ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر2 956
مشترکین
+424 ساعت
+147 روز
+38830 روز
آرشیو پست ها
+1
ሰሜን አቸፈር ላይ የmላት ሀይል ካምፑን እየለቀቀ እየመጣ ለ55ተኛ ክ/ጦር እጅ እየሰጠ ነው
ይቀጥላል
አፋብን የብልጽግናን ሰራዊት ( መከላከያ፣ ሚልሻ፣ ፖሊስ እና አድማ ብተና) እየገረፈው ነው።
ጎጃም፦ ቴዎድሮስ ዕዝ
105ኛው ኮር በሰከላ፣ አዲስ ቅዳም፣ ቲሊሊ፣ ኮሶበር፣ ዳንግላ፣ ዱርቤቴ፣ ይስማላ፣ ዲላሞ፣ ወርቅ ሜዳና ዳዊ ፈንድቃ (10 ቦታዎች)፤ 102ኛው ኮር በአዴት፣ ቆቀር፣ ጋላ ወልዴ፣ ገርጨጭ፣ ብራቃት፣ ፒኮሎ፣ አንዳሳ፣ ጭስ አባይ፣ ሮቢት፣ ደናማርያም፣ ጎንጂ፣ ቋሪና ወይበይኝ (13 ቦታዎች)፤ 109ኛው ኮር በደንበጫ፣ እንቡሊ፣ ፍኖተሰላም፣ ሆንዳንሽ፣ ሽንዲ፣ እሁዲትና ጁቤራ (7 ቦታዎች)፤ 201ኛው ኮር በሞጣ፣ ግንደወይን፣ ፈለገብርሃን፣ መርጦለማርያም፣ ደብረወርቅ፣ ቢቸና፣ ወራ፣ የድሃና የትመን (9 ቦታዎች)፤ እንዲሁም 206ኛው ኮር በየቦቅላ፣ እነራታ፣ ረቡዕ ገብያ፣ ኮርክና ወጀል (5 ቦታዎች) ላይ ውጊያ እያካሄዱ ይገኛሉ።
ጎንደር፦ በላይ ዕዝ
ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በእብናት፣ ጓሀላ፣ አንበሳሜ፣ ሀሙሲት፣ ማክሰኝት፣ አርባያ፣ ወረታ፣ ማሰሮ፣ አርብ ገበያ፣ አንዳ ቤት፣ ስማዳ፣ ጃንሱማ፣ አብርሃጅራ፣ ደብረ ታቦር፣ እስቴ፣ ሻውራ፣ አዲስ ዘመን፣ ሚካኤል ደብር፣ ሽንፋ፣ ነጋዴ ባህር፣ ሳሊ፣ ክምር ድንጋይ፣ ቅራቅር እና ሌሎችም ከተሞች ላይ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። የወገን ሰራዊት በምርኮ ተንበሽብሿል።
ቤተአማራ፦ ምኒልክ ዕዝ
ቀዩ ጋሪያ፣ ጮቢ በር፣ ሆርማት፣ መንጀሎ፣ ሮቢት፣ ጎብየ፤
ላሊበላ ዙሪያ፣ ድብኮ፣ ብልባላ፣ ይባር-ወንዳች፤እስታይሽ፣ ደላንታ-ፀሀይመዉጫ፣ መቄት፣ ዳዉንት፣ ዋድላ፤ ኩታበር፣ ግሸን፣ ተንታ፣ ጎሽ ሜዳ፣ ደሴ ዙሪያ አልብኮ፣ ሀብሩ ጊራና፤
መቅደላ-ደብረዘይት፣ መካነሰላም፣ ሳይንት ደንሳ፣ ሳይንት አጅባር፣ ወግዲ፣ ከላላ-ልጓማ፣ መቅደላ ቢሊ፣ ወርቅ ማዉጫ
ሸዋ፦ አሳምነው ዕዝ
ደብረብርሃን ዙሪያ በሁሉም አቅጣጫ፣ ሸዋሮቢት ከተማ፣ መርሐቤቴ ዙሪያ ፣ ደብረሲና ከተማ ፣መኮይ ፣ ሚዳ ሬማ ፣ አጣዬ ፣ምንጃር አረርቲ ፣ ግሼ ራቤል ፣ መንዝ ሞላሌ፣ አገረ ማሪያም፣ በረኸት፣ ሞረትና ጅሩ፣ ሞጃና ወደራ፣ እንሳሮ
መረጃው-፦ አፋብን ህዝብ ግንኙነት
ዘመቻ አንሻ ሰይድ በድል ታጅቦ ቀጥሏል!!
አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒሊክ ዕዝ 104ኛ ኮር 23ኛ እና 24ኛ ክለጦር የጥላትን ምሽጎች በመስበር በጥላት ላይ ኪሳራ በማድረስ ከድላንታ ተሬ፣ዚሀ፣ተለያዬን፣አብዋጥና ጂብ ጎዶን ከጥላት በማስለቀቅ በወገን እጅ እንድገቡ ተደርጓል።
አብዛሀኛው የአባሰል ወረዳም በወገን እጅ የገባ ሲሆን መርሳ ከተማን ጨምሮ ምርጫዉ የጨረባ እንደሆነ አዉቆ ህዝቡ ከቤቱ እንዳይወጣም ተደርጓል።
በሌለኛው ግንባር 25ኛ ክ/ጦር በአልብኮ ወረዳ ጎላ ጉባና ካፒቴን ተራራ ላይ ወደ ጠላት ምሽግ በመግባት በጨበጣና በቦንብ በርካታ የጠላት ሀይል ተደምስሷል።
አስከሬን አልብኮ ሳልመኔ ላይ በህዝብ እየተቀበረ ሲሆን ደሴ ሆስፒታል በቁስለኞች አስከሬን ተሞልቷል።
104ኛ ኮር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ምርጫ ብሎ ነገር እንደሌለ ህባችን በተግባር ያሳየበትና የስርዓቱ ካድሪ ቤተሰቦቻቸውንና በሆዱ የገዙትን ጥምር ጦር የሚል ስም የሰጡትን ሀይል አሰልፈው ፎቶ እያነሱ አስመረጥን የሚል ፕሮፓጋንዳ እሰሩ ይገኛል ሲል የ104ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ መረጃዉን አድርሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብን ወሎ ቤተ- አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን መምሪያ!!
ግንቦት 24/2018ዓ.ም
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ
ዛሬ አነጋግ ላይ ጀምሮ ደብረብርሃን ዙሪያ በሁሉም አቅጣጫ፣ ሸዋሮቢት ከተማ፣ መርሐቤቴ ዙሪያ ፣ ደብረሲና ከተማ ፣መኮይ ፣ ሚዳ ሬማ ፣ አጣዬ ፣ምንጃር አረርቲ ፣ ግሼ ራቤል ፣ መንዝ ሞላሌ፣ አገረ ማሪያም፣ በረኸት፣ ሞረትና ጅሩ፣ ሞጃና ወደራ፣ እንሳሮ ውጊያ እየተካሄደ ያለባቸው ቦታወች ናቸዉ።
በአሁን ሰአት በአማራ ክልል ትንቅንቁ ቀጥሏል።
ሚኒሊክ ዕዝ 33 ቦታዎች ዉጊያ እያካሄደ ይገኛል።
ቴዎድሮስ ዕዝ 24 ቦታዎች ዉጊያ እያካሔደ ይገኛል።
ጎንደር ጠቅላይ ዕዝ በላይ ዕዝ 24 ቦታዎች ዉጊያ እያካሔደ ይገኛል።
ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ
ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በእብናት፣ ጓሀላ፣ አንበሳሜ፣ ሀሙሲት፣ ማክሰኝት፣ አርባያ፣ ወረታ፣ ማሰሮ፣ አርብ ገበያ፣ አንዳ ቤት፣ ስማዳ፣ ጃንሱማ፣ አብርሃጅራ፣ ደብረ ታቦር፣ እስቴ፣ ሻውራ፣ አዲስ ዘመን፣ ሚካኤል ደብር፣ ሽንፋ፣ ነጋዴ ባህር፣ ሳሊ፣ ክምር ድንጋይ፣ ቅራቅር እና ሌሎችም ከተሞች ላይ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። የወገን ሰራዊት በምርኮ ተንበሽብሿል።
.ቴወድሮስ ዕዝ
ሞጣ፣ ግንደ ወይን፣ ፈለገ ብርሃን፣ መርጡለ ማርያም፣ ደብረ ወርቅ፣ ብቸና፣ ወይራ፣ የትመን፣ የእድውሀ፣ ሰከላ፣ አዲስ ቅዳም፣ ሽንዲ፣ ዳንግላ፣ ጃዊ፣ ይስማላ፣ አዴት፣ ወርቅ ሜዳ፣ የቦቅላ፣ ቲሊሊ፣ ደ/ማርቆስ ዙሪያ-እነራታ፣ ረቡዕ ገበያ፣ የጁቤ-ኮርክ በአገዛዙ ኃይል እና በወገን ሰራዊት መካከል ውጊያ እየተደረገ ነው። ሰከላ ላይ ሶስት ምሽጎችን ማስለቀቅ ተችሏል። ኮርክ ላይ ብሬንን ጨምሮ በርካታ ምርኮ ተገኝቷል።
ከተሞች በሙሉ ፀጥ ረጭ ብለዋል። አንዳንድ ቦታወች ላይ የብልፅግና ካድሬወች በጣሏቸው የሸራ ድንኳኖች ስር ፎቶ እየተነሱ ነው።
አፋብን ወሎ ቤተ አማራ ምኒልክ ዕዝ 106ኛ ኮር እልክ አስጨራሽ ትንቅንቅን ከአገዛዙ ጋር በተለያዩ ወረዳዎች እያደረገ ይገኛል!!!
ግንቦት 24/2018 ዓ/ም አፋብን ወሎ-ቤተ አማራ 106ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር የምድር ድሮኖቹ የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ ስራዊትን ጋዞ ወረዳ በእስተይሽ ዙሪያ በአንባ - ኑቤት እና አላላች 05 ቀበሌ የጅብና አሞራ ምሳ አድርገውታል።
ጥላት የተደመሰሰ አባሉን የሚቀብርበት ጊዜ ከፋኖዎች ክንድ ተነፍጎት ከወደቀ ጓዱ ላይ ቅጠል እያለበሰ ቁስለኛውን እያዘለ ወደ መሀል ከተማ እየፈረጠጠ ይገኛል። ለምርጫ ሲቢሊያኖችን ከየቤታቸው በነፍጥ አስገድዶ ማስወጣት የጀመረው ፋሽስታዊ አገዛዝ በርካታ ንፁሀኖችን በግፍ ገድሏል። የአማራ ህዝብ ደም መላሾቹ ፋኖዎች የአማራን ህዝብ ጥላት ትጥቁን በማስፈታት በምርኮ እጁን አጨፍሮ እንድሰለፍ ሲያደርጉት በዚህ አውደ ውጊያ ከጥላት ሰራዊት ላይ የተገኙ ሲሳዮች
#ከ 07 በላይ የተደመሰሱ
# ከ13 በላይ ቁስለኛ
#13 ክላሽንኮ የተማረከ
#1001 የክላሽ ተተኳሽ የተማረከ
#05 ቦምብ የተማረከ
#ሰባት የወገብ ትጥቅ እና
#የጥላት በርካታ ሲሮጥ የወላለቁ ጠማማ ጫማዎች በምርኮ ተገኝተዋል።
መዳረሻው ድል እና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ይቀጥላል ሲል የ106ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መረጃዉን አድርሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ- አማራ ምኒልክ ዕዝ ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን መምሪያ!!
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ስር በጥምረት ውጊያ እየተደረገ ያለባቸው ከተሞችና አካባቢዎች መካከል...ከታች የተዘረዘሩት ይገኙበታል።
------------------------------=
👉ጎንደር ከተማ
👉ማክሰኝት
👉ሳሊ
👉ጃንሱማ
👉አብርሃጅራ
👉ክምርዲንጋይ
👉ቅራቅር
👉እብናት
👉ሽንፋ
👉ነጋዴ ባህር
👉ታጉር
👉ሚ/ደብር
👉ሮቢት
👉አይምባ
👉አዲዘመን
👉ዳዋ ዳንጉራ
👉ሻውራ
👉ጓሃላ ጨውጫዊት
👉ደብረ ታቦር ከተማ
👉እሥቴ መካነ ኢየሱስ ከተማ
👉ሥማዳ ወገዳ ከተማ
👉ፎገራ ወረታ ከተማ
👉ፎገራ ዓለም በር ከተማ
👉አንዳ ቤት ወለሽ ከተማ
👉እሥቴ ግንዳ ጠመም ከተማ
👉ደራ ሐሙሲት
👉ደራ አምበሳሜ
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
ምኒልክ ዕዝ
ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሁሉም የወሎ ቤተ አማራ ከባድ ዉጊያዎች እየተደረጉ ነው።
1. ራያ ቆቦ ግንባር፦
ቀዩ ጋሪያ፣ ጮቢ በር፣ ሆርማት፣ መንጀሎ፣ ሮቢት፣ ጎብየ
2. ላስታ ግንባር፦
ላሊበላ ዙሪያ፣ ድብኮ፣ ብልባላ፣ ይባር-ወንዳች
3. ጋሸና ግንባር፦
እስታይሽ፣ ደላንታ-ፀሀይመዉጫ፣ መቄት፣ ዳዉንት፣ ዋድላ
4. ደሴ እና አምባሳል ግንባር፦
ኩታበር፣ ግሸን፣ ተንታ፣ ጎሽ ሜዳ፣ ደሴ ዙሪያ አልብኮ፣ ሀብሩ ጊራና
5. ምዕራብ ወሎ ቤተአማራ ግንባር
መቅደላ-ደብረዘይት፣ መካነሰላም፣ ሳይንት ደንሳ፣ ሳይንት አጅባር፣ ወግዲ፣ ከላላ-ልጓማ፣ መቅደላ ቢሊ፣ ወርቅ ማዉጫ
እና ሌሎችም ቦታወች ከሌሊቱ 11:00 (ሰዓት) ጀምሮ ከፍተኛ ዉጊያዎች እየተደረገ ሲሆን የተገኙ ድሎችና የዉጊያዎቹ ዉጤቶች ዝርዝሩ በዕዙ ህዝብ ግንኙነት በኩል ይፋ ይሆናል።
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር፣55ኛና 66ኛ ክ/ጦር በሁሉም ቀጠናዎች በሞርተተር የታገዘ ውጊያ ትንቅንቁ ቀጥሏል።በዚህ ኦፕሬሽን የተማረከ የሰው ሀይል፣ሪዲዮና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እንዲሁም ተተኳሾችን ጨምሮ ተማርኳል።
ውጊያ እየተካሄደባቸው ቦታዎች ሰከላ ፣ቲሊሊ፣እንጂባራ፣አ/ቅዳም፣
ይስማላ፣ዱ/ቤቴ፣ዲላሞ ፣ዳንግ፣ወርቅ ሜዳ፣ ጃዊ ናቸው። ሳንካራ ከተማ ሙሉ በሙሉ በ55ኛ ክፍለጦር ቁጥጥር ስር ገብታለች
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+3
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በሦስቱም ክፍለ ጦሮች 77ኛ፣88ኛ እና 99ኛ ክ/ጦር ሆዳንሽ ሸንበቁማ፣ሽንዲ፣እሁዲት ፣ ጁሜራ እና ደንበጫ ላይ ከአገዛዙ ሀይል ጋር እልህ አስጨራሽ የእጅ በእጅ ውጊያ እያደረገ ነው።
ግንቦት 24/2018
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ህ/ግንኙነት
#ጎንደር_ጠቅላይ_ግዛት_በላይ_ዕዝ💪
ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በእብናት፣ ጓሀላ፣ አንበሳሜ፣ ሀሙሲት፣ ማክሰኝት፣ አርባያ፣ ወረታ፣ ማሰሮ፣ አርብ ገበያ፣ አንዳ ቤት፣ ስማዳ፣ ጃንሱማ፣ አብርሃጅራ፣ ደብረ ታቦር፣ እስቴ፣ ሻውራ፣ አዲስ ዘመን፣ ሚካኤል ደብር፣ ሽንፋ፣ ነጋዴ ባህር፣ ሳሊ፣ ክምር ድንጋይ፣ ቅራቅር እና ሌሎችም ከተሞች ላይ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። የወገን ሰራዊት በምርኮ ተንበሽብሿል።
ትንቅንቁ ይቀጥላል...‼️
24/ዐ9/2018 ዓ.ም
+1
ለጠላት ምህረት የለንም!
ኮማንደር ምስጋናው ሽፈራው የ2ኛ ሻለቃ ሻምበል አዛዥ ጨምሮ በርካታ የሰራዊት አባል ተደምስሷል።
206ኛ ኮር ትንቅንቁን በሉማሜ ከተማና ወጀል ከተማ አጠናክሮ ቀጥሏል።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ቴወድሮስ ዕዝ
ሞጣ፣ ግንደ ወይን፣ ፈለገ ብርሃን፣ መርጡለ ማርያም፣ ደብረ ወርቅ፣ ብቸና፣ ወይራ፣ የትመን፣ የእድውሀ፣ ሰከላ፣ አዲስ ቅዳም፣ ሽንዲ፣ ዳንግላ፣ ጃዊ፣ ይስማላ፣ አዴት፣ ወርቅ ሜዳ፣ የቦቅላ፣ ቲሊሊ፣ ደ/ማርቆስ ዙሪያ-እነራታ፣ ረቡዕ ገበያ፣ የጁቤ-ኮርክ በአገዛዙ ኃይል እና በወገን ሰራዊት መካከል ውጊያ እየተደረገ ነው። ሰከላ ላይ ሶስት ምሽጎችን ማስለቀቅ ተችሏል። ኮርክ ላይ ብሬንን ጨምሮ በርካታ ምርኮ ተገኝቷል።
ከተሞች በሙሉ ፀጥ ረጭ ብለዋል። አንዳንድ ቦታወች ላይ የብልፅግና ካድሬወች በጣሏቸው የሸራ ድንኳኖች ስር ፎቶ እየተነሱ ነው።
ይቀጥላል...
ሰበር ዜና
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በባሶሊበን ወረዳ ኮርክ ከተማ በፈፀመው ጠንካራ ኦፕሬሽን የጠላት ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደምሷል።
ብሬን ፣ክላሽ፣ ወታደራዊ ቦርሳ፣ የዲሽቃ ጥይት፣ አራት አስቃጥላ ጥይት፣ የብሬን አፈሙዝ ፣የዲሽቃ አፈሙዝ ተማርኳል።
24ኛ ክ/ጦር በየቦቅላና ስናን እረቡ ገበያ ትንቅንቅ እያደረገ ነው።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
+7
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
206ኛ ኮር በደብረ ማርቆስ ከተማን ለመቆጣጠር ትንቅንቅ ላይ ነው የማይበገሩት የንጉስ ተክለሃይማኖት ልጆች ጠላትን እያጨዱት ነው። ደብረ ማርቆስ ከተማ ጭር ብላለች ። ምርኮ የተገኘባቸው አውደ ውጊያዎች ጠላት የተደመሰሰባቸው 7 ግንባሮች በሁሉም ክ/ጦራችን አመርቂ ድል እየተመዘገቡ ይገኛሉ።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
