fa
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
3 334
مشترکین
+2524 ساعت
+3407 روز
+72430 روز
آرشیو پست ها
28 የጠላት ኃይል የተደመሰሰበትና 44 የጦር መሳሪያና 26 ሚሊሻና ፖሊስ የተማረከበት የዱራ አውደ ውጊያ!            መጋቢት:-26/2018 ዓ/ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 303ኛ አሳምነው ኮር 19 ክፍለ ጦር ዋግሹም ብርጌድ በድሃና ወረዳ ዱራ ቀበሌ ተከማችቶ በነበረው ሚሊሻና ፖሊስ አባላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ወሰደ። ብርጌዱ መጋቢት 26/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 10:00 ሰዓት እስከ ረፋዱ 3:00 ሰዓት በወሰዱት መብረቃዊ ጥቃት ድሐና ወረዳ ዱራ ቀበሌ ተከማችቶ የሚገኘውን ሚሊሻና ፖሊስ 28 ተደምስሶ 26ቱ የተማረከ ሲሆን 34 ክላሽንኮፍ፣ ሰባት ሲሜኖ ክላሽ እና ሶስት ስኪ በጥቅሉ 44 የጦር መሳሪያ ተማርኳል። በሌላ መረጃ መነሻውን አይና ከተማ አድርጎ  ቡግና ወረዳ  09 ጉልውሃ ቀበሌ የተንቀሳቀሰው የፋሽሽቱ የአብይ አህመድ ዙፋን አሰጠባቂ ሰራዊት ከሃዲው ፍቅሩ ሙሉዬ ከገባ የፋኖ ሰራዊት ይበተናል ከፊሉ እጅ ይሰጣል ብሎ እቅድ ይዞ የመጣው የብልፅግና ጦር 19ኛ ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦርን ለማጥቃት በመጣበት ቅፅበት ፋኖዎቹ ባደረጉት የደፈጣ ውጊያ ታላቅ ድልን ተጎናፅፈዋል። በዚህ የደፈጣ አውደ ውጊያ 34 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ 43 ቁስለኛውን በማንጠባጠብ የተመለሰ ሲሆን የፋኖን ክንድ መቋቋም ያቃተው ጠላት በንፁሃን ላይ የጭካኔ ብትሩን አሳርፏል። የሶስት ግለሰቦችን ቤት በማቃጠል፣ የቀበሌው ነዋሪ  ሁለት ወጣቶችን ፋኖ ናችሁ በማለት በክላሽ በማቁሰልና ሁለት ከብቶችን በጥይት ደብድቦ በመግደል የጭካኔ ጥጉን አሳይቷል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የ303ኛ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መምህር ቢሆነኝ ቢያበይን መረጃውን አድርሷል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መጋቢት:-26/2018 ዓ/ም

..........ሰበር.. ሰበር ... 15 የስርዓቱ አገልጋዮች ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው 4.የፓራ ኮማንዶ 02 አድማ ብተና 07 ሚሊሻ 02 ፓሊስ 201ኛ ኮር 74ኛ እና 54ክፍለ ጦርን ከደብረ ወርቅ ግንደወይን እና ከድጎ ፅዮን ቢቡኝ በጎፍ ፋኖን ተቀላቀሉ።‼️ ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ መጋቢት 26/2018.ዓ.ም 1ኛ.ንጉሱ አብየ............ኮሪያ ክላሽ74ክ/ጦር 2ኛ.ሐይማኖት ደባልቅ ...ኮሪያ ክላሽ74ክ/ጦር 3ኛ.አንሙት ይበልጤ......ኮሪያ ክላሽ 74ክ/ጦር 4ኛ.አዳነ ክላሽ ........74ክ/ጦር 5ኛ.መሳፍንት አለሙ... አድማብተና ኮሪያ ክላሽ74ክ/ጦር 6ኛ.አደም እንድሪስ ..ፓሊስ ኮፍ ክላሽ74ክ/ጦር 7ኛ.መኮነን ጌታ ..አድማ ብተና ኮሪያ ክላሽ 74ክ/ጦር 8ኛ.ወንዳለ አወቀ ..ሚሊሻ ክላሽ74ክ/ጦር 9ኛ.ሀብታሙ ሙኔ....ሚሊሻ ክላሽ 74ክ/ጦር 10ኛ.አለልኝ ደረጃው.. ሚሊሻ ሚንሽር 74ክ/ጦር 11ኛ.ወልዴ አስማረ ..ፓሊስ ኮሪያ 74ክ/ጦር 12ኛ.ጎዴ ጌቴ......ሚሊሻ 74ክ/ጦር 13ኛ.ነገሰ ያለው .ሚሊሻ አብራራው 54ክ/ጦር 14ኛ.አሸነፍ ማኔ ...ሚሊሻ ክላሽ 54ክ/ጦር 15ኛ. ይችላል አበበ ..ሚሊሻ እስኬስ 54ክ/ጦር ሲሆኑ በክፍለ ጦር አመራሮቾ ሁሉሞ ደማቅ  አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን ሁሉም አባል ለመውጣት ዝግጅ ናቸው  ሲሉ ጎዶቻቸው ገልፀዋል። ኮራችን በሰፊው ከፍተኛ የሆነ የመረጃ መረቦችን በመዘርጋት ስቦ ማስከዳት ላይ በተለየ መንገድ እየሰራ ይገኛል ይቀጥላል። የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ሐላፊ

አገዛዙ በእብደቱ እንደቀጠለበት ነው። ትላንት በጃዊ የጀመረው የጀት ድብደባ ዛሬም ቀጥሏል። በጃዊ ጓጉሳ ማርያም፥ አሞራ አንገትና ፊልፊል በሲቪሊያን መንደሮች ላይ ተከታታይ ሮኬት ቦንብ ድብደባወች ተ
+1
አገዛዙ በእብደቱ እንደቀጠለበት ነው። ትላንት በጃዊ የጀመረው የጀት ድብደባ ዛሬም ቀጥሏል። በጃዊ ጓጉሳ ማርያም፥ አሞራ አንገትና ፊልፊል በሲቪሊያን መንደሮች ላይ ተከታታይ ሮኬት ቦንብ ድብደባወች ተደርገዋል።

ብልፅግና ገዳይ እና ዘራፊ የምንለው በመረጃ ነው በሰሜን ሽዋ ኤፍራታና ግድም ወረዳ ቆሪሜዳ ቀበሌ የሀገር መከላከያ ነኝ ተባይ አሸባሪ በቀን 25/07/2018 ዓ.ም በዚሁ ቀበሌ ነዋሪ የሆነውን አቶ ደጀንን ለመክበብ እና ብር ለመቀበል አግተው ሲሞክሩ አይበገሪው የአማራ ልጅ አቶ ደጀን ዘራፊውን ቡድን ሻለቃ ብርሀኑን እና አምሳ አለቃ ደረጄን የያዟቸውን አጋች ሀይል ሙሉ ለሙሉ በቦንብ አጋይቷቸው እራሱን አጥፍቷል። የወድማቸው እና የጓደኛቸው ቤት ተከቦ ተኩስ የሰመው የአካባቢው ህዝብ እሱን የከበቡትን አካሎች ለወሬ ነጋሪም አልተረፈም በዚህ የቅብብሎሽ ውጊያ ሁለት አርሶ አደሮች ተሰውተዋል የተሰውትም ዘራፊውን ደምስሰው አቶ ጌታነህ እና አቶ አሳልፍ ናቸው ። ከላይ እደጠቀስኩት የዘራፊው ወበር አስጠባቂ መከላከያ አዛዦች በዛሬው እለት ከቦልቻ ሆስቢታል ሲሆኑ ሻለቃ ብርሀኑ አንድ እግሩ ተቆርጧል እዲሁም አምሳ አለቃ ደረጄ ከባድ ጉዳት ላይ ነው። የቆሪ ሜዳ ህዝብ በዳቦ ስም በሸኔ የአብይ ወበር አስጠባቂዎች ተጨፍጭፎ ስቱ ቤት ተቃጠለ ስቱ ቤት ተዘጋ ይሄንን ማንም የሚያውቀው እውነታ ነው አረ ጎበዝ ህዝባችን አለቀ ሆ ብለን ተነስተን ይሄን መግስት ጥለን ሰው በሰላም ይኑር ። ሚኒሻም አደብ ግዙ ወድሞቻችሁ ቆሪ ሜዳ ፣ ቆሪ ፣አጣዬ ጀቡሀ ፣ነጌሶ ፣ዘቦ ፣ሞላሌ ፣አርሷባ ፣አላላ ፣ይምሎዋ ፣ፈረዶ ውሀ ፣ካራለጎማ ፣ሰለሎ ፣ማጀቴ አጠቃላይ ኤፍራታና ግድም አጣዬ ያልሞተበት ንብረቱ ያልተቃጠለበት እና ያልተዘረፈበት አለ ? እነዚህ የአንተ ወድም ጓደኛ ናቸው ከቻላችሁ ከፋኖ ጎን ሁኑ ካልቻላችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ ። አመራር ነን የምትሉ ህዝብን እያስጨረሳችሁ ነገ ማን ልትመሩት ነው እደዚህ አይነት የታሪክ አተላ ማስመዝገብ ውርዴትም ሙታነትም ነው የታሪክም ተወቃሽ ናችሁ በተለይ ተወላጅ የሆናችሁት ቆም ብላችሁ ብታስቡ እደአህያም አትሁኑ ለሆዳችሁ እብርት ለቅጭላታችሁ ማሰቢያ ይኑራችሁ ። ይሄን የወድሞቻችንን ደም በጋራ እንመልስ ብልፅግና የህዝብ ጠላት ነው ። የህዝባችን ደም ፈሶ አይቀርም !!!

የቀጠለ...... ቤተ አማራ ወሎ እንጃፋት ማዕከል የብልፅግና ስርዓትን የሚቃወሙ ሰልፎችን ዛሬም እንደቀጠሉ ናቸው ። ' ገዳዮቻችን በምርጫ ካርድ አናነግስም ' በሚል መሪ ቃል ከቀን 24/07/2018
+3
የቀጠለ...... ቤተ አማራ ወሎ እንጃፋት ማዕከል የብልፅግና ስርዓትን የሚቃወሙ ሰልፎችን ዛሬም እንደቀጠሉ ናቸው ። ' ገዳዮቻችን በምርጫ ካርድ አናነግስም ' በሚል መሪ ቃል ከቀን 24/07/2018 ዓ.ም በተለያዩ የአማራ ከተማዎች እና የገጠር በበሌዎች እንደተካሄዱ የሚታወቅ ነው ። ዛሬ ማለትም በቀን 26/7/2018 ዓ.ም ሰልፎች እንደቀጠሉ ሲሆኑ ። የተቃውሞ ሰልፉ አድማሱን እያሰፋ ዛሬም በላስታ ኩል መስክ አካባቢ መካሄዱን እንደቀጠለ ነው ። ሰፊ የማህበረሰብ ንቅናቄ የአቢዮታችንን ሁላዊ የነፃነት ጉዞ አጭር እና ህዝባዊ መሠረት ያለው በመሆኑ የህዝብ ንቅናቂያችን አጠናክረን እንቀጥላለን ።

ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር ከ11ኛ ክፍለጦር ጋር ጥምረት በመፍጠር በጠላት ከፍተኛ ሰባዊ እና ቁሳዊ ክሳራ ማድረስ ችሏል ።     **** መጋቢት 26/2018ዓ.ም በትናንትናው ዕለት በቀን 25/07/2018ዓ.ም መነሻውን መራዊ መሸንቲና ጨንታ ያደረገው ወራ*ሪው የብልፅግና ሰራዊት  በሌሊት ተንቀሳቅሶ አነጋግ አስራ ሁለት (12:00 )ሰዓት ሜጫ  ኤፌሳ ሀሙሲት ና አማሪት እንዲሁም ባህርዳር ዙሪያ ድልሽት  ኔቶርክ አጥፍቶ በመግባት   የክፍለ ጦር፣የኮርና የድርጅት አመራሮች ለማፈን ሙከራ ያዱረገ ቢሆንም አመራሩ ከበባውን በሚገርም ወኔና ጀግንነት ያለምንም መስዋዕትነት ሰብሮ ከወጣ በሗላ ሊከብ የመጣን የጠላት ሀይል ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ11ኛ ክፍለ ጦር  እና የ22ኛ ክፍለ ጦር ተርቮ ሻለቆችን በማቀናጀት ለማፈን እየተግተለተለ የመጣን የብልፅግና ሰራዊት መልሶ ቀለበት ውስጥ በማስገባት ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ተችሏል ። ከተለያየ አቅጣጫ የመጣውን አረመኒ ሰራዊት ከድልሽት እና ኤፌሳ መሀል የምትገኝ አቨርጨቅ ጫፍ ላይ ከቀኑ 11:00ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00ሰዓት በተደረገ አውደ ውጊያ ከጠላት ጋር በጀግንነት በመዋደቅ ጠላትን አፈር በማስጋጥ 1. አንድ ብሬን ሁለት አስቃጥላ ጥይት እንደያዘ 2.አንድ ስናይፐር 3. 11 ክላሽ ኮፍ 4. 01አይኮም ሬዲዮ 5.ከ20 በለይ ሙት፣ ብዛት ያለው ቁስለኛና በእጅ የተያዙ ምርኮኞችን ጨምሮ መማረክ ሲቻል ጠላትም የተደረገበትን ከበባና የተፈፀመበትን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም አቅቶት በመንፈራገጥ ላይ እያለ ተጨማሪ ሀይል ከመራዊና ከመሸንቲ በሁለት አቅጣጫ በማስመጣት የተረፈ ሰራዊቱንና ቁስለኛውን በመያዝ አስከሬኑን ሳያነሳ እያዝረከረከ የሽንፈት ካባውን ተከናንቦ ወደ መጣበት ተመልሷል። ክፋት ለማንም! በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ! አዲስ ተስፋ!አዲስ አስተሳሰብ! ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት! የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ታላቅ የጦር ሜዳ ጀብዱ በመፈፀምና በምዕራብ ወሎ ግንባር አደገኛ የተባለውን የ11ኛ ዕዝ ምሽግ በመስበር ታላቅ ድል ተጎናፀፈ:: የምዕራብ ወሎዋ መካነሰላም ከተማ ውስጥ መቀመጫውን አድርጎ ግራ ቀኝ ያሉ ወረዳወችን በመውረር ንፁሀንን ሲገድል እና ንብረት ሲያወድም የምናውቀው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ሰራዊት 4 ምሽጎች ሌሊቱን ተሰብረዋል። በመካነሰላም ግንባር ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ ሌሊቱን በፋሽስቱ አብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂዎች ላይ የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ጥቃት ሰንዝሮ አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል:: በቅርቡ ከተለያዩ ዕዞች ተቃርሞ 11ኛ ዕዝ በሚል ስያሜ የተደራጀው የፋሽስቱ አብይ መከላከያ ሰራዊት በወገን ኃይል ላይ በሞርተር የታገዘ ተኩስ ቢከፍትም ሞት አይፈሬዎቹ የአማራ ልጆች በፈፀሙት የጦር ሜዳ ጀብዱ ጠላት ሱባ ሜዳ፣ ክሬቸር፣ ሶዬ እና አሜጃ የተባሉ ቦታወች ላይ ያዘጋጃቸውን ምሽጎች ለቆ እንድፈረጥጥ የተደረገ ሲሆን የተደመሰሱ የጠላት ኃይል አባላት ስለመኖራቸውም ነው ከስፍራው የደረሰን መረጃ የሚያመላክተው:: የብልፅግና መከላከያ የ11ኛ ዕዝ 203ኛ ኮር 87ኛ ክፍለ ጦር እግረኛ ሰራዊት በሜካናይዝድ ምድብተኞች ታግዞ የተሰለፈ ቢሆንም የውጊያ የበላይነት በ29ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ተወስዶበት በርካታ አባላቱን የተነጠቀ ሲሆን ቁስለኛም እንደታቀፈ ተረጋግጧል:: በተለምዶ ሶዬ ተብላ በምትጠራው አካባቢ እና ቆርኬ ሚካኤል አጠገብ የጠላት አስከሬን መንገድ ላይ ወድቆ እንደነበር የአይን እማኞች ገልፀዋል:: አንድ ጋንታ የሚሆን የጠላት ኃይል መመታቱንም ነው ለማረጋገጥ የቻልነው:: በተለይ በሶዬ በኩል ለማለፍ በማሰብ የተኩስ ጫና ለመፍጠር የሞከሩ የጠላት ኃይል አባላት ከተወሰኑት ውጭ በፋኖ ጥይት እንደተመቱ የሚያሳይ መረጃ ደርሶናል:: የ29ኛ ክፍለ ጦር ፋኖወች የጠላትን ምሽግ በመስበር ወደ ከተማይቱ የገቡ ሲሆን ጠላት በበኩሉ ካምፑን ጭምር ለቆ ወደ ከተማይቱ ፈርጥጧል:: የ29ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ አርበኛ ስንደው ገዜ እና ምክትሉ አርበኛ ሆነለት ገዜ እንድሁም የክፍለ ጦሩ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ መብሬ ጫብሲ በጋራ በመሆን በመሩት ኦፕሬሽን የጠላት አከርካሪ ክፉኛ ተሰብሯል ሲል የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ለዕዙ በላከው የአውደ ውጊያ ሪፓርት ገልጿል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም

ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር ከ11ኛ ክፍለጦር ጋር ጥምረት በመፍጠር በጠላት ከፍተኛ ሰባዊ እና ቁሳዊ ክሳራ ማድረስ ችሏል ። ******** መጋቢት 26/2018ዓ.ም በትናንትናው ዕለት በቀን 25/07/2018ዓ.ም መነሻውን መራዊ መሸንቲና ጨንታ ያደረገው ወራ*ሪው የብልፅግና ሰራዊት በሌሊት ተንቀሳቅሶ አነጋግ አስራ ሁለት (12:00 )ሰዓት ሜጫ ኤፌሳ ሀሙሲት ና አማሪት እንዲሁም ባህርዳር ዙሪያ ድልሽት ኔቶርክ አጥፍቶ በመግባት የክፍለ ጦር፣የኮርና የድርጅት አመራሮች ለማፈን ሙከራ ያዱረገ ቢሆንም አመራሩ ከበባውን በሚገርም ወኔና ጀግንነት ያለምንም መስዋዕትነት ሰብሮ ከወጣ በሗላ ሊከብ የመጣን የጠላት ሀይል ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ11ኛ ክፍለ ጦር እና የ22ኛ ክፍለ ጦር ተርቮ ሻለቆችን በማቀናጀት ለማፈን እየተግተለተለ የመጣን የብልፅግና ሰራዊት መልሶ ቀለበት ውስጥ በማስገባት ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ተችሏል ። ከተለያየ አቅጣጫ የመጣውን አረመኒ ሰራዊት ከድልሽት እና ኤፌሳ መሀል የምትገኝ አቨርጨቅ ጫፍ ላይ ከቀኑ 11:00ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00ሰዓት በተደረገ አውደ ውጊያ ከጠላት ጋር በጀግንነት በመዋደቅ ጠላትን አፈር በማስጋጥ 1. አንድ ብሬን ሁለት አስቃጥላ ጥይት እንደያዘ 2.አንድ ስናይፐር 3. 11 ክላሽ ኮፍ 4. 01አይኮም ሬዲዮ 5.ከ20 በለይ ሙት፣ ብዛት ያለው ቁስለኛና በእጅ የተያዙ ምርኮኞችን ጨምሮ መማረክ ሲቻል ጠላትም የተደረገበትን ከበባና የተፈፀመበትን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም አቅቶት በመንፈራገጥ ላይ እያለ ተጨማሪ ሀይል ከመራዊና ከመሸንቲ በሁለት አቅጣጫ በማስመጣት የተረፈ ሰራዊቱንና ቁስለኛውን በመያዝ አስከሬኑን ሳያነሳ እያዝረከረከ የሽንፈት ካባውን ተከናንቦ ወደ መጣበት ተመልሷል። ክፋት ለማንም! በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ! አዲስ ተስፋ!አዲስ አስተሳሰብ! ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት!

ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክፍለጦር ከ11ኛ ክፍለጦር ጋር ጥምረት በመፍጠር በጠላት ከፍተኛ ሰባዊ እና ቁሳዊ ክሳራ ማድረስ ችሏል ። ******** መጋቢት 26/2018ዓ.ም በትናንትናው ዕለት በቀን 25/07/2018ዓ.ም መነሻውን መራዊ መሸንቲና ጨንታ ያደረገው ወራ*ሪው የብልፅግና ሰራዊት በሌሊት ተንቀሳቅሶ አነጋግ አስራ ሁለት (12:00 )ሰዓት ሜጫ ኤፌሳ ሀሙሲት ና አማሪት እንዲሁም ባህርዳር ዙሪያ ድልሽት ኔቶርክ አጥፍቶ በመግባት የክፍለ ጦር፣የኮርና የድርጅት አመራሮች ለማፈን ሙከራ ያዱረገ ቢሆንም አመራሩ ከበባውን በሚገርም ወኔና ጀግንነት ያለምንም መስዋዕትነት ሰብሮ ከወጣ በሗላ ሊከብ የመጣን የጠላት ሀይል ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር የ11ኛ ክፍለ ጦር እና የ22ኛ ክፍለ ጦር ተርቮ ሻለቆችን በማቀናጀት ለማፈን እየተግተለተለ የመጣን የብልፅግና ሰራዊት መልሶ ቀለበት ውስጥ በማስገባት ጠላትን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ተችሏል ። ከተለያየ አቅጣጫ የመጣውን አረመኒ ሰራዊት ከድልሽት እና ኤፌሳ መሀል የምትገኝ አቨርጨቅ ጫፍ ላይ ከቀኑ 11:00ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:00ሰዓት በተደረገ አውደ ውጊያ ከጠላት ጋር በጀግንነት በመዋደቅ ጠላትን አፈር በማስጋጥ 1. አንድ ብሬን ሁለት አስቃጥላ ጥይት እንደያዘ 2.አንድ ስናይፐር 3. 11 ክላሽ ኮፍ 4. 01አይኮም ሬዲዮ 5.ከ20 በለይ ሙት፣ ብዛት ያለው ቁስለኛና በእጅ የተያዙ ምርኮኞችን ጨምሮ መማረክ ሲቻል ጠላትም የተደረገበትን ከበባና የተፈፀመበትን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም አቅቶት በመንፈራገጥ ላይ እያለ ተጨማሪ ሀይል ከመራዊና ከመሸንቲ በሁለት አቅጣጫ በማስመጣት የተረፈ ሰራዊቱንና ቁስለኛውን በመያዝ አስከሬኑን ሳያነሳ እያዝረከረከ የሽንፈት ካባውን ተከናንቦ ወደ መጣበት ተመልሷል። ክፋት ለማንም! በጎነት ለሁሉም! አዲስ ትውልድ! አዲስ ተስፋ!አዲስ አስተሳሰብ! ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት!

እነ ሞት አይፈሬ ከወሎ ቤተ አማራ ሰማይ ስር✊ የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 105ኛ ኮር 29ኛ ክፍለ ጦር ዘመቻ መሪ፣ የ1ኛ ሻለቃ አመራሮች እና የተወሰኑ አባላት እንድሁም የክፍለ ጦሩ ቃኝ የሆኑ ጥቂት ፋኖወች ናቸው የሚል ማብራሪያ ነው የደረሰኝ:: ከዚህ ቀደም ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር ይባል የነበረው አደረጃጀት የስያሜ ለውጥ ተደርጎለት 29ኛ ክፍለ ጦር ተብሏል የሚል መረጃም ነው ደርሶኛል::: 29ኛ ተብሎ ሊሰየም የቻለው ሐምሌ 29 ቀን 2015 ዓ.ም የቀጠናው ፋኖወች መካነሰላም ከተማን ከጠላት ነፃ ማውጣትና ለረጅም ጊዜ ማስተዳደር ችለው ስለነበር ያን ታሪካዊ የድል ቀን ለማስታወስ ነው ተብሏል:: ጀንበር መለስ ሲል ይመጣሉ ማታ፣ አፈ ሾጤ ጥይት አቅመው በካርታ፤ የተባለላቸው ሞት አይፈሬዎቹ የመካነሰላም አናብስት አዳራቸውን የጠላትን አከርካሪ ሰብረዋል:: ከክፍለ ጦሩ ሻለቃዎች እና ቃኝ የተውጣጣ የተወሰነ ኃይል ብቻ ወደ ከተማ አቅንቶ ትናንት ለዛሬ ሌሊት የፈፀመው ጀብዱ ስለመኖሩም ማረጋገጫ ደርሶኛል:: በአርበኛ ስንዴው ገዜ መሪነት ታሪክ ተሰርቶ አድሯል:: እርጥቡን ደረቁን ትበላለች ላም!! የጎበዞች ሀገር መካነሰላም!! ሲባል እየሰማን አድገን ነበር ትርጉሙ አሁን በደንብ ገብቶናል:: ጀግናማ ይወለድ እንጂ ህእ!! ድል ለአማራ ልጅ:: እናሸንፋለን!!