fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

رفتن به کانال در Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

نمایش بیشتر
4 411
مشترکین
-724 ساعت
+137 روز
+1 18630 روز
آرشیو پست ها
፨፨በሰላም ከመጣ ከየትኛውም ሀይል ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ነን!!! የአፋብኀ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ተኛ ክፍለጦር ስር የሚተዳደረው እረፍት የለሹ የኢንጅነር ክበ
+4
፨፨በሰላም ከመጣ ከየትኛውም ሀይል ጋር ለመነጋገር ዝግጁ ነን!!! የአፋብኀ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ተኛ ክፍለጦር ስር የሚተዳደረው እረፍት የለሹ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በወረዳው ውስጥ ከሚገኙ መምህራን ጋር ውይይት አካሂዷል።        መምህራኖቹ በሚያስተምሩበት ቀጠና በመግባት ስለ መማር ማስትማር ጉዳይ ከፋኖ አመራሮች ጋር መምከር እንፈልጋለን ብለው በጠየቁት መሰረት በዛሬው እለት ማለትም በቀን08/02/2018/ዓም በዋድ አዲሳለም ከተማ እና በዳባ ገሊላ ቀጠና ገሊላ ከተማ ላይ ውይይቶችን አካሂዷል።    በውይይቱም ያለውን ወቅታዊይ ሁኔታወች በማንሳት ስለ መማር ማስተማሩ አሰቻይ ሁኔታዎች በማንሳት የብርጌድ አመራሩ መላሽ ሰጧል።

🔥አገዛዙ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ሰሞኑን ዘግናኝ የሆኑ ድርጊቶችን እንዴት እና ለምን ሊፈፅም ቻለ❓ #ምርኮኛ_እንድንገድል‼️ ነውረኛው የብልፅግና ቡድን በ2013 ዓ/ም ሕወሓት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ከሰራቸው ስራዎች መካከል አንዱ መከላከያ ሰራዊቱ በእልህና በቁጭት ተነሳስቶ የጠነከረ እርምጃ እንዲወስድ ማድረግ ነበር። በዚህም ከሰሜን ዕዝ ጥቃት ጋር ተያይዞ "ሰራዊቱን አጋድመው ኦራል ነዱበት፣ የትግራይ አርሶ አደሮች በማጭድ የሰራዊቱን አንገት ቆራርጠው ጣሉ፣ የትግራይ እናቶች የቆሰሉ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ በርበሬ ደፉባቸው...ወዘተ" የሚሉ ፕሮፖጋንዳዎች በከፍተኛ ባለስልጣናትና አገዛዙ በሚዘውራቸው ሚዲያዎች ጭምር በሰፊ ተሰርቶባቸዋል። (በርግጥ ድርጊቱ በተባለው ልክ ስለመፈፀሙና አለመፈፀሙ እስካሁን በገለልተኛ አካል የተጣራ ነገር ባይኖርም) በዚህ የተበሳጨው ቀሪው ሰራዊት በእልህና በቁጭት ዳግም ተደራጅቶ አፀፋዊ እርምጃ በመውሰድ በጥቂት ቀናት ውስጥ የሕወሓት አመራሮችን ከመቀለ ወደ ቆላ ተምቤን አውርዷቸዋል። እነ ዐብይ አህመድና ቡድኑ "ጓዶቹህ ባሰቃቂ ሁኔታ ተጠቁ" በሚል በሰራዊቱ ላይ ባሰሩት ከፍተኛ የሆነ የኢንዶክትሪኔሽን ስራ ለጊዜው የሚፈልጉትን በጥቂቱ አሳክተዋል። በተመሣሣይ! ይሄው ነውረኛው የብልፅግና ቡድን፡ ሁለተኛ ዓመቱን በተሻገረው በአማራ ክልሉ ጦርነት የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው አርሶ አደሮችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ አስ*ከ*ሬ*ናቸውን በተሽከርካሪ ጭምር ሲጎትት የታየባቸው ቦታዎች አሉ።(ለምሣሌ ጎንደር ደብረታቦር ዙሪያ) በተጨማሪም ቆስለው የተገኙ ፋኖዎችን ይዞ በአሰቃቂ ሁኔታ አሰቃይቶ የገደልበት ሁኔታ አለ።(ለምሣሌ፦ ከወልድያ በቅርብ ርቀት ዶሮ ግብር ላይ ሲዋጋ ቆስሎ የተማረከው ፋኖ ሞላ) አገዛዙ እነዚህንና መሠል ከሞራልና ከእሴት እንዲሁም ከአለም አቀፍ የጦር ሕጎች በማፈንገጥ የሚፈፅመው አውሬያዊ ድርጊት በአማራ ጥላቻ የሰከረ መሆኑን በገሃድ የሚያሳዩ ናቸው። ነገር ግን ሰሞኑን በተለየ ሁኔታ እንዴት ተመሣሣይ የሆነ ድርጊት ሊፈፀም ቻለ? እሱንም ከ500 በላይ የሚሆኑ ምርኮኞች በፋኖ እጅ እንደሚገኙ እያወቀ በዚህ ልክ የተሰው የፋኖ ታጋዮችን ጡት በመቁረጥ ምን ለማሳካት አስቦ ነው? "ፋኖ እጁን የሰጠ ወታደርን ተንከባክቦ ይይዛል" በሚል መከላከያ ሰራዊቱ በፋኖ ላይ ያደረበትን እምነት ለመናድ አገዛዙ የሄደበት ርቀት እስከ ምን ድረስ ነው? አገዛዙ፡ በአማራ ክልል በንፁኋን ላይ እና እንደ አጋጣሚ ከስንት አንድ ቆስለው በሚማረኩ የፋኖ አባላት ላይ ከሞራልና ከእሴት፣ ከባህልና ከእምነት እንዲሁም ከአለም አቀፍ የጦር ሕግ መርሕ ባፈነገጠ መልኩ አሰቃቂ የሆነ ግፍ በመፈፀም በእጅ አዙር ፋኖ ተመሳሳይ የሆነ አፀፋዊ እርምጃ በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ እንዲፈፅም እየሰራ ነው። ፋኖ በቁጣና በእልህ ተሞልቶ በሚማርካቸው ወታደሮች ላይ አገዛዙ በሚያስበው ልክ ግፍ ፈፅሞ ቢያሳይ፡ አገዛዙ ይሄንን ድርጊት ቀሪውን ሰራዊት ለመቀስቀሻ ይጠቀምበታል። አሁን ላይ መከላከያ ሰራዊቱ ከወደ ፋኖ የሚሰነዘርበትን ጥቃት መቋቋም አልቻለም። መከላከያ ሰራዊቱ በየአውደ ውጊያው ጠንክሮ ከመዋጋት ይልቅ ደቂቃዎችን ሳይቆይ ይፈርሳል። ፋኖ ምርኮኞችን እንደሚቀበልና እንደሚንከባከብ ሁሉም የመከላከያ ሰራዊት በሚገባ ተረድቷል። በዚህም፡ በውጊያ ብቻ ሳይሆን በአዘቦት ቀንም ባገኛት መሽሎኪያ መንገድ ተጠቅሞ እድል ከገጠመው ከነትጥቁ ካለበለዚያ ግን ባዶ እጁንም እየፈረሰ ለፋኖ እጁን የሚሰጠው ሰራዊት ቁጥር ከቀን ወደ ቀን ጨምሯል። በውጊያ ሰዓትም ጠንክሮ ከመዋጋት ይልቅ ባገኘው አመች ሁኔታ እጁን ለፋኖ የሚሰጠው የትየለሌ ነው። ይህ ድርጊት አገዛዙን አስደንግጦታል። የሰራዊቱ መናድና መፍረስ፣ የመዋጋት ሞራል ማጣት አራት ኪሎ ያለውን ኃይል እንቅልፍ ነስቶታል። መከላከያ ሰራዊቱ "እጅ ብሰጥም ፋኖ አይገለኝም" በሚል በፋኖ ያለውን እምነት ለመሸርሸርና በተሰጠው የግዳጅ ቀጠና ተስፋ ቆርጦ የሞት ሽረት ውጊያ እንዲያደርግ አገዛዙ አሉኝ የሚላቸው እድሎችን እየተጠቀመ ነው። ይህም፡ ከስንት አንድ እንደ አጋጣሚ የሚማረኩ የፋኖ አባላት ላይ አሰቃቂ ግፍ በመፈፀም በፋኖና በትግሉ ደጋፊዎች ዘንድ ቁጣን ለመቀስቀስ የሚለው ነው። (በርግጥ አገዛዙ በአማራ ጥላቻ የሰከረ ስለሆነ ከዘወትር ተግባሩ በተለየ መልኩ፡ ከስንት አንድ እንደ አጋጣሚ በሚማርካቸው የፋኖ አባላት ላይ አሰቃቂ ግፍ በመፈፀም ፋኖ በእጅ አዙር አፀፋዊ እርምጃ ሲፈፅምበት "እንዲህ አይነት ጥቃት ተፈፀመብህ" በሚል የራሱን ሰራዊት ለማነሳሳት ከመጠቀም በዘለለ የጥላቻ እርካታውን ያስፈፅምበታል።) ይሄንንም ዝግጅት ያስፈፅም ዘንድ ወለጋ ላይ የአማራ ተወላጆችን በቤት ውስጥ ዘግቶ በእሳት ሲያቃጥል የነበረው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የመከላከያ ዩኒፎርም እንዲለብስ ተደርጎ ከሳምንት በፊት ወደ አማራ ክልል ተሰማርቷል። ይህ ገና በስልጠና ካምፕ ውስጥ እንዳለ የአማራን ሕዝብ እንዲጨፈጭፍ በጥላቻ ኢንዶክትሪኔሽን የሚሞላው የኦሮሚያ ልዩ ኃይል መከላከያውን ተቀላቅሎ በአማራ ክልል ከተሰማራ ከሳምንት ወዲህ በጎጃምና በወሎ ቀጠናዎች እንደ አጋጣሚ ቆስለው በተማረኩ በሁለት ሴት የፋኖ አባላት ላይ ከጦር ሕግና ከባህል እንዲሁም ከእምነት ባፈነገጠ መልኩ ጡት በመቁረጥና የሰውነት አካላቸውን በመበጣጠስ አሰቃቂ ድርጊት ፈፅሟል። በዚህ መልኩ አሰቃቂ ግፎችን በመፈፀም ፋኖ በቁጣ ተነሳስቶ በያዛቸውና ወደፊትም እጅ በሚሰጡ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ አፀፋዊ ድርጊት እንዲፈፅም የማነሳሳት ሴራ አንድ አካል ነው። ፋኖ በአገዛዙ እቅድ መሠረት አፀፋዊ እርምጃ ሲወስድ፦ ➾ አገዛዙ ለቀረው ሰራዊት "ጓዶቻችሁ ተጠቁ፣ አሰቃቂ ግፍ ተፈፀመባቸው" በሚል ከፍተኛ ቅስቀሳ በማካሄድ ሰራዊቱ በእልህ ጠንክሮ እንዲዋጋ ማድረግ ➾ ፋኖ አፀፋዊ እርምጃ ሲወስድ ...እጃቸውን ለመስጠት ያቀዱና የጀመሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በፍርሃት ውሳኔያቸውን እንዲያጥፉ ማድረግ ➾ ፋኖ በምርኮኞች ላይ አሰቃቂ ግፍ ፈፀመ በሚል በሀገሪቱ በጀት የተገዙ ሎቢስቶችን ተጠቅሞ ፋኖን በአለም አቀፍ በአሸባሪነት እንዲፈረጅ ለማስደረግ ➾ አገዛዙ በውጊያ በተሰው የፋኖ አ*ስ*ከ*ሬን ላይ ይሄንን ዘግናኝ ድርጊት እንዲፈፅሙ እያስደረገ ያለው በኦሮሚያ ልዩ ኃይል አባላት ነው። ይህም በአማራ እና በኦሮሞ ሕዝብ መካከል የብሔር ግጭት በመቀስቀስ እድሜውን ማራዘም ወይም አስቀድሞ የተዘጋጀበትን ኦሮሚያ የምትባል ሀገርን እውን ለማድረግ የመገንጠል ካርዱን መምዘዝ...ይህ የነውረኛው ብልፅግና ቡድን የመጨረሻና የማይቀረው ካርዱ ነው። 08/ዐ2/2018 ዓ.ም

በጋምቤላ የጋምቤላ ክልል ባንዲራ ወርዶ፣ የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ ተሰቀለ! ጨቅላው አብይ አህመድ ስልጣን በያዘ ማግስት "በጉራጌ ዞን ከ150 ዓመት በፊት ኢሬቻ ይከበር ነበር" በሚል ግንባራቸው ላይ
በጋምቤላ የጋምቤላ ክልል ባንዲራ ወርዶ፣ የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ ተሰቀለ! ጨቅላው አብይ አህመድ ስልጣን በያዘ ማግስት "በጉራጌ ዞን ከ150 ዓመት በፊት ኢሬቻ ይከበር ነበር" በሚል ግንባራቸው ላይ የወንድ ብልት ምልክት ያንጠለጠሉ አዛውንቶች ከኦሮሚያ ክልል ወደ ወልቂጤ ከተማ አቅንተው ነበር። በወቅቱ ይህ ትልቅ ተቃውሞ ሲያስነሳ ጊዜ፣ አዛውንቶቹ ያንጠለጠሉትን ይዘው ወደመጡበት ተመለሱ። በጉራጌ ያልተሳካላቸው እነዚህ ተስፋፊ የወረሙማ አዛውንቶች ፊታቸውን ወደ ጋምቤላ ክልል ካዞሩ ቢያንስ ዘንድሮ 3 ዓመት ሆኗቸዋል። እነዚህ ሰዎች የኦሮሚያ ክልል ባንዲራን ጋምቤላ ክልል ይዘው ከገቡ ቆይተዋል፤ ትንሽ ቆይተው ምን እንደሚሉ ግልፅ ነው።

ሰበር ዜና❗️ የጓጉሳ ብርጌድ እና የቡያ ገረመው ሻላቃ የጋራ ግዳጅ በመፈጸም ግምጃቤት ከተማን ተቆጣጠሩ:: አፋብኃ ምዕ/አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለ ጦር የጓጉሳ ብርግድ ግምጃቤትን ከቡያ ገረመው ሻላቃ ጋራ በፈጸሙት የጋራ ግዳጅ ገምጃቤትን በመቆጣጠር የአገዛዙ ቅጥረኞችን ፖሊስ እና ሚሊሻን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተዋቸዋል። በተደረገው ውጊያም ከጠላት ጋር የእጅ በእጅ ውጊያ በማድረግ ከ6 በላይ ፖሊስ እና ሚሊሻ ሲሸኙ በርካቶችን ቁስለኛ በማድረግ ግምጃ ቤት ከተማ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር  እንደነበረች እና የተገኙ ምርኮዎችም በርካታ የዝናብ ልብሶች፣ ፓወር ባንኮች እና ሲገለገሉበት የነበረውን መንቀሳቀሻ ፓትሮልም መማረካቸውን የጓጉሳ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ሓላፊ መረጃውን አድርሰዋል። የጋራ ጠላትን በጋራ በመደምሰስ የጓጉሳ ብርጌድ ከቡያ ገረመው ሻለቃ ጋር በማበር በጠላት ላይ ጠንካራ ክንዳቸውን በማሳረፍ በተላላኪ ባንዳ ፖሊስ እና ሚሊሻ ላይ ከባድ እርምጃ ወስደዋል። በተላላኪ የአረመኔው ስርዓት ቅጥረኞች በሚሊሻ፣ ፖሊስ እና አድማ ብተናዎች ሲሰቃዩ የነበሩ ንጹሃን ነዋሪዎችም ፋኖን በደስታ በመቀበል የደስታ ስሚታቸውን ገልጸዋል። ድላችን በተባበረ ክንዳችን @፲ አ/ ኢ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ፧/ግ መምሪያ ሓላፊ

ዘመቻ ባለምላይ እንደቀጠለ ነው ዛሬ በቀን 07/02/2018 ዓም ቁጭ ከተማ ባይበገሬወች ሲቀጠቀጥ ዉሏል። የአፋብኃ ምራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 5ተኛ ክፍለጦር አይበገሬው ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አምስቱ ነበልባል ሻለቆች  ዘመነ :አሳምነው :መርከብ:አባይ:ሰፊ አንዲሁም ሀረንዛው ዳሞት ፍኖተ ዳሞት ሻለቃ እና ወንበርማ ብርጌድ በወንበርማ በር እንዲሁም 3ተኛ ክፍለጦር ሞርተር ምድብተኛ በጋራ በመሆን ከጥዋቱ 1:00 ሰአት የጀመረ እሰከ 6:00ሰአት ድረስጠላትን አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣው አርፍዷል። በዚህም መሰረት ከአምስት በላይ ምሽግ በማስለቀቅ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ከተማውንተቆጣጥሮ ውሏል።በዚህም መሰረት ከ15 በላይ ወደላይኛው ሲሸኝ ከ10 በላይ ቁጭ አቦ ቤተክርስቲያን የተቀበሩ ሲሆን 5ቱ ወደሶንቶም ተጭነዋል  አሁንም የቀረ ፍለጋላይ ናቸው ለአብነት ያክል * እንዳላማው     ጌትነት   እና ደምለው ከተሸኙ አጥቦ አይለብስ ሚኒሻወች ውስጥ ከ20 በላይ ቁስለኛ እንዳለ የአይን እማኟች ገልፀዋል በስተመጨረሻም መቋቋም ያቃተው የጠላት ሀይል ከቡሬ ብረት ለበስ ፔንፔና በርካታ ሀይል በመምጣት ቀሪውን ሀይል ከህይወት ታድጓቸዋል  ዘመቻችን እንደቀጠለ ነው አሁንም አስከሬን ለቀማ ላይ ናቸው እያጣራን እናጋራለን   ድል ለአማራ!!! ከቡሬ ዳሞት ብርጌድ ህ/ግንኙነት

የአገዛዙ የአረመኔ ተግባር ዛሬም ቀጥሏል! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በራያ ግንባር እየተደረጉ ባሉ ተጋድሎዎች መካከል በጮቢ በር ግንባር ተጋድሎ እያደረገች የተሰዋች
+3
የአገዛዙ የአረመኔ ተግባር ዛሬም ቀጥሏል! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በራያ ግንባር እየተደረጉ ባሉ ተጋድሎዎች መካከል በጮቢ በር ግንባር ተጋድሎ እያደረገች የተሰዋችው የምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ አባል ፋኒት ትግስት ወዳጅ ይመር በፋሽስቱ አገዛዝ ሰራዊት አስከሬኗን አንደኛው ጡቷን ቆርጦ በዚህ መልክ ጥሏት ሂዷል። አገዛዙ ዛሬም የዓለም አቀፍ ሕግን በጣሰ መልኩ የተማረኩ ምርኮኞቹን በተለይ የሴቶቹን ጡት እየቆረጠ እንደሚገኝ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሊያውቅልን ይገባል። የአብይ አህመድ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ ከፍቶ ይገኛል። ይሄን መጠነ ሰፊ ወረራ የአማራ ሕዝብ እንዲወጣ ጥሪ እናቀርባለን። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ጥቅምት 7 ቀን 2018 ዓ.ም

ዘመቻ እህት ባለም ላይ ተጀመረ ═════════════════ (አፋብኃ ምዕ/አ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክ/ጦር ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም) የምድር ድሮኗ የወርቅ አባይ ብርጌድ የእህታቸው #ባለምን አሰቃቂ ግድያ በተመለከተ ቁጭት በተሞላበት አምበላ እና እሁዲት መሃከል ሻውላ ላይ በርካታ የአረመኔውን ስርዓት አረገፉት። በውጊያውም 3 ክላሽንኮቭ ሲማርኩ መንቀሳቀሻቸውን ፓትሮልም ማርከዋት እንደነበር መረጃውን አድርሰውናል። በርካታ የአረመኔው የጡት ቋራጩ ስርዓት ወምበር ጠባቂዎች እስከወዲያኛው ሲሸኙ ቀሪዎቹ ቁሰለኛ ሲሆኑ 3 የፖሊስ ከፍተኛ አመራሮችም እና 3 ጡት ነካሽ ሚሊሻ በድምሰሳው ተስተናግደዋል። ዘመቻችን ይቀጥላል የእህታችንን ደም በእጥፉ እንመልሳለን ሲሉ በከፍተኛ እልህ እና ቁጭት በተሞላበት የወርቅ አባይ ብርጌድ ንስሮች ተናግረዋል። 🚨“ሴት ልጅ እኮ እናት ናት” ፲ አለቃ ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ

አሳዛኝ ዜና፡ "የኢንዱስትሪ መንደር" ከተባለችው ኮምቦልቻ የወንዝ ውሃ በፋብሪካ ኬሚካል ወደ መርዝነት ተቀይሯል! ኮምቦልቻ፣ ኢትዮጵያ— የ"ኢንዱስትሪ መንደር" ተብላ የምትሞካሸው ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ካሉ ፋብሪካዎች የሚለቀቅ አደገኛ ኬሚካሎችን የያዘ ተረፈ ምርት፣ የወንዙን ውሃ ደም የመሰለ ቀለም እንዲይዝ በማድረግ የአካባቢውን ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል። የኮምቦልቻና የቃሉ አርሶአደሮች በኢንቨስትመንት ስም መሬታቸውን በዝቅተኛ ዋጋ ከተቀሙ በኋላ፣ የተረፋቸውንም እርሻ ከዚህ ከባድ የኬሚካል ፍሳሽ የሚመጣ መርዝ ተንከባክበው እንዳያለሙት ስጋት ላይ ወድቀዋል። ይህ ደም የመሰለ ፈሳሽ ወንዝ የተረፈ ምርት የኮምቦልቻ እና የቃሉ አርሶአደሮች የሰብል ምርትንና የመሬቱን ለምነት በመግደል ላይ ነው። የአካባቢው ነዋሪዎችና አርሶአደሮች ይህ መርዝ የአካባቢ ስነ-ምህዳር ላይ እያሳደረ ያለውን ከባድ ተፅዕኖ ገልጸዋል። የአካባቢው ማህበረሰብ በተደጋጋሚ ድምጹን ቢያሰማም፣ "የራሱን ምቾት የሚጠብቅ አመራር እንጂ ለሕዝብ ደህንነት ደንታ የሌለው ነው" በማለት በሕዝብ ደህንነት ጉዳይ ላይ የኃላፊነት ስሜት የጎደለው አመራር መኖሩን ይወተወታሉ። እስካሁን ለቅሬታቸው የሚሰማ ኃላፊ ማጣታቸው ነገሩን ይበልጥ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል። ጥሪ ለሚመለከተው አካል! የኮምቦልቻ እና የአካባቢው ወንዞች በዚህ አሰቃቂ የፋብሪካ ኬሚካል ተረፈ ምርት መበከሉ የአርሶአደሩን ኑሮ ከመናድ ባሻገር፣ ለወደፊት የጤና ቀውስና የአካባቢ ጥፋት ሊዳርግ ይችላል። ፌዴራልና ክልላዊ የመንግስት አካላት ለሕዝብ ደህንነትና ለአካባቢ ጥበቃ ቅድሚያ በመስጠት አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ ቀርቧል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድና የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ የጋራ ምክክር አካሔደ ( ጥቅምት 05/02/2018 ዓ.ም፣ ነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት) የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ  የራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ  ክ/ጦር  የነበልባሉ ገረመው ወንዳውክ ብርጌድና የ1ኛ ክፍለ ጦር የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድ የጋራ ምክክር አካሂዷል። በምክክር መድረኩ  የብልፅግና ስርዓት የተለያዩ አጀንዳዎችን በመፍጠር የሁለቱን ወረዳዎች ማለትም የቋሪት እና የይልማና ዴንሳ ወረዳዎችን በሚያገናኙ  ቀበሌዎች ጠላት ሆን ብሎ የመልካም አስተዳድር ችግር በመፍጠር አጀንዳዎችን አቅዶ ቢሰራም ነበልባሎቹ የሁለቱ ብርጌድ አመራሮች የጠላት ሴራውን በመረዳት ማክሸፍ መቻላቸውን ገልፀዋል። የጋራ ግንኙነት በመፍጠር በጠላት ላይ የጋራ  የእርምጃ አወሳስድ፣ ያለፈቀድ የሚንቀሳቀሱ እና ችግር የሚፈጥሩ የፋኖ አባላትና አመራሮች እርምጃ አወሳስድ፣ ትግሉ ፍሬ እንዲያፈራ የሁለቱ ብርጌዶች ቅንጅታዊ አሰራር፣ የጋራ እቅድ በማውጣት የጋራ ጠላትን በምን መንገድ መታገል እንደሚገባ፣ ጠላት የሚቅዳቸውን ተግባራቶቸ በምን መንገድ ማክሸፍ እንደሚገባ እንዲሁም የሁለቱ ብርጌዶች የጋራ መተዳደሪያ ህገ ደንብ ማውጣት እንደሚገባ እና ሌሎች ወታደራዊ ሚስጥሮችን በጠበቀ ጥልቅ ውይይት በማካሔድ  ደጀን የሆነ ማህበረሰባችንን ማገልገል እንደሚገባ የሁለቱ ብርጌድ ከፍተኛ አመራሮች በምክክር መድረኩ ገልፀዋል። @ከየት ነው ካሉህ ቋሪት ነኝ በለው

አሳዛኝ ዜና፡ "የኢንዱስትሪ መንደር" ከተባለችው ኮምቦልቻ የወንዝ ውሃ በፋብሪካ ኬሚካል ወደ መርዝነት ተቀይሯል! ኮምቦልቻ፣ ኢትዮጵያ— የ"ኢንዱስትሪ መንደር" ተብላ የምትሞካሸው ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ካሉ ፋብሪካዎች የሚለቀቅ አደገኛ ኬሚካሎችን የያዘ ተረፈ ምርት፣ የወንዙን ውሃ ደም የመሰለ ቀለም እንዲይዝ በማድረግ የአካባቢውን ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል። የኮምቦልቻና የቃሉ አርሶአደሮች በኢንቨስትመንት ስም መሬታቸውን በዝቅተኛ ዋጋ ከተቀሙ በኋላ፣ የተረፋቸውንም እርሻ ከዚህ ከባድ የኬሚካል ፍሳሽ የሚመጣ መርዝ ተንከባክበው እንዳያለሙት ስጋት ላይ ወድቀዋል። ይህ ደም የመሰለ ፈሳሽ ወንዝ የተረፈ ምርት የኮምቦልቻ እና የቃሉ አርሶአደሮች የሰብል ምርትንና የመሬቱን ለምነት በመግደል ላይ ነው። የአካባቢው ነዋሪዎችና አርሶአደሮች ይህ መርዝ የአካባቢ ስነ-ምህዳር ላይ እያሳደረ ያለውን ከባድ ተፅዕኖ ገልጸዋል። የአካባቢው ማህበረሰብ በተደጋጋሚ ድምጹን ቢያሰማም፣ "የራሱን ምቾት የሚጠብቅ አመራር እንጂ ለሕዝብ ደህንነት ደንታ የሌለው ነው" በማለት በሕዝብ ደህንነት ጉዳይ ላይ የኃላፊነት ስሜት የጎደለው አመራር መኖሩን ይወተወታሉ። እስካሁን ለቅሬታቸው የሚሰማ ኃላፊ ማጣታቸው ነገሩን ይበልጥ እንዳሳዘናቸው ተናግረዋል። ጥሪ ለሚመለከተው አካል! የኮምቦልቻ እና የአካባቢው ወንዞች በዚህ አሰቃቂ የፋብሪካ ኬሚካል ተረፈ ምርት መበከሉ የአርሶአደሩን ኑሮ ከመናድ ባሻገር፣ ለወደፊት የጤና ቀውስና የአካባቢ ጥፋት ሊዳርግ ይችላል። ፌዴራልና ክልላዊ የመንግስት አካላት ለሕዝብ ደህንነትና ለአካባቢ ጥበቃ ቅድሚያ በመስጠት አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስዱ ጥሪ ቀርቧል።

# የእህታችን ደም የትም ፈሶ በከንቱ አይቀርም! በፋኒት በአለም በማንኩሳ የተፈጸመ አረመኔያዊ ወንጀል ህዝቡን አነሳስቷል። ከአዲስ አበባ እስከ ክልሉ ምስለኔ ማስተባቢያ  ድርሰት ተዘጋጅቷል። የአማራዊቷ አሰቃቂ ግድያን መላው ህዝባችን በአይን ብረቱ አይቶ በሚገርም ሁኔታ ታዝባል መዋሸትም ይሁን ማስመሰል ፈፅሞ አይቻልም!  ፋኒት በአለም ዋሴ ሁሉንም ሰው አሳዝናለች የመረጃው ትክክለኝነት ሞቷን ማስተባበል አይቻልም። የአገዛዙን ሰዎች ፈጽመውታል በእጅጉ አስጨንቋል። ፋኖ ህዝቡን የሚያነሳሳበት የውሸት ቅስቀሳ ለማድረግ እየጣሩ ይገኛል።  የአጀንዳ ትርክት ለውጥ መፍጠር አለብን አስቸኳይ ስብሰባ በአ/አበባ በፌ/ፖሊስ አባሎችና አመራሮች ከትላንት ጀምረው እስከ እሁድ የሚቆይ ስብሰባ ተቀምጠዋል። የአጀንዳ መለወጫ የወደብ ትርክት አዳዲስ ፈጠራዎች መክረዋል። የአማራ ክልል ምስለኔ  አመራር  መግለጫ እንዲሰጥ ለህዝቡን የማረጋጋት ስራ እንዲሰራ በፋኒት በአለም ዋሴ ሁኔታ የደረሰ ጡት ቆረጣ የለም በሰራዊታችን የተፈጸመ ዘግናኝ ድርጊት የለም።  ክልላችንን ለማተራመስ የፅንፈኛ ኃይሉ ቅስቀሳ ነው እንደብርቱካን ፈጠራ ነው ሊሉን ድርሰት ተዘጋጅቷል መመሪያ ወርዷል። የፋኒት በአለም ሁኔታ ከሞቷ አሟሟቷ በማስረጃና መረጃ  ስታጋልጡት ብልፅግና  በከባድ መረበሽ ግራ ተጋብቷል። ወደ ክልሉ የገባው ሰራዊት  ፋኒት በአለም ዋሴን አቅፈን ስመን ተከባክበን ገደልናት ሊሉን ፈልገዋል?  ዓይናችሁኑን ጨፍኑ ላሞኛችሁ  መሆኑ ነው በፋኒት እህታችን ስም አዲስ የዘመቻ ስያሜ ቅስቀሳ መጀመሩ ሀሰተኛ ትርክት አስመስለው ብልፅግናዎች መግለጫ ሊሰጡ መሆኑ ተሰምቷል። ፋኒት በአለም ዋሴ የብዙ ሴቶች ምሳሌ ሆናለች መላው አማራ ያስቆጨች የልጅነት አበባዋን ለአማራ ህዝብ ሰጥታለች ሚኒሻው ሳይቀር ትጥቁን የሚፈፈታበት ልብ ሰባሪ መርዶ ሆኗል። ብልፅግናዎች ለማስተባበል ዝግጅት ጀምረዋል። መረጃውን እያዳረስክ! #ሼር  ሼር

#አማራን የማጥፋትና ወይም ቁጥሩን የማመናመን እቅድ በደናቁርት አማራዎች ስኬታማ እየሆነ ነው‼️ ይህ አዲስ ቅዳም ላይ በዛሬው ዕለት እርምጃ ከተወሰደባቸው የአገዛዙ ሰራዊት በጥቂቱ ሲሆን አንድም የመከላከያ ሰራዊት አይታይም፣ ይህ ማለት ደግሞ ሙሉ የአማራ ተወላጅ ነው። በወገን ሆነ በጠላት ጎን የተሰለፈው አማራ ነው። ስለሆነም አማራን የማጥፋት #ፕሮጀክት በተዘዋዋሪ ባልነቁ ሆድ አደሮች ምክንያት ጠላቶቻችን በራሳችን በጄትና የሰው ኃይል እያሳኩት ነው። አገዛዙ (የመከላከያ ቡድን) የራሱን ኃይል በሜካናይዝ መሳሪያ አጅቦ ወደ አስተማማኝ ቀጠና ሲፈረጥጥ አማራዎች ግን እንዲያልቁ ነው የተደረገው። ስለሆነም እንቃ ከአገዛዙ ጎን የተሰለፋችሁ ንቁ ወደ ህዝባችሁ ተመለሱ።አማራ በአማራ አይለቅ ከጠላት ወገን የተሰለፈ ቤተሰብ ያለን ወደ ወገን እንሳባቸው። ቪዲዮው ለትምህርት ይሆን ዘንድ አድርሱላቸው።

ጥቅምት 6 ቀን 2018 ዓ.ም. በሰብዓዊነት ላይ የሸፈተውን አገዛዝ መታገል የሰው ልጅ ሁሉ ግዴታ ነው!! የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ዛሬ ካለበት ደረጃ ይደርስ ዘንድ በርካታ መስዋዕትነት ተከፍሎበታል። አገዛዙ አረመኔነትን፣ አውሬነትን እና ዓለም አቀፍ አሸባሪነትን ተላብሶ ባካሄደው የዘር ማጥፋት ወንጀል ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል። የሟቾችን አስከሬን በእሳት አቃጥሏል፣ አካላቸውን ቆራርጧል። የሐይማኖት ተቋማትን ምሽግ በማድረግ አራክሷል። በአጠቃላይ የአማራ ህዝብ ላይ የሽብር ተግባራትን መፈፀም አንደኛው የጦርነት ስልት አድርጎት ቆይቷል። ጥቅምት 02 ቀን 2018 ዓ.ም ምዕራብ ጎጃም ማንኩሳ አካባቢ ከጠላት ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ቀላል ጉዳት ደርሶባት የአገዛዙ ሰራዊት እጅ የወደቀችው የ19 ዓመቷ ፋኒት በዓለም ዋሴ ላይም ተመሳሳይ ድርጊት ተፈፅሞባታል። ፋኒት በዓለምን ከነ ህይወቷ በእጁ የያዘው ሰራዊት ከበላይ ኃላፊወቹ በተሰጠው መመሪያ መሰረት የፋኖዋን ሁለት ጡቶች በመቁረጥ አስፋልት ላይ ከመጣሉም ባሻገር "አማራ" የሚል ንቅሳት ያለበትን የቆዳዋን አካል በመግፈፍ ለአማራ ህዝብ ያለውን ጥላቻ አሳይቷል። አገዛዙ ለመደበኛ ሰራዊቱ ከሚሰጠው የጥፋት ተልዕኮ ባሻገር መሰል የሽብር ድርጊቶችን የሚፈፅም ኃይል በየ አሃዶቹ በመመደብ በሽብር ተግባር ህዝቡን ሊያሸንፍ በመጣር ላይ ይገኛል። የአፋብኃ ሰራዊት እና አመራር ይህንን የአገዛዙን ዋነኛ ባህሪ አስቀድሞ በመረዳት የአገዛዙን ሰራዊት በመተናነቅ የመጨረሻው ህቅታ ላይ እንዳደረሰው ሁሉ የአብይን ቡድን ሙሉ በማስወገድ የአማራን ህዝብ ማህበራዊ እረፍት ማምጣት ልዩ ተልዕኮው አድርጎ የሚሰራ ይሆናል። ፋኒት በዓለም ዋሴ ላይ የተፈፀመው አውሬያዊ ተግባር በመላው የአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ ጥቃት እንደመሆኑ ይህንን እና መሰል ስምሪት የሚሰጠውን አረመኔ አገዛዝ ከነ መዋቅሩ ነቃቅለን ለመጣል ለምናደርገው የፍትህ ተጋድሎ መላው ኢትዮጵያዊ እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከጎናችን እንዲቆም እንጠይቃለን። በሰብዓዊነት ላይ የሸፈተውን አገዛዝ መታገል የሰው ልጅ ሁሉ ግዴታ መሆን ይገባዋል። ሕልውናችን በተባበረ በክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የጥንቃቄ መረጃ‼️ ቀን 6/2/2018ዓ.ም ዛሬ ምሽት የአገዛዙ ሰራዊት በደቡባዊ ጎንደር ዞን  በደራ ወረዳ አርብ ገቢያ ያለ ሰራዊት ጓዝ እየሸከፈ ሲሆን በአዲስ ዘመን ከተማ ደግሞ በርካታ የጭነት ባዶ  መኪናዎች የአገዛዙ ካምፕ አካባቢ መጠርነፋቸው ታውቋል! ወደየት እንደሚሄድ መረጃ ያላቹህ ተከታትላቹህ አጋሩን! ፋኖዎቻችን ደግሞ የተለመደ ጥንቃቄ አይለያቹህ!! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBg

ዓለም ላይ ተቀርጾ በደም የተጻፈው! በዓለም ላይ አይገኝ እንዲህ የቆረጠ፣ ከድሎት ከምቾት ህዝቡን የመረጠ ። ቡሬ ዳሞት አዝኖ ዐማራ ተክዞ፣ ጃቢ ቋሪት አልፎ ፈርስቤትን ይዞ። ደምበጫ ሲነካ ጅጋና ስከላ፣ ዐማራ በጎጃም መቼ ቃሉን በላ። ደብረማርቆስና ደብረወርቅ ቢገቡም፣ ዐማራን ለማጥፋት ክተት ቢታወጅም። ሞጣ ቀራኒዮ ባህርዳር ዱርቤቴ፣ ብለው ቢዘምቱበት ዐማራ ጠላቴ። መሸንቲ መራዊ ዳንግላ አንጅባራ፣ አማኑኤል ሉማሜ እያልን ብንጣራ ። ቀድሞ የተረዳው የወገኑን ጉዳት፣ ኢላማ መሆኑን አይቶ ዐማራነት። በአካባቢው ሊያጥሩት ጎጃም ነህ ቢሉትም፣ ልክ ነው አላቸው ቀየውን አይክድም። እንደ እናት መቀነት አባይ ቢከበኝም፣ እንደሌላው ሁሉ በአድራሻ ብጠራም፣ ዐማራ ወገኔን መቸም አልረሳውም ። ለዐማራ ለመኖር ለዐማራ ለመሞት ፣ ዓለም ላይ ተገኘ ዓርማው በንቅሳት። ብዎለድ ማንኩሳ ብወለድም ጎጃም፣ ቡሬ ዳሞት ባድግ መንደሬን ባልረሳም ዐማራነት ገብቶኝ በኖርሁበት ዘመን፣ ውድ ህይዎቴን  ልሰጥ ለዐማራ ስዎስን፣ የጽናት ምልክት መታሰቢያ እንዲሆን። ቆዳይ ይተለተል ይመመኝ ስሰራ፣ ብቃት እንዲሆነኝ ለመስጠት አደራ መጻፊያ ሰሌዳው ለትውልድ አሻራ ደሟ ቀለሙ ነው ዋናው ቃል ዐማራ። ጠላትም ወዳጅም እርሙን እንዲያወጣ ዐማራን በሙሉ እጅጉን ያስቆጣ ። በዓለም ላይ ተቀርጾ በደም የተጻፈው፣ ታርኳም እውነቷም ዐማራ የሚል ነው።                        መታሰቢያነቱ ለፋኒት በዓለም ሁሌም የሰውነት እእምሮ ፈጽሞ የሌላቸው የአገዛዙ ተጠቃሚዎች  ህይውታቸውን ለህዝባቸው  መስዋእት ያደረጉትን እያደረጉ ያሉትንም ሆነ ንጹሃንን በአረመኔ አገዳድል የሚገድሉት ሁሌም ሁለት ዓላማዎች ይዘው ነው። አንድ በ አገዳደሉ ጭካኔ ሌላው እንዲፈራና መታገሉ እንዲያቆም ሁለት ደግሞ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ እንደሚጮህ ሁሉ  ርካሽ ፕሮፓጋንዳ ለመንዛት ቀድመው ተደራጅተው ነው። በዐማራ ላይ በዚህ መልኩ  የሚሰሩት ግፍ ግን እንደሚያጠፋቸው ብቻ ሳይሆን ዐማራ ሌላ አማራጭ እንደሌለው  የበለጠ እንዲረዳ እያደረገው ነው። አዎ የዐማራን ደም ያፈሰሰ ሁሉ የሚገባውን ቅጣት የሚያገኝበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። ድል ለዐማራ ህዝብ ገጣሚ ጋሽ አዲስ መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #