fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 406
مشترکین
+1324 ساعت
+277 روز
+1 21530 روز
آرشیو پست ها
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ተወልዶ ያደገው ኮበል እስሌማን ከወራት በፊት በኦሮሞ ጽንፈኛ አጋቾች ተይዞ ገንዘብ እዬተጠዬቀበት እንደነበረና ሁሉም በሚችለው እንዲያግዘው መጠዬቃችን ይታወሳል ገንዘቡ ተሰብስቦ በ600,000ሽ ብር ተለቋል። ጎበዝ ይህ የሚሆነው እስከመቸ ነው ምን ለመጠበቅ ነው ለምን እራሳችን አናዘጋጅም ለምንስ እንዘነጋለን የከበበን ሰይጣይ እቤት ቁጭ በማለት ነው እንዲ የምናባርረው በመፋለም እንጅ

ሰበር ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ‼️ 💪💪💪 ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር ታላቅ ጀብድ ፈፅሟል ። ጀብደ
ሰበር ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ‼️ 💪💪💪 ደም መላሹ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦ ጥምር ጦር  ታላቅ ጀብድ ፈፅሟል ። ጀብደኛዉ ክ/ጦር አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ፣አድማ ብተና፣ጡት ቆራጩ የአረመኔዉ አገዛዝ እንደ ጉድ ተወቅቷል። ዝርዝሩን እንመለስበታለን

የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ከጃቢ ጠህናን ወረዳ መምህራን ጋር በትግሉና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አደረገ! -------------------------------------- የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️         በዕለተ ሐሙስ 13/02/2018 ዓ.ም በምዕ/ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ የሚገኙ መምህራን በሁለት ቀጠና ማለትም በጅጋ ቀጠና እንዲሁም በማንኩሳ ቀጠና በሁለት ቦታዎች ላይ ከ2000 በላይ መምህራንን በማግኘት ሰፊ ውይይት ከብርጌዱ አመራሮች ጋር ተደረገ  ። በዚህም ከመምህራኑ የተለያዩ ጥያቄዎች ተነስተው በብርጌዱ አመራሮች ምላሽ የተሰጠ ሲሆን በትምህርት ላይ ለተነሱ ጥያቄዎችም የአፋብኃ ያወጣውን መግለጫ በማስረዳት ስብሰባው ተጠናቋል ።     ከዚህ ጋር ተያይዞም አገዛዙ በመምህራን ላይ እያደረሰ ያለውን በደልና እንግልት የተረዳን ሲሆን አገዛዙ ለትምህርት መከፈት ምንም በጎ የሆነ ነገር ለመሥራት ለመምህራኑ ምቹ ሁኔታ ባልፈጠረበት እንዲሁም የአፋብኃ የሰጠውን መግለጫ ጀሮ ዳባ ልበስ ብሎ የሽንፈቱን ጽዋ መሮት በተወሰደበት የፖለቲካ ብልጫ በመናደድ የፈሪ ዱላውን በመምህራን ላይ ለማሳረፍ እየሞከረ እንደሆነ ተረድተናል ። ይህ ስርዓት አማራ ጠልነቱን የሚያሳየው አንድም በመምህራኑ ላይ ደመወዝ በመከላከል ስንት ቤተሰብና ትዳራቸውን የሚመሩበትን በመከልከል በማስራብ ለአገዛዙ እንዲያጎበድዱ ለማድረግ ሲሆን ይህን አድርጎ አልሳካ ቢለው ከላይ እንደጠቀስነው ምንም ለትምህርት መከፈት የትምህርት ተቋማትን አውድሞና የጦር ካምፕ አድርጎ ባለበት ሁኔታ ላይ "ከዛሬ ቀን ጀምሮ ከተማ ብትገኙ ግንባራችሁን በጥይት ነው ምንል" በማለት እያንገራገሩ አንድም በርሃብ ሁለቸኛም የመኖር መብታቸውን እየገፈፈ ይገኛል ።  ይህ ስርዓት በተለያዬ መልኩ የማሕበረሰቡን የመብት ( ዲሞክራሲያዊ ፣ ሰብዓዊ ... )  በመግፈፍ ምሁራኑን ለማጥፋት ያመቸው ዘንድ ስያሜ በመስጠት ለማጥፋት ለመግደል እያመቻቸ መሆኑንና በመምህራን ላይ የሚያደርሰውን በደል አለማቀፍ ተቋማት እንዲመለከቱት በማለት ውይይታችን ተጠናቋል ። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ፭ኛ ክ/ጦ አረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ፍሥሓ አደራው         ጥቅምት ፲፬/፳፲፰ ዓ.ም

የጨቅላው ፍርሃትና አዲስ ጦርነት የስልጣን ዘመኑን በሙሉ በጦርነት እያሳለፈ ያለው ጨቅላው አብይ አህመድ ከኋላ መጭ በሚሉት ጋላቢዎቹ ገፋፊነት በኤርትራ ላይ ጦርነት መክፈቱ የማይቀር ሆኗል። ጨቅላው በፍርሃት እምቢ ቢል እንኳን ጋላቢዎቹ የሚስማሙ አይመስልም። ታዲያ ከሰሞኑን ሁለት ተያያዥ ግን ደግሞ ወሳኝ መረጃዎችን አግኝተናል፦ 1) የፌድራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ለ3 ቀናት የሚቆይ ስልጠና እንዲገቡ ተደርገዋል። ይህ ስልጠና ዋና ዓላማ ወደ ኤርትራ ጦርነት ሲጀመር ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ሊገሰግስ ስለሚችል፣ ለዚህ ዝግጁነት የመፍጠር ኦሬንቴሽን ነው ተብሏል። 2) ሌላኛው ተያያዥ መረጃ ደግሞ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከውጭ በቀጥታ ግዥ በርካታ የጦር መሳሪያ መሸመቱ ታውቋል። ይህ የተገዛው መሳሪያ የክልሉን የፀጥታ ኃይሎች በመከላከል ሰራዊት ቁመና ልክ ለማስታጠቅ ያለመ እንደሆነም ተነግሯል። እነዚህ ሁለት መረጃዎች የሚያስረዱን እንግዲህ ጦር አውርዱ ጨቅላው አብይ አህመድ አዲስ ጦርነት ለመክፈት እየተንፈራገጠ ያለው በከፍተኛ የአገር ውስጥ ስጋትና ፍርሃት ውስጥ ሆኖ እንዳላ ማሳያ ነው። አዲስ አበባ የብቻዬ ናት የሚለው፣ ለኢትዮጵያ ጥቅም የአሰብ ዘመቹ ጨቅላ፣ ይህ ጦርነት የኢትዮጵያውያንን ድጋፍ ዳግም ያስገኝልኛል የሚል ስሌት የያዘ ቢሆንም ደጋግሞ የሚሞኝ ወገን ያለ አይመስልም

[የድሮን ጥቃትን እንዴት እንከላከል ] 👉 እይታን መቀነስ፦ ድሮኖች መጀመሪያ ቅኝት ስለሆነ የሚያደርጉት በተቻለ አቅም ከ ድሮን ዕይታ ውጪ ለመሆን መሞከር  ይህንንም ለማድረግ    👉ከ አካባቢው ጋር የሚመሳሰል አልባሳትን መጠቀም። ለምሳሌ፦ ከመልክዓ ምድር አቀማመጥ ጋር 👉 ሊያንፀባረቁ የሚችሉ ማንኛቸውንም አይነት ነገሮች ማስወገድ። ለምሳሌ፦ የመሳሪያ ካዝና፣ ነጭ፣ቢጫ አልባሳት.... 👉ድሮኑ ቅኝቶ አድርጎ እስከሚጨርስ ድረስ ሽፋን ያለው ነገር ውስጥ መሆን። ለምሳሌ፦ ደን ካለ ወደ ዛ ውስጥ መግባት፤ ከለላ እና መከታ ያለባቸው ቦታዎች በፋጥነት መጠቀም 👉የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን አለመጠቀም:- ድሮኖች የ ሬድዮ ምልክቶችን ወይንም የሞባይል ስልክ እንቅስቃሴን መለየት ይችላሉ ስለዚህ በተቻለ መጠን የስልክ ኔትዎርካችንን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት አስፈላጊ ነው። 👉ድምፆችን መቀነስ:- ድሮኖች ድምፅን የሚለይ መሳሪያ ስላላቸው ጫጫታዎችን መቀነስ አስፈላጊ ነው።ይሄንንም በሚገባ ለመተግበር በእጅ ምልክቶች ለመግባባት መሞከር። ይሄ ደሞ በፋኖ የስልጠና ወቅቶች ጊዜ በደንብ ይሰጣል። ተግባባን አ። 👉ብርሀንን መቀነስ:-በተለይ ድሮኖች ጥቃት የሚያደርሱት በለሊት ከሆነ ቦታዎችን ሊያሳዩ የሚችሉ ነገሮችን ለምሳሌ ፦ የእጅ ባትሪ፣ የሞባይል ስክሪን መብራት፣ ሲጋራ፣ጫጫታ መቀነስ፣ ወይንም ለብርድ ተብሎ የሚቀጣጠል እሳትን አለመጠቀም። 👉ማዘናጋት፦ ድሮኖች ቅኝት ካደረጉ በኋላ ስለሆነ ጥቃት የሚያደርሱት ዒላማዎችን ለማሳት የሚያስችሉ ነገሮችን መጠቀም ለምሳሌ፦ ምንም አይነት ሰው የሌለበት ቦታ ላይ እሳት አንድዶ ቦታ መቀየር ሰው የሚመስል ነገርን በቁስ ሰርቶ አንፀባራቂ ነገር አልብሶ ከቦታው መሰወር እና መሰል ዒላማ ሊያስቱ የሚችሉ ነገሮችን ማድረግ! 👆👆ከላይ የተጠቀሱት ነገሮች ሙሉ ለሙሉ ከ ድሮን ጥቃት እራሳችንን ለመከላከል ባያስችሉንም የ ጥቃት መጠኑን በእጅጉ የሚቀንሱ በመሆኑ ሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች ሆነ ህዝባችንን ተግባር ላይ ቢያውለው መልካም ነው እንላለን ! ለህዝባችንም በተቻለን አቅም ግንዛቤ እንስጥ ! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የእምዬ ምኒሊክ ልጆች፤ የአድዋ ቱረፋቶች፤ የአንድነቱ መሰረቶች፤ የድላችን በሮች፤ ከእናንተ አንድነትን በቅርቡ እንጠብቃለን። እዬጠበቀን ነው ሸዋ ልክ እንደጎንደር ከውጭም ከውጥም ያሉ የጥፍት እጆችን
የእምዬ ምኒሊክ ልጆች፤ የአድዋ ቱረፋቶች፤ የአንድነቱ መሰረቶች፤ የድላችን በሮች፤ ከእናንተ አንድነትን በቅርቡ እንጠብቃለን። እዬጠበቀን ነው ሸዋ ልክ እንደጎንደር ከውጭም ከውጥም ያሉ የጥፍት እጆችን ቆርጣቹህ ቤት ዘግታቹህ ተመካከሩ።

እስቴ ወረዳ ላይ የእቶቻችን ደም በሚገባ ተመልሷል። የደቡብ ጎንደሯ ስትራቴጂክ ቦታ እስቴ ወረዳ ከባንዳ እና ከግፈኛ አስተዳደር ሙሉ በሙሉ ነፃ ከወጣች ውላ አድራለች። ሰሞኑን የውቤ ልጆች ከፍተኛ ድ
+4
እስቴ ወረዳ ላይ የእቶቻችን ደም በሚገባ ተመልሷል። የደቡብ ጎንደሯ ስትራቴጂክ ቦታ እስቴ ወረዳ ከባንዳ እና  ከግፈኛ አስተዳደር ሙሉ በሙሉ  ነፃ ከወጣች ውላ አድራለች። ሰሞኑን የውቤ ልጆች ከፍተኛ ድል በተቀዳጁበት በእስቴ ቀጠና ከተማረከው የጦር መሣሪያ መካከል ጥቂቱ። በአፋብኃ አርበኛ በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ስር የሚገኙት የጉና ክፍለጦር አናብስቱ ጥቅምት 09/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በእስቴ መካነየሱስ ቀጠና በነበሩ የጡት ቆራጩ ብልፅግና ቡድን ተላላኪ ወታደሮች ላይ ከባድ እርምጃ በመውሰድ ከፍተኛ የሆነ የሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረሳቸውን መረብ ሚዲያ መዘገቡ አይዘነጋም። ይህ የምታዩት ምስል በጉና ክ/ጦር እስቴ ዴንሣ ብርጌድ ስር በምትገኝ በአንዲት ሻለቃ የተማረከ ሁለት ብሬንና አስራ አምስት ክላሽ ነው። ቀሪዎቹ በክ/ጦሩ ስር የሚገኙ ሻለቃዎች የማረኩትን የመሣሪያ አይነትና ብዛት ይዘን የምንመለስ ይሆናል።

"ፅናት መልክ ቢኖረው እናንተን ይመስል ነበር!! የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ ኮር ነጎድጓድ ክፍለጦር! 🦅🫡" በእጥፍ እንበቀላለን። የነገስታት ልጆች እየመጡ ነው።
+2
"ፅናት መልክ ቢኖረው እናንተን ይመስል ነበር!! የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ-ዘርዓያዕቆብ ኮር  ነጎድጓድ ክፍለጦር! 🦅🫡" በእጥፍ እንበቀላለን። የነገስታት ልጆች እየመጡ ነው። ወላሂ/ማርያምን አማራ ያሸንፋል!! ሚኒሊክ ቤተመንግሥት መናገሻችን!!! አራሽ፣ሰጋጅ፣ቀዳሽ፣ተኳሽ፣ነጋሽ=አማራ ሞት ለአገው ሸንጎና እስኳድ የሸኔ ሸንት ጨርቆች!!! ደም በደም ይጠራል፣ የሰይጣኑ አብይ ሬሳው ይጎተታል ❗❗❗

ህዝባችን ወደ ኋላ ተመልሶ የጋርዮሽ ሥርዓትን በኖረበት  ሁኔታ በተጎሳቆለ  መንገድ ህይወቱን እንዲመራ ተፈርዶበት ከስልጣኔ ተከልክሎ ከልማትና እኩል ተጠቃሚነት ተገሎ ለምና አብቃይ እርስቱን እየተነጠቀ ከመሐል ሀገር እንዲሸሽ ጭፍጨፋ እየተፈፀመበት በሀገሩ ባይተዋር እንዲሆን ያልፈፀሙት ደባ ያልሰበቁበት ጦር የለም። ጠላቶቻችን በላያችን ላይ ይህን አሰቃቂ ግፍ መፈፀም የቻሉት የእነርሱን የበቀል ክንድ መመከት የሚችል አቅም አጥተን ሳይሆን ለጠላቶቻችን ገብረዉ ጭፍጨፋዉን የሚፈፅሙትና የሚያስፈፅሙት አጋሮቻቸው ከዉስጣችን የበቀሉ ጠማማ እጀታዎች መሳሪያ ስለሆኗቸዉ ነዉ።

Ashara Media - አሻራ ሚዲያ: "ጠላቶቻችን በላያችን ላይ ይህን አሰቃቂ ግፍ መፈፀም የቻሉት የእነርሱን የበቀል ክንድ መመከት የሚችል አቅም አጥተን ሳይሆን ለጠላቶቻችን ገብረዉ ጭፍጨፋዉን የሚፈፅሙትና የሚያስፈፅሙት አጋሮቻቸው ከዉስጣችን የበቀሉ ጠማማ እጀታዎች መሳሪያ ስለሆኗቸዉ ነዉ። "!!! በአማራ ህዝብ ጥላቻ  ተወልዶ ፣በአማራ ህዝብ ጥላቻ አድጎ ፣ አምባገነናዊ ሥርዓትን በሀገራችን ገምብቶ፣ መንግስታዊ ሥርዓቱን በበላይነት በመቆጣጠር ፣ ላለፉት አምስት  አስርት አመታት ፣በተለይም ደግሞ ባለፉት አምስት ስድስት አመታት ፣የአማራን ህዝብ ከምድረ ገፅ አጠፈዋለሁ በሚል፣ ሰይጣናዊ ቅዠትና የተስፋፊነት ምኞት ፣የአማራን ህዝብ ለማጥፋትና አንገት ለማስደፋት፣ ፋታ በሌለዉ ሁኔታ ሌት ተቀን  በህዝባችን ላይ የመከራ ዶፍ እያወረደበት ይገኛል። ህዝባችን ተወልዶ ካደገበት፣ እትብቱ ከተቀበረበት፣ አፈር ፈጭቶ ዉሃ ተራጭቶ ካደገበት ፣ ሠርቶ ሀብት ካፈራበት፣ ተሞሽሮ ካገባበት፣ ወልዶ ከሳመበት፣ ቋሚና ጊዛዊ ጥሪት ካቆመበት ቀዬዉ ትዉስታና ትስስር እንዳይኖረዉ በማንነቱ፣ በሃይማኖቱና ፖለቲካዊ አመለካከቱ በግፍ ይገሉታል፣ ያፈናቅሉታል ሀብትና ንብረቱን ይዘርፋታል። አያት ቅድመ አያቶቻችን አጥንታቸዉን ከስክሰዉ፣ ደማቸዉን አፍሰዉ አንድያና መተኪያ የሌላት ህይወታቸዉን ገብረዉ፣ በባዶ እግራቸዉ ተጉዘው ባቀኗት ሀገራችን  የባይተዋርነት ስሜት እንዲሰማንና ተቅበዝባዥ እንድሆን የተለያ ስምና ትርክት በመፍጠር ሊያሸማቅቁን ይሞክራሉ። አባቶቻችን ከራስ በላይ ለሀገር በማሰብ ከሰሜን ጫፍ እሰከ ደቡብ፣ ከምስራቅ ጫፍ አስከ ምዕራብ  በመጓዝ የሀገራችን አንድነት እንዲፀና፣ ሉአላዊነቷ እንዲከበር፣ ህዝባችን ሃይማኖታዊና ባህላዊ  ማንነቱ እንዳይደፈር ለአደረጉት ተጋድሎና ለከፈሉት መሰዋእትነት መታሰቢ ማቆምና ክብር መሰጠት ሲገባቸዉ በስሁት ትርክት ስማቸዉ  እየተጠቀሰ ይህ ትዉልድ  የመከራ ናዳ ይወርድበታል። ይህ በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ያለዉን ሥርዓታዊና መዋቅራዊ የጅምላ ጭፍጨፋ፣ በገፍ ማፈናቀል፣ ሀብትና ንብረትን መዉረስ ፣በገፍ አስሮ ማሰቃየት ፣ መከራና ስቃይ እንዲቆም፣ ይህንን ሰወ በላ ሥርዓት ላንዴና ለመጨረሻ  ከሥሩ ነቅሎ ለመጣል ፣አዲሱ ትዉልድ ተጠራርቶ ፣ዱሩ ቤቴ፣ ጫካዉ ዋሴ፣ ብሎ ነፍጡን አንስቶ ፣የጨቋኞችን መዋቅር እያፈራረሰ፣ ተላላኪዎችን በሚገባቸዉ ቋንቋ ለማናገርና አድብ በማስገዛት ፍትሀዊ እና ሚዛናዊ ሥርዓት በሀገራችን ለመገንባት በቂ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል። ነገር ግን ዛሬም ቢሆን የህዝባችን ህልዉና ለማረጋገጥና በሀገራችን ላይ የተደቀነዉን የመፍረስ አደጋ ለመቀልበስ ወንድም ህቶቻችን በዱር በገደሉ እየተንከራተቱ፣ የሌሊቱ ቁር ፣የቀኑ ሀሩር አየተፈራረቀባቸዉ፣ በርሀብና ዉሃ ጥም እየተሰቃዩ እያዬ ዳር ሆኖ የሚመለከት አማራና ሀገሬን እወዳለሁ የሚል ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሊኖር አይገባም። ዳር ሆኖ በመመልከት በጥቂቶች ደም፣ መንፃትን፣ በእነርሱ መስዋዕትነት ስርየትን ማግኘት የሚሻ ሁሉ በደለኛ ነዉ። ይህ ብቻ አይደለም የእኛን የወንድሞቻችንና እህቶቻችን መስዋዕትነት እንደ ማስያዣ በመጠቀም በዚህ ትንቅንቅ በሚደረግበት የህልዉና ትግል ማትረፍ፣ መሾምና መሸለም የሚፈልግ የዉስጥ ባንዳ ከተገኘና ከተደረሰበት እንደ ጥንምብ አረም ከስሩ ተነቅሎ መጣል ይኖርበታል። "ጠላትክን ውሃ ሲወስደዉ ስታይ ምራቅህን ጨምርበት"!!! እንዲል የሀገሬ ሰዉ። በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሆነን ሊያጠፋንና  ሀገራችን ሊያፍርስ የመጣን ጠላት ለመዋጋት አቅም የለኝም አይመለከተኝም ከሚል የግብዞችና ሰነፎች አመለካከት መላቀቅ ይኖርብናል። የቻለ በግንባር ዘምቶ ጠላትን ይፋለማል፣በገንዘብና በቁሳቁስ ይደግፋል። ያልቻለ ደግሞ በሞራልና በሀሳብ ያበረታታል። ነገር ግን ጠላቶቻችን በመቶ ሺህ እና በሚሊየን የሚቆጠር የጦር ሃይል አሰልፈዉ እኛን ለማጥፋት ታሪካችንና ስማችን ለመቀየር ሰነድ ፅፈዉ ወንዱን ቀበቶዉን እያስፈታን ገለን እንጨርሰዋለን ሴቱን እስረግዘነዉ እንወጣለን፤ እያሉ እየዛቱ እየሰማ  እናቱ ሚስቱና እህቱ ስትደፈር ቁጭ  ብሎ ማየት የሚፈልግ ወንድ ካለ  ይህ አማራ ሳሆን ጭንጋፍ ባንዳ ነዉ። እዉቀት  ጥበብ ማለት፣ አለመቻልን መተንተን ሳይሆን አይቻልም ተብሎ የሚታሰብን ነገር ችሎ ማሳየት  ነዉ።!! በዚህ ዘመን ያሉ ስምና ወረቀት ያላቸዉ ከእውነትና እዉቀት የተጣሉ በምሁር ስም የሚጠሩ  ስግብግብ ሆዳም  አዉርቶ አደሮችን ይህን ልንነግራቸው ይገባል። እነዚህ ማዳመጥን ሳይሆን መደመጥን የሚሹ፣ ጠባብ ጀሮ እረጅም  ምላስ ያላቸዉ፣ አንደበታቸዉ ለሃሰት የተከፈተ ፣ አእምሮአቸዉ ከእዉቀትና እዉነት የተጣላ፣ ምን ሰርቼ  ሳይሆን ምን አዉርቼ የሚሉ፣ ቀናተኛ፣ እራስ ወዳድ ስግብግቦች በሃገር ላይ ሰልጥነው ፣ ሃገር  የጦርንነት አዉድማ ህዝብም የስደት የርሃብ የጉስቁልና  ሰለባ ሆኗል። ፍትህ፣ የህግ የበላይነት፣ የአንባ ገነኖች መጨቆኛ መሳሪያ ሆነዉ ህዝብን እረፍት በመንሳት የጨቋኞች ወንበር ማስጠበቂያ ማሳሪያ እንዲሆኑ ተደርገዋል። እየፈሰሰ ያለዉ ደም፣ እየጠፋ ያለዉ ህይወት፣ እየተራበዉ ያለዉ አንጀት፣ የሚጠማዉ ጉረሮ፣ የሚራቆተዉ ገላ፣ የኔ ያንቺ ያንተ የኛ ወገኖች ገላ የኛ  አካል ነው። ስለሆነም፥ የአማራ ባላሃብቶች ሀብትና ንብረት ያፈራቹህት  በዚህ ህዝብ ላይ ነዉ። ዛሬ ይህ ህዝብ የመከራ ዶፍ፣ የባሩድ አረር በላዩ ላይ እየወረደበት ፣እያየን በቸልተኝነት መመልከትና ከጠላት ጋር ወግኖ ለጠላት ስንቅና ትጥቅ እየሰፈሩ፣ ህዝባችን የሚያስጨፈጭፉ ፣ዛሬ የኖርን ፣ያተረፍን ፣ ቢመስላቸዉም ቅሉ ነገ ይህ ጨቋኝ ሥርዓት ሀብታቸዉን እንደሚወርሰዉ፣ እነርሱንም እንደሚገላቸዉ ከወንድሞቻቸው ተረድተዉ ይህን የህልዉና ትግል በበጀት ማገዝ ምርጫ ሳሆን ግዴታ መሆኑን ማወቅና መረዳት አለባቸው። ቀለም ቆጠረን የሚሉ አንዳድ የሥርዓቱ ግብር ተጋሪዎች  ዛሬ በየሚዲያዉ እየወጡ በአማራ ህዝብ ላይ ለሚያደርጉት ዘለፋ፣ ቀለብ ቢሰፈርላቸዉ፣ ደመወዝ ቢቆረጥላቸዉ፣ ነገ ይህ ሥርዓት ሲሸነፍ መጀመሪያ የጦስ ዶሮ አድርጎ ለመስዋዕትነት የሚያቀርባቸዉ እነሱን እንደሆነ ተገንዝበዉ፣ የአማራ ህዝብም በታሪክ ፊት ይቅር እንደማይላቸው አዉቀዉ ይቅርታ በመጠየቅ ወደ ህዝባዊ ትግሉ መቀላቀል አለባቸው ፤ካልቻሉ ደግሞ እራሳቸዉን ከዚህ ሰዉ በላ ሥርዓት አጋፋሪነት ማላቀቅ ይጠበቅባቸዋል። በሁሉም ዘርፍ ያለን  ትግሉን የምንመራ  በትግሉ የምንሳተፍ ማንኛችንም አማራ፥ አንድያና መተኬያ የሌላትን ህይወታችን  ለአማራ ህዝብ ለመገበር፣ ጫካ ወጥተን፣ በዱር በገደሉ እየተንከራተትን፣ ለጊዛዊ ጥቅም ዝና እና ክብር ከመሮሯጥ በመቆጠብ  ለቆምንለት  አለማ መሳካት በመደማመጥ፣ መከባበርና መተባበር መንፈስ፣ የአዛዥ ታዛዥ ወታደራዊ ሥርዓትን በመጠበቅ፣  ከግብዝነትና ስግብግብነት በመዉጣት  ሥርዓት የወለደዉ የአማራ ህዝብ  መከራ እንዲወገድ እየተገበረ  ያለዉ መስዋዕትነት ጥረት  ፍሬ እንዲያፈራ  የቆምንለት አላማ  ትልቅ፣ የምንከፍለው መስዋዕትነት ወደር የለሽ ስለሆነ  በጥቃቅን ክፍተቶች ጊዜን እንዳናባክን  በመጣር  ለቆምንለት ትልቅ አለማ በድል መቋጨት  አዉንታዊ  አስተዋጽኦ የማበርከት ግዴታ ይኖርብናል። የህዝባዊ ትግሉ መሪዎች በአራቱም አቅጣጫ ህዝብን የማንቃትና የማደራጀት ሥራና ዘመቻን የማስተሳሰር ሥራ በፀሐይ ፍጥነት መጀመር አለበት። ይህን አዉዳሚና ጨፍጫፊ ሥርዓት ለመገርሰስና የተበተበዉን የጭቆና ሰንሰለት ቆራርጦ ለመጣል ፍቱን መድሀኒቱ ቆርጦ መታገል ነዉ።

ህዝባችን ወደ ኋላ ተመልሶ የጋርዮሽ ሥርዓትን በኖረበት  ሁኔታ በተጎሳቆለ  መንገድ ህይወቱን እንዲመራ ተፈርዶበት ከስልጣኔ ተከልክሎ ከልማትና እኩል ተጠቃሚነት ተገሎ ለምና አብቃይ እርስቱን እየተነጠቀ ከመሐል ሀገር እንዲሸሽ ጭፍጨፋ እየተፈፀመበት በሀገሩ ባይተዋር እንዲሆን ያልፈፀሙት ደባ ያልሰበቁበት ጦር የለም። ጠላቶቻችን በላያችን ላይ ይህን አሰቃቂ ግፍ መፈፀም የቻሉት የእነርሱን የበቀል ክንድ መመከት የሚችል አቅም አጥተን ሳይሆን ለጠላቶቻችን ገብረዉ ጭፍጨፋዉን የሚፈፅሙትና የሚያስፈፅሙት አጋሮቻቸው ከዉስጣችን የበቀሉ ጠማማ እጀታዎች መሳሪያ ስለሆኗቸዉ ነዉ።

ሰበር ደብረ-ማርቆስ‼ ኢንሰፔክተር እንዳለው አላምር የተባለ የ4ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ የጡት ቆ*ራጩ ተላላኪ ባ*ንዳ በቀኜዎቹ እርምጃ ተወስዶበታል።ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ገብቶ እያቃሰተ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመላክታል።

አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የተለያዩ መድረኮችን በማዘጋጀት ህዝብ ጋር እየተወያየን፣እየተመካከርን እየሰራ ነው ነገም ይቀጥላል። በፋኖ መሪነት የሚመራው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የተለያዩ መድረኮችን በማዘጋጀት ህዝብ ጋር  እየተወያየን፣እየተመካከርን  እየሰራ ነው  ነገም ይቀጥላል። በፋኖ መሪነት የሚመራው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ መላው የአማራ ህዝብ የሚሳተፍበት፣ አስተያዬት እና ሀሳብ የሚሰጥበት ህዝባዊ ትግል መሆኑን ትልቁ ማሳያ የሚሆነው በደብረማርቆስ ከተማ ዙሪያ የጎዛመን  ወረዳ የገጠር ከተማ  በቸረ ተከል ከተማ አከባቢ ኑዋሪ ማህበረሰብ  ጋር  አሁናዊ እና ቀጣይ  የትግልን ሁኔታን በተመለከተ፣የፍትሕ አሰጣጥን በተመለከተ፣የመልካም አስተዳደረን በተመለከተ ከኖዎሪ ህዝብ እና ከበረህኛው ጀበላ ሙተራ ብርጌድ አመራሮች ጋር ጥልቅ ውይይት አድርገናል።ትግላችንም ህዝባዊ ነው የምንለው በምክንያት ነው። መድረኩን ላመቻቹልን የጀበላ ሙተራ ብርጌድ አመራር ምስጋና እናቀርባለን!! አዲሰ ትውልድ፣አዲሰ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ !! ©አርበኛ ስለሽ ከበደ

አፋብሀ አሳምን እዝ ነጎድጓድ ክፍለጦረ እንደ ንስር ታድሶ ከማማው ላይ ቁብ ብሉአል። ነጎድጓድ ልዩ ተወርዋሪ ሻለቃ
+2
አፋብሀ አሳምን እዝ ነጎድጓድ ክፍለጦረ እንደ ንስር ታድሶ ከማማው ላይ ቁብ ብሉአል። ነጎድጓድ ልዩ ተወርዋሪ ሻለቃ

እምነት፣አላማ፣ ፅናት፣ጀግንነት አልሞ ተኳሽነት አሟልቶ የሰጠዉ  #የይፋቱ ፈርጥ አበባው ዘለቀ # በቅፅል ስሙ # ሰንክል ላስተዋውቃችሁ። እያንዳንዷን ጥይት ኢላማ ላይ የሚያውላት ስናይፐርን በወርድ በቁመቱ በዉሉ አላማዉን የተረዳና በተግባር ላይ የሚያዉላት ጀግና የተዋጣለት ተኳሽ #የይፋቱ የአጣዬው ፈርጥ  የሚኒልክ አገር አባታለም ሽዋ ካፈራቻቸው ጀግኖች አርበኛ ፋኖ አበባው ዘለቀ አማራ በአራት አቅጣጫ ተደፈረ ሲባል ቀድሞ የሚደርስ ጅግና አበባ ዛሬም ከእለት ከእለት የአማራ እናት ያፈራችሁ በሽምቅ ውጊያ ወደር የማይገኝለት  ጀግና አዋጊ እየተዋጋም ያለ ጀግና ሁሉም የአሳምነው ልጆች በአንድ ድምፅ ይመሰክርለታል። የአብይ አህመድ  ጡት ቆራጭ መከላከያ ሲራዊት ሲያዩት ይፈሩታል አርበኛ ፍኖ አበባው ዘለቀ አስተዋይ  ቅን  ጀግና ልበ ሙሉ ልጅ ነው  ሰፈር እና ጎጥ አያውቅም  በአማራነቱ አይደራደርም  አሁንም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሃይል  ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሆኖ የአሳምነው አናብስቶችን እየመራ ይገኛል። ጅግናችን በርታል ፈጣሪ ይጠብቅህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

በውርጌሳ የተማረኩ የደቡብ ዕዝ 35ኛ ዋልያ ክፍለ ጦር አባላት በልጅ እያሱ ኮር በተደረገላቸው እንክብካቤ እና የፖለቲካ ግንባታ በመደሰት እና በቁጭት ለአማራነታችን እንታገላለን በማለት ትግሉን ተቀላቀሉ‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር በቀን 08/02/2018 ዓም በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ በውርጌሳ ከተማ በተካሄደ ውጊያ ለተማረኩ የ35ኛ ዋልያ ክፍለ ጦር አባላት ላይ ዛሬ ማለትም በቀን 13/02/2018 ዓም የአማራ ህዝብ የትግል መነሻ እና አሁን የደረሰበት አጠቃላይ ቁመና በኮምፒውተር በተደገፈ እና በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን አሰቃቂ መዋቀራዊ የዘር ማፅዳት ለማሳየት ሙከራ ተደርጎል፡፡ በመሆኑም የመከላከያ ሠራዊቱ አባላት የከረሙት #በቄለም_ወለጋ አካባቢ በመሆናቸው በአማራው ላይ ሲሰራ የነበረውን ደባ በአይን እናየው ስለነበር እኛም መውጫ አጥተን እንጂ የመከላከያው ተቋሙ ራሱ አማራ ጠል መሆኑን በተደጋጋሚ ጊዜ በትናንሽ ጥፋት በግፍ በተረሸኑ ጓዶቻችን የተማርንበት ቢሆንም ጥለን ለመውጣት መውጫ ቀዳዳ ስንናፍቅ እንደነበረ እና ፈጣሪ ፈቅዶ ዛሬ ከእናንተ ጋር አገናኝቶናል ሲሉ በደስታ ተናግረዋል፡፡ በመጨረሻም በመላው አማራ እየተደረገ ባለው ሰፊ አውደ ውጊያ ምክንያት ወደ ቤተሰብ የሚያስኬደን ምንም ምቹ ሁኔታ ስለሌለ የልጅ እያሱ ኮር  አባል በመሆን ከወንድሞቻችን ጋር ለአማራነታችን እስከ መጨረሻው እንታገላለን በማለት ሠራዊቱን ተቀላቅለዋል፡፡ መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የልጅ እያሱ ኮር ፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ 13/ዐ2/2018 ዓ.ም