል አንዱ መሆኑ ማሳያው በፍጥነት ከትግል ሜዳው ላይ መገኘቱ ነበር። ስለሆነም መራራውን የህዝብ ትግል ወደ ተሻለ ከፍታ ለማውጣት አፋብኃን እንደ ድርጅት በመመስረት በመርህ፣ በተቋማዊ ዕሳቤዎች እና ስርፀቶች እንድሁም መዋቅር የማስተካከል ስራዎችን ለመስራት የጀመራችሁት እንቅስቃሴ ይበል የሚያሰኝ ነው። የሚደነቅ እና ጊዜውን የጠበቀ አሰራር እየተከተላችሁ እንደሆነ ይሰማኛል። ትግላችን በመደማመጥ፣በስክነት፣በብስለት እና በጠንካራ ጓዳዊ ትምምን ደርጅቶ እንዲወጣ እያደረክ ያለውን አማራዊ ተጋድሎ እና ቁርጠኝነት ተጠናክሮ ይቀጥል እላለሁ!! መጭው ጊዜ ለመላው ህዝባችን ብሩህ እንደሚሆን ተስፋም እናደርጋለን። ደም የገበርንበት ትግል ጥላቢሶች እና አቅመ ቢሶች እጅ እንዳይወድቅ አንተን እና መሰሎችህን በርታ ማለት እፈልጋለሁ። የአማራ ህዝብ ትግል ከጥገኞች እና ራስ ጠል ሃይሎች እጅ ወጥቶ አማራነት እና ህዝባዊነት የተላበሰ ጠንካራ መሪ -ድርጅት በአማራ ልጆች እጅ እንዲገባ የጀመርነው አብዮት በድል የሚቋጭ ይሆናል። መዳረሻው ድል እና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል የምንለው እንደ አርበኛ ሄኖክ አድሴ ያሉ አርበኞች የሚመሩት ትግል እንደሚያሸንፍ እና ለአማራ ህዝብ መብት እና ጥቅም እንደምትታመኑ ለአፍታ እንኳን ስለማንጠራጠር ነው። አርበኛ ሄኖክ ክብረኝነትን የሚጠየፍ በድርጅታዊ ዕሳቤ፣ በአብሮነት እና በተቋም ግንባታ የሚያምን ድንቅ መሪያችን ነው። ክብር ለሚገባቸው ሁሉ ክብር እንሰጣለን🙏🙏 ዝንታለም አማራ ወይራው አማራ ጥቅምት 29-02-2018 Ashenafi Genan

አሁን ገና በራልኝ ያለችዉ እብድ ትዝ አለችኝ አቤት ይህ የብልፅግና ስራት እጨለለ የመጣ ይመስለኛል ሃሳብ ስጡበት
አሁን ገና በራልኝ ያለችዉ እብድ ትዝ አለችኝ አቤት ይህ የብልፅግና ስራት እጨለለ የመጣ ይመስለኛል ሃሳብ ስጡበት

የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ቡድን በቆይታው የአዴት ዴንሳ ባታ ትምህርት ቤትን በዚህ ልክ አውድሞት ሂዷል።
+4
የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ቡድን በቆይታው የአዴት ዴንሳ ባታ ትምህርት ቤትን በዚህ ልክ አውድሞት ሂዷል።

በምዕራብ አማራ ቀጠና ሕዝባዊ ውይይቶች ቀጥለዋል! በምዕራብ አማራ ቀጠና በሰዴ ወረዳ አዲስአለምና ሂወተ ሰላም ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይት መደረጉን እንዲሁም አዳዲስ ሕዝብ ተኮር የሆኑ መዋቅሮ
+2
በምዕራብ አማራ ቀጠና ሕዝባዊ ውይይቶች ቀጥለዋል! በምዕራብ አማራ ቀጠና በሰዴ ወረዳ አዲስአለምና ሂወተ ሰላም ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይት መደረጉን እንዲሁም አዳዲስ ሕዝብ ተኮር የሆኑ መዋቅሮችን መዘርጋቱን በአፋብኃ አፄ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል አሳውቋል።

አስደንጋጭ መረጃ አርሲ በውስጥ የደረሰን መረጃ :-   እኔ በዛው ቦታ ነው ያለሁት መረጃ እንኳን ለማን መስጠት እንዳለብን ተቸግረናል። በአይነ ቁራኛ ነው የምንጠበቀው። እስከዛሬ ድረስ በጀጁ ወረዳ በአንደጎቼ ሁላጨሌ ቀበሌ በኢጉ ጩካ ቀበሌ በሰንቢጤ ፊንጮ ቀበሌ በጉሬ ሙከጉራቻ ቀበሌ በአቡሌ ሙከጉራቻ ቀበሌ በወንጀሎ ወደይመና ቀበሌ እስካሁን ከመቶ በላይ ኦርቶዶክሶች ታርደ,ዋል።ተጨፍጭ,ፈዋል። ከግማሽ በላይ በጅብ ተበልተዋ,ል። የጀጁን የክርስታያኖች ጭፍጨ,ፋ ማንም መረጃውን ያደረሰ የለም። ከእነዚህ ከታረ,ዱ ክርስቲያኖች መካከል ወንድማማቾች አባትና ልጅ የአጎት የአክስት ቤተሰብ ይበዙበታል ። እንደዚህ መረጃ መስጠታችን ቢታወቅ መጀመሪያ እርምጃ የሚወስድብን የመንግስት አካል ነው። የዛሬ 15 ቀን ልክ በዛሬዋ ዕለት የታገቱ ወገኖችን ትናንት ማለትም ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ ም ብር የሚያስገቡበት የመጨረሻዋ ቀን ናት። እያንዳንዱ 600 ሺህ ብር ነው የተጠየቁት ። ምናልባትም ከፍለውም ሊገደ,ሉ ይችላሉ። ለምሳሌ  በአንጎደቼ ቀበሌ 400 ሺህ ብር ከፍሎ የተገ,ደለ ወንድማችን መምህር ግርማ መለሰ ሌላም ስሙን ያላወኩት 280ሺህ ከፍሎ የተገደ,ሉ ናቸው። በወሸባ በረከት ቀበሌ አንድ ካህን አባት 500ሺህ ብር ከፍለው ተገድ,ለዋል። እሬሳቸ,ውን ጅ,ብ ነው የበላ,ው ። በአምሽራ መንጋግሳ ሁለት ወንድማማቾች 400ሺህ ብር ከፍለው እንደወጡ ቀርተዋል። ይሄ ደጋማና ቆላማውን ክፍል ሳይጨምር የወይና ደጋውን ክፍል ነው ። እንደ ወረዳው ከ500 እስከ 1000 ሺህ ኦርቶዶክሳዊያን ተጨፍጭፈ,ዋል።..............