ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 416
مشترکین
+1224 ساعت
+287 روز
+1 15930 روز
آرشیو پست ها
+9
በጋሼና ግምባር ትናንት መስከረም 27/2018 ዓ/ም እና ዛሬ መስከረም 28/2018 ዓ/ም በአንሻ ሰይድ ክፍለ ጦር ብቻ የተገደሉ የአገዛዙ ወታደሮች!
መረብ ሚዲያ
የአሁን እና የዕለቱ ሰበር መረጃዎችን ለመመልከት 👇👇👇👇
@fanofano2112
👇👇👇👇
https://t.me/fanofano2112
ሸዋ‼️ አስቸኳይ
ከሸዋ ደራ በቾ ቀበሌ የሚነሳ የአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ሰራዊት ወደ ጉንደ መስቀል ለመጓዝ ዝግጅት ላይ ነው ጥንቃቄ ።
የዋድ አዲስ ዓለምን ከተማን ለመውረር ከጅጋና ደምበጫ ከተማ በብረት ለበስ ታጅቦ የመጣው ግብስብስ የብልጽግና ሠራዊት በአናብስቶቹ በኢንጅነር ክበር ተመስገን ልጆች ተቀጥቅጦ ወደ መጣበት ተመልሷል።
መሰከረም 28/2018 ዓ.ም
የዋድ አዲስ ዓለም ከተማን ለመውረር ከጅጋና ደምበጫ ከተማ በብረት ለበስ ታጅቦ የመጣውን ግብስብስ የብልጽግና ሠራዊት አናብስቶቹ የኢንጅነሩ ልጆች በወጀትና ጋንትና አካባቢዎች ሲገርፉት አድረዋል።
"ወዳንተ ሲመጣ ማዘዣውን ያዝበት" በሚለው የአርበኛው መርህ መሠረት ዋድ አዲስ አለም ከተማ የገባውን የጠላት ሠራዊት ጀግኖቹ በእሳት አለንጋ ሲገርፉት ካደሩ በኋላ እኩሉ ሠራዊት ደምበጫ ከተማ በመግባት በጠላት ላይ ከፍተኛ ጥቃት ፈጽሟል።
ይህንን የጀግኖቹን ቆራጥ እርምጃ ያየው አረመኔ የብልጽግና ሠራዊት ወደ መጣበት ተመልሷል።
በዚህ ጥቃትም በርካታ የጠላት ሠራዊት እርምጃ ተወስዶበታል።
ክብር ለጀግኖቻችን!!
ድል ለአማራ ሕዝብ!!
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳስብ፣ አዲስ ተስፋ!!
ዘመን ባሳዝነው
የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🛑 የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ጅጋ ከተማ ተቆጣጥሯል ❗️
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ፭ተኛ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ አራት ሰዓት ወደ ጅጋ ከተማ ዘልቀው በመግባት በሰሩት ኦፕሬሽን ከተማዋን ትፕቆጣጥረዋል።
የፈራረሰው ስርዓት ከውጊያ የተረፉትን ምኒሻና ፖሊስ ፔምፔ ይዞ በመግባት አጅቦ ያስወጣ ሲሆን ጥሏቸው የሄዱ የከተማ አስተዳደር የብልፅግና አሽከሮችን በፋኖ ተለቃቅመው ተይዘዋል።
እስከ አሁኗ ሰዓትም የጅጋ ከተማ በቁጥጥራችን ስር ስትሆን ብዙ ባንዳዎች ተይዘዋል።
ነበልባል ፋኖወቹ የከተማውን ማሕበረሰብ በማረጋጋት ወደ ሰላሟ በመመልስ የቀደመ ስራቸውን እየሰሩ ሲሆን ማሕበረሰቡም ደስታውን እየገለጸ ይገኛል ።
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ
(መስከረም 28 ቀን 2018 ዓ.ም)
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+3
የስልጤዋ አራዳ ተምዘግዛጊ ተኩስ
አንዱ እንዲህ አይኑቱን ዲስኩር "ተምዘግዛጊ ፈስ ተተኩሷል" ሲል ነበር የገለፀው። በስልጤ ሰራሽ ተምዘግዛጊ ፈስ ደነገጥነ ደነበርነ 😆
በሩቅ ማንዛረጥ ይቻላል፤ የወንዶቹ ሜዳ ላይ መገኘት ግን እንደስልጤ ጮሌ "የ100 ብር ዕቃን፣ ወላሂ ከቦታው እራሱን 500 ብር ነው የመጣው እያሉ" እንደመሸጥ ቀላል አይደለም። ወንድነት ከአራዊት ሰራዊቱ ጋር ዘምቶ፣ "አሸባሪዎቹን" መግጠም ነው። ይችን ስልጤ ዘመናይ (😀) አፍሰው ቢያዘምቷም እራሱ፣ የቀጠነ ሊጥ እንደሚወጣት እናውቃለን። ፈስ!
እስኪ ወርፍ አድርጓት ይህችን ሾታላይ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አማሮች ቤት ለቤት እየታደኑ እየታረዱ ነው።
ምዕራብ ሀረርጌ ጨለለቃ ወረዳ ሚደግዱ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ሰኞ ንጋት 11:00 ጀምሮ አማራው እየተመረጠ ቤት ለቤት እየታደነ እየታረደና ቤቱ እየተቃጠለ እንደሆነ የኢትዮ 251 ሚዲያ ምንጮች ገለፁ።
ሰኞ ንጋት 11:00 የጀመረው ይህ አማራውን ትኩረት አድርጎ የጀመረው ጥቃት ትላንትናና ዛሬ ተባብሶ መቀጠሉንና ስለጥቃቱ ሲያወራ የተገኘ እየታፈነ እንደሚሰወር ምንጮች ገልፀዋል።
የኦነግ ሸኔ አካላት ከመንግስት ኃይሎች ጋር በመተባበር ጥቃቱን ሳይፈፅሙት እንዳልቀረ የነገሩን የአካባቢው ነዋሪ፤ የሞቱንትን እንኳን የቀብር ስርአታቸው እንዳይፈፀም ተደርጓል ሲሉ ገልፀዋል።
ትላንትናና ዛሬ ወጣቶች እና ሴቶች እየታፈኑ እየተወሰዱ ሲሆን እስካሁን የገቡበት እንደማይታወቅ ስለ እነሱ በሹክሹክታ እንኳን ማውራት እንደማይቻል ከአካባቢው የደረሰን መረጃ ያመላክታል። ይህ በመሆኑ እስካሁን ምን ያህል አማሮች እንደሞቱ፣ ቤታቸው እንደተቃጠለ፣ ታፍነው እንደተወሰዱ ለማወቅ አስቸጋሪ አድርጎታል።
251https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
[የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ክፍለ ጦር ]
በትናንትነው እለት በጋሽና ከተማ ክፍለ ጦሩ የተሰጠውን ቀጠና በሚገባ በመሸፈን ሁለቱንም ከባድ የሚባለውን ምሽግ ሰብሮ ዘልቆ በጥላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ ሲችሉ፤
በርካታ የጥላት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል። ፋሽስቱ ለመድረክ ይጠቀምበት የነበረ ጥምር ሀይል እያለ የሚጠራው ፋሽስታዊ ሰራዊ ሁለቱም ምሽጉ ተሰብሮ ሙትና ቁስለኛ ከመሆን የታደጋቸው አንዳችም ሀይል አልነበርም።
ፈርጣማዎቹ የደጋው መብረቅ ክፍለ ጦሮች ከ10 በላይ ምርኮኛ ሲማርኩ ለቁጥር ያታከተ ተተኳሽ፤እና ነፍሰኮፍ መሳሪያን መማረክ ችለዋል። በደረቅ ውሸትና ሀሰተኛ ማዎናበድ ላይ የተሰማራው የዱርየዎች ስብስብ በቤተ አምሓራ ፋኖዎች እምሽክ ተደርጎ ተመቶ ጋሸና መሀል አደባባይ ላይ የጥላትን ሰራዊት በሶስቱም አቅጣጫ የገቡት ግስላዎች አንጥፈውት፤ዛሬ ማህበረሰቡ አስከሬን ሲያነሳ ውሏል። አጥቦ አይለብሴዎች በርካታዎቹ የዋድላ ወረዳ ሚኒሻዎችም የባንዳነት ፍፃሜያቸውን በትናንቱ እለት በጋሸና አስፖልት ላይ ፈፅመዋል።
#ድል ለአማራ ፋኖ
#ክብር ለሰማዕታቶች
መስከረም 28/2018 ዓ.ም
"... ቀን፦ 28/01/2018 ዓ.ም
ወንድማዊ ጥሪ!
ከአፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ!!"
◈◈◈◈➤➤➤◈◈◈◈◈◈◈➤➤➤◈◈◈◈
እንደሚታወቀው ፋሽስታዩ ኦሮሙማ ዐብይ አህመድ መራሹ አገዛዝ ሀገር እንደ ሀገር እንዳትቀጥል የብሄር ጦርነት እያመቻቸ ዛሬም አማራ የሚባል ህዝብና ብሄር እንደ ሀገር ለማጥፋት በበጀት እና በእቅድ የታገዘ ጭፍጨፋ እያደረገ ይገኛል።
ሆኖም የአማራ ህዝብ የአብይን ሴራ እና ተንኮል ቀድሞ በመረዳት እንደ ፋኖ የትጥቅ ትግል ማድረግ ከጀመረ ሁለት አመት እና በላይ ጊዜያት ተቆጥረዋል።
ነገር ግን በተለያየ ምክንያት አንድ ሆነን ባለመታገላችን የትግሉ ጊዜ መርዘሙ ይታወቃል።
ወንድሞቻችን ዐብይ አህመድ ማንንም የቱንም አማራ አይመርጥም እርስ በርሳችን ብንጫረስ ጉዳዩ አይደለም ስለሆነም በየቦታው ሳታስቡት ታፍሳችሁ ትግሉ ምቹ ባለመሆኑ ተናዳችሁ በስርአቱ በጀት ሰልጥናችሁ ታጥቃችሁ ለመጣችሁ የአድማ ብተና እና የፖሊስ አባላት ተቋማችን ራሱን አደራጅቶ ጥሩ ቁመና ይዞ ለማታገል ምቹ ሁኔታን ፈጥሮ እየጠበቃችሁ መሆኑን ተረድታችሁ ከስርአቱ አገልጋይነት ወጥታችሁ ከህዝባችሁና ወንድሞቻችሁ ጋር ታግላችሁ በአጭር ጊዜ አብረን ከሚጨፈጭፈን ስርአት ነፃ እንድንወጣ የተከበረ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
➣ ሚሊሻ
➣ አድማ ብተና እና ፓሊስ
➢ ካድሬ እና ሹመኛ
➣ ሀገር ወዳድ የመከላከያ አባላት
ኑ የብልፅግናን ሀገር የማፍረስ ሴራ አንድ ላይ እንታገል!?
የኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ
" ለህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አርበኛ ሰለሞን አብራራው የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሕ/ግ መምሪያ ሀላፊ !!
#የአድማ_ብተናና_የሚሊሻ_አዛዦች_ተደመሰሱ‼️
በወረኢሉ ውጊያ #ለይኩል የተባለ የወረኢሉ ወረዳ ሚሊሻ አመራር ተሸኝቷል። የአድማ ብተና ሻምበል መሪና ምክትል ሻምበል መሪና ጨምሮ እስካሁን አስከሬናቸው ያልተነሳ የስርዓቱ ዙፋን ጠባቂ ሚሊሻ አድማ ብተና የውሻ ሞት የሞቱ ሲሆን የቀበሌ አመራር ጨምሮ 5ሙርኮ ሚሊሻ ገቢ ሆኗል ሲል የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ የየጎፍ ክፍለ ጦር ህ /ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ሱልጣን የሱፍ ለንስር አማራ ገልጿል።
28/ዐ1/2018 ዓ.ም
ሰበር ዜና ጋሞ!
ዛሬ 28/1/018 በጋሞ ዞን ታጣቂ ኃይሎችና ፈርጣጩ መከላከያ የሚባለው በዘይሴ ኤልጎ ፋንጎ ቀበሌ ላይ ከፍተኛ ውጊያ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ትናንት በቆንጆዎቹ የተሸኘው የደቡብ ሜጫ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር ስማቸው ጥጋቡ ማለት ማለት ይሄ ነበር !
ቻው ባንዳ🙌
[ ቁልፏ ጋሸና ]
ጋሸና ካፋፉ ላይ ይሰራልኝ ማማ
አሳረኛው ፋኖ ያ ዙ ማራኪው
የላስታው መብረቅ ሲሉት እድሰማ!
🔥#አስቸኳይ_መረጃ‼️
በአሁኑ ሰዓት ማለትም ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ ከባህርዳር ከተማ ወደ አባይ ማዶ ጎንደር መስመር እጅግ በበርካታ ታሳቢ የተጫነ አራዊት እንዲሁም ሎጅስቲክ በዙ 23 አጅቦ እያጎጓዘ ነው፡ ፓትሮሏ ላይ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች አሉ፡ ምናልባትም ኮሎኔል እና ከዛ በላይ ናቸው ሲሉ የፍኖተ አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️
ከቀኑ 6:15
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ደምበጫ_የጠላት_መቅጫ‼️
የአገዛዙ ጦር ብረትለበስ በርካታ ኃይል በመያዝ በለሊት ወደ አናብስቶች ቀዬ #ዋድ መሄዱን ለሊት 10 ሰዓት ላይ መዘገባችን ይታወሳል። #ወደ_ማዘዣህ_ሲመጣ_ወደማዘዥው_ሂድብት እንዳለው አርበኛ ዘመነ ካሴ ሞት አይፈሬዎቹ የኢንጅነሩ ልጆችና የበላይ ዘለቀ ልጆች ወደ አገዛዙ ማዘዧ በመሄድ #እንደ_ሙዚቃ_መሳሪያ በሚያቀነባብሩት የዲሽቃ፣የብሬንና የስናይፐር ተኩስ የጠላትን ምሽግ ከማፈራረሳቸውና አራሙቻውን ሠራዊት ከመደምሳቸው በተረፈ ስነ ልቡናውን እያሳጡ ድንብርብሩን አውጥተውት የሚሸሸግበት ሜዳ የሚሾልክበት ቀዳዳ አሳጥተው #ጠላትን_በጨበጣ_ሲረፈርፉት አርፍደዋል💪
አገዛዙ የአናብስቶችን ማዘዥ ጣቢያ ምኞች ብቻ ሆኖበት ወደ ደምበጫው ጎሬ ፈርጥጦ ተመልሷል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል💪
#ደምበጫ_የጠላት_መቅጫነቷን_አስቀጥላለች💪
ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን‼️
28/ዐ1/2018 ዓ.ም
የከንቲባው አጃቢ ደብረማርቆስ ላይሲሸኝ አመራሩ ደግሞ አማኑኤል ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው።
ቆንጆዎቹ የአማራ ህዝብ ልጆች የስርዓቱን አገልጋዮች እያፀዱ ነው፡ ዛሬም ሌሊቱን በደብረ ማርቆስ ከተማ ዘልቆ በመግባት ቀድሞ የይትባረክ አወቀ አጃቢ የነበረዉ አሁን ላይ ደግሞ ለተተኪው የአብይ ሎሌ ለሆነው ስለሽ አጃቢ የሆነውን ተቀባ የተባለውን ተላላኪ በሌሊት ሠርጎ በመግባት ወደላይኛው ዓለም ተሸኝቷል።
በተመሳሳይ አማኑኤል ከተማ በመግባት አመራሩን በመምታት ሁለት ክላሽ በመያዝ ፋኖን በይፋ ተቀላቅለዋል።
አንዲህ አይነት የተጠኑ ጥቃቶች በብልፅግና ቤት ከፍተኛ ሽብር በመክፈቱ ስራ ለመልቀቅ ደብዳቤ እያስገቡ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መስከረም 28/2018 ዓ.ም
