fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 491
مشترکین
+1024 ساعت
+847 روز
+87330 روز
آرشیو پست ها
ሰበር || በደሴ ዙሪያ አይነኬ ምሽጎች ተሰበሩ በዐዲስ ዓመት ሠራዊቱ መፍረስ ጀመረ ኤርትራና ትግራይ ላይ የተሰማው https://youtu.be/V_t_KIt2lBQ?si=Jv6y3FqdKAgO_jkR

መልካም ጁመአ☪️💚 መልካም ቀን ቤተስብ✝️💚 አድሱ አመት ያጣ የሜገኝበት የተከፋ የሚደስትበት የታመመ የሚዲንበት እንዲሁም የፋኖ አመት ያድርግልን🤲 ለነፃነት ብላችሁ በዱር በገደሉ እየተዋደቃችሁ
መልካም ጁመአ☪️💚 መልካም ቀን ቤተስብ✝️💚 አድሱ አመት ያጣ የሜገኝበት የተከፋ የሚደስትበት የታመመ የሚዲንበት እንዲሁም የፋኖ አመት ያድርግልን🤲 ለነፃነት ብላችሁ በዱር በገደሉ እየተዋደቃችሁ ላላችሁ ፋኖወቻችንን እንዲሁም አማራነት ወንጀል ሁኖ በየማርሚያ ቤት ላላችሁ የህሌና እስርኞች በሙሉ መልካም አድስ አመት ድል ለአማራ ብሔራዊ ኃይል አፋብኃ🔥🔥 ድል ለመላው የአማራ ህዝብ💚💛❤️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክ/ጦር የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት‼️ የተከበራችሁ የሁሉም ክፍለጦር አመራሮች፣ የተከበራችሁ የ5ኛ ክ/ጦር የ6ቱ ብርጌድ አመራሮች፣ አባሎቻችን እንዲሁም ሰፊው የአማራ ሕዝብ፦ በቅድሚያ እንኳን ለ2018 ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። አዲሱ ዓመት ባለፉት የትግል ዓመታት፤በአንድ በኩል እላያችን ላይ የተጫነውን የአረመኔው ስርዓት ስሁት ትራክቶች እንደ ድሪቶ እየቀደድን መጣል፤በሌላ በኩል የጠላትን ሰራዊት ግንባር እየመታን መሳሪያውን እየተቀበልን፤ጠላትን እያፈረስን አቅማችንን ከመገንባት ባለፈ ዘላለማዊ አማራዊ የጋራ ቤት ግንባታ ላይ ከፍተኛ ሚና ስንወጣ የባጀን መሆኑን በመልካም ተሞክሮ ይዘን አጠናክረን የምንቀጥልበት እንዲሆን እና  የአማራ ሕዝብ አሁን ከአለንበት የጀግንነት፣የአሸናፊነት፣የድል አድራጊነት ግስጋሴ ከፍ ብሎ እንደ ንስር የመብረር ዓመት እንዲሆንልን እየተመኘን ህዝባችን ለሚያደርግልን እና እያደረገልን ላለዉ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ከልብ እያመሰገን ለትግላችን ቀጣይነትም እና ድል አድራጊነት ከነበረው የበለጠ ተግተን የትግል ባለቤትነትን የሚያረጋግጥ ሁነት ውስጥ የምንገኝበት ዓመት እንዲሆንልን እመኛለሁ። አዲሱ ዓመት የፋኖ የድል ግስጋሴ የሚያንሰራራበት፣ የአማራ ህዝብ ነፃነት እንደ አደይ አበባ የሚፈካበት፣ የአረመኔው አገዛዝ ስርዓት የሚያከትምበት፣ የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚበሰርበት ዘመን እንደሚሆን አንጠራጠርም‼️ 🌻(መስከረም 2/2018ዓ.ም) 🌻 የአፋብሃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 5ኛ ክ/ጦር 🌻አዲስ ትዉልድ ፣ 🌻አዲስ አስተሳሰብ ፣ 🌻አዲስ ተስፋ!!! ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

መምህር አርበኛ Melkamu Tasie Taye ስለ ባለስናይፐሩ #ተሾመ_አበበው እንዲህ ሲል ግልፆታል👌 የውጊያ እቅድ ይነድፋል: ሲያሻው እንደፈለገ እየተገ'ለባበጠ 360 ዲግሪ ይዋጋል።የጠላትን ኢላ
መምህር አርበኛ Melkamu Tasie Taye ስለ ባለስናይፐሩ #ተሾመ_አበበው እንዲህ ሲል ግልፆታል👌 የውጊያ እቅድ ይነድፋል: ሲያሻው እንደፈለገ እየተገ'ለባበጠ 360 ዲግሪ ይዋጋል።የጠላትን ኢላማ ሲያይ ድንቅ ነው።ከዚያ እማ ጠላትን ግን*ባሩን ይላል ። በየትኛውም ውጊያ የተካነ ነው፡ በደፈጣ ውጊያ፣ በጨበጣ ውጊያ፣ በመደበኛ ውጊያ፣ በጉሬላ ውጊያ፣ ጠላቶቹ ተሼ አለ ሲባሉ ገና ውጊያ ሳይጀምሩ፣ ይንቀጠቀጣሉ ስነ-ልቦናቸው ሙሽሽ ይላል።ምን ያደርገን ይሆን ሲሉ በቁማቸው ይደርቃሉ በተለዋጭ የውጊያ "ባህሪው" እራሱ ተዋግቶ ሰራዊቱን ያወጋል፡ ለጠላት ሞት ለወገን ደስታን ያሰማል። ከወገን አልፎ፣ ጠላቶቹ ሳይቀር ስለሱ ጀግንነት ይመሰክራሉ። ምን ዓይነት ድንቅ ተፈጥሮ ነው! ብለው ጠላቶቹ፤ =>>>> መስክረውለታል ። ሰራዊቱ በምንም ታምር ከእሱ መለዬት አይፈልጉም ። እንኳን ሰራዊቱ (ስናይፐሩም) ከእሱ መለዬት "አትፈልግም "በጣም ትወደው አለች፣ ከእሱ መረቅ የምትፈልግ አይመስልም ። ምክንያቱም እሱ ስናይፐሩን ከያዛት ውጊያው ወደ አሜሪካ ፊልምነት (በሰከንዷች) ይቀዬራል እና። ምክንያትም ወጊያ ተዋግቶ ሌሎችንም ያዋጋል (ደም) የማያሞቀው (ልብን) ልብን ቀጥ የሚያደረገው የተሾመ ውጊያ ። ይህን የውጊያ ጥበብ ያዩት ጓደቹ ከእሱ በላይ ማን አለ ሲሉ ይደመጣሉ። 02/ዐ1/2018 ዓ.ም ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ጠላት ሞታለች ብሎ...የወለጋ አማራዋ አርበኛ! ==============================================ወጣት ዘነቡ መንግስት ትውልድና እድገቷ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ
ጠላት ሞታለች ብሎ...የወለጋ አማራዋ አርበኛ! ==============================================ወጣት ዘነቡ መንግስት ትውልድና እድገቷ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ነው። ከዓመታት በፊት የኦነግ ሸኔ ኃይሎች በጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በአንድ ጀምበር ከ300 በላይ የአማራ ተወላጆችን መጨፍጨፋቸው ይታወቃል። ወጣቷ ጭፍጨፋው በተፈፀመበት ወቅት በቦታው ነበረች። በወቅቱ ጥቃቱ ሲከፈት አ*ስ*ከ*ሬን ተጭኗት፣ የጠላት ኃይልም #ሞታለች ብሎ አለፋት። ከዚህ አሰቃቂ ጭፍጨፋ በተአምር የተረፈችው ይች ወጣት ከተረፉ ቤተሰቦቿ ጋር ወደ አማራ ክልል ተሰደደችና በመጠለያ ጣቢያ መኖር ጀመረች። በዚህ ሁኔታ እንዳለችም አገዛዙ በሕግ ማስከበር ስም በአማራ ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ጀመረ። ወጣቷ ቁጭ ብላ መመልከት አልፈለገችም። ፋኖን ተቀላቅላ ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ በዱር በገደሉ መዋደቅ ከጀመረች ሁለት ዓመታትን አስቆጥራለች። 👉 ይች ወጣት ከዛ አስከፊና አሰቃቂ ጭፍጨፋ ስለተረፈችበት አጋጣሚ 👉 ከዛ ጭፍጨፋ ወጥታ ወደ አማራ ክልል እስክትደርስ ድረስ ስለደረሰባት ፈተና 👉 በመጠለያ ጣቢያ ከገባች በኋላ ስላሳለፈችው መራር ሕይወት 👉 በእሷና በቤተሰቦቿ እንዲሁም በወገኖቿ ላይ ይህ ሁሉ ግፍና በደል እንዲደርስ ያደረገው የአገዛዝ ስርዓትን ገርስሶ ለመጣል ትግል ከጀመረችበት ቀን ጀምሮ ከጓዶቿ ጋር ተሰልፋ እስካሁን ድረስ ስለፈፀመችው ገድል እና ጀብድ 👉 የገደላትን ስርዓት መግደል ስለመቻሏ ድል ለአማራ ፋኖ የግፍ ጥግ ለተሠራበት አማራ ህዝብ🎉🎉🎉💚💛❤ 02/ዐ1/2018 ዓ.ም ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#መረጃ_ደብረ_ማርቆስ‼️ አላማችን እንዲጠፋ የተፈረደበትን ህዝብ በተለያዩ የመረጃ ቋቶኝ መሬት ወርደን እየሰራን ተደራሽ ማድረግ ነው። ደብረማርቆስ  ከተማ ዛሬ 02/01/2018 አ/ም አሁን በዚህ ሰአት ከጠዋቱ 2:30 የአገዛዙ ሰዎች ለግዳጅ FSR መኪና እያስገደዱ ነው‼️ 02/ዐ1/2018 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራዊያን ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ድሮን እና ጀት ከላይ መድፍ ፣ BM እና ሞርተር ከፊት ከኋላችን እየነደደ ፔንፔ ፣ ዲሽቃ ፣ ብሬን እና ስናይፐር በላያችን እያፏጨ ጫካ ዱሩን ከለላ ቋጥኙን መከታ እያደረግን የምንታገልለት ግዙፍ ህዝ
ድሮን እና ጀት ከላይ መድፍ ፣ BM እና ሞርተር ከፊት ከኋላችን እየነደደ ፔንፔ ፣ ዲሽቃ ፣ ብሬን እና ስናይፐር በላያችን እያፏጨ ጫካ ዱሩን ከለላ ቋጥኙን መከታ እያደረግን የምንታገልለት ግዙፍ ህዝብ እና አላማ ያለን ቀድመን የነቃን በዕውቀት የበቃን የቴወድሮስን ራዕይ ያነገብን የእምዬ ምኒሊክን ጥበብ የተላበስን የደጃዝማች በላይ ዘለቀን ጀግንነትን የወረስን የጀነራል አሳምነው ፅጌን አደራ የተሸከምን የደጃዝማች ተድላ ጓሉን የአስተዳደር ጥበብ ቀስመን በተግባር ህዝባችንን እያስተዳደርን የምንገኝ የዘመኑ ክስተት ነን። ይህ ዓመት በፋኖ ድል አድራጊነት ትግሉ ሲጠናቀቅ የተሰውትን የማንረሳ የቆሰሉትን የማንለይ እርስ በርስ የምንከባበር እና የምንዋደድ መሪን የምናከብር እና የምንጠብቅ የተቋም ሰዎች ነን። ድሮም አርበኛ እና ባንዳ በአንድ ጓዳ ቢሆንም አሸናፊው አርበኛ ለመሆኑ ከአባቶቻችን የወረስነው ሀቅ ነው። መላው የፋኖ አመራር ፣ አባላት እና ደጋፊዎቻችን ከዛሬ በኃላ ይህ የእናንተ የሚዲያ ቻናል ነው ሰ ሃሳብ አስተያዬት በነፃነት መስጠት ይቻላል ከታች የፋኖ ታጋዮችና አመራሮች ያሉበት ነው ከእናንተ ከደጋፊዎች የሚፈለገው ቻናላችን ለመላው አማራ ለሰባ ሚልዮን እንዲደርስ ሸር በማድረግ ትውልድ ማፍራት ነው። እኛ ግንባር እናንተ ባላችሁበት በድል እንገናኝ💪 02/01/2018 ዓ ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራዊያን ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

🔥#የድረሱልን_ጥሪ_ከመተከል‼️ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ስር በምትገኘው በታዳጊዋ ኩጂ ከተማ ዛሬ መስከረም 01/2018 ዓ/ም የኦነግ ኃይሎች በነዋሪዎቹ ላይ ተኩስ ከፍተዋ
🔥#የድረሱልን_ጥሪ_ከመተከል‼️ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ስር በምትገኘው በታዳጊዋ ኩጂ ከተማ ዛሬ መስከረም 01/2018 ዓ/ም የኦነግ ኃይሎች በነዋሪዎቹ ላይ ተኩስ ከፍተዋል‼️ 01/ዐ1/2018 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር  የአዲስ ዓመት መልዕክት መሥከረም 01/2018 ዓ.ም                   ከሁሉ አስቀድመን ለመላው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም በብልጽግናው ሥርዓት መንግሥታዊ የሞት አዋጅ ታውጆበት የሕልውና ትግል ውስጥ ለሚገኘው የአምሐራ ሕዝብና ለመላው የነጻነት ተፋላሚ አርበኛ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በጽናት አደረሳችሁ ማለት እንፈልጋለን። የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሠራዊት እንዲሁም ሕዝባችን ብሔራዊና ሃይማኖታዊ በዓላትን የሚያከብረው በመንግሥት መር ጦርነት ውስጥ ሆኖ እየሞተ፣ እየተፈናቀለ፣ ከቀየው እየተሰደደ፣ በጦርነት መካከል መሆኑ ይታወቃል። በዓላት በአንድነት፣ በመሰባሰብ፣ በመደጋገፍና በአብሮነት እንዲሁም በሠላም የሚከበሩ ሆነው ሳለ በአምሐራ ሕዝብ ዘንድ ግን የበዓላት አከባበር ወግ እንደ ሰማይ የራቁበት ወቅት ላይ እንገኛለን። የአምሐራው ሃገር በቀል ጥበብና ዕውቀት የዘመናት መለዋወጥን የሚሰፍርበት ቀመረ ቁጥር፣ ቀመረ ፊደል፣ ቀመረ ዕለት፣ ቀመረ ወር፣ ቀመረ ዘመን እንዲሁም ባለ ድንቅ ሥነ ጥበብ፣ ሥነ ዕውቀት፣ ሥነ ፍልስፍና ባለቤት ሕዝብ ነው የአምሐራ ሕዝብ። ይህን መሰል የዕውቀት፣ የጥበብና የፍልስፍና ክምችቶችን ለሃገር በማበርከት በኩልም የጎላ ሚና አለው። ዓውደ ዓመት አንድም አዲስ ዓመት ያለፉትን ዓመት ስህተቶች የምናርምበት፣ ጅምር ሥራዎችን ለመቋጨት አዳዲስ አሠራሮች የምንነድፍበት፣ በፖለቲካዊ፣ በማኅበራዊ፣ በምጣኔ ሃብታዊ ዘርፎች የገጠሙ ሐገራዊ፣ አካባቢያዊና ግለሰባዊ መዛነፎችን ለማረም በወል ጥቅምና ዓላማ ላይ ተመሥርቶ ጉልህ ተግባራትን የምናከናውንበት፣ እንደ አምሐራ ፋኖ ደግሞ የጀመርነውን ትግል ከግብ የምናደርስበት ነው አዲስ ዓመት።                         2018ዓ.ም እኛ አምሐሮች መራራ ዕውነታን የምንጋፈጥበት፣ ፋሽሥተ ናዚዝሙ የአቢይ አሕመድን አገዛዝ በተጠና መንገድ የምናምበረክክበት፣ ጎጠኞችን አሥተምረን የኛ የምናደርግበት፣ ሆዳም አማሮችን አምሐራ የምናደርግበት፣  ዘርፈ ብዙ ሥልጠና ወሥደን ጠላትን የምናምበረክክበት፣ የበግ ለምድ ለባሽ አካላት ጭምብላቸውን የምንገልጥበት፣ አምሐራነት መሠረቱን በቅልጤ አለት ላይ የሚገነባበት፣ እንደንሥር ታድሰን ጠላትን 340° የምናነጽርበት፣ እንደ አምበሣ አግሥተን ጠላትን ወደ ኤርታ ኣሌ  እሣተ ገሞራ የምንወረውርበት፣ አምሐራዊ መሠረታችንን የምንተነፍሥበት፣ ለአምሐራዊ አንድነት ከየትኛውም አካል ጋር የምናብርበት(ከዝንቦቹ በሥተቀር)፣ ዋጋ የሚከፍልለትን አላማ የሚያውቅ የነጻነት ተፋላሚ ሠራዊት በጥራት የምንገነባበትና በጥቅሉ ብርጋዴር ጀነራል አሣምነው ፅጌና ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ በትውልዱ ላይ የሚረብቡበት ዕንቁ ዘመን ለማድረግ ያለረፍት በቅንነት እንሠራለን።                      የአምሐራ ሕዝብ የገጠመውን የሕልውና ትግል በድል ለመቋጨት አዲሱ ዓመት እንደ መስፈንጠሪያ እርካብ የምንጠቀምበት፣ ያገባደድነውን ትግል በአሸናፊነት የምንቋጭበት ዘመን እንደሚሆን ኮራችን የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር በጽኑ ያምናል። ትግላችን ወደ ድል የሚያደርገው ጉዞ ጀግንነታዊ አስተውሎትን አጥብቆ የሚሻበት ኩርባ መንገድ ላይ ይገኛል። የድል መታጠፊያ መንገዳችን አምሐራዊ አንድነት፣ የአሸናፊነት ጉልበታችን አምሐራዊ አንድነት፣ የጠላትን ቅስም መስበሪያ በትራችን አምሐራዊ አንድነት፣ በጸረ አምሐራ ኃይሎች ለተሰበረው አምሐራነት ድልድያችን አምሐራዊ አንድነት መሆኑን ተገንዝበን በተበታተነ የትግል መስመር ውስጥ የሚገኙትን አርበኞች(ከዝንቦቹ ባሻገር)  ሁሉ በሰከነ ውይይት በአንድ ተቋማዊ ማዕቀፍ ሰብስቦ ለማታገልና ለመታገል እንደ  ሥሙ አንደኛ የሆነው  ኮራችን  ጠንክሮ እንደሚሠራና ዕውን እንደሚያደርገውም ይተማመናል። “ለሞኝ ንገረው ቢሉት ምን ይሰማ ብዬ፣ ለጠቢብ ንገረው ቢሉት ምን ይሳተው ብዬ” ይላል የአምሐራ ሕዝባችን በትውፊቱ። በአዲሱ ዓመት ስለአንድነት የሚነገረው የሞኝ ወይም የጅል አስተሳሰብ የተጣባው አካል ይኖራል ብለን አንገምትም፣ ይልቁንም አንድ አለመሆን ያስከፈለንን የሕይወት ዋጋ በልኩ የተገነዘበና ከትናንት የተማረ የጠቢብ አዕምሮን ይዘን አንድ እንሆናለን። ስለዚህ አዲሱ ዓመት ለሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮርና ለዕንቁው ተቋሙ አፋብኃ የአንድነትና የድል ዘመን እንዲሆን እንደ ተቋም እንሠራለን።                        በአዲሱ ዓመት በሕልውና ትግሉ ሜዳ ያለውን አርበኛ አንድ ከማድረግ ባሻገር አማራ ሆኖ ከጠላት ጋር ያበረና የተባበረውን ሚሊሻ፣ አድማ ብተና፣ ፖሊስ፣ ጸረ ሽምቅ እንዲሁም የመከላከያ አባለትን በሙሉ ከፋኖ ፊት ቆሞ በሕይወት የተመለሰ አለመኖሩ ታውቆ ሕይወትንም ጊዜንም በከንቱ አታባክኑ ማለት እንፈልጋለን። ስለዚህ በአዲሱ ዓመት ወደ ልባችሁ እንድትመለሱና በአሸናፊነት ሊደመደም ጫፍ ላይ ያለውን ትግላችንን ትቀላቀሉ ዘንድ የምሕረት ጥሪ ማቅረብ እንፈልጋለን። ምክንያቱም በአዲሱ ዓመት ምሕረትን ጠይቃችሁ ወደ አምሐራዊ አንድነት እንድትቀላቀሉ ብቻ ሳይሆን ተቋማችን ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮርም የእናንተን መመለስ በጸጋ የሚቀበለው መሆኑን መግለጽ እንወዳለን። ስለሆነም በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ የማይፋቅ ጥቁር ታሪክ ጽፋችሁ እንዳታልፉ ልባችሁንና ቀልባችሁን ሰብስባችሁ የመጨረሻውን የምሕረት ጥሪያችንን ትቀበሉ ዘንድ በጥብቅ እናሳስባለን። አምሐራነትና አምሐራው በጸረ አምሐራ ኃይሎች የተናበበ ጥቃት ውስጥ እንዳለ እየታወቀ እንደሕዝብ ተናብቦ ሕልውናን ለማረጋገጥ አለመድከም የታሪካችን ክፉ ደዌ ከማለት ውጭ ምን ሊባል ይችላል።  በመሆኑም “ከመቅረት መዘግየት ይሻላል” ነውና በአዲሱ ዓመት አለመረዳትን በዕውቀት፣ ባንዳነትን በአርበኝነት፣ ፍርሃትን በጀግንነት፣ ሀሳዊነትን በሀቀኝነት፣ ልዩነትን በአንድነት፣  ስንፍናን በትጋት፣ ትግላችን በድል አድራጊነት የሚቀየርበትና በደምና በአጥንታችን የአምሐራን ሕዝብ ሕልውና በዘላቂነት የምናረጋግጥበት ዓመት እንዲሆን በአንድነት እንቁም የ፩ኛ ኮራችን ጥብቅ መልዕክት ነው። በመጨረሻም ዘመኑ የድል አድራጊነት፣ የደስታና የሠላም እንዲሆን እየተመኘን ለመላው አምሐራና ለፍትሕ ለሚቆሙ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁን እያልን እንኳን ከዘመነ ማቴዎሥ ወደ ዘመነ ማርቆሥ አሸጋገራችኹ፤ መልካም በዓል ማለትን እንወድዳለን❗ እ - ን - ቁ- ጣ - ጣ - ሽ ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗ ዝንተዓለም ዐምሐራ Forever Amhara አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሀቅአለው ፀጋ አለባቸው መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሰበር ‼️ 7 ያክል የሚሆኑ "ሰላም አስከባሪ" በሚል የሚጠሩ የዘር አጥፊውን ቡድን ተቀላቅለው የነበሩ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር አስር ዓለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድን ተቀላቀሉ። አበበ ይሁንን ጨምሮ 7 ሰላም እከባሪዎች ከአዲስ ቅዳም ካንፕ በመዉጣት በአዱሱ ዓመት የመጀመሪያ ቀን ወደ ቆንጆዎቹ ተቀላቅለዋል። ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ) መስከረም 01/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ውድ አማራዊያን የትግል ጓዶቸም እንዲሁም ስለ አንድነት የምትታክቱ በአገር ውስጥም በአገር ውጭም የምትኖሩ ውድ አማራዊያን በድጋሜ ለመላው አምሀራ ህዝብና የአማራ ፋኖ እንዲሁም የአማራን ትግል የምትደ
ውድ አማራዊያን የትግል ጓዶቸም እንዲሁም ስለ አንድነት የምትታክቱ በአገር ውስጥም በአገር ውጭም የምትኖሩ ውድ አማራዊያን በድጋሜ ለመላው አምሀራ ህዝብና የአማራ ፋኖ እንዲሁም የአማራን ትግል የምትደግፉ ኢትዮጲያዊያን መልካም አድሰ አመት እንመኛለን መስከረም 01/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

እኛም ሆነ ታጋይ ወንድሞቻችን ከአዲስ ዓመት በዓል አከባበር በተጓዳኝ ከተለመዱ ስራዎቻችን አልቦዘንም‼️ በዛሬው ዕለት አሊየ ቆሪቴ የተባለው የአገዛዙ ሠራዊት አባል የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍ
እኛም ሆነ ታጋይ ወንድሞቻችን ከአዲስ ዓመት በዓል አከባበር በተጓዳኝ ከተለመዱ ስራዎቻችን አልቦዘንም‼️ በዛሬው ዕለት አሊየ ቆሪቴ የተባለው የአገዛዙ ሠራዊት አባል የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድን ተቀላቅሏል። መልካም በዓል! ©ፋኖ ዘመን ባሳዝነው የ6ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መስከረም 01/2017 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ጦርነት አንድም ተዋጊ ወታደርህን፤ ሁለትም ደጀን ህዝብህን ይመስላል። አሸናፊነታችንን ቀድሞ ያረጋገጠልን ‘የአማራ ህዝባዊ ሀይል’ ከጥንካሬያችን ሁሉ ጀርባ የነበረው የኑክሌር አቅማችን ነው። በዓሉን
ጦርነት አንድም ተዋጊ ወታደርህን፤ ሁለትም ደጀን ህዝብህን ይመስላል። አሸናፊነታችንን ቀድሞ ያረጋገጠልን ‘የአማራ ህዝባዊ ሀይል’ ከጥንካሬያችን ሁሉ ጀርባ የነበረው የኑክሌር አቅማችን ነው። በዓሉን ለምታከብሩ ሁሉ መልካም በዓል! ፤ አይዞን! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

...በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፤ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፤ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፤ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም። መዝ 65፡11-13 2018 ዓ.ም ...! የአንድነት፣ የድል እና የስኬት እንዲሆን ከልብ እንሰራለን!! የነበረውን ሁሉ ከልብ በይቅርታ ሽረን፤ በአዲስ ዓመት፣ ለአዲስ ድል፣ ስኬት እና አንድነት እንተጋለን!! ወዳጆቼ፤ እናንተ ድንቅ የአገሬ ልጆች፤ ስለኔ ብዙ የደከማችሁ፣ የወጣችሁ፣ የወረዳችሁ ሁሉ  ባለ ዕዳችሁ ነኝ!! (I owe you one)! ዳግም ይህን ለፈቀደ የድንግል ማርያም ልጅ፤ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!! በቅርቡ፣ በነበረኝ ጊዜ የጻፍኩትን አንድ ከምክረሐሳብ ከፍ ያለ መጽሐፍ ይዤ እመለሳለሁ። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው!! ©ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ከግንባር መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

መስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም 4ኛውን አዲስ ዘመን  ከቤተሰብ ውጭ፤ አራተኛውን መስከረም በጫካ አከበርን። በብዙ ውጣ ውረድ አልፈን መራራ መስዋዕትነት ሲከፈል አዬን። የሚጣፍጡ ድሎችንም አጣጣምን። ፋኖነት የአዲሱ ትውልድ የህይወት መመሪያ ማድረግም ቻልን። ስሜትን መዋጥ፤ ሀዘንንም ደስታንም ስልቅጥ ማድረግ ግዴታ የሆነበት ትግል። የፀናው ሕዝባችን እና የፀናው ሰራዊታችን በሁለት ዓመታት ውስጥ 60 ሽ ጦር ያስመረቀው ብልፅግና ከ100 ሽ በላይ የሚሆነውን ኃይሉን neutralize ማድረግ ችሏል። ድማማ ላይ አሐዱ የተባለው ቃል ኪዳን ቋራ ላይ ደርሷል። ይቀጥላል... ሩቅ አዳሪ የነበረው አማራ ቻይኖቹ Century of humiliation ሲሉ ከበየኑት ታሪካቸው ጋር በሚቀራረብ ደረጃ የክፍለ ዘመን የዝቅታ ማቅ ውስጥ ቢያልፍም የቁልቁለቱን መንገድ በመስበር የመዳኛው ሐዲድ ላይ ወደ ሚምዘገዘግ ባቡር ተሳፍሯል። ፊደል ቀመሱ ኤሊት ዛሬም ከድብታ ባለመውጣት ትግሉ የሚፈልገው ኮር አመራር በብዛት እና በጥራት እንዳይከሰት ቢያደርገም ጠላትን እንደ ነፍሰ ጡር ቀን የሚያስቆጥር ትውልድ አስነስተናል። በአዲስ ዓመት አዲስ ወኔ አዲስ ሕብረት አዲስ ድል❗ መልካም አዲስ ዓመት❗ አስረስ ማረ ዳምጤ የአፋብኃ ማ/ኮማንድ መስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም 4ኛውን አዲስ ዘመን  ከቤተሰብ ውጭ፤ አራተኛውን መስከረም በጫካ አከበርን። በብዙ ውጣ ውረድ አልፈን መራራ መስዋዕትነት ሲከፈል አዬን። የሚጣፍጡ ድሎችንም አጣጣምን። ፋኖነት የአዲሱ ትውልድ የህይወት መመሪያ ማድረግም ቻልን። ስሜትን መዋጥ፤ ሀዘንንም ደስታንም ስልቅጥ ማድረግ ግዴታ የሆነበት ትግል። የፀናው ሕዝባችን እና የፀናው ሰራዊታችን በሁለት ዓመታት ውስጥ 60 ሽ ጦር ያስመረቀው ብልፅግና ከ100 ሽ በላይ የሚሆነውን ኃይሉን neutralize ማድረግ ችሏል። ድማማ ላይ አሐዱ የተባለው ቃል ኪዳን ቋራ ላይ ደርሷል። ይቀጥላል... ሩቅ አዳሪ የነበረው አማራ ቻይኖቹ Century of humiliation ሲሉ ከበየኑት ታሪካቸው ጋር በሚቀራረብ ደረጃ የክፍለ ዘመን የዝቅታ ማቅ ውስጥ ቢያልፍም የቁልቁለቱን መንገድ በመስበር የመዳኛው ሐዲድ ላይ ወደ ሚምዘገዘግ ባቡር ተሳፍሯል። ፊደል ቀመሱ ኤሊት ዛሬም ከድብታ ባለመውጣት ትግሉ የሚፈልገው ኮር አመራር በብዛት እና በጥራት እንዳይከሰት ቢያደርገም ጠላትን እንደ ነፍሰ ጡር ቀን የሚያስቆጥር ትውልድ አስነስተናል። በአዲስ ዓመት አዲስ ወኔ አዲስ ሕብረት አዲስ ድል❗ መልካም አዲስ ዓመት❗ አስረስ ማረ ዳምጤ የአፋብኃ ማ/ኮማንድ አባል አስረስ ማረ ዳምጤ መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ለአማራ ፋኖ! ለመላዉ አማራ ህዝብ! ለትግል ጓደኞቼ! በጣም ለማከብራችሁ ደጋፊዎቼ ! ለቤተሰቦቼ! ለአማራው ህልዉና ስትል በዱር በገደሉ የምትንከራተተዉ፣ አፈር ልሰህ፣ ድንጋይ ተንተርሰህ የምታድረዉ መላው የአማራ ፋኖ እና መከረኛው፣ የህልውና አደጋ ዉስጥ ያለኸዉ የአማራ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ። ለአማራ ህዝብ ቤዛ በመሆን አጥንታቸውን ለከሰከሱ፣ ደማቸውን ላፈሰሱ፣ ህይወታቸው ለሰጡ የአማራ ፋኖ ሰማዕታት ክብርና ሞገስ ይሁን!! በድልና በፈተና ታጅበን የተቀበልነው አዲሱ 2018 ዓ.ም አምባገነኖች የሚወገዱበት፣ አገዛዝ የሚገረሰስበት፣ ፍትህና ሰላም የሚመጡበት የአማራ ህዝብ ከምንግዜውም በላይ 'ህልው' የሚሆንበት አመት እንዲሆን እመኛለሁ። መላዉ ቤተሰቦቼ በትግል ድርጅታዊ ግዳጅ ላይ በመሆኔ በዓሉን አብሬያቸው ባልሆንም እንኳን አደረሳችሁ!!! አማራነት ይለምልም! ዳዊት ተመስገን ከትግል ሚዳ መልካም በዓል!! መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የብልጽግና እንጉልፋቶዎች ሰባት ዶሮ ለተቸገሩ ወገኖች እረድተዋል!! ከእናንተ ዶሮዎቹ አእምሮ አላቸው። ማፈ-ሪያ ሁላ !! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድር
የብልጽግና እንጉልፋቶዎች ሰባት ዶሮ ለተቸገሩ ወገኖች እረድተዋል!! ከእናንተ ዶሮዎቹ አእምሮ አላቸው። ማፈ-ሪያ ሁላ !! መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

የድል ዜና! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር እና የምኒልክ እዝ ልዩ ሻለቃ በመጣመር ባደረጉት ተጋድሎ የብልፅግናን ጥምር ጦር ድባቅ መትተው ድል ተጎ
የድል ዜና! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ እዝ የልጅ እያሱ ኮር የቤተ አማራ ክፍለ ጦር እና የምኒልክ እዝ ልዩ ሻለቃ በመጣመር ባደረጉት ተጋድሎ የብልፅግናን ጥምር ጦር ድባቅ መትተው ድል ተጎናፀፉ:: ትናትና 05/2017 ዓ.ም የቤተ አማራ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ እና የምኒልክ እዝ ልዩ ሻለቃ ጥምረት በመፍጠር በተደረገ ተጋድሎ  በደሴ ዙሪያ ያሉ ከተሞችን ተቆጣጥረዋል። በዚህ የተሳካለት ዘመቻ ከደሴ በቅርብ ርቀት የሚገኙ  ሀያታ ሞቴ እና ዳባ የሚባሉ የደሴ ዙሪያ ከተሞችን ከእልህ አስጨራሽ ውጊያ በሗላ በፋኖ  ቁጥጥር ስር ገብተዋል። የእነዚህ ከተሞች በፋኖ መያዝ ወደ ደሴ ለሚደረገው ግስጋሴ ጉልህ አሰተዋፅኦ እንደሚኖራቸው የፋኖ ከፍተኛ የጦር አማካሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ:: በዚህ ውጊያ በርካታ የጥምር ጦሩ ወታደሮች ሙት እና ቁስለኛ ሲሆኑ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ተተኳሽ እና መሣሪያ በምርኮ ተገኝተዋል።ውጊያው የፋኖ አቅም መጎልበት የታየበት እንደሆንየአካባቢው ነዋሪዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር ህዝብ ግንኙነት መስከረም 1/2018 ዓ.ም መረጃዎቻችን በሁሉም አማራጭ ተደራሽ እንሆን ዘንድ የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን ‼️ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያለን እንማማራለን እንደራጃለን አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk