ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 039
مشترکین
+22224 ساعت
+3937 روز
+1 35930 روز
آرشیو پست ها
👉የአማራ ባንዳ እና መዥገር ተመሳሳይ ባህሪ አላቸው። ሁለቱንም ከምስኪኖች ስጋ ተጣብቀው ደም በመምጠት ከርሳቸው የሚሞሉ ሲሆን በመጨረሻም አካላቸው እየወፈረ ሲሄድ መጣብቅ ያቅታቸውና አወዳደቃቸው ይከፋል።
መንቀሳቀስ ሲያቅታቸው ማንም እየጠቀጠቀ ይገላቸዋል።
የባንዳ መጨረሻ ሞት ሲሆን እንደማየት ምን ሚያስደስት አለ🤔
❤Dawit fano
ጥቁር ቀን‼️‼️
አፋብን ምዕ/አ/ቀ/ቴዎድሮስ-ዕዝ የ105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር የተሠጠ የሀዘን መግለጫ
ፋኖ አርበኛ #ማንደፍሮ ቆለጭ (#መድፉ) በደረሰበት ድንገተኛ ለብልጽግና በተገረዱ ባንዳዎች በተተኩሰ ጥይት በጀግንነት ተሠውቷል።
ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ባምባጅሃ ቀበሌ ብልፅግና ባሰማራቸዉ ከማህበረሰቡ ጋር የተመሳሰሉ የራሳቸዉን ወገን የከዱ ባንዳዎች ፋኖ አርበኛ ማንደፍሮ ቆለጭን (መድፉ) እና ልጁን ፋኖ አንዷለም ማንደፍሮን እንዲሁም ሌላኛዉ አጃቢዉን ምኒችል ታደገን ከጀርባ በመከለለ በጥይት ተመተው ተሰውተዋል።
በህዝብ ዉስጥ ሰርገዉ የገቡ የምንጊዜም #የአገዉ ማህበረሰብ ጠበቃ የሆነዉን፣ ከህዝቤ በፊት እኔ ልሙት የሚለዉን፣የብልፅግናን ስርዓት አስከፊነት እና ኢትዮጵያን አፍራሽ እኩይ ተግባሩን ቀድሞ የተረዳዉ ጀግናዉ ፋኖ አርበኛ ማንደፍሮ ቆለጭ (መድፉ) ለዓመታት በብልፅግና መራሽነት (ተዋናይነት) በአማራ እና በአገዉ ወንድማማች ህዝቦች መካከል የተፈጠረዉን ግጭት በማስቆም ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች አንድ በመሆን የሰላም አየር እንዲያገኙና ጠላታቸውን በጋራ እንዲፋለሙ በማድረግ ዘላለማዊ ደማቅ ታሪክ ጽፎ አልፏል።
ይሁን እና ጀግናዉ አርበኛ መድፉ ከእነ አጃቢዎቹ ባልጠበቀዉ ሁኔታ ተኩስ ቢከፈትበትም 5 (አምስት) ተልዕኮ ፈፃሚ ተላላኪ ባንዳዎችን እረፍርፎ እንዲሁም አራቶችን (4) በማቁሰል የክብር መስዋትነት ተቀብሏል ።
ኮሩ በጀግናችን መስዋትነት ሀዘኑን ገልጾ፣ ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ሲል ሀዘኑን በመግለጽ ሺህ መድፉ (ማንደፍሮ) እናፈራለን ሲል የ105ኛ ኮር የ66ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ዘግቧል።
ህገወጥ ዘራፊው እና አጋቹ በቁጥጥር ስር ዋለ‼️
ጥር 22/2018ዓ.ም
ጥላሁን አለምነህ የተባለው ወጣት ከሚሊሻ እና አድማ ብተና ጋር በመመሳጠር መረጃ በመስጠት እና በዝርፊያ ላይ የነበረ ሲሆን በተለመደው ተግባሩ ላይ እያለ በቁጥጥር ስር ውሏል ።
🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡
መኪና በማስቆም ህዝብን እና ተሳፋሪን ከቃል ኪዳን ቀለበት ጀምሮ ሞባይል ስልክ እንዲሁም ጥሬ ብሮችን መሸንቲ እና ገወቻ አካባቢ ከአጫደር ቀበሌ እየተንቀሳቀሱ ከሚሊሻ እና አድማ ብተና ጋር በመተባበር ህዝብን ሲዘርፉ የነበሩ የስርዓቱ አስፈፃሚ እና ተላላኪወች በንስሮች መሸንቲ ሻለቃ በተደረገ ከፍተኛ የመረጃ ክትትል በቁጥጥር ስር ማዋል ተችሏል ።
ሌላኛው የዚህ ጥፋት ተባባሪ በላቸው ተፈራ የተባለ ሚኒሻ መረጃ እየሰጠ የነበረው ግለሰብ በፋኖ ቁጥጥር ስር የዋለ መሆኑ ሲያረጋግጥ ምንም የማያውቅ ገነቱ አወቀ የተባለ የ10ዓመት ህፃን ልጅን የፋኖ ቤተሰብ ነህ በማለት በጥይት ደብድቦ ገሎት አምልጧል ። ባንዳን እና ሌባን የማፅዳቱ ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን ህዝባችን ዘራፊወችን ለማፅዳት ይመቸን ዘንድ በፎቶ የተደገፈ መረጃ በመስጠት እንዲተባበረን ስንል እናሳስባለን ።
ጥር 22/2018 ዓ.ም
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
በአዲስ አበባ የሚገኘው የአቡነ ተ/ሐይማኖት ቤተክርስቲያን አገልግሎት እንዳይሰጥ በመከላከያ ሰራዊት አባላት እግድ ተጣለበት።
አዲስ በሚገነባው ቤተመንግስት ጀርባ የሚገኘው አቡነ ተ/ሐይማኖት ቤተክርስቲያን እና ዋሻ ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን በአካባቢው በሚሰራው ቤተመንግስት ምክንያት ከባለፈው ጥምቀት በዓል ወዲህ ምንም ዓይነት አገልግሎት መስጠት እንዳይቻልና ማናቸውም አገልጋይ ሆነ ምዕመን ወደ ቤተክርስቲያኑ እንዳይገባ ተደርጓል። መረጃው የደረሰው የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ከጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ ጋር ለመነጋገር ደብዳቤ እንደሚጽፍ ለአጥቢያው አገልጋዮች ቢገልጽም ። እንደ ሃገረ ስብከት ምንጫችን ከሆነ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ሰዓት ድረስ ከማናቸውም የመንግስት አካል ጋር በጉዳዩ ዙሪያ አለመምከሩን ሰምተናል፡፡
ለአዲሱ ቤተመንግስት በአቅራቢያ የሚገኙ አጥቢያዎች ከዚሁ ቤተመንግስት ግንባታ ጋር ተያይዞ ብዙ ፈተናዎችን እያስተናገዱ ሲሆን 64 ሜትር የሚደርሰው የመስቀል ግንባታ ላይም ክልከላ መጣሉ አይዘነጋም። በዚሁ ግንባታ ሰበብ የደብሩ የሰ/ት/ቤት አባላት በተደጋጋሚ ለእስር መዳረጋቸውን ይታወሳል።
አሁንም አቡነ ተ/ሐይማኖት ቤተክርስቲያን አገልጋዮችና ምዕመናን ቤተክርስቲያን ለማስቀደስ ኪዳን ለማድረስ ፍላጎት ቢኖራቸውም በአካባቢው የሰፈረው መከላከያ ኃይል ማናቸውንም እንቅስቃሴ በአይነ ቁራኛ ከመከታተል አልፎ ወደ ቤተክርስቲያኑ ማንም እንዳይገባ እግድ ጥሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በአጥቢያው ከዚህ በፊት ሲከበር የቆው ጥር 24 የሚከበረውን የአቡነ ተ/ሐይማኖት የንግስ በዓል ዝግጅት እየተስተጓጎለ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል፡፡
©ስምዓ ተዋሕዶ
ለሚመለከተው ሁሉ
አገዛዙ ከባድ አፈሳ በመላው አማራ ክልል ጀምሯል።
መረጃው ለመሰብሰብ እንደሞከርኩት በሸዋ በተለይ በምንጃር ሸንኮራ ፣ በአሳግርት ፣ ሃገረ ማርያም ፣ በበረሀትና አካባቢው በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች አፍሶ ጁንታው ዳግም የአማራ መሬት ወረራ በራያና በወልቃይት ጀምሯል ርስታቹና መሬታቹ ለማስከበር ነው እየሄዳቹ ያላቹት በማለት በወጣቱ ላይ የአፈሳ ሂደቱ አጠናክሮ እየሰራበት ያለ ሴራ ነው።
አፍሶ የያዛቸው ወጣቶች በተለያዩ ወታደራዊ ካምፕ እየሰበሰበ ጁንታ አጋጣሚዎችን በመጠቀም በራያና በወልቃይት የነበረው የአማራ ህዝብ እየጨፈጨፈ መሬቱም እየወረረ ይገኛል ለአማራ ህዝብ ልንደርስለት ይገባል እያሉ በውሸት በሴራ ወጣቱን እያፈሱ ወደ ማሰልጠኛ ለመውሰድ እየተሯሯጡ ይገኛል።
ይህ ሴራ የአማራ ወጣት ከወንድሞ ፋኖ እርስበራስ ለማጨራረስ ያለመ እንደሆነ በመገንዘብ መላው የአማራ ህዝብ ሁኔታው በመገንዘብ ልጆቹን እንዲመክርና ከአፈሳው እንዲከላከል ጥሪያችንን እናቀርባለን።
+1
109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር በጣላት ላይ የደፈጣ ጥቃት ፈጸመች
==================================
ባንዳው አስፈራና መሰሎቹ በወደቁበት ቦታ ዛሬም በቀን 21/05/2018 በቡሬ ከተማ ሽንዲ መውጫ በተደረገ ኦፕሬሽን የ77ኛ ክ/ጦር ተወርዋሪዎች አድማ ብተና ላይ ባደረጉት መብረቃዊ ጥቃት 2 አድማ ብተና ላይመለሰ የተሸኛ ሲሆን ከ5 በላይ የጠላት ሀይል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በዛሬው ዕለት 2 ክላሸንኮብ ከእነ ተተኳሽ በክንደ ነበልባሎቹ 77ኛ ክ/ጦር መማረክ ተችሏል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት ጥር 21/2018 ዓ.ም
የደጋው መብረቅ ኮር የፌደራል ጥቁር አስፓልትን ይዞ ሲጓዝ በነበረ የጥላት ጥምር ጦር ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀም ድል አስመዘገቡ::
አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅኮር ከጋሸና ወደ ወልድያ ሲቀሳቀስ በነበረ ጥምር የጥላት ሰራዊት ላይ ከባድ ጥቃት ሲፈፀም የብርሀኑ ጁላ መከላከያዎች በንፁሀንና በእንስሶች ላይ ፀያፍ ጥቃትን በበኩሏቸው ፈፅመዋል!!
ጥር 22/2018 ዓ/ም መነሻውን ከጋሸናና መቄት ፍላቂት ያደረገው የብርሀኑ ጁላ መከላከያ ሰራዊትና የአረጋ ከበደ አድማበትን ሰራዊት ጥቁር የፌደራል አስፓልት መንገድን ይዞ ሲቀሳቀስ በነበረ ሰራዊት ላይ በደጅን ክፍለጦርና የኮሩ ቃኝ ሻለቃ ግስላዎች በተወሰደ የደፈጣ ጥቃት የፋሽስቱ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል።
በጋዞ ወረዳ እስታይሽ ከተማ ዙሪያ ላይ በተደረገ የደፈጣ ኦፕሬሽን 21 የጥላት ጥምር ጦር ሲደመሰሱ፤37ቱ ከባድ ቁስለኛ ተደርገዋል። ከድሽቃ እስከ ሞርተር የቀላቀለው የደፈጣ ኦፕሬሽን በጥላት ላይ አገት ያስደፋ ጥቃትን መፈፀም ሲቻል ይሄንን ከባድ ጉዳትና ውድቀት ያስተናገደው የጥላት ሰራዊት ከእስታይሽ ከተማ ፈርጥጦ ሲወጣ በደመነፍስ ከአራት በላይ ንፁሀኖች ላይ ጥቃት ሲፈፅም፤በርካታ የገበሬዎችን እንስሳቶችን ጭምር ጨፍጭፎ ገድሏል።የአማራ የሁሉም ነገር ጥላት ሆኖ የተነሳው የፋሽስቱ ስርዓት ንፁሀኖችንና እንስሶችንም ታርጌት በማድረግ ጥቃት ፈፅሟል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ ክፍል
ጥር 22/2018 ዓ.ም
የፊስቡክ ፔጃችን ይወዳጁን ውድ አማራ ኢትዮጵያዊያን
https://www.facebook.com/share/1HN1weyFFa/
ከቡሬ ከተማ ወደ ሽንዲ መውጫ ላይ በተፈፀመ የደፈጣ ጥቃት የተላላኪው በአዴን ተላላኪዎች ላይ ከባድ የሰብአዊ ጉዳት መድረሱ ተሰማ!
ትናንት ጥር 21/2018 አመሻሹን ከቡሬ ከተማ ወደ ሽንዲ መውጫ አከባቢ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ በነበሩ የኦህዴድ ተላላኪ ለሆነው በአዴን የሚላላኩ ወታደሮች ላይ በተፈፀመ ሽምቅ ጥቃት ከሰባት በላይ የአድማ ብተና አባላት ሙትና ቁስለኛ መደረጋቸውን በቴዎድሮስ ዕዝ የ109ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ገልጿል።
በደፈጣ ጥቃቱ ሁለት ክላሸንኮቭ መሣሪያ ከበርካታ ተተኳሽ ጋር እንዲሁም ሌሎች ወታደራዊ ንብረቶች በፋኖ ቁጥጥር ስር ውለዋል ነው ያለው ኮሩ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ለጣቢያችን በላከው መረጃ።
በጣላት በአዴን ተላላኪ ወታደሮች ላይ ደፈጣ ጥቃቱን በመፈፀም ድል የተቀዳጁት በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ስር ከሚገኘው ከ77ኛ ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች ናቸው።
የቴሌግራም ገፃችን👉
ደብርያቆም ላይ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅመ‼️
ግብር እሰበስባለሁ በማለት ከግደወይን እና መርጦ ለማርያም የመጣው ሀይል ያልታሰበ ጥቃት ደረሰበት
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
መነሻውን ከግንደወይን እና መርጦ ለማርያም በማድረግ ጥር 21/2018 ዓ ም በጎንቻ ሲሶ እነሴ አነባ ቀበሌ በመግባት ግብር ለመሰብሰብ አቅዶ የተንቀሳቀሰውን የአብይ ሰራዊት መረጃው የደረሰው የ74ኛ ክፍለጦር ፋኖ ደብርያቆም ላይ ደፈጣ በመጣል የጠላትን ቅስም የሰበረ እጅግ አስደናቂ ኦፕሬሽን በአጭር ጊዜ በመፈፀም የመጣውን ጠላት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ የጠላትን ሀይል ባልተጠበቀ ሁኔታ ጉዳት ማድረስ ተችሏል።
በተደረገው ጥቃት ከ8በላይ የጠላት ሀይል እስከወዲኛው የተሸኙ ሲሆን በርካታ ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት ተመልሷል።
ጥር 22/2018 ዓ.ም
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኘነት
የአርበኛ መለሰ ውቤ መልዕክት‼️
ውድ አማራዊንና ኢትዮጵያዊያን በተለይ በአማራ የህልውና ተጋድሎ ውስጥ ላላችሁና ከውጭም ሆናችሁ የአማራ ፋኖን ትግል የምትደግፉ አካላት ሁሉ በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ታደርጉ ዘንድ ወንድማዊ ምክሬ ነው።‼️
1ኛ.የብልፅግና ስርዓት የዕድሜ ገደብ ሳይለይ የአማራ ልጆችን በአስገድዶ ማፈስ ወደ ስልጠና ካንፕ እየወሰደ በመሆኑ በየአካባቢያችሁ ወደ አለው የፋኖ አደረጃጀት (አፋብን) እየሄዳችሁ ተቀላቀሉ።
2ኛ.tplf ወረረህ እንደ 2013ቱ ድራማ ዘምተህ ማርከህ ታጠቅ የሚለውን ዲስኩር ዛሬም ስለሚደግመው በዚህ ፕሮፖጋንዳ የሚሸወድ የአማራ ትውልድ መኖር የለበትም። የአማራ ብልፅግና(ብአዴን) ካድሬ ዘምቶ ያድንህ በሉት አብይ አመድንንንን
3ኛ.ከዚህ በፊት ብልፅግና ጠልፎ ባስገባቸው ምስለኔዎች በተለይ አፋህድ ውስጥ በነበሩ አረሞች እኛ ከትግሉ የወጣነው የፋኖ ትግል በtplf፣በሻቢያ፣በግብፅ፣.....፣ስለተጠለፈ ነው የሚል ዲስኩራቸውን በስርዓቱ ልሳኖች በኩል ቀድመው ማህብረሰቡን የማደናገር ስራ ለመስራት ሞክረዋል በዚህ ዲራማቸው የሚሸወድ ባይኖርም ግራ የተጋባ በጥቂቱ ይኖራል ብዬ ስለማምን ከዚህ ጋር በተያያዘ በእኔ አረዳድ የስርዓቱን ቀመር ለማሳየት ልሞክር፦
በስልታዊ ማፈግፈግ ኦሕዴድ -ብልፅግና የአማራን እርስት የሆኑ በወሎ (ራያን) በጎንደር (ወልቃይትን) እና ጠለምትን ያለምንም የተኩስ ልውውጥ ለtplf አስረክቦ እየወጣ ነው።ይህን ያደረገበት ምክንያት አለው።
1ኛ.ፋኖ ከtplf ጋር በተወረሩ እርስቶች ላይ ውጊያ ካላደረገ ቀድሞ በውሸት ያሰራጨውን ፋኖ ከtlpf ጋር አብሮ ይሰራል የሚለውን ውሸቱን እውነት ለማስመሰል የተደረገ ሙከራ ነው።
2.የሰሜኖች አንድነት ያሰጋው ኦህዴድ ብልፅግና "ፋኖ"ና "tplf"ን ወይም አማራንና ትግሬን ለሌላ ዙር የእርስ በእርስ ጦርነት ለማስገባት የተሰራ ሴራ ነው።ይህ እዳይሆን ሰሜናዊያን ጉዳዩን በትኩረት የምናይና ኦህዴድ ብልፅግና ባሴረው ሴራ ላለመጠለፍ ጥንቃቄ አይለዬን።
3.ብልፅግና በለስ ቀንቶት "ፋኖ" እና "tplf" እርስ በእርስ ውጊያ ቢያደርጉለት ከአንዱ ወገን ሆኖ እራሱን በስንቅም በትጥቅም አጋዥ አጎንባሽ ሆኖ እስትንፋሱን ለማራዘም ስለሚሰራ በእኛ "የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ" አመራር እና አባላት በኩል የበሰለ እና የተጠና አካሄድ መሄድ አለብን የሚል የግል እይታዬን እስቀምጣለሁ።
እንደ ድርጅት ከ"አፋብን" የሚሰጠንን መምሪያ ሁሉም የትግሉ ባለቤት እና ደጋፊዎች አክብረን እና ለተፈፃሚነቱ እራሳችንን ዝግጁ ማድረግ አለብን።
ከድርጅታዊ አሰራር ውጭ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ተቀባይነት አይኖረውም!!!!
"አፋብን"ን
ይዘን
ወደ
ፊት
ላንጨርስ የጀመርነው ትግል የለም!!!
©የአፋብን ደቡብ አማራ አሳምነው እዝ ከሰም ኮር የነበልባል ክፍለ ጦር ድርጂት ጉዳይ ኃላፊ አርበኛ መለሰ ውቤ!
22/ዐ5/2018 ዓ.ም
ትኩረት!!
የትግላችን ዋና ስትራቴጅካዊ ድል ብልፅግናን ማስወገድ ነው።
ቀጥሎ ደግሞ በድህረ ብልፅግና ውድቀት ላይ የምናሳካቸው ሌሎች ስትራቴጅካዊ ድሎች ይኖራሉ!!
የብልፅግናውን ስርዓት ለማስወገድ የጀመርነው አብዮት በስውር ብአዴናዊ ትግል ጠላፊዎች አማካኝነት እዚህም እዛም የሚሉ አካላት መኖራቸው ለዋናው ግባችን እንቅፋት በመሆን ከላይኛው የፋሺስቱ ብልፅግና መዋቅር እስከ ታችኛው ቡና ጠጡ ድረስ የተዘረጋውን ህቡዕ የስለላ መረብ በመበጣጠስ የአፋብን ሰራዊት እና ከፍተኛ አመራር አኩሪ ተግባራትን እየሰራ ይገኛል።
አፋብን የትግሉን የስበት አቅጣጫ ወደ ዋናው ጠላት ሊወስደው ይገባል!!
ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ የተንቀሳቀስንበትን የአማራ-ማዕከላዊ ግንባር በመቀየር ወደ ዋናው ጠላታችን ደቡብ ግንባር የምንወስድበት ጊዜው አሁን ነው።
በአማራ-ማዕከላዊ ግንባር በመንቀሳቀስ በርካታ ሰራዊት ተገንብቷል፣ህዝባችንንም በሚገባ ማደራጀት ችለናል አሁን ደግሞ የትግላችን መደማደሚያ ወደ ሆነው አቅጣጫ ማርሹን ልንቀይረው ግድ የሚልበት ጊዜ ላይ እንገኛለን።
አማራው ህዝባችንን ደጀን በማድረግ ሰብአዊ ሃብት እና ሎጀስቲክ የሰበሰብንበት ሲሆን አሁን ደግሞ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራነውን ጠቅላላ የትግል መዋቅር በመጠቀም ወደ ድሉ መቃረቢያ ስፍራ አቅጣጫን በመቀየር ማርሹን መቀየር ላይ ልንጠመድ ይገባል!!
የአፋብን ሰራዊት እና አመራር ትኩረት የሚስቡ አቅጣጫዎችን መቀየር ካልቻለ ሃይል ማባከንና ማህበራዊ ወረታችንን ጭምር ሊያሳጡን የሚችሉ ነገሮች ከፊታችን እንደተቀኑ ዙሪያ መለስ እንቅስቃሴያችንን ማየቱም አስፈላጊ ነው።
አማራ ተብሎ ከ30 ዓመት በላይ በተከለለው የግዞት ቀጠናችን ውስጥ በርካታ ሰብአዊ፣ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ውድመት የገጠመን ሲሆን የፋሺስቱ አገዛዝም ከሰሜኑ ጦርነት እስከ ድህረ ጦርነቱ ድረስ ክልሉን የጦርነት አውድማ በማድረግ ለፋሺስቱ አገዛዝ ትልቅ ዕድል ሆኖለታል።ስለሆነም ሰሞነኛው እንቅስቃሴም የብልፅግናው አገዛዝ ፍላጎት የመጨረሻው ያለውን ውድመት ለማድረግ አድስ ጦርነት በግራም በቀኝም እያዋለደ ይገኛል።በአጠቃላይ የፀረ ብልፅግናውን አገዛዝ እሳቤ ማክሸፍ የሚቻለው ጦርነቱን ከክልሉ አስወጥተን ወደ ፊት በመግፋት በዋናው ጠላታችን ቀጠና መሆን ሲችል መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል!!
የፋኖ ትግል ከጅማሮው አንፃር አሁን ላይ አነስተኛ ትኩረት እያገኘ ያለው ጦርነት ሳናደርግ ቀርተን ሳይሆን አለም አቀፍ ተቋማት ወዳሉበት አቅጣጫ ጦርነቱን ባለመውሰዳችን ነው። ስለዚህ የውጊያ አቅማችን ዋናው ጠላት ላይ በማድረግ በተለይም የጠላት የስበት ማዕከል የሚባሉትን አቅጣጫዎች በመለየት እውነተኛ እና ትኩረት የሚስብ የታቀደ ዘመቻ ልናደርግ ይገባል!!
ድርጅታችን አፋብን እንደ ቀይ መስመር ሊያው የሚገባ ነገር ቢኖር ለውጥ በማያመጡ መንገዶች መጓዝን ሊከልክል ይገባል!!
በአንፃሩ ወጊያችን ለስትራቴጅካዊ ድል እንጅ አካባቢያዊ መልካዓምድርን ይዞ ለመቆየት የሚደረግ ተጋድሎ መቆም አለበት!!
ድርጅታዊ አሰራሮችን እና መዋቅሮችን መሬት ላይ ለመትከል ደግሞ ስትራቴጅካዊ የመታገያ ቀጠናዎችን መለየትም እንድሁ ተቀዳሚ ስራችን ሊሆን ይገባል!!
ሰለዚህ አፋብን ትኩረቱን ወደ ዋናው ግንባር በመውሰድ ከዕለታዊ አጀንዳ የወጣ ትግል ማድረግ ይኖርበታል።
በውጊያው የምናገኛቸው ድሎችን ደግሞ ስትራቴጅካዊ እና ፓለቲካዊ ድልን የምናፋጥንበት ሊሆን ይገባል!!
በትግላችን ውስጥ ያሉ ያልተገቡ ፍላጎቶች የሚታረሙበትም በዚህ አግባብ ነው።
ትኩረት በሚቀይሩ እና ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን በሚያመጡ ስራዎች ላይ መጠመድ አስፈላጊ ነው። የወቅቱን አሰላለፍ እና የሃይል ሚዛን በአግባቡ መጠቀም ከቻልን ስትራቴጅካዊ ድላችን ቅርብ ነው🙏
ዝንታለም አማራ
ወይራው አማራ
👉 ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ቶሎ ቀጥታውን ከግንባር መረጃዎችን እንዲደርሳችሁ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61586538705973
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ትናንት ከቆቦ ከተማ ወጥተው የጠፉትን ወታደሮች ለመያዝ ፍለጋው ዛሬም ቀጥሏል።
ወታደሮቹ ምን አልባት በከተማዋ ውስጥ አድረው ከሆነ በሚል መውጫ መግቢያ ኬላዎች ላይ የተጠናከረ ፍተሻ እየተካሄደ ነው።
በከተማዋ የቀሩት ወታደሮች የከዱ ጓዶቻቸውን ለመያዝ በከባድ መሣሪያ ሽፋን ታግዘው በከተማዋ ዙሪያ በሚገኙ ገጠራማ መንደሮች ተንቀሳቅሰው አሰሳ እንዲያካሂዱ ከአዛዦቻቸው መመሪያ የተሰጣቸው ቢሆንም፡ ነገር ግን ወታደሮቹ የፋኖን ጥቃት በመፍራት መንቀሳቀስ አልቻሉም።
ወታደራዊ አዛዦቹም፡ የጠፉትን ለመፈለግ የምንልካቸው ወታደሮችም ሊጠፉብን ይችላሉ በሚል ስጋት፡ በየገጠሩ እየዞራችሁ ፈልጉ ብለው አውርደውት የነበረውን መመሪያ እንዲተገበር ለማስገደድ አልደፈሩም።
በከተማዋ ዙሪያ ከሚገኙ ገጠራማ መንደሮች አንድ አርሶ አደር የምግብ እህል ለማስፈጨት ዛሬ ጥር22/2018 ዓ/ም ማለዳ ወደ ቆቦ ከተማ እየገባ እንዳለ ኬላ ላይ በነበሩ ወታደሮች ተይዞ፡ "ስትመጣ የከዱ የኛ ጓዶችን አይተሃል ወይ" በሚል የተጠየቀ ሲሆን፡ አርሶ አደሩም "የከዳንና ያልከዳን መከላከያ መለየት አልችልም" የሚል ምላሽ በመስጠቱ ደብድበውታል።
በከተማዋ አሰሳ እያደረጉ የሚገኙት ወታደሮች አንዲት እናትን በተመሣሣይ "የኛ ጓዶች በዚህ ዘልቀዋል ተብለን፡ አይተሻል ወይ?" በሚል የጠየቋት ሲሆን፡ "ባፋፉ ዝለቁና ጥሯቸው" የሚል ምላሽ በመስጠቷ በጥፊና በቦክስ እንደመቷት የአይን እማኞች ተናግረዋል።
ከአላማጣ ከተማ ሸሽተው ወደ ቆቦ ከተማ ከገቡት የአገዛዙ ወታደሮች መካከል ከሁለት ጋንታ በላይ የሚሆኑ ወታደሮች ትናንት ጥር 21/2018 ዓ/ም አመሻሹን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ከየአሃዶቻቸው ከድተው መጥፋታቸውን መዘገባችን ይታወሳል።