ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 312
مشترکین
+17324 ساعت
+2467 روز
+1 36830 روز
آرشیو پست ها
ጊዜው አሁን ነው! Now Or Never!
የመላው የአማራ ዲያስፖራና ኢትዬጵያውያን ደጋፊዋች በበይነ-መረብ የሚደረግ "የአንድነት"የውይይት ፎረም!!
አሁን በመላው ዓለም የሚገኙ አማራውያን ከሰሜን አሜሪካ እስከ አውስታራልያ፤ ከታላቋ ብሪታንያ እስከ ላቲን አሜሪካ፣ ከኢዥያ እስከ አፍሪካ ባጠቃላይ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ አማራውያን ለአማራ ህልውና እንደችቦ በጋራ የነጻነት ብርሃን ሊያበሩ፣ ለአማራ ህልውና ድርና ማገር ሊሆኑ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ በአንድነት እየተሰባሰቡ ነው። ከአብራኩ ስለወጡበት ህዝባቸው ህልውና አንድ የመሆኛችን ጊዜ አሁን ነው ብለው በአንድነት ሊወያዩ፣ መሬት ላይ ያለው የህልውና ትግል እውን ይሆን ዘንድ በአንድነት ሊመክሩ ቆርጠው ተነስተዋል።
የሃሳብ ልነቶች የዘመናዊነት መገለጫዎችና ጌጦች በመሆናቸው፤ የሃሳብ ልዩነቶች መስተናገድ የሚችሉት መጀመሪያ አማራ የሚባለው ህዝብ ሲኖር መሆኑን በመረዳት በመላው ዓለም የሚኖር አማራና ሌሎች የትግሉ ደጋፊዎች በአንድነት የሚታገሉበት ጊዜ አሁን ነው ብለው መሬት ላይ በድሮን ህይወቱን የሚያጣውን ህዝባቸውን የመደገፊያ መንገዶች ሊወስኑ፣ አቅጣጫም ሊያስቀምጡ እየተሰባሰቡ ነው።
ለዚህ ለአማራ ህዝብ ህለውና ትግል ጊዜ የሚሰጠው ባለመሆኑ ማንኛውም የአማራ ዲያስፖራ ድርጅቶች, የአማራ ማህበራት, ኢትዬጵያውያን ስብስቦች, ሚዲያዋችና የሚዲያ ባለቤቶች እና የሀይማኖት ተቋማት በሙሉ በበይነ መረብ ተገናኝተው እንዲመክሩ ቀን ተቆርጧል።በመሆኑም በዚህ ለአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በሚመክረው ውይይትና የቀጥታ ስርጭት ላይ እንዲሳተፉና እንዲታደሙ ተጋብዘዋል።
ትግሉ በመኖርና ባለመኖር መካከል የሚደረግ የህልውና ጉዳይ ነውና እንዳባቶቹ ሁሉ የዚህ ትውልድ አማራምከአጋር ኢትዬጵያውያን ጋር በመሆን በተባበረ ክንድ ያሸነፋል።
የአንድነት ጊዜው አሁን ነው! Now Or Never!
አዘጋጅ:- የአማራ ፌዴሬሽኖች ማህበር በሰሜን አሜሪካ( FANA)
*ሰርጎ ገብ እና ታጋይ ልዩነቱ ምንድነው ?*
ኦነግ ፥ሕውሓት፥ ብአዴን እና ሌሎችም የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶች የሆኑ የፖለቲካ ወሮበላ ማጅራት መችዎች በሕዝብ የታወቀ አንድ አመል አላቸው።
ይህውም ታጋይ የሆኑ የአማራ አርበኛ አያቶቻችን ሲሆኑ የአሁን ትውልድ ፋኖዎችም የጀግና ምሳሌ ናቸው። ይሁንና የአማራ ጀግኖች ትግል ከባቢሎን ግንብ በላይ የሚሆንባቸው ባንዳ ኦነግ እና ወያኔ ፊት ለፊት መግጠም አቅሙ ስለሌላቸው ፤ትልቁ የትግላቸው ስልት ሰርጎ መግባት ብቻ ነው ።
የኢትዮጵያ አንድነት ፥ሕዝባዊነት፥መተባበር ወዘተ ..... የምትባል የአማራን ሕዝብ ማታለያ ተጠቅመው ትግል መጥለፍ እና ዶላር መዝረፍ ልማዳቸው ነው ።
ይህችም የሌብነት እና የማጭበርበሪያ ስልት ስትነቃባቸው አማራ ነን እያሉ በውሸት ድርቅ በማለት ትግል ለማበላሸት ተሰልፈዋል።
ዋናው ውሸታም እና ሸፍጠኛው እስክንድር ነጋ እና ወንበዴው ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ነው ።
ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ የተናገረች እውነት ነው እስክንድር የሚባል ዘረቢስ ባሪያ ከአማራ ሕዝብ ትግል መወገድ አለበት ።
መገደል ብቻ ሳይሆን ተገድሎ በታንክ ሊጨፈለቅ ይገባል።
አማራ በመሆን እና አማራ በመምሰል መካከል ትልቅ ልዩነት እንዳለው በገሐድ አሳይተውናል።
ስለዚህ አፋሕድ ብሎ አማራ ፍጹም አናውቅም።የእኛ ሕጋዊ ወኪሎቻችን እዛው አማራ ምድር ተወልደው በርካታ ስቃይ እና መከራ ያዩት እነ አርበኛ ዘመነ ካሴ ባውቄ ፥ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ እና ሌሎችም ጀግና የአፋብሐ አመራሮች ብቻ ናቸው ።
ከእነዚህ አርበኞች ውጭ ማንም የአማራን ሕዝብ ትግል ሕይወት ሊዘራበት አይችልም። በድርጅቱም ሌላ ሰው ሊመራ መብት የለውም ።ችሎታ እና ብቃት የለውም ከትግላችን በር ይወገድ።በቀጥታ ወደ ዘሮቹ ይሂድና ይደራጅ።
በአገዛዙ ልሳን በኩል
⛔️እጅ ሰጠ
⛔️ተደመሰሰ
⛔️ተማረከ
እያሉ የሚያውሩት የፋኖ ብዛት በስርዓት ቢደመር ከአማራ ህዝብ ይበልጣል።
👉አማራ ክልል ውስጥ ፋኖ ሆኖ እየተዋጋ ያለው የአማራ ተወለጅ ብቻ እንጅ ሌላ ዘግነት ያለው አይደለም።
የአማራ የህልውና ትግል በውሸት የፕሮፖጋንዳ ጫጫታ የሚሸበር አይደለም። የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ #ዘሩ እንዲጠፋ በጀት ተበጅቶ ሰራዊት ሰልጥኖ ስምሪት ተሰጥቶ የታውጀውን የዘር ጨፍጨፋ እጁን አጣጥፎ በመቀመጥ የሚመለከትና ከገዳዩ ርህራሄ የሚጠብቅ አማራ የለም።
⛔️ይህ የተጀመረው የህልውና ትግል ለአማራ ህዝብ ቀይ መስመር ነው፣በመሆኑም ይህን የህልውና ትግል
ሎጀስቲክ በማቀበል፣መረጃና ማስረጃ በመስጠት(ስለ ሰርጎ ገብ ባንዳዎች)፣አወደ ወጊያውን በመቀላቀል የትግሉን ደህንነት እንጠብቃለን‼️
⛔️በአማራ ህዝብ ላይ ከጦርነቱ በፊት እና በጦርነቱ ወቅት እያደረሰ ያለውን ጉዳት ስናነፃፅር ከጦርነቱ በፊት የነበረው ጉዳት እጅግ ዘግናኝና ወንጀል ተብሎ የሚጠቀሰው ሁሉ የተፈፀመ በመሆኑ ይህን #የህልውና_ትግል እስከ ነፃነት ድሮስ አጥብቀን የምናስቀጥለውና የምንጠብቀው ይሆናል።
⛔️በአገዛዙ ልሳን አማከኝነት የሚለቀቁ የውሸት ፕሮፓጋንዳ መነሻውን ከስፍራው በማራቅ እውነት ለማስመሰል ይሞክራሉ
👉የግለሰብን ፎቶ ከ#Facebook በማውረድ ከጎጃም ከሆነ ወደ ጎንደር፣ሽዋና ወሎ ያሉ የአገዛዙ ልሳኖች ከጎጃም እጅ የሰጠወ የፋኖ መሪ ይላሉ፣ሌሎች አካባቢዎችንም በተመሳሳይ ያደርጋሉ፣ የፋኖ አደረጃጅት ሲጠነክር የፋኖን ስም ለማጥፋት ህዝብን ከፋኖ ለመነጠል አስከፊ ድርጊት ሲፈፅምና በመንጀሉም ሲታሰርና ሲቀጣ የነበር ለጠላት የፋኖን ሚሲጢር አሳልፎ ሲሰጥ የነበረ መፈርጠጡ ዛሬም አለ ነገም ይኖራል።
⛔️የአማራ ህዝብ እንደ ህዝብ ከአማራነቱ ይልቅ ኢትዮጵያዊነቱን የሚያስቀድም ህዝብ ነበር ፣በዚህም የለም አማራ ነህ እየተባለ በልዩነት ስቃይና በደል ሲደርስበት ኑሯል።
⛔️ሰሚ ጠፍቶ እንጅ ተናግረን ነበር ። አትግደሉን ፣ አታሳዱን፣ማንነታችንን አታሳጡን ፣ 👉ይህ ህዝብ እንደ ህዝብ በደል የሚባለው ሁሉ ተፈፅሞበታል።
⛔️የአማራ ህዝብ እንደ ሌሎች ብሄሮች የራሱን ብሄር ጠርቶ አማራ ነኝ ካለ ነገሩን መጠቅለል እንደሚከብድ አስረግጠን ነግረናችሁ ነበር።ያው ሆነ‼️
⛔️ከዚህ በኋላ ንቅነቅ የለም።አው አማራ ነን‼️
+1
👉ከአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜ/ጀኔራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጉና ክ/ጦር የተሰጠ አሁናዊ መግለጫ!!
ሰበር የድል ዜና
አብዱ ሁሴን እና መሐመድ ተሰማ የተባሉ የጨፍጫፊው አገዛዝ ዋና ተዋናዮች በቴዎድሮስ ዕዝ 22 ክፍለጦር 4ኛ ሻለቃ በደቡብ ሜጫ ገርጨጭ ከተማ ላይ ለጥቂት አምልጠውናል ።
ሰሞኑን በፍኖተ ሰላም እና በደጋ ዳሞት በብዙ ሺህ ሰራዊት እና በሜካናይዝድ ታጅበው ፕሮፓጋንዳ ሲሰሩ የነበሩት አብዱ ሁሴን እና መሐመድ ተሰማ የተባሉ የአብይ አህመድ አሽከሮች በዛሬው ዕለት ደቡብ ሜጫ ወረዳ ገርጨጭ ከተማ ታጅበው በመግባት አዳራሽ ውስጥ ስብሰባ ላይ ባሉበት ጀግናው ቴዎድሮስ ዕዝ 22ኛ ክፍለጦር በዲሽቃ በፈጸመው ጥቃት ነፍሴን አውጪኝ በማለት ወደ መራዊ ሮጠው አምልጠዋል ።
ስብሰባ ላይ እያሉ ዱሽቃው ያሉበትን አዳራሽ በአውቶማቲክ ተኩስ ሲደበድብ ያጅባቸው የነበረው ጨቅላ ሰራዊት ድንብርብሩ ወጥቶ ጥሏቸው ፈርጥጦ ብቻቸውን ሲሮጡ የከተማው ነዋሪ ተመልክቷል ።
የኑሮ ውድነት ያጎሳቆለውን ህዝባችንን ከየቤቱ በጉልበት
እየሰበሰቡ ተናጋሪ ካድሬዎችን መሐል ላይ በማስቀመጥ ፋኖን በማስረገም እና በማሰደብ ርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ሲሸቅጡ የሰነበቱት አብዱ ሁሴን እና መሐመድ ተሰማ የተባሉ ፀረ አማራ ግለሰቦች ዛሬ በደረሰባቸው መብረቃዊ ጥቃት ለጥቂት ተርፈው ነፍሳቸውን አትርፈው መራዊ ገብተዋል ።
ስብሰባው ተበትኗል ፣ አጃቢዎቻቸው ቆስለዋል ፣ በጉልበት የሰበሰቧቸው የገርጨጭ ከተማ ነዋሪ ያለ ምንም ጉዳት ወደቤታቸው ገብተዋል ።
ድል ለጀግናው አማራ
ድል ለጀግናው ፋኖ
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !!
ከአፋብኃ የ102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ጊዜያዊ የፋኖ መንግሥት አስተዳደር ሚዲያና ኮምኒኬሽን ክፍል ነው።
በጎንጂ ቆለላ ወረዳ የፋኖ ጊዜያዊ መንግሥት የቀበሌ መዋቅር እያደራጀ ነው
═══════════❁✿❁════════════
(ታኅሣስ 09/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ)
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ጎንጂ ቆለላ ወረ የፋኖ መንግስታዊ አስተዳደር በተለያዩ ቀበሌዎች የመዋቅር ዝርጋታ ሥራውን እያከናዋነ ነው።
በወለቄ ቀበሌ መዋቅራዊ አደረጃጀቱን በጠበቀ መልኩ የቀበሌውን ሕዝብ የሚመሩ የፋኖ አመራሮችን በሕዝብ ማስመረጥ ትችሏል።
ዋና አስተዳዳሪ፣ ም/አስተዳዳሪ፣ ፀሐፊ፣ ሰላምና ደህንነት /ፀጥታ ዘርፍ፣ ኮማንደር፣ ም/ኮማንደር፣ ሕዝብ ንቅናቄ (3) ሀብት አሰባሰብ ኮሚቴ፣ ገንዘብ ያዥ፣ ሂሳብ ባለሙያ፣ ኦዲተር፣ ሦስት የቀበሌ ፍ/ሸንጎዎች፣ እና ሦስት በየጎጡ የግጭት አስወጋጅ ኮሚቴዎች ተመርጠዋል።
በተጨማሪም ለቀበሌው ማህበረሰብ አጠቃላይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠትና ውይይት ማድረግ ተችሏል።
አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
መረጃው፦ ከአፋብኃ የ102ኛ ኮር 33ኛ ክ/ጦር ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ጊዜያዊ የፋኖ መንግሥት አስተዳደር ሚዲያና ኮምኒኬሽን ክፍል ነው።
የህሊና እስረኞች እና የፍርድቤት ውሎ‼
በዛሬ ቀን የአቶ ታዬ ደንደአ፣ አቶ ዮሃንስ ቧያለው፣ የአቶ ክርስቲያን ታደለ የችሎት ውሎ ታድመው ከተከታተሉት መካከል የተከበሩ የምክርቤት አባል አቶ ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ፡ የተከበሩ አበባው ደሳለኝ እና የተከበሩ አቶ ሀብታሙ በተወካዮች ምክር ቤት፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት፡ ጠንካራ እና ህዝባዊ ጥያቄዎች በመጠየቅ ይታወቃሉ። እኚህ ሰላማዊ ታጋይ በመንግስት እየደረሰባቸው ያለውን ጫና ተቋቁመው የህሊና እስረኞችን ፍርድ ቤት ድረስ በመገኘት የችሎቱ ውሎ የተከታተሉ ሲሆን በዚህ አጋጣሚ አጋርነታቸው አሳይተዋል። ይህንን አጋጣሚ በፎቶ ያስቀረው ደግሞ የአቶ ታዬ ጠበቃና ፖለቲከኛ Abera Nigus ነው። የህሊና እስረኞች በታሰሩበትና የፍርድቤት ቀጠሮ ሲኖራቸው መጠየቅም ምንኛ መልካም ነው ለማለት እወዳለሁ።
በዚህም ሊመሰገኑ ይገባል🙏
+2
#በመርሣ_ዙሪያ_በተደረገ_ተጋድሎ_በመቶ_የሚቆጠሩ#የአገዛዙ_ወታደሮች_ሙትና_ቁስለኛ_ሆነዋል!
በውጊያው ከተገደሉ የአገዛዙ ወታደሮች መካከል የ37 ወታደሮች አ*ስ*ከ*ሬ*ን በአውደ ግምባሩ ወድቆ በአሁን ሰዓት የዱር አራዊት እየተራኮተበት ነው።
➦34 ክላሽንኮቭ መሣሪያን
➦ ከ5ሺ 300 በላይ ተተኳሽና
➦ከ950 በላይ የአስቃጥላ ሬሽን በፋኖ ተማርኳል💪💪💪
አፋብኃ ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
🔸 ጉና ክፍለ ጦር
እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ
ዛሬ ታህሳስ 09/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ የአማራ ጠሉ ፋሽስት ብልጽግና አገዛዝ ታጣቂዎች በጥምር ከቅዳሜ ገበያ እሥከ ጥናፋ፣ ከሾለክት እሥከ ደንጎልት ቆሪጥን ይዞ በእሥቴ ዴንሳ ብርጌድ አካል በሆነችው አንዷ ሻለቃ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ሞክረው ጀግናው ሰራዊታችን ፈጣን የወታደራዊ ዕቅድ በመንደፍ ሁለቱ ሻለቆች መሃሉን ሰንጥቀው በማጥቃት ያገኙትን ጠላት እያጨዱ የእስቴ ወረዳ መቀመጫ መካነእየሱስን መቆጣጠር ችለዋል።
በከተማውም
አራዊት ሰራዊቱ በአንዷ ሻለቃ ላይ ዘመቻ ለማድረግ ሲንቀሳቀስ 02ቱ ሻለቆች ደግሞ ጠላትን እያጨዱ መሐል መካነኢዬሡሥ ከተማ በመግባት ማቢ አቦ፣ 03፣ 01፣ ደንጎልት፣ መሐል አደባባይ እና ሌሎች የከተማዋ ክፍሎች ላይ ውጊያ በማድረግ ጠላትን ደምስሰዋል። መካነ ኢዬሡሥ ከተማንም ተቆጣጥረዋል።
ውጊያ የተደረገባቸው ቦታዎችም፦ ቅዳሜ ገበያ፣ ደስኳ፣ አጭቃን፣ ደንጎልት፣ ሾለክት፣ ማቢ አቦ፣ 03፣ 01፣ መሐል መካነኢየሱስ አደባባይ፣ አሥተዳደር፣ ጥናፋ እና ሌሎች የከተማው እና ዙሪያ ገባው መዳረሻዎች ናቸው።
በማጥቃቱም በእስር ላይ የነበሩ የግፍ እስረኞችን ነፃ ማውጣት ችለዋል።
በዚህ አውደ ውጊያ የተሳተፉ ተጨማሪ የጉና ክፍለ ጦር አካላትም፦
የጉና ክፍለ ጦር ሥራ አሥፈጻሚና የክፍለ ጦሩ ቃኝና መሐንዲሥ
ሐገረ ቢዘን ብርጌድ
መቅደላ አምባ ብርጌድ/ናደው ሻለቃ ሲሆኑ በተጨማሪም
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከደቤረ ታቦርና ከደራ ወደ እሥቴ እንዳይገባ ''ግንዳ ጠመም'' ከተማ ላይ ዘግተው ጠላት እንዳይንቀሳቀስ አድርገውታል።
አይበገሬዎቹ የሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር በሰነዘሩት ማጥቃት የተመዘገበ ድል
*ተደመሰሰ 17
*ቁሥለኛ 33
*የተማረከ ክላሽ 08
*ተተኳሽ 1500
*ነፃ የወጡ የፖለቲካ እሥረኞች 56 ናቸው።
🔸ጣና ገላውዴዎስክፍለ ጦር
የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ከአርብ ገበያ ተነሥቶ ማክሰኝ ወደተባለች ከተማ በመሄድ 02 ሞተሮችን እና 06 የአርሶ አደር ክላሽ ዘርፎ ወሥዷል። ጠላት የዘረፈውን ዘርፎ ያወደመውን አውድሞ ወደ አርብ ገበያ እየተመለሰ እያለ በተሰራ የደፈጣ ጥቃት ቁጥራቸው ያልታወቁ የመከላከያ አባላት እሥከወድያኛው ሲሸኙ በርካታ ቁሥለኞች መኖራቸውም ተረጋግጧል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ
ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም
ብልፅግና እየዘጋ ስለ አስቸገርን ወሳኝ ወሳኝ መረጃዎችን ታገኛላችሁ ይወዳጁት። https://www.facebook.com/share/1ZqGCtwzuj/
ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር ከአፄ ዘርዓ ያቆብ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለጦር አሃድ ጋር በጥምረት ለተከታታይ ሶስት ቀናቶች ባደረጉት ተጋድሎ በርካታ ድሎችን አስመዘገቡ::
ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም አጥቢያ የአብይ ዙፋን አስጠባቂ ወራሪ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሚጠራው ሰራዊት ሌሊት የጎፍ ክፍለጦር ወደሚንቀሳቀስበት ቀጠና አፍናለሁ በሚል በሶስት አቅጣጫ ማለትም በወይብላ ማርያም ፣በቁልቢና በፉርሴ ሙከራ ቢደርግም በውጊያ ጥበባቸው የሚለዩት ልበ ተራራዎቹ የጎፍ ክፍለ ጦሮች ቀድመው መረጃ ስለደረሳቸው ደፈጣ ይዘው በመጠበቅና ድንገት በመምታት ፍርስርሱን በማውጣት ብሎም አጠናክረው መልሶ ማጥቃት በማድረግ በሶስቱም ግንባሮች ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
በተለይ በፉርሴ ግንባር ለተከታታይ ሶስት ቀን መደበኛ ውጊያ በማድረግ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::ስርዓቱ ዙ23ን ጨምሮ በርካታ የቡድን መሳሪዎችን ቢሰልፍም እንደ አቦ ሸማኔ የሚምዘገዘጉት የጎፍ ክፍለ ጦሮች ከምንም ሳይቆጥሩት በመልሶ ማጥቃት ከ10 በላይ ጠላት የተደመሰሰ ሲሆን 15 ቁስለኛ እንዲሁም ሶስት ሙርኮ ሆኗል።
በውጊው ላይ የየጎፍ ክፍለ ጦር መብረቅ፣ስበር፣ መክት ሻለቃዎና የክፍለጦር ቃኝ የተሳተፉ ሲሆን አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርዓ ያቆብ ኮር ብሩኬ ደምሴ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በሞርተር ጭምር የታገዘ ሽፋን በመስጠትና ተጋድሎ በማድረግ በአካድ ግንባር ድል አድርገዋል።
በዚህም በተጋድሎው 10 ክላሽ፣ አንድ ሱኪ፣ 1000 የብሬን ተተኳሽ፣ ሁለት ሸንሸል እና ከ10 በላይ ወታደራዊ ሻንጣ ማርከዋል::
የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊትም የፋኖን ብትር መቋቋም ሲያቅተው ፊቱን ወደ በቀል በማዞር አርሶ ደሮችን አርሰው ያመረቱትን ሰብል ዘርፎ እየጫነ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር
ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም
ማን እንደሆነ እና የት እንዳለ ያልታወቀ ግለሰብ በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው የክስ መዝገብ ዛሬ የዓቃቤ ህግ ምስክር ሆኖ ድምፁ ከርቀት በማይክራፎን ችሎት ላይ ተሰማ‼️
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው የክስ መዝገብ የፌደራሉ ዓቃቤ ሕግ አንድ ምስክር ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ቃሉ እንዲሰማልኝ በሚል ለፍርድ ቤቱ ባቀረበው አቤቱታ መሰረት ፍርድ ቤቱ ምስክሩን ከመጋረጃ ጀርባ ለመስማት በይኖ ነበር።
ተከሳሾቹ በበኩላቸው ብይኑን ተቃውመው ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ቢሉም ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስር ፍርድ ቤቱን ብይን አፅንቶ ዛሬ ይሄው የዓቃቤ ሕግ ምስክር ተሰምቷል።

ቀደም ሲል በነበረው የፍርድ ቤቶች አሰራር ከመጋረጃ ጀርባ የሚመሰክረው ግለሰብ እንዳይታይ ችሎቹ ውስጥ ጊዚያዊ መጋረጃ ይዘረጋል፣ ሁለቱ ተከራካሪ ወገኖችም በቀጥታ ጥያቄ እንዲጠይቁ ይደረጋል።
ይህ አሰራር በአዲስ አበባ ሁከትና እና ብጥብጥ አስነስታችኋል በሚል እነ አቶ እስክንደር ነጋ በተከሰሱበት ወቅት በግልፅ ተግባራዊ ተደርጎ እንደ ነበር ይታወሳል።
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ግን ከመጋረጃ ጀርባ ይመሰክራል የተባለው የዓቃቤ ሕግ ምስክር እንደዚህ ቀደሙ በችሎት መጋረጃ ተዘጋጅቶ ሳይሆን ምስክሩ የት እንዳለ ሳይታወቅ ድምፁ ችሎት ውስጥ በማይክሮፎን እንዲሰማ ብቻ ተደርጓል።
ተከሳሾቹ በበኩላቸው ድምፁ የተፈጥሮ ሰው ሳይሆን የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ሊሆን ይችላል በሚል የተቃወሙት ሲሆን ተከሳሾቹ አክለውም "ምስክሩ ሰው ነው ቢባል እንኳን የት እና ከማን ጋር ሆኖ የምስክርነት ቃሉን እየሰጠ እንደሆነ አይታወቅም፣ ቃለ መሀላስ ፈፅሟል ወይ? ሌላ ቦታ ሆኖ የሚሰጥ ከሆነ ከችሎቱ ቁጥጥር ውጭ ሆነ ማለት አይደለም ወይ?" ሲሉ ለችሎቱ አመልክተዋል።
የችሎቱ ዳኞች የተከሳሾችን አቤቱታ በመስማት አንዱ የችሎት ዳኛ ተነስተው የዓቃቤ ሕግ ምስክር ቃሉን ከሚሰጥበት ስፍራ ሆነው ምስክሩ ብቻውን እና የሚነበብ ወረቀት አለመያዙን አረጋግጠው በአንድ ላይ እንዲቀመጡ ተደርጎ ሁለቱ ዳኞች በችሎት ተሰይመው ምስክሩ ቃሉን እንዲሰጥ ተደርጓል።
መሠረት ሚዲያ ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና ክርስቲያን ታደለ ላይ ያሰማው ምስክር በዓቃቤ ሕግ ቢሮ ውስጥ ተቀመጦ ቃል መስጠቱን አረጋግጧል።
ዓቃቤ ሕግ ከአስራ ሰባት በላይ ምስክሮችን ያሰማ ሲሆን ሁሉም ምስክሮች የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ናቸው። በዛሬው ዕለት የቀረበው ምስክር የመከላከያ ሰራዊት ወይም የፌደራል ፖሊስ አባል ይሁን አይሁን የታወቀ ነገር የለም።
በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ የሕገ- መንግስት እና ፀረ-ሽብር አንደኛ ወንጀል ችሎት ጉዳያቸው እየታየ በሚገኘው በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና በአቶ ክርስቲያን ታደለ የክስ መዝገብ አስራ ስድስት ተከሳሾች ውስጥ የቀድሞው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ሊቀመንበር ጫኔ ከበደ (ዶ/ር) ፣ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል እና የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ መምህር ካሳ ተሻገር (ዶ/ር) እና መሪጌታ በላይ አዳሙ ይገኙበታል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ምክትል ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ፋኖ ኤፍሬም ባዩ የFacebook ፒጅ ነው ከታች ባለው ሊንክ ይወዳጁት
https://www.facebook.com/share/p/1BieKCoFsc/
በቀጠለው የደጃዝማች ፬ኛ ኮር ማጥቃት ጠላት ተጨማሪ ጉዳት ደረሰበት!!
🔸 በደረሰበት ምት ሞራሉ የላሸቀው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ሞራሉን ለማነሳሳት በማለም ቁጥሩ የበዛ ኃይል ከጋብላ አቅጣጫ ወደ ሐዋሳ አርማጭሆ በሁለት ተከፍሎ የተጓዘ ሲሆን ግመል ዲንጋይ የተባለ ቦታ ሲደርስ ንፁሃን አርሶ አደሮች ላይ ጥቃት የከፈተ ቢሆንም ደጃዝማች 4ኛ ኮር አርበኞች ክ/ጦር ሲሳይ ብርጌድና ጎቤ ክ/ጦር ሰሜን ብርጌዶች ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመጣመር ፈጣን የአፀፋ ምላሽ ውጊያ ከፍተው ጠላትን መተውታል።12 ጠላት ሲደመሰስ 4 ደግሞ ቁስለኛ ሁኗል።ውጊያውን መቋቋም የተሳነው የፋሽስቱ ሰራዊት ሬሳውን አንጠባጥቦ ወደ ጋብላ አቅጣጫ ሸሽቷል።
🔸 ወደ አርማጭሆ ሐዋሳ የተጓዘው 2ኛው የጠላት ሰራዊት ደግሞ የአካባቢው ነዋሪ በሁለት ሻለቃ ተደራጅቶ በመጠበቅ ሰብዓዊ ጉዳት ስላደረሰበት ወደ ጋብላ አቅጣጫ ሸሽቷል።
🔸 ከሐዋሳ ተመቶ የተመለሰውን ጠላት ጋብላ ከተማ አቅራቢያ ሲደርስ ከባድ የደፈጣ የጨበጣ ውጊያ ተከፍቶበት ተጨማሪ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሶበት ሌሊቱን ተሰውሮ ወደ ማሰሮደንብ ሸሽቶ ሀመሰወር እየሞከረ ነው።
በተከታታይ ሸመለጋራ ፣አሻሚት እና መሸሃ ከባድ ምት የደረሰበት ጠላት መሸሃን ፣ደለሎ ቁጥር አንድ እና አካባቢውን ለቆ የሸሸ ሲሆን ጋብላ ከተማን በተጨማሪ ለቆ ሸሽቷል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
