fa
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
3 632
مشترکین
+124 ساعت
+3977 روز
+1 06030 روز
آرشیو پست ها
ኃይሉ የፈረሰበት የጠላት 25ኛ ክ/ጦር የቅዥት ጉዞው ሲሸፈበት በሞርተር ንፁሀንን ገdeሏል። የካቲት 17/2018ዓ.ም ➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾ 2እጁ ሞጣ ወረዳ የመሸገው የ25ኛ ክ/ጦር 
+2
ኃይሉ የፈረሰበት የጠላት 25ኛ ክ/ጦር የቅዥት ጉዞው ሲሸፈበት በሞርተር ንፁሀንን ገdeሏል። የካቲት 17/2018ዓ.ም ➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾ 2እጁ ሞጣ ወረዳ የመሸገው የ25ኛ ክ/ጦር  በጥቁር አማራዎች እየተመራ ከአካባቢው ግብር ለመሰብሰብ እና ከአረሶአደሮች መሳሪያ አስወርዳለሁ የሚል የእውር ድንብር ዓላማውን ይዞ በወጣበት ቅፅበት በ54ኛ ክ/ጦር ተወርዋሪ ኃይልና በሻለቆች የተቀናጀ ቅጣት  ደርሶበታል። ይህንን ምት መቋቋም ያቃተው የአረመኔው ሰራዊት ወደ ነበረበት ቀበሮ ጉድጓድ እግሬ አውጭኝ ብሎ ተመልሷል። የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ከተማ ውስጥ ፋኖ ገብቷል በማለት 03ቀበሌና ግብርናው አካባቢ የተወረወረው ሞርተር አባ ሞፃ አንደኛ ደረጃ ት/ ቤት ላይ በማረፉ ህፃናት ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን 2 አባትና ልጅ የሞቱ ሲሆን 7ሰዎችን እንዳቆሰሉ ከሞጣ ከተማ የውስጥ አረበኞች ማረጋገጥ ተችሏል። ጀግኖች ሞጣ ከተማን ከበባ ውስጥ አስገብተዋታል የአገዛዙ ሰራዊትና ወንበር አስጠባቂ ጥቁር አማሮች ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ላይ ናቸው። <<  ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም >> አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ አ.ፋ.ብ.ን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ኃይሉ የፈረሰበት የጠላት 25ኛ ክ/ጦር የቅዥት ጉዞው ሲሸፈበት በሞርተር ንፁሀንን ገdeሏል። የካቲት 17/2018ዓ.ም ➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾ 2እጁ ሞጣ ወረዳ የመሸገው የ25ኛ ክ/ጦር በጥቁር አማራዎች እየተመራ ከአካባቢው ግብር ለመሰብሰብ እና ከአረሶአደሮች መሳሪያ አስወርዳለሁ የሚል የእውር ድንብር ዓላማውን ይዞ በወጣበት ቅፅበት በ54ኛ ክ/ጦር ተወርዋሪ ኃይልና በሻለቆች የተቀናጀ ቅጣት ደርሶበታል። ይህንን ምት መቋቋም ያቃተው የአረመኔው ሰራዊት ወደ ነበረበት ቀበሮ ጉድጓድ እግሬ አውጭኝ ብሎ ተመልሷል። የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ከተማ ውስጥ ፋኖ ገብቷል በማለት 03ቀበሌና ግብርናው አካባቢ የተወረወረው ሞርተር አባ ሞፃ አንደኛ ደረጃ ት/ ቤት ላይ በማረፉ ህፃናት ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን 2 አባትና ልጅ የሞቱ ሲሆን 7ሰዎችን እንዳቆሰሉ ከሞጣ ከተማ የውስጥ አረበኞች ማረጋገጥ ተችሏል። ጀግኖች ሞጣ ከተማን ከበባ ውስጥ አስገብተዋታል የአገዛዙ ሰራዊትና ወንበር አስጠባቂ ጥቁር አማሮች ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ላይ ናቸው። << ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም >> አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ አ.ፋ.ብ.ን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

አፋብን ያወጣውን የምህረት አዋጅ ሳይጠቀሙ ቀርተው የፋሽስቱን አገዛዝ ብልፅግና ተልዕኮ በማስፈፀም ላይ የነበሩ ታጣቂዎች ላይ የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ተወሰደ:: በመካነሰላም ዙርያ ማለትም ሙደለላ 031 ቀበሌ ከአምሃራ ሳይንት መቅደላ ክፍለ ጦር አትሮንስ ሻለቃ እና ኢንጅነር ደሳለኝ አሰፋ ክፍለ ጦር በተውጣጡ ሻለቃዎች የተናበበና የተቀናጀ ውጊያ በሙደለላ ታዳጊ ከተማ የተቀመጠ ከፓሊስ፣ ከሚኒሻና ከሰላም አስከባሪ ተጣምረው የተቀመጡትን የስርአቱ ወንበር ጠባቂወች ከህዝባቸው ይልቅ አለቃቸውን ያመኑ ከህሊናቸው ይልቅ በሆዳቸው የተገዙ የዘመናችን ደናቁርቶች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል። በዚህም የፋኖን የምህረት አዋጅ ያልተቀበሉ የኦሮሞ የብልፅግና አገልጋይ ፖሊስና ሚሊሻ ላይ ትናንት የካቲት 15/2018 ዓ.ም በተወሰደው የማያዳግም አስተማሪ እርምጃ ከሃያ በላይ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን 11 ክላሽ፣ አንድ ሽጉጥ እንዲሁም በርካታ የደረትና የወገብ ትጥቆች ተማርከዋል:: በተጨማሪም መካነሰላም ዙርያ በሰኞ ገበያ ተዋ መገንጠያ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ፋኖ በወሰደው መብረቃዊ ጥቃት በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ ግለቱን የጠበቀ ውጊያ ተደርጎ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል። ፋኖም ይዞታውን ያስጠበቀ ሲሆን ጠላት አንድ አንቡላስ ሙትና ቁስለኛውን ጭኖ ወደመጣበት ተመልሷል። ©በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ! ልዑል ዘጎንደር

64ኛ ክ/ጦር በሚያስተዳድራቸው አካባቢዎች እነማይ እና ሸበል በረንታ ወረዳ ህዝባዊ ውይይቶች እንደቀጠሉ ነው።         የካቲት 17/2018 ዓ.ም የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፈለ ጦር ስር የሚገኙት የእነማይ እና ሸበል በረንታ ወረዳ ጊ/መንግስት አመራሮች በእነማይ ወረዳ ማህበረሰላም ቀቸር ቀበሌ እና ሸበል በረንታ በመራፍ ይጨማ ቀበሌ የካቲት 17/2018 ዓ.ም ህዝባዊ ውይይት ተካሄዶል። በውይይቱ መድርኩ:- 🕳 የፋይናስ እና ሀብት አሰባሰብ በተመለከተ 🕳 የወል መሬትን ወረራን መከላከል በተመለከተ 🕳 የፍትህ አሰጣጥን በተመለከተ 🕳 የመልካም አስተዳደር በተመለከተ 🕳 የቀበሌ ፀጥታ በተመለከተ ሰፊ ውይይት ተካሂዶል። በውይይት መድርኩ የተገኙት የማህበረሰብ ክፍል የእነማይ እና የሸበል በረንታ ወረዳ የጊ/መንግስት አስዳደር አመራሮች ጎን በመሆን የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ የሚገኘውን የአብይ አህመድ አገዛዝ ነቅሎ ለመጣልና ለመቅበር የትኛውንም አይነት መስዋትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል። በመጨረሻም በስብሰባ መድርኩ የተገኘው የማህበረሰብ ክፍል ላቀረበው ጥያቄ የወረዳ ጊ/መንግስት አመራሮች ሰፋ ያለ ማብራሪያ በመስጠት የአማራ ህዝብ የትጥቅ ትግሉ ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ግንዛቤ ሰጥተዋል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!            የካቲት 17/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት

የቡሬ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ከ5 ቀበሌወች ጋር ውይይት ተካሔደ ➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾➾ የካቲት 15/2018ዓ.ም ከዓለም ካርታ ሊያጠፋን የመጣን ጠላት በልኩ ለህዝባችን በየቀኑ ማስረዳት የእኛ የአዲሱ ትውልድ ስራ ነው። በቡሬ ወረዳ 77ተኛ ክ/ጦር ውስጥ የሚገኝ 5 ቀበሌዎች ( ከጅብ ገደል ቀበሌ ከአግኒ ፈረዳ ከወህኒ ዱርቤቴ ከአርቢሲ መንፈሳዊትና ከወይንማ አምባየ )ቀበሌዎች ጋር የተሳካ ዉይይት ተደረገ ከጅምሩ የአማራ ትግል ሲጀመር በህዝባዊ እንቢተኝነት የጀመረ የተፈጥሮ ጀግንነት ያለው ማህበረሰብ የሚገኝበት 5ቱን ቀበሌዎች ፍፁማዊ አማራዊ አደረጃጀት ከህዝባዊ ኃይል እስከ አ.ፋ.ጎ እናም እስከ አ.ፋ.ብ.ን የትግል ደረጃ ድረስ የማይዋልል አደረጃጀት ያለበት ቀጠና ነው። ሆኖም በነበረው የትግል ግለትና አሁናዊውን የትግል ደረጃ ለ5 የቀበሌ ማህበረሰብ ፍፁም ግንዛቤ መፍጠር ተችሏል። በስብሰባው ትግልን የወከለና ህዝብን ያማከለ የአካሔድና የስርዓት አጀንዳዎችን አንስተን በጋራ መግባባት አብሮነትን ወንድማማችነትን አሳይተናል። በስብሰባው የወረዳው ጊዜያዊ መንግስት አመራሮች በጋራ ሁነው የቀጠናዉን የጮቄነት ግርማ አይደፈሬነት በትናንት ማንነቱ እንዲቀጥል አቅጣጫ ተቀምጧል። ህዝባችንም በዉይይቱ መልካም ሀሳቡን የገለፀበትና ትግላችንን ለመደገፍ በቁርጠኝነት የተነሳ መሆኑንም ከተነሡ ሀሳቦች መረዳት ችለናል። እኛም ህዝባችን ቀይ መስመራችን ነዉ የምንለዉ በምክንያት ነዉ። መረጃው የቡሬ ወ/ጊ/መ/ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ነው አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ተኛ ክፍለጦር ህ/ግንኙነት መምሪያ የካቲት 17/2018ዓ.ም

ወጣቷ ፖለቲከኛ እና የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ምስጢረ ስላሴ ታምራት። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ብዙም ታይቶ በማይታወቅ ድፍረት፤ በቀጥታ የምርጫ ቅስቀሳ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ የኢህአፓን ጠንካራ
ወጣቷ ፖለቲከኛ እና የኢህአፓ ዋና ፀሀፊ ምስጢረ ስላሴ ታምራት። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ብዙም ታይቶ በማይታወቅ ድፍረት፤ በቀጥታ የምርጫ ቅስቀሳ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ የኢህአፓን ጠንካራ የተቃውሞ ሀሳብ በማንጸባረቅ ታሪክ የጻፈችውን ሚስጥረስላሴ ታምራትን ዛሬ እናስተዋውቃችሁ። የኢህአፓ ስራ አስኪያጅ የሆነችው ይህች ደፋር ፖለቲከኛ፤ ትላንት በተደረገ የፓርቲዎች ክርክር ላይ፤ በወቅቱ በመድረኩ ላይ የነበሩትን የብልጽግና ፓርቲ ተወካዮችን ባላሰቡት እና ባልጠበቁት ጠንካራ ሙግት በማስደንገጥ ትልቅ አሻራ ጥሎ ያለፈ ክርክር አድርጋለች። ​ይህ በቴሌቪዥን መስኮት ያሳየችው ቆራጥነት እና የሀሳብ ልዕልና አሁን ደግሞ ይበልጥ ወደ ማህበራዊ ሚዲያው ተሸጋግሯል። ሚስጥረስላሴ በአሁኑ ሰዓት በቲክቶክ መድረክ ላይ ከፍተኛ ትኩረት እየሳበች እና የብዙዎችን አድናቆት እያተረፈች ትገኛለች። ወጣቱ ትውልድ የእሷን ንግግሮች እና የፖለቲካ እይታዎች በስፋት እያጋራ ሲሆን፤ ድፍረቷ እና ለምታምንበት አቋም ያላት ጽናት በማህበራዊ ሚዲያው ላይ ለበርካቶች መነጋገሪያ ሆኗል። ​እናንተስ የዚህችን ጠንካራ ፖለቲከኛ የቴሌቪዥን ላይ ታሪካዊ ክርክር እንዴት አያችሁት?

የአቢይ አሕመድ ኮርቻ ጥላኹን ደጀኔ ከደብረ ታቦር ሕዝብ ምን ገጠመው? ሰውነታቸው ውሸት ከተባለ ንጥረ ነገር የተሰሩት ብልጽግናዎች  በሁሉም የሥራ ዘርፍ ያሉ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎችን ሰብሥበው ደብረ ታቦር ከተማ ሥለነበረው ውጊያና ውጤቱ በጥላኹን ደጀኔ መድረክ መሪነት ለሕዝቡ እንደሚከተለው ተናገረ፦ ✅የደብረ ታቦር ተቋማትና የከተማ አሥተዳደር ሰራተኞች ቤት የወደመው በፋኖዎች ነው። ✅የሻዕቢያ ወታደሮችን አሥከሬን ከነሥማቸው አግኝተናል። ✅የሕወሓትን ወታደሮች ማርከናል። ከሥብሠባው ተሳታፊዎች ከተሰጡ ምላሾች በጥቂቱ፦ ✅ አቶ ጥላኹን ደጀኔ ጆሮህን አቁመህ አድምጠን። ከዚህ እንደወጣን  ልትገድሉን ትችላላችኹ። ነገር ግን በዓይናችን ያዬነውን ለመመሥከር እገደዳለን።  ውጊያው ከመጀመሩ በፊት አዳሩን ሙሉ ከደብረ ሲና እሥከ ሥላሴ፣ ከኪዳነ ምሕረት እሥከ ኮሌጅ፣ ከሚካኤል እሥከ መንፈሥ፣ ከአሣምነው ካምፕ እሥከ መሎ፣ ከኪቢአድ እሥከ 70 ደረጃ፣ ከጎንደር በር እሥከ መለሥተኛ፣ ከመነሐሪያ እሥከ ቴዎድሮሥ አደባባይ  እና ሌሎች ቦታዎች በፋኖ ተይዘው አድረዋል። አንድም ጥፋት አልተፈጸመም። ነገር ግን ውጊያው እንደተጀመረ የተቃጠሉ ቤቶችን ፋኖዎች እሣቱን ለማጥፋት ሲረባረቡ በዓይናችን ተመልክተናል። እነሱ ቢያቃጥሉት ኑሮ እኛ እሣቱን ሥናጠፋ ያሥቆሙንና ርምጃ ይወስዱብን ነበር፣ ራሳቸው አቃጥለውስ ለምን ለማጥፋት ሞከሩ? ይሄ የፈጠራ ክሳችኹ ነው። ሽንፈታችሁን ላለመቀበል ያደረጋችሁት ሴራ ነው። በውንብድናና በዘረፋ የተሰማሩ የሥርዓታችኹ የብልጽግና ካድሬዎች  ነገም ፋኖ ሲገባ የትናንቱን አውዳሚ ድርጊታቸውን እንደሚፈጽሙ እናውቃለን ብሏቸዋል። ✅በመጀመሪያ ደረጃ የመንግሥት ተቋማት የወደሙት በከፍተኛ የሙሥና ወንጀል በተዘፈቁ በሥርዓቱ አገልጋዮች መሆኑ እየታወቀ ሽንፈትን ላለመቀበል የተደረገ ድግሥ ነው። ✅በ03 ተሽከርካሪ ተጭኖ የገባውን መድኃኒት ተደራጅተው የሸጡ የሕክምና ባለሞያዎች መሆናቸውን(ጥበቃዎቹን አካትቶ) አበክረው ተናግረዋል። ✅በቂም በቀል ካድሬዎች ራሳችኹ አጋጣሚውን ተጠቅማችኹ የጓደኞቻችኹን ቤቶች በእሣት አጋይታችኋል። ✅የገጠሟችኹ እዚሁ የምናውቃቸው ልጆች ሆነው እያለ ሶስተኛ ወገን መፈለጋችኹ ምን ማለት ነው? ከጁንታው ጋር በነበረው ውጊያም ግብጻዊ ተገኘ፣ ሱዳናዊ ተገኘ፣ የመኒ ተገኘ...ሥትሉ የነበረው ሁሉ ውሸትና ፈጠራ እንደነበር አሁን አረጋግጣችኹልናል ሲሉ አሥረግጠው ተናግረዋል። ነገር ግን ያቀረባችሁት ፈጠራ ነው ውሸት ነው፤ በሬ ወለደ ነው  ሲሉ አሥረግጠው መራራ ዕውነታን ግተዋቸዋል። የዓምሐራን ደም የጠጣውና እየጠጣ ያለው፣ በሙሥና የተዘፈቀውን ካድሬ የሚመራው ሙሰኛ ካድሬ፣ ሕዝቡን በጎጥ የከፋፈለው፣ ወጣኹበት ለሚለው ጎጥ ተቆረቆርኩ የሚለው፣ የወጣበትን አካባቢ የካድሬ መፈልፈያ ፋብሪካ ያደረገው፣ የሕዝብን ጥቅም አሳልፎ የሚሸጠው፣ የመንግሥት ሰራተኞች እርሥ በርሥ በጥርጣሬ እንዲተያዩ ያደረገውና በጥቅሉ ለኦሕዴድ ብልጽግና ታማኝነቱን በግብር የሚገልጠው ከሃዲውና የአካባቢው ማሕበረሰብ ቁጥር አንድ ካንሰር ጠላታቸው ኦቦ ''ጥላኹን ደጀኔ'' ነው። ከሕዝብ የተደበቀ ምሥጢር የለም፤ ሕዝብን ያሸነፈ አገዛዝ የለም። ኃቅ-ዓለው ፀጋ አለባቸው

ጀብደኛው ሲሳይ ታደሰ ዘውዴ 04 ክላሽ በመያዝ ፋኖን ተቀላቅሏል። ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ የካቲት 17/2018 ዓ.ም የ25 ክ/ጦር ሞርተር ምድብተኛ ፐርሶኔል ሀላፊ የነበረ ሲሆን ከዚህ በፊት በ
+1
ጀብደኛው ሲሳይ ታደሰ ዘውዴ 04 ክላሽ በመያዝ ፋኖን ተቀላቅሏል። ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ የካቲት 17/2018 ዓ.ም የ25 ክ/ጦር ሞርተር ምድብተኛ ፐርሶኔል ሀላፊ የነበረ ሲሆን ከዚህ በፊት በልዪ ሀይል ሚኒልክ ክፍለጦር ውስጥ የነበረ በአድማ ብተና አሁን ደግሞ በመከላከያ ተቋም ውስጥ የሞርተር ምድብተኛ ፐርሶኔል ሀላፊ የነበረ ሲሆን በአማራ ወገኖቻችን ላይ እየፈፀሙት ያለው ግፍ ያንገበገበው 3 አባላትን እርምጃ በመውሰድ 04 ክላሽ በመያዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል። አዲስትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የጅጋ ከተማ ከንቲባ በአጃቢው ተሸኝቷል‼️ ሕዝብ ሲዘርፍ፣ ሲያሰቃይ፣ ሲያንገላታ፣ ሲረሽን የነበረው ጥቁር አማራ የጅጋ ከተማ ከንቲባ በትናንትና ዕለት የካቲት 16/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት
የጅጋ ከተማ ከንቲባ በአጃቢው ተሸኝቷል‼️ ሕዝብ ሲዘርፍ፣ ሲያሰቃይ፣ ሲያንገላታ፣ ሲረሽን የነበረው ጥቁር አማራ የጅጋ ከተማ ከንቲባ በትናንትና ዕለት የካቲት 16/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በቅርብ አጃቢው ተገድሏል፡፡ ሲሰርቅ፣ንጹሃንን ሲያሰቃይ እና ሲረሽን ሲታዘብ የነበረው የቅርብ አጃቢው #ግምባሩን ብሎ ሲሸኘው፣ በሀሰት መስካሪውን ጨምሮ መረጃ እና ደህንነቱንም በክፉኛ አቁስሎት በሆስፒታ ይሞታል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ የዐማራ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነው አጃቢው ፀረ ዐማራዎችን አስወግዶ ወደ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ከእነ ሙሉ ትጥቁ ተቀላቅሏል፡፡የ77ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች እና አባሎችም በደማቅ አቀበባብል ተቀብለውታል፡፡ ✅ሟችም ከመሞቱ በፊት በራሱ ወገን ላይ ሰቆቃ ሲጭን፣ፋኖ የለም እያለ በእዬ መድረኩ ሲፎክር እና የዐማራን ታሪክ ሲሰርዝ እና ሲደልዝ መቆየቱ ይታወቃል፡፡በመጨረሻም ወደ አምላኩ ተሸኝቷል፡፡ ✅በፍኖተ ሰላም፣በቡሬ፣በቁጭ እና እንዲሁም በ77ኛ ክፍለ ጦር የምትገኙ ጥቁር አማራዎች ''ይዘገያል እንጅ አህያ የጅብ ናት'' እንደሚባለው የጅጋ ከተማ ከንቲባ እጣ ፋንታ እንዳይገጥማችሁ በአስቸኳይ ለ77ኛ ክፍለ ጦር ፋኖዎች እጅ መስጠት አለባችሁ ስንል ወንድማዊ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን፡፡ የዐማራ ባንዳ አለበት እዳ💪💪 ©አፋብን ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ የካቲት 17/06/2018 ዓ.ም 17/ዐ6/2018 ዓ.ም

በመካነሰላም ግንባር ሙደለላ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ በተደረገ ውጊያ ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሲደመሰሱ 11 ክላሽንኮብ መሣሪያ ተማረከ! ወደ ጠላት ካምፕ ጥሶ በመግባት እርምጃ የወሰደው የ
በመካነሰላም ግንባር ሙደለላ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ላይ በተደረገ ውጊያ ከ20 በላይ የአገዛዙ ወታደሮች ሲደመሰሱ 11 ክላሽንኮብ መሣሪያ ተማረከ! ወደ ጠላት ካምፕ ጥሶ በመግባት እርምጃ የወሰደው የፋኖ ኃይል ሙትና ቁስለኛ ካደረጋቸው የአገዛዙ ወታደሮችና ከማረካቸው መሣሪያዎች በተጨማሪ ቁልፍ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸው የጠላት ይዞታዎችን በቁጥጥሩ ስር ማስገባቱን የመረብ ሚዲያ የቀጠናው ዘጋቢ ለማረጋገጥ ችሏል። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ያወጣውን የምህረት አዋጅ ተከትሎ ከነሙሉ ትጥቃቸው እጃቸውን ለፋኖ የሰጡ የአገዙ ወታደሮች የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጣቸው ሲሆን፡ የምህረት አዋጁን ባልተቀበሉ ወታደሮች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሰበር ዜና ጅጋ ከተማ!! የአገዛዙ ቀኝ እጅ የነበረው የጅጋ ከተማ ከንቲባ በ77ኛ ክፍለ ጦር አነፍናፊ አዳኞች ተሸኝቷል የቆሰሉ ብዙ አመራሮችም አሉ ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንቀርባለን፡፡ 👉የአማራ
ሰበር ዜና ጅጋ ከተማ!! የአገዛዙ ቀኝ እጅ የነበረው የጅጋ ከተማ ከንቲባ በ77ኛ ክፍለ ጦር አነፍናፊ አዳኞች ተሸኝቷል የቆሰሉ ብዙ አመራሮችም አሉ ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንቀርባለን፡፡ 👉የአማራ ባንዳ አለበት እጅ💪💪 አፋብን ምዕራብ ዐማራ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ የካቲት 16/2/2018 ዓ.ም

ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር እና ምስራቅ አማራ ኮር 1 ባለ ሽርጡ ክፍለ ጦር በጥምረት ጠላት ላይ ድል ተቀዳጁ:: ዛሬ የካቲት 16/2018 ዓ/ም በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ስሪንቃ ቀበሌ መነሻውን ወልድያ ከተማ ያደረገ ጠላት ከሌሊቱ 8:00 ጀምሮ ፋኖ ወዳለበት ቀጠና ማጥቃት ሞክሮ ከፍተኛ ካሳራ ደርሶበት ተመልሷል። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር እንዲሁም ባለሽርጡ ክፍለ ጦር በተጠቀሰው ቀን ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተው ወደመጣበት ወልድያ ከተማ መልሰውታል። በተጋድሎው ከንጋቱ 12:00 ጀምሮ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ እየተደረገ እስከ ማታ 11:00 የዋለ ሲሆን በውጊያው ከባድ ኪሳራ ያስተናገደው ጠላት ከባድ መሳሪያ በመወርወር በንብረትና በሰው ሂወት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ሞርተር በማስወንጨፍ የማህበረሰቡን ደን ከማቃጠሉም በተጨማሪ ከግለሰብ ቤት ላይ በመወርወር አንድ የቤተሰብ አባል ሙሉ ከባድ ቁስለኛ አድርጎ የተለመደውን ህዝብ የመጨፍጨፍ ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሏል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምኒልክ ዕዝ የካቲት 16/2018 ዓ.ም

ባህርዳር ሆይ ተዘጋጅ ልጆችሽ እየመጡ ነው!!! ባህርዳርን ሲያስጨንቅ የነበረው 22ኛ ክፍለ ጦር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተቀዛቅዞ መቆየቱ ይታወቃል። አሁን ድሮ አስፈሪ ወደነበረበት አቋሙ እየመጣ ነው።💪
+2
ባህርዳር ሆይ ተዘጋጅ ልጆችሽ እየመጡ ነው!!! ባህርዳርን ሲያስጨንቅ የነበረው 22ኛ ክፍለ ጦር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተቀዛቅዞ መቆየቱ ይታወቃል። አሁን ድሮ አስፈሪ ወደነበረበት አቋሙ እየመጣ ነው።💪💪💪 እናመሰግናለን ዝርዝሩን ከሚዳ ሁነን እንመለሳለን በቅርቡ ይወዳጁን!!

88ኛ ክ/ጦር የአርሶ አደርን ሀብት ንብረት ለመዝረፍ  ወደ ገጠር ቀበሌዎች በተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ሠራዊት ላይ ከባድ እርምጃ በመውሰድ በርካቶችን ደመሰሰ! ትናንት የካቲት 15/2018 ዓ.ም መነሻውን ከወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ ያደረገው የአብይ አህመድ አገዛዝ ጨፍጫፊ እና ዘራፊ ሠራዊት በቡራፈር ቀበሌ እና በዴንድ ቀበሌ አቅጣጫ ወደ ኸረጥ ቀበሌ ተንቀሳቅሷል። የጠላት እንቅስቃሴ መረጃ የደረሳቸው በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ስር የ88ኛ ክ/ጦር የስቦ መምታና የቆረጣ ታክቲክ በመጠቀም በወሰዱት እርምጃ በርካታ ወታደሮችን ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የክ/ጦሩ 1ኛ ሻለቃ ሽንዲ የመሸገው ጠላት ላይ ጥቃት በመክፈት ተወርዋሪ ንስሮቿን ደግሞ መሀል ከተማ አስርጋ በማስገባት ጥቃት የፈፀመች ሲሆን ቀንደኛ የሚሊሻ መሪ የሆነውን እንዳልካቸው መኮነን የተባለ ባንዳን ከእነ ግብረ አበሮቹ በደምሰስ 03 ክላሸንኮቭ መማረክ ተችሏል። በተያያዘ አማራን በቀጥታ ከመግደል ባለፈ ተቋማቱን በየ ደረሰበት ሁሉ የሚያወድመው የአገዛዙ ሠራዊት በአከባቢው የኸረጥ ቀበሌ ማህበረሰብ ለማህበራዊ ፍትህ፣ ለመልካም አስተዳድር እና መሰል ማህበራዊ ግልጋሎት የሚያካሂድበትን አስተዳድር ፅ/ቤት እንዲሁም ለማህበረሰቡ የህክምና አገልግሎት የሚያገኝበት አነስተኛ ክሊኒክን የህክምና ቁሳቁሶቹን በመዝረፍ ሙሉ በሙሉ በእሳት አውድሞታል።