ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 484
مشترکین
-624 ساعت
+457 روز
+81630 روز
آرشیو پست ها
12 የአገዛዙ አድማ ብተናና ሚሊሻ ሲደመሰሱ አራቱ ተማረኩ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ክፍለጦር እና አንሻ ሰይድ ብርጌድ በጥምረት በመቄት ወረዳ ፍላቂትና ገረገራ ከተማ አስተዳደር ባደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን በጠላት ላይ ሰብዓዊ ና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዋል።
ነሐሴ 29/12/2017 ከቀኑ 8:30 እስከ ምሽት 3:00 በተደረገ አውደ ውጊያ 12 የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ማኒሻ እና አድማ ብተና ሲደመሰሱ 22 መቁሰላቸውን እንዲሁም አራት መማረካቸውን ከግንባር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የኮሩ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ነሐሴ 30 / 2017 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ታላቅ የአንድነት ብስራትን ለታላቁ ህዝባችን የምናበስርበት ጊዜዉ ሩቅ አይሆንም!!
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+9
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ
4ኛ ክፍለ ጦር በነበው ውጊያ በጠላት ላይ የደረሰ ጉዳት ነው።
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር‼️
1.ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር
✅ወጂ ከተማ
ነበልባሉ ፎገራ ክፍለ ጦር የተጠኑና የታቀዱ ውጤታማ ውጊያዎችን አድርጓል። ወጂ ከተማ ላይ ውጊያ ለመፈጸም አለም በር መውጫና ወረታ መውጫዎችን ቀድሞ በመዝጋት ጠላት አጋዥ ኃይል እንዳያገኝ በማቀድ ''ወጂ አርባ አምባ'' ላይ መሽጎ የነበረውን የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በደምብ ገርፎታል። የጠላት ምሽግ ከባድና የቁም ምሽግ ሥለነበር ከቡድን መሣሪያ እሥከ ጨበጣ ድረሥ ውጊያ ተደርጎበታል። ጥበበኞቹ የጥበብ ልጆች የጠላትን 03 ምሽጎች በRPG-7 መሣሪያ አፈራርሰዋቸዋል። ከድምሠሣ የተረፉት የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ቅጥረኞች እግሬ አውጭኝ ሢሉ ተበታትነዋል። ውጊያ የተደረገባቸው ቦታዎችም፦ ወጂ፣ አጓት ውኋ፣ አረጋዊ፣ ውኃ ልማት፣ አውራምባ መገንጠያ፣ ወምበር ተራራና ጋዞ ናቸው። በዚህ አውደ ውጊያ ወጂ ከተማን ሙሉ በሙሉ የአማራ ፋኖዎች ሊቆጣጠሩት ችለዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ ከ20+ በላይ የጠላት ኃይል ሢደመሠሥ ቁጥሩ ያልታወቀ ቁሥለኛ መኖሩ ሢረጋገጥ የአድማ ብተና ዘመቻ ኃላፊውም መደምሰሳቸው ተረጋግጧል። በዚህ ሠዓት ወረታ ሆሥፒታል ንጹሐን ታማሚዎች መግባት እንዳይችሉ ተደርጓል።
በውጊያው ከፍተኛ ውርደትን የተከናነበው የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በብሥጭትና በበቀል ንጹሐንን ወጂ ከተማ ላይ ከቤታቸው አውጥቶ ረሽኗቸዋል። ከተረሸኑት ንጹሐን መሐከል ቄሥ ገብረ ማርያም ይገኝበታል። እንስሶችም ሕዝብ እያዬ በጥይት ተመትተዋል።
✅አለም በር
ነጻነታቸውን በደማቸው እየጻፉ ያሉት የነበልባሉ ፎገራ አብራኮች የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ለሆድ ዘመዱ አራዊት ሠራዊት ወጂ ከተማ እንዳይደርሥ ለማድረግ አለም በር ከተማ በመግባት ውጊያ ከፍተውበታል። በዚህ ውጊያ ተበታትኖ የነበረው የጠላት ኃይል ወደ አንድ ተሰባስቦ ወደ ቀድሞው አማራ ልዩ ኃይል ካምፕ ሊመሽግ ችሏል። በአለም በር ከተማ፣ በአሥራት ተራራ፣ ማደያ፣ ሥንኳ፣ ቁሥቋም እና ሌሎች መዳረሻዎች ላይ ውጊያ ተደርጓል። በዚህ ውጊያ 07 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ ወደ 13 የሚሆኑት ቁሥለኛ ሆነዋል።
✅02ኛ ዙር ከወርቅ ሜዳ እሥከ አጓት ውኋ እና አሸዋ መገንጠያ የተደረገ ውጊያ
የአገዛዙ ኮንዶምና የብአዴን ተከፋይ የሆነው ፀዳሉ ደሤና የአገዛዙ ቅጥረኛ ከጎንደር ወደ ደብረ ታቦር እየተንቀሣቀሠ እያለ ብርቱ ፍልሚያ ከአማራ ፋኖዎች ከቀኑ 09:00 ላይ ገጥሞታል። የነበልባሉ ክፍለ ጦር አካል የሆነው አሣምነው ብርጌድ/ንሥር ሻለቃ እና የክፍለ ጦሩ ቃኝና መሐንዲሥ የአገዛዙን ኮንዶሞችና ቅጥረኞችን አሥጨንቀው ገርፈዋቸዋል። በዚህ ውጊያ ባንዳነት መለያቸው፣ ክህደት ግብራቸው፣ ተላላኪነት መገለጫቸው፣ ብአዴናዊነት ሕይወታቸው የሆኑት እነ ፀዳሉ ደሤ በሐሰት መንገድ ሥለቆሙ የአማራ ፋኖን መቋቋም አልቻሉም። በዚህ ውጊያም 03 ጠላት ሢደመሠሥ ቁጥራቸው ያልታወቀ ቁሥለኞች መኖራቸው ተረጋግጧል።
2. ጉና ክፍለ ጦር/ገብረ መሥቀል ብርጌድ
የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከአለም በር እሥከ ወጂ ከተማ በጥበበኛው የጥበብ ልጅ የአማራ ፋኖ መገረፍን ተከትሎ ለሆድ ዘመዱ ድጋፍ ለመሥጠት በማቀድ መነሻውን ደብረ ታቦር ከተማ ያደረገው የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በሜካናይዝድና 05 ፓትሮል፣ 06 ካሶኒ የተጫነ እና በእግረኛ ወደ አለም ሣጋ በሌሊት እንቅሥቃሤ ጀምሯል። መረጃው ቀድሞ የደረሳቸው የአማራ ፋኖዎች በተጠና ተልዕኮ አለም ሣጋ ጫካ ''አረሙ'' የተባለ ቦታ ላይ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ እሥከ ረፋድ በወሰዱት ርምጃ ጠላት ከፍተኛ የሆነ ጉዳትን ተከናንቧል።
የገብረ መሥቀል ብርጌድ የጦር መሐንዲሶች በሌሊቱ ዕንቁ ድልን ሲጎናጸፉ በጠላት ላይ ቁሳዊ፣ አካላዊና ሞራላዊ ኪሣራን አድርሰውባቸዋል። 15 የጠላት ጥምር ኃይል ሢደመሠሥ 20 የሚሆኑት ደግሞ ቁሥለኛ ሆነዋል።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን👊
©ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ አዴት ከተማ ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈፅመ‼️
በላይ ዘለቀ ሻለቃ በተለምዶ ውሻ ጥርስና እንጨት ተራ እየተባለ በሚጠራው ቦታ በቀን 29/12/ 2017ዓ.ም ሀሙስ ለአርብ አጥቢያ ለሊት 7ሰዓት ላይ ሰርገው በመግባት 04 ቀበሌ ቢሮ ላይ የቦንብ ጥቃት በመፈፀም ውድመት ማድረስ ተችሏል።
በኦፕሬሽኑ 03 የአገዛዙ ተላላኪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል።
በተጨማሪም በምስሉ የሚታዩት 02 ሚሊሻዎች ወደ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ሻለቃ አንሙት ያዘቸው ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ
30/12/2017 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
በዱርቤቴ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ህብረት ስራ ማህበር ልናደራጅህ ነው በማለት ህዝባችን እየተዘረፈ እንደሆነና ከቀበሌ፣ ከንግድ ቢሮ ፣ ከመሪ ማዘጋጃ ቤት እስከ ማህበራት ድረስ ለተዘረጋው የጉዳይ አስፈፃሚ ዘራፊ ቡድን ከ 20,000 እስከ 50,000 ብር ህገወጥ ክፍያ እየተከናወነ እንደሆነና የቡድኑ የስም ዝርዝር ጭምር መረጃዎች ደርሰውናል።
ህዝባችን ሆይ ከእንዲህ አይነት ዘራፊ ቡድን እራስህን አርቅ!
©Achefer press
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ስብሰባው ተጠናቋል !!
በርካታ መኮንኖች እና ጀኔራሎች የተገኙበት ስብሰባ ተጠናቋል ። በስብሰባው አብይ ብሔራዊ ጉዳይ ያላቸውን የጦር ድግሶች አንድ ሁለት ብሎ ዘረዘረ ።
በመሐል የፋኖ ጉዳይ ምን ይደረግ ? ብለን ጠይቀን ነበር ።
መልሱም :- ፋኖ ያለው እዚህ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው ። እንዲያውም ጨካኙ ፋኖ ያለው እዚህ ውስጥ ነው ብሎ አይኑን ወደሆኑ ሰዎች አፈጠጠ ።
ቴክኖሎጂ ታጥቀናል በማለት ደብረብርሃን እና አዋሽ አካባቢ ያከማቿቸውን ዝንቦች እና ስልታዊ ማፈግፈግ የሚያደርጉ ታንኮችን እንዲሁም የአጭር ርቀት ሚሳኤሎችን በስክሪን አሳይቶናል ።
እሱም እኔ ብቻየን ቀርቻለሁ ፍረዱኝ እናንተ መኮንኖች በማለት መከላከያ ሰራዊቱ ከላይ እስከታች መደማመጥ ፣ መናበብ እንዳልቻለ እና የፈራረሰ ተቋም መሆኑን ሳይሸሽግ ሳይደብቅ ተናገረ ።
በአንድ በኩል ልሞት እችላለሁ በሌላ በኩል እናሸንፋለን የሚል ከራሱ ጋር የተጣላ ሐሳብ ተናገረ ።
በአጠቃላይ በስብሰባው በሚዲያ የማይወጡ በርካታ ጉዳዮች ተነስተዋል ።
አስገራሚው እና በአንደበቱ የተናገረው ነገር :- ከግማሽ በላይ የሚሆነው ጀኔራል እና ሚኒስቴር ለፋኖ በሚሰራበት በዚህ ጊዜ ከጎኔ ቁሙ በማለት መድረክ ላይ አለቀሰ ።
ድጋሜ ሌላ የጦር አዋጅ አውጆ ዛሬ 4:30 ላይ ስብሰባው ተጠናቋል ።
ደሞኮ ፅንፈኛው ምናምን አላለም ። ፋኖ ነው እያለ ነው ሲያወራ የነበረው።
©ፋኖ ማርሸት ፀሐይ
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የእንክርዳዱና የስንዴው ነገር!
በሸዋ ክፍለ-ሀገር በአንድ አርሶ አደር ቤት ውስጥ ሁለት ባለ 50ኪሎ ግራም የሚይዙ ማዳበሪያዎች ውስጥ ስንዴና እንክርዳድ ተቀላቅሎ ተቀምጦ ይገኛል።
ይህች በባህላዊ አጠራሯ እልፍኝ ወይም በከተሜ አጠራሯ"አነስ ያለች ሳሎን" ቤተሰቡ በርከት ያለ በመሆኑ እንደልብ ከማድቤት(ከኩሽና) ወደ መኝታቤት ለመዘዋወር ለ3 ዓመት ያህል እንቅፋት ሆና ቆይቷል።
እናም ከሰሞኑ በዚህ ሁኔታ የተበሳጨው የቤተሰቡ አባላት እንክርዳዱን ከስንዴው ለመለየት ተሰባስበው መከሩ።
በምክክራቸውም ይህ ችግር ካልተፈታ "ተስፋዬ" ምንድነው? "ዓለሙ"ስ ምንድነው በቃ እንክርዳድ እንክርዳድ ነው መወገድ አለበት ብሎ አባወራው በብስጭት በመናገሩ መላ ቤተሰቡ "ሙሉቀን" በጉዳዩ ላይ ከመከሩ በኋላ በወሳኝ ጉዳይ ከስምምነት በመደረሱ በሁለቱም ማዳበሪያ ውስጥ ያለው እንክርዳድ ተሰብስቦ ወደ ዋናው የእንክርዳድ መጋዘን እንዲከዘኑ ተደርጓል።
እናም ቤተሰቡን በጠላና መሰል ምግብ ውስጥ ያለአግባብ በመግባት ጭቅላቱ እዲበጠበጥአ እና በቤቱ ውስጥ ከእልፍኝ ወደ ማድቤት ለመሄድ እንቅፋት የነበሩት ሁለቱ ማዳበሪያዎች ንፁህ ስንዴ ብቻ በመሆናቸው በአንድ ማዳበሪያ ውስጥ በማድረግ ነፃ የመንቀሳቀሻ ቦታ መፍጠር ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታም መሆን ይኖርበታል በማለት ከስምምነት ደረሱ።
ለስምምነት በጭብጥነት የተነሳውም ጉዳይም በሁለቱም ማዳበሪያ ውስጥ ያለው ስንዴ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከእንክርዳድ ነፃ በመሆኑ በአንድ ቋት(ማዳበሪያ) ማድረጉ ከማንኛውም ስጋት ነፃ ነው በሚል ድምዳሜ ነበር።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኘነት ዶክተር አብደላ እንድሪስ
ውድ አማራዊያን ቻናላችን ሁሌም መረጃ ከግንባር ሁነን የአማራን ህዝብ የእለት ከዕለት የትግሉን እንቅስቃሴ በመከታተል እየሰራች ትገኛለች። እንግዲያስ እርሰዎ ምን ይጠብቃሉ ከታላቅ ክብር ጋር ይወዳጁን!!
ለመላው አማራ ተደራሽ እንዲሆን ቻናላችን ጆይንና ሸር ያድርጉ!
👇 👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
