fa
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
3 615
مشترکین
+1324 ساعت
+4187 روز
+1 05630 روز
آرشیو پست ها
ፅናት ክፍለ ጦር በሁለት ወረዳዎች ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገበ‼️ አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የካቲት 25/2018 ዓ/ም በደላንታና አምባሰል ምድር ድል አድርገዋል! የፅሀይን ወጋገን መነሻ ተገን ተደርጎ እስከ ቀኑ 8:00 ሰዓት የዘለቀው ጥላትን ስቦ የማስገባት ቅጥቀጣ በደላንታ ወረዳ ተምበኮ ቀበሌና እና በአባሰል ምድር ዘሜት ቀበሌ ላይ ያለ ጥጋት ደራሽ የፋሽስቱ ሰራዊት ተቀጥቅጧል። በዚህ አውደ ዊጊያ ላይ በጥላት ላይ የተወሰዱ እርምጃዎች ከሞት እስከ አመራር ማቁሰል የደረሰ ሲሆን በዚህም መጠን በ19ኙ ብሬንና እስናይፐር ተኳሾቹን ጨምሮ ወደማይቀረው የድምሰሳ እርምጃ የተወሰደ ሲሆን፤ 23ቱን እና ሻምበል መሪውን ጨምሮ ከባድ ቁስለኛ ተደርገዋል። ሞትን አነፍንፎ የመጣው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ከፋኖዎቹ በደረሰበት ቅጥቀጣ ወደኋላ በድበራ ነፍስ አውጭኝ ሲፈረጥጥ የንፅሀኖችንና የእንስሳቶችን ህይዎት ቀጥፏል። ከንፁሀን ቤት በመግባት የአንድ ቄስ ህይዎትን በአረመኒያዊ ተግባር ሲነጥቁ ከአምስት በላይ እንስሳቶችንም ጭምር ገድለዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የደጋው መብረቅ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል የካቲት 25/2018 ዓ.ም 25/ዐ6/2018 ዓ.ም

፨ሼር_ሼር በማድረግ ተባባሪ ይሁኑ፨ ●በመላው አለም ለምትገኙ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች።፦ ●በሐገር ውስጥ ለሚገኙ የአማራ ብሔር ተወላጆች፣ ●ቀና ኢትዮጵያዊያን እና ■በዚህ ስርዓት ውስጥ ለምትገኙ በሁለት መሠረታዊ ምክኒያቶች በህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና መከራ እያያችሁ፣ ■እያወቃችሁ፣ ■ጊዜንና ሁኔታ ለመጠቀም ስትሉ፣ ■ከዚህ መንግስት ጋር በአባልነት፣ ■በአመራርነት እንድሁም ■በአክቲቪስትነትና በሚድያ ሠራዊትነት ራሳችሁን ሽጣችሁ ላላችሁ በሙሉ እንድደርስልን፦ ሁላችሁም ቢያንስ አንድ ሰው ከአስር ጊዜ በላይ ሼር_ሼር እንድታደርጉልን፣ በመከራና በስቃይ፣ በመኖርና በመሞት መካከል በሚገኘው በወለጋ ህዝብ ስም እጠይቃለሁ። መግቢያ፦ ከእንግዲህ የአማራ ብሔር ተወላጅ ሆኖ፥ ከዚህ ስርዓት ጋር ፖለቲካዊ ጋብቻ የፈጸመ ካለ፣ በሁለት ተራ ምክኒያቶች ብቻ መሆን አለበት። የመጀመሪያው ከጎረቤትህ/ሽ፣ ወይ ከአከባቢህ/ሽ፣ ወይ ከአክራሪ ሐይማኖተኝነትና ጥላቻ፣ አንዱን ከሌላው ያጠቃልኛል ብሎ ከማሰብ፣ ወይም አመቺ ጊዜና ሁኔታ ነው ብሎ ከመበቃቀል አስተሳሰብ የመነጨ የተሳሳተ እሳቤ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ለግል ሐብት ከመንግሥት ጋር ተጠግቶ ለማግበስበስ ከማሰብና ከማለም የመነጨ ነው እንጂ፤ የአማራ ህዝብ ለተከታታይ ስምንት አመታት በር ተዘግቶ፣ ጥቁር መጋረጃ ተደርጎ በወለጋ ያ ሁሉ ህዝብ ሲጨፈጨፍ፣ ሲፈናቀል፣ እገታና ማንነት ተኮር ፍትህ አልባ እስራት ሲደረግ፣ የንብረት ዘረፋና ግልጽ የማንአለብኝነት ውድመት ሲደርስበት እየተመለከተ፣ ተፈናቃዮቹ በየሁሉም የመንግስት ደጋፊ ነን በሚሉ አከባቢዎች እየተሰቃዩ እያየ፣ የሚመልሳቸው ቀርቶ አጀንዳ የሚያደርጋቸው ሲያጡ እየተመለከተ ዝምታን የመረጠው ለግል ጥቅሙ ወይም ያልተገባ ስርአት ሰራሽ ኢኮኖሚ ለመገንባት ከማሰብ የመነጨ ብቻ መሆኑን መታወቅ አለበት። የተከበራችሁ በሐገር ውስጥም በውጭም የምትገኙ መላው ሰብዓዊ ፍጡርና በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያዊያንና ሌሎች ሰብዓዊነት የሚሰማችሁ በሙሉ፦ ላለፉት ስምንት አመታት ራሱን የለውጥ መንግስት አድርጎ ከውስጥ ወደውጭ ኢህአዴግን አፍርሶ ማዕከላዊ መንግስት ወንበሩን የተቆናጠጠው የብልጽግና መንግስት በወለጋ በአራቱም አቅጣጫ የአማራ ብሔር ተወላጆችን ጭፍጨፋ ቀጥሏል። ንብረት ዘረፋው፣ በደቦ ማውደምና የግፍ እስራቱና ማሳደዱን ቀጥሏል። በሰሞኑ ብቻ በምስራቅ ወለጋ ዞን በ #ሊሙ ወረዳ በ #ፊጢበቆ ቀበሌ፣ በ #ኦፈታ መንደር 6 ከ100 በላይ ቤቶችን አውድሟል። ዘርፈዋል። ህዝቡ ሙሉበሙሉ ከቀዬው ተፈናቅሏል። በሲቡስሬ ወረዳ በ #ወጤ ቀበሌ በገራዶ በተባለው አከባቢ ከ450 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል። ከ5000 ኩንታል በላይ እህል ተቃጥሏል። ተዘርፏል። የቁም እንስሳትን በአደባባይ ዘርፈው ወስደዋል። ሱቆች፣ መጋዘኖች፣ የእጅ ስልኮች፣ ጀኔሬተር፣ ሶላር፣ ሞተርሳይክልና ሌሎች የቤት ውስጥ መገልገያዎች ተዘርፈዋል። ተቃጥለዋል። እንድወድሙ ተደርገዋል። ህዝቡም ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ገሚሶቹ ታፍነው ተወስደው አድራሻቸው ጠፍቷል። ወይም ታስረዋል። በጉቶ ጉዳ ወረዳም በሜጢ ቀበሌ በአለልቱ፣ በአጉሮ፣ በሐሙሲት፣ በሉጎ ቀበሌ፣ በአድስአለም እና በዙሪያው በሚገኙ አከባቢዎች ተመሳሳይ ነገሮች በአማራ ህዝብ ላይ ተፈጽመዋል። በዚሁ ዞን በ #ጊዳአያና ወረዳ.....ሙሉውን በቴሌግራም ቻናላችን እና በዩቲዩብ ቻናላችን ተመልክተው፥ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ሞታችንን አዳርሱ!!

ከድል ማግስት የቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ሪፎርም መሰራቱን አብሰሯል አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር በበላይ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር አሰተባባሪ ግብር ሀይል ከፍተኛ አመራሮች 1/ በአርበኛ ዮሀንስ ንጉሱ የበላይ ዕዝ ህዝብ ግነኙነት መምሪያ ሀላፊ እና የኮሩ ግብር ሀይል ሰብሳቢ 2/ አርበኛ ኢንጀነር በየነ አለማው ከፈተኛ አመራር 3/አርበኛ መቶ አለቃ ቢራራ << 4/አርበኛ ሚናስ አለማየሁ << 5/ አርበኛ በላይ << 6/ አርበኛ ታደሰ ወርቁ << 7/ አርበኛ ባሻ ከኮሩ ከፈተኛ አመራሮች 1/ አርበኛ ባበይ አንባይ የመይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር ም/አዛዥ 2/ አርበኛ በሊሁን ጌታቸው ወታደራዊ አዛዥ 3/ አርበኛ አስፋው ባየ ልዩ ኦፕረሺን ሀላፊ 4/ አርበኛ ጌታቸው የመይሳው ካሳ 2ተኛ ኮር ህዝብ ግነኙነት ሀላፊ 5/አርበኛ ማንዴ እነዚህ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ሁለት ቀን ሙሉ ሰፊ ግምገማ በማድርግ ሁሉም የክፍለ ጦር አመራሮች በሚገባ ከተገመገሙ በኋላ በመርህ እና በህግ የሚያምኑ በአላማቸው የፀኑ፣ በጀብደኝነታቸው ፣ የታወቁ በሰራዊቱ የታመኑ ፣በሰነ መግባራቸው የተመሰከረላቸው የአማራን ትግል ዳር ያደርሳሉ የተባሉ፣የታመነባቸው ፣ በዕዝ እና ሰንሰለት የሚመሩ የሚመሩው አዲስ የቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር አመራሮችን መርጧል። በምርጫው መሰረት 1/ አርበኛ ታዴ ሉሌ የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ 2/ አርበኛ መርቅ አስረስ ም/ አዛዥ 3/ አርበኛ መንግስቱ ሰፊነው ዋና ዘመቻ አዛዥ 4/ አርበኛ ጓንቸ ደገፋው ም/ አዛዥ 5/ አርበኛ መምህር ታረቀኝ ተስፌ ጽ/ቤት ሀላፊ 6/ አርበኛ ነጋ ጥላሁን ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ 7/ አርበኛ አስቻለው አለባቸው ህ/ግነኙነት ሀላፊ 8/አርበኛ ሀይማኖት መኳንት ሉጂስቲክ ሀላፊ 9/ አርበኛ ባበይ ግዛቸው ፋይናስ ሀላፊ 10/ አርበኛ አሜሪካው ገብሬ የሰው ሀይል 11/ አርበኛ ሞገስ ታደሰ ህዝብ አሰተዳደር 12/ አርበኛ ዘላለም ተመስገን አደረጃጀት ሀላፊ 13/ አርበኛ ደሳለው ያያው ህግ እና ሰነ መግባር ሀላፊ 14/ አርበኛ ፈንታሁን ወርቁ ስልጠና ክፍል ሀላፊ 15/ አርበኛ አዳነ ደማስ ልዩ ኦፕረሽን ሀላፊ 16/ አርበኛ እንደሻው ቢቆየው ጤና ሀላፊ 17/ መረጃ እና ደህንነት ×××× 18/ አርበኛ ክንደየ ኦዲት ሰብሳ በመሆን የተመረጡ ሲሆን ምርጫው በዕዙ ከፍተኛ አመራሮች እና በኮር አመራሮች ቤቱ ያመነባቸው አመቻቾች ማለትም ከክፍለ ጦር 1/አርበኛ ምገስ ታደሰ 2/አርበኛ ነጋ ጥላሁን 3/አርበኛ መምህር ታረቀኝ ተስፌ 4/ አርበኛ አስቻለው አለባቸው ከዳግማዊ ቴድሮስ 1/አርበኛ ያለው ላቄ 2/አርበኛ ሀይማኖት ሲሳይ 3/ አርበኛ ሀብቴ ደረጀ 4/ አርበኛ አትርሳው ዘውዱ ከነብሮ ብርጌድ 1/ መላክ መለሰ 2/ሰለሞን ዘውዱ 3/ አርበኛ አብዩ በነዚህ አመቻችነት ለአማራ ትግል የጠቅማሉ ትግሉን ያሻግራሉ የተባሉ በመሪ እና ተመሪነት የሚያምኑ ለህዝብ እና ሰራዊቱ የሚቆረቆሩ ፣ ታታሪ የሆኑትን በሙሉ ድምፅ ከመረጠ በኋላ ለተሰብሳቢ በማቅርብ አስፀድቋል በመጨረሻም በአርበኛ ዮሀንስ ንጉስ አማካኝነት የተመረጡት ከፈተኛ አመራሮች ቃለ ማሀላ አሰገብቷል ይህ ሰነ ስራዓት ካለቀ በሆላ በነበረው ውሎ ጠቃሚ አስተያይቶች ተሰጥቷል። ከነዚህም ይህ አዲስ አመራር የተጀመረውን የአማራ ትግል በሙሉ ልብ ትግሉን ከክልላችን አልፎ ወደ አዲስ አበባ ማሻገር የሚችል አመራር መሆን እንዳለበት ተገልጿ። የካቲት 24/6/2018 ዓ/ም የቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር ህ/ግነኙነት ሀላፊ አርበኛ አስቻለው አለባቸው ኀልውናችን በተባበር ክንዳችን

ሰበር የድል ዜና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይልማሪያም ማሞ ክፍለ ጦር የሰላም ሰው ሻለቃ ቃኝዎች ሸኖ በመግባት ድልን ተጎናፀፉ!! የአማራ ፋኖ የቁርጥ ቀን ልጆች፣ ዛሬም በጠላት ምሽግ ላይ የማይቀለበስ የድል ታሪክ መጻፋቸውን ቀጥለዋል።  የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይልማሪያም ማሞ ክፍለ ጦር የሰላም ሰው ሻለቃ ቃኝዎች በሸኖ ከተማ የጨቋኙ ስርዓት አገልጋዮች ሚኒሻዎች ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመፈፀም ድልን ተጎናፅፈዋል። ዛሬ ማለዳ 12:00 ሰዓት ላይ፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ከሰም ፪ኛ ኮር  የኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር የሰላም ሰው ሻለቃ ቃኝዎች  በሸኖ ከተማ "ካፕ" ተብሎ በሚጠራው ስፍራ መሸጎ በሚገኘው የብልፅግና ሚሊሻ ላይ ድንገተኛና መብረቃዊ ጥቃት ሰንዝረዋል። ​በዚህ አይቀጡ ቅጣት በታከለበት ኦፕሬሽን፣ የጥላቻና የጥፋት ተላላኪ የሆኑት የሥርዓቱ አባላት የሚከተለው ኪሳራ ደርሶባቸዋል ​4 የብልፅግና ሚሊሻዎች ተደምስሰዋል። ​3 ሚሊሻዎች በፅኑ ቆስለዋል። እንዲሁም ​2 የክላሽንኮቭ ጠመንጃዎች ከሙሉ ትጥቃቸው ጋር በጀግኖቹ ፋኖዎች ተማርከዋል። ​ ​ይህ እርምጃ የአማራን ሕዝብ ከዘር ማጥፋት አደጋ ለመታደግና የኦሮሙማውን ስርዓት ሴራ ለማክሸፍ ሌት ተቀን በዱር በገደሉ የሚዋደቁት የጀግኖች አባቶች ልጆች ውጤት ነው። የአሳምነው አናብስቶች፣ የአዳነች አበቤና የሽመልስ አብዲሳ ተላላኪዎችን ቅስም በመስበር፣ ቀጠናውን የማስፋትና ሕዝባዊ ነፃነትን የማረጋገጥ ጉዟቸውን አጠናክርው ቀጥለዋል። ጥንታዊው የጀግንነት ወኔ ዛሬም በሸኖ አውራ ጎዳናዎች ላይ ታይቷል የጠላት ምሽግ ፈርሷል የነፃነት ፋናም ክፍ እንዲልም ተደርጓል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!,ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የካቲት 25/06/2018 ዓ.ም ​የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ደቡብ አማራ ቀጠና ከሰም ፪ ኮር፣ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ሪፖርተር ክፍል አርበኛ ሃቀኛው ይታፈር

ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ በሰማዕቱ አርበኛ ፍሬው አለና በሰየመችው ተጋድሎ መቅደላ ወረዳ ጠላት ላይ የአር ፒ ጅ ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ድል ተጎናፀፈች:: ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ የካቲት 24/2018 ዓ.ም መቅደላ ወረዳ በደብረ ዘይት እና ማሻ ከተማ መካከል ልዩ ስሙ አደጉያ የምትባል ቦታ ላይ ደፈጣ በማድረግ የከባድ መሳሪያን ጨምሮ አንድ ኦራል ሙሉ ተተኳሽ የጫነ ኦራል እና አጅቦ የሚንቀሳቀስ አንድ ኦራል ሰራዊት ላይ በአር ፒ ጅ ጥቃት በመፈፀምና ሙሉ ለሙሉ በማውደም ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ልዩ ዘመቻ በሰማዕቱ አርበኛ ፍሬው አለና በሰየመችው የተሳካ ኦፕሬሽን የጠላትን እንቅስቃሴ በሚገባ በማጥናትና ወደ ሚፈልጉት መግደያ ወረዳ በማስገባት የመካናይዝድን ጨምሮ አንድ ኦራል ተተኳሽና አንድ ኦራል ሰራዊት በላውንቸር ያወደሙና የደመሰሱ ሲሆን ወደ አካባቢው ለመግባትም በበርካታ ሰራዊት ታጅቦ ሲጓዝ የነበረው ጀኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደመጣበት ተመልሷል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የካቲት 25/2018 ዓ.ም

የአደረጃጀት ዜና አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን ) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር የአመራር ሪፎርም ሰራ!!! የትግልን ሁለተናዊ አንድነት፣ አቅምና ጉልበት እሚሻ መሆኑን የተረዱ ብልሆች ተቋም መሰባሰቢያ መሆኑን አምነው አንድ ቤታቸውን ይቀልሳሉ።  በህግ እሚመራ ተቋም ደግሞ የስራዎቹ ሁሉ ማሰርያ ፣ የግቦች ሁሉ ቁልፍ መሆኑን ተረድቶ የትግል መሰረቱ  አደረጃጀት በመሆኑ እንደ ንስር  ራሱን አድሶ ብቅ ያለው  206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ከትናት በተሻለ የአመራር ሪፎርም  ለጠላት ራስ ምታት ለወገን ደግሞ ኩራት የሆነ ተቋም ገንብቶ ብቅ ብሏል ። በአባታችን ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው ደሴ የተሰየመው ኮራችን ባለፉት አንድ አመት  በርካታ አውደ ውጊያዎችን በማድረግ በጠላት ላይ ከባድ ክንዱን ሲያሳርፍ  ቆይቷል ከትናት  የተሻለም  የአመራርነት አቅሙ ላይ በመገኘት የቀጠናው አኩሪ ኮከብ  ሆኖ ለመውጣት እንደሚከተለው  የአመራር መዋቅሩን ሰርቷል ። 1. ዋና ወታደራዊ አዛዥ------  አርበኛ የቆዬ አበጀ 2.ምክትል ወታደራዊ አዛዥ----አርበኛ ኪሮስ አበባው 3. ዘመቻ ኃላፊ -----------አርበኛ ምህረቱ አንዳርጌ 4. መረጃና ደህንነት ኃላፊ----------##### 5.ወታደራዊ ምልመላና ስልጠና ኃላፊ ------አርበኛ ጌትነት ምስጋናው 6. ወታደራዊ እቅድና ስትራቴጂ ኃላፊ-----አርበኛ ሰለሞን አዳሙ 7. ጽ/ቤት ኃላፊ---------------አርበኛ ዶ/ር አድማሱ አለምነው 8. ወታደራዊ አስተዳደር ኃላፊ------አርበኛ አያና ሆነ 9. ሎጅስቲስቲክ ኃላፊ----------አርበኛ አይናለም ጥላሁን 10. ፋይናንስና ንብረት ኃላፊ ----አርበኛ ባንቲደር እውነቱ 11. ቁጥጥርና ኦዲት ኃላፊ-------አርበኛ እያዩ በዜ 12. ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ----አርበኛ ልየው ተካልኝ 13. አደረጃጀት ኃላፊ------አርበኛ ዋለ ፈንታሁን 14. ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ----አርበኛ ጋሻው ግዛት 15. ሕዝብ አስተዳደር ኃላፊ---አርበኛ ገበየሁ አማረ 16. ህግ ጉዳይ   ኃላፊ---አርበኛ ኢ/ር አንዳርጌ እሸቴ ሆኖ  ተደራጂቷል። ስለሆነም ኮራችን ይህን ሪፎርም ሲሰራ  ከእንደዚህ ቀደሙ ጠላትን በማንበርከክ የህልውና ስጋት ውስጥ ያለውን ማህበረሰባችንን ነጻ ማውጣትና የቀጠናው አቅም እንዲሆን ጭምር ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ!!! የካቲት 25/ 2018 ዓ.ም

ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር   የፋሽሥተ ናዚዝሙ ኦሕዴድ ብልጽግና ኃላፊነቱ የተወሰነ  የአቢይ አሕመድ ኮርቻ ግላዊ የአማራ ብልጽግና ካድሬ በዓምሐራ ፋኖ እየተማረከ ይገኛል። የአቢይ አሕመድ ታማኝ ምለሶቹ የአማራ ብልጽግናዎች የዓምሐሮችን ክንድ መቋቋም አልቻሉም። እነኝህ መልዕክተ ኦሕዴድ የሆኑ የአቢይ ካድሬዎች ጊዜው ከድቷቸዋል። አንደበታቸው ሁሉ የመናገር ልሳኑ ተዘግቶ የዓምሐራ ፋኖ አንተ ታውቃለህ፤ ይቅርታውም ምሕረቱም በአንተ ነው ሲሉ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮርን የምሕረት አዋጅ ጥሪ በመቀበል ከውጊያ ቦታ ከመማረክ የተረፉት ከመሞት መሰንበት በሚል ወደ ፩ኛ ኮር የተሰጣቸውን የምሕረት ጥሪ ተቀብለው ተግባራዊ እያደረጉ ይገኛሉ። ሕዝብን ያሸነፈ አገዛዝ በታሪክ አልታዬም። የዓምሐራ ሕዝብ ደግሞ በመላ ፋኖ ነው። አገዛዙ ለጊዜውም ቢሆን የቆመ የመሰለው የዓምሐራ ጠላት የሆነው ሆዳም አማራን በመያዙ ነው። ሆዳም አማራ የሆነው ባንዳም በጊዜ ሂደት ወድዶ ሳይሆን ተገድዶ ዓምሐራ የሚሆንበት ጊዜ አጭር ነው። ዓምሐራ ለዓምሐራ የሚቆምበት ጊዜ እየመጣ ነው። ዓምሐራ ዓምሐራን የማይገድልበት ጊዜ ከፊታችን እየታዬ ነው። ለአቢይ አሕመድ ምሰሶ የሆኑ የዓማራ ብልጽግናዎች ትከሻ ዝሏል፣ ጉልበታቸው ደክሟል፣ ጉልበታቸው ቄጤማ ሆኗል፣ ወኔያቸው ተሰልቧል፣ ሰውነታቸው የውሸት ንጥረ ነገር አመንጭቷል፣ ያታለሉት ቡድን ሁሉ እየነቃባቸው ነው። እናም ከሥሩ ከመሰረቱ የአቢይ ምሰሶ የሆነው የአማራ ብልጽግና እየተናደ ነው።  በተቃራኒው የነጻነት ተፋላሚው የዓምሐራ ፋኖ ክንድ እሣተ ገሞራ ሆኖ እሥከ አፍንጫው የታጠሸውን ፋሽሥተ ናዚዝም አውሬ የኦሕዴድ አገዛዝ እያምበረከከ ይገኛል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን አፋብን ሰ/አ /ቀ በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ ክፍል ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው

የዛሬ ሶስት አመት በፊት በኦሮምማው የደረስብን የአድዋ ድል መታሰቤያ ነበር እኔ ይህን ግፍ በጣም አየሁት በጣም አፈርኩ ለታሪክ ይቀመጣል።ግን ለኦሮሞያ ተወላጆች ምን ብየ እንደምነግራችሁ አለቅም ሃው
የዛሬ ሶስት አመት በፊት በኦሮምማው የደረስብን የአድዋ ድል መታሰቤያ ነበር እኔ ይህን ግፍ በጣም አየሁት በጣም አፈርኩ ለታሪክ ይቀመጣል።ግን ለኦሮሞያ ተወላጆች ምን ብየ እንደምነግራችሁ አለቅም ሃውልት ይቅምለታል ትውለድ ይማርበታል 23/2015 አዴስ አበባ ፒያሳ

ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ፋኖን ለመክበብ በለሊቱ የተንቀሳቀሰው ሀይል ውባንጭ እንደደረሰ በጧቱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።5ቱ በሰላማዊ ምንገድ እጅ ሲሰጡ 25በላይ አስክሬን ማህበረሰ
ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤደንጎሮ ወረዳ ፋኖን ለመክበብ በለሊቱ የተንቀሳቀሰው ሀይል ውባንጭ እንደደረሰ በጧቱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።5ቱ በሰላማዊ ምንገድ እጅ ሲሰጡ 25በላይ አስክሬን ማህበረሰቡ እዬቀበረ ሲገኝ የተረፈው ፈራርሶ ጫካ ለጫካ እዬሸሸ ይገኛል ቀጥታ በአደም ተፈራ የተመራው ይህ ልዩ የመከላከልና የመልሶ ማጥቃት ከባድ ጦርነት አስደናቂ ድልን አስመዝግቧል። የወንዶች ቁና ፋኖ አደም ተፈራን ለመክበብ በለሊቱ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ጥምር ጦር እንደወጣ ቀርቷል። ፋኖ አደም ተፈራ የአማራ ፋኖ በወለጋ ወታደራዊ አዛዥ ተደጋጋሚ አገዛዙ የሰነዘረበትን ጥቃት በመልሶ ማጥቃት አፈር እያስጋጠው ይገኛል። ትናንትና ከሻምቡ በመነሳት ፋኖን ለማጥፋት ወደ አቤደንጎሮ ወረዳ የገባው መከላከያና ገዳ ኮማንዶ አንድ ቀን በሰላም ሳያድር በወጣበት ቀርቷል በሌላ አቅጣጫ በዙ23ታጅቦ ወደ ውባንጭ እዬተቅነዘነዘ የወረደውም ሀይል በክንደ ነበልባሎቹ እዬተገረፈ ይገኛል

#ደሞዛችሁ_ለጦርነት‼️ አሸባሪው የብልፅግ ቡድን (#የጦርነት_አባት) ከሀገረ ኤርትራ ጋር ልገጠም ነው መንግስት ሰራተኛው ደሞዛችሁን፣ አርሶ አደሩ ምርታችሁን ፣ ነጋዴ ገንዘባችሁን አምጡ የሚል አዋጅ
#ደሞዛችሁ_ለጦርነት‼️ አሸባሪው የብልፅግ ቡድን (#የጦርነት_አባት) ከሀገረ ኤርትራ ጋር ልገጠም ነው መንግስት ሰራተኛው ደሞዛችሁን፣ አርሶ አደሩ ምርታችሁን ፣ ነጋዴ ገንዘባችሁን አምጡ የሚል አዋጅ አውጆ እየሰራ ይገኛል። በኮምቦልቻ እየሆነ ያለ ነገር ነው የመንግስት ሰራተኛውን መምህራንን ጨምሮ በማስገደድ ከኤርትራ ጋር ለሚደረገው ጦርነት የደሞዛችሁን 5ዐ%ይቆረጣል ተብሎ ተወስኗል አናስቆርጥም ያለውን ግደታ ነው ፈረምክ አልፈረምክ አያስፈልግም ብለው ወስነዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች አረጋግጠዋል‼️ ይህ ፀረ ሰላም አገዛዝ ሀገሪቱን ምስቅልቅሏን እያወጣት ጉዞውን ቀጥሏል። ይህ ስርዓት እንዲወድም ፣ ሰላም እንዲሰፍን ከተፈለገ ዘር፣ ቀለም ፣ ኃይማኖት ሳንል በአንድነት ቆመን መታገል ይገባል!! ይህ ካልሆነ ተራ በተራ የብልፅግን ጦስ ለእያንዳንዳችን ይደርሰናል‼️ 25/ዐ6/2018 ዓ.ም

ይህ ልጅ አይቸዉ ይባላል። ምዕራብ ኦሮሚያ ናኖ አሎ/ዳርጌ አካባቢ የሚኖር የአማራ ተወላጅ ነው በአካባቢው በሰላሚዊ ህይወቱን እየመራ እያለ ድንገት ባለሰበው ሁኔታ ሁለት ጓድኛሞቹ ተጣልተው ለመገላገል
ይህ ልጅ አይቸዉ ይባላል።  ምዕራብ ኦሮሚያ ናኖ አሎ/ዳርጌ አካባቢ የሚኖር የአማራ ተወላጅ ነው  በአካባቢው በሰላሚዊ ህይወቱን እየመራ እያለ ድንገት ባለሰበው ሁኔታ ሁለት ጓድኛሞቹ ተጣልተው ለመገላገል ሲገባ ጉዳት ይደርስበታል።ለመታከምም አዲስ አበባ በሔደበት አብይ አህመድና እና ሽመልስ አብዲሳ  ከሚታከምበት ሆስፒታል ይዘው ወስደው በአካባቢው መቀጣጫ ለማድረግና የፋኖ አባል ነበር ብለው ሊረሽኑት እንደሆነ የጎልደን አማራ የመረጃ ምንጮች አድርሰውናል የሚመለከተው የሰባዊ ተቋማት ድምጽ ሁኑት ሸር ይደረግ።

FOR IMMEDIATE RELEASE March 3, 2026 | የካቲት 24, 2018 ዓ.ም. Ethiopia – Official Statement from the Amhara Fano National Movement (AFNM) on the Systematic Massacres of Orthodox Christians in Arsi The Amhara Fano National Movement (AFNM) expresses its profound outrage and deepest mourning over the targeted massacres perpetrated against senior clergy, priests, and the faithful of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in the East Arsi Diocese. Since February 26, 2026, over forty innocent civilians have been extrajudicially executed through a state-led campaign of terror orchestrated by the Prosperity Party regime. Victims were subjected to brutal shootings and stabbings. Beyond the tragic loss of life, thousands have suffered the destruction of their livelihoods and have been forcibly displaced from lands they have inhabited for generations. These atrocities are not random acts of violence. The Prosperity Party regime has systematically institutionalized the use of informal paramilitary forces to carry out ethnic cleansing in diverse regions, including Arsi. In the Shirka district of East Arsi alone, more than 164 Orthodox Christians have been killed this year in a similar manner, while the fate of countless others remains unknown. The AFNM Issues the Following Urgent Declarations 1. Recognition of Solidarity We commend the media institutions and political forces that have demonstrated moral courage in exposing and denouncing these acts of state terrorism. At a time when fear and intimidation attempt to silence truth, your steadfast commitment to factual reporting and principled advocacy serves as a beacon of hope for the voiceless and the grieving. We respectfully encourage journalists, civil society actors, and defenders of human dignity to remain vigilant and engaged. Your continued attention, documentation, and moral clarity are essential in ensuring that these atrocities are neither normalized nor forgotten. History bears witness to the power of principled solidarity, and we urge you to stand firm in that tradition. 2. Call to Oromo Political Actors We call upon Oromo political leaders and influencers who claim to oppose the current tyranny to move beyond symbolic condemnation. We urge you to take decisive, on-the-ground action to guarantee the security and existential rights of the Amhara people residing within the Oromia Region. 3. Warning to International Human Rights Bodies Domestic and international human rights organizations must recognize that silence in the face of state-sponsored, identity-based violence is tantamount to complicity. We demand an immediate, independent investigation into these atrocities and call for urgent diplomatic sanctions against the regime. Finally, the Prosperity Party regime has devolved into a system characterized by state-sponsored violence, deploying specialized units to carry out religiously and ethnically motivated attacks. In light of this, the AFNM calls upon all Ethiopians to unite in a common front to restore justice, protect vulnerable communities, and safeguard the nation from further instability and collapse. The Amhara Fano National Movement (AFNM) Official Statement March 3, 2026

#የምርኮኞች_መፈክር😄 ዛሬ አፋብን ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ (5ተኛ )ኮር በደጎማው   አውደ ውጊያ የማረካቸው አጥበ አይለብሴ ሚኒሻ እና የመከላከያ አባላት ይህንን ይመስላሉ። #አባታችን_ተማርኳል_እኛም_ተደግመናል😂 ©አርበኛ ታድሎ ደሴ 24/ዐ6/2018 ዓ.ም

ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጥልቅ ግምገማውን አድርጎ የስራ ስምሪት ተሰጠ!! አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር በኮሩ አስተባባሪ የአፋብን ፖሊት ቢሮ ስልጠና መመሪያ ኃላፊ አርበኛ ሳሙኤል ባለዕድል
+5
ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጥልቅ ግምገማውን አድርጎ የስራ ስምሪት ተሰጠ!! አፋብን በላይ ዘለቀ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር በኮሩ አስተባባሪ የአፋብን ፖሊት ቢሮ ስልጠና መመሪያ ኃላፊ አርበኛ ሳሙኤል ባለዕድል እና ሌሎች የኮሩ አስተባባሪዎች እየተመራ ለቀናት የዘለቀ ጥልቅ የማጥራትና ማብቃት ግምገማዎችን ሲያደርግ ቆይቶ በዛሬው ዕለት በተሳካ ሁኔታ ቋጭቷል። ከጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ግምገማው መልስም በተዋረድ ላለው አመራር ስምተሪት ተሰቶ ጉባኤው ተጠናቋል። ህልውናችን በአርበኝነታችን!! ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ