ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
رفتن به کانال در Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
نمایش بیشتر4 389
مشترکین
-324 ساعت
+2587 روز
+1 43630 روز
آرشیو پست ها
+1
የብልፅግና ሰራዊት ሁለት የቡድን መሳሪያ እና ሁለት ክላሽ በመያዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቀሉ‼️
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የ104ኛ ኮር 16ኛ ክፍለጦር አባላቶች አንድ ስናይፐር አንድ ብሬን እና ሁለት ክላሽ በመያዝ አገዛዙን በቃን በማለት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል:: የክፍለጦሩ አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
አገዛዙን በአውደ ውጊያ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ዘርፍ የማፍረሱ እና ከህዝባችን ጫንቃ ብሎም ከሃገራችን ለማስወገድና ለመደምሰስ የሚደረገው ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
+2
#አሳዛኝ‼️
የአብይ አሕመድ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ አራዊት ሰራዊት ትናንት ሲያካሂድ በነበረው የዘር ጭፍጨፋ በመራቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ገብሮ ቀበሌ ልዩ ቦታው ይማኔ በተባለ ቦታ የሶስት ንፁሃን ታዳጊዎችን ሕይወት በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሎ ጥላቸዋል።
ትናንት ከቀኑ10:30 ጀምሮ ባደርገው አማራን የማጥፋት የበቀል ድርጊት አንድ የአስራ ሶስት 13 አመት ልጅ እና ሁለት ከ15 አመት የማይበልጡ ወጣቶችን እረሽኗል
1,ዳምጠው አወቀ
2,ተምየ ወርቅነህ
3,ውድየ ዘለቀ
ከነዚህ በተጨማሪ ለግዜው ስማቸው በዝርዝር ያልደረሰን 6ንፁሃን ማሕበረሰብ ከባድ ጉዳት እንዳደረሰባቸው ከበታው መረጃውን አደርሰውናል። በተጨማሪ አምስት 5 የአርሶአደር በሮችን ገሏል የጭካኔ ጥጉን እና የፀረ አማራነቱን የበቀል ጥሙን ተዋቶባቸው ሂዷል ።
ይሔ ፀረ አማራ ጨፍጫፊ ጡት ቆራጭ ቡድን ለአማራ ለሰው ሳይሆ ለንብረቱም እረሕራሔ እንደለለው የለት ከለት ተግባሩ አረጋግጧል በመሆኑም ሕዝባችን ልጆቹንም ንበረቱንም እያጠፋበት የሚገኘውን ጨፍጫፊ ቡድን አምርሮ ሊታገለው ይገባል ይሕ ዘረኛ እና በቀልተኛ የኦነግ ሼኔ ምልስ አራጅ ቡድን አማራውን ጧሪ አልባ አዛውንት እና ወላጅ አልባ ሕፃናት በማድረግ የአማራን ዘር እያጠፋ ይገኛል ።
ለሞቱት ነብስ ይማር 😭
ለእናት ለአባቶቻቸው፣ ለእህት ወንድሞቻችው፣ ለዘመድ አዝማዱ መፅናናትን እንመኛለን ።
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ሕዝብ
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©አፋበኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ አፄ ዘረ ያዕቆብ ፩ ኮር በፍቃዱ በላይ ክ/ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ ሕዝብ ግንኘነት
17/ዐ3/2018 ዓ.ም
#የድል_ዜና!‼️‼️
#መተከል_የማምቡክ_ከተማ_ሚሊሻ
ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ_ለሚሳ ላይ እርምጃ ተወስዷል!
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ በሰሩት ኦፕሬሽን መተከል ክፍለ ሀገር፣ ፓዊ ወረዳ መንደር 34 ቀበሌ በሰሩት ኦፕሬሽን የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት አባላትን መግደል ሲቻል በርካቶችን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
እንዲሁም በዛሬዉ እለት በቀን 17/03/2018 ዓ.ም ከወርቅ ሜዳ ወደ ፓዊ ከተማ በባጃጅ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 3 የአድማ ብተና አባላት በቁጥጥር ስር ዉለዋል።
እነሱም:-
1.ገኔ ሽታሁን
2.ተሻለ አረጋ
3.ደርበዉ አስማረ
በሌላ ዜና የቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ አባል የሆነ ጀግና ፋኖ መተከል ክፍለ ሀገር ዳንጉር ወረዳ ማቡክ ከተማ ሰርጎ በመግባት :- የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳን ጨምሮ 2 የአድማ ብተና አባላትን መግደል ሲችል 2 አድማ በተናን በማቁሰል በድል ተመልሷል።
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ህዳር 17/2018 ዓም
የድል ዜና!
መተከል የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳ ላይ እርምጃ ተወስዷል!
በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ በሰሩት ኦፕሬሽን መተከል ክፍለ ሀገር፣ ፓዊ ወረዳ መንደር 34 ቀበሌ በሰሩት ኦፕሬሽን የአብይ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት አባላትን መግደል ሲቻል በርካቶችን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
እንዲሁም በዛሬዉ እለት በቀን 17/03/2018 ዓ.ም ከወርቅ ሜዳ ወደ ፓዊ ከተማ በባጃጅ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 3 የአድማ ብተና አባላት በቁጥጥር ስር ዉለዋል።
እነሱም:-
1.ገኔ ሽታሁን
2.ተሻለ አረጋ
3.ደርበዉ አስማረ
በሌላ ዜና የቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ አባል የሆነ ጀግና ፋኖ መተከል ክፍለ ሀገር ዳንጉር ወረዳ ማቡክ ከተማ ሰርጎ በመግባት :- የማምቡክ ከተማ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሀላፊ #ደረጀ ለሚሳን ጨምሮ 2 የአድማ ብተና አባላትን መግደል ሲችል 2 አድማ በተናን በማቁሰል በድል ተመልሷል።
አፋብኃ|ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ህዳር 17/2018 ዓም
+1
የሚሊሻ ተቋሙን የማፍረስ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️
ህዳር 17/2018 ዓ.ም
ሰፊ የሆነ የውስጥ ለውስጥ ስራ በመስራት ወንድሞቻችን የመሰብሰብ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር እና 54ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
1-እሱባለው ደረጀው
2-ዘሩ ባየ ..ሚሊሻ ከቢቸና የዕድኃከተማ
3-አሌክስ..ይሁን 34 ዙር ምልምል ፓሊስ ከሰዴ ወረዳ
4-መሌ ባሰ ...ሚሊሻቀ ከጎንቻ ሲሶእነሴ
አሁንም አልመሸም ወደ ቀድሞ ማንነታቹህ ተመለሱ ትጥቃቹህን በመያዝ መታገል ትችላላቹህ መታገል ለማይፈልግ ደግሞ መብታቹህ የተከበረ መሆኑን ተቋሙ ሀላፊነት ይወስድላቹሀል።
የቴወድሮስ እዝ የ201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ
ህዳር 17/2018 ዓ.ም
+4
በጎጃም የአገዛዙ ሰራዊት የጀምላ መቃብር!!!!!!
ጠላት እሬሳውን በጅምላ ቀበረ።
በርካታ ቁጥር ያለው ሀይል በመያዝ ወደ ግራ ቅዳምን የተንቀሳቀሰው በደረሰበት ተከታታይ ምት በርካታ ሃይሉን አጧል። በደረሰበት ምት ግራቅዳምንን ለቆ ሲወጣ በርካታ የጅምላ መቃብሮችን ማግኘቱን ማህበረሰቡ አሳውቋል።
ፋኖ የተኮሰው ጥይት መሬት ላይ እንደማይወድቅ አረጋግጠናል ሲሉ በማዕረግ የተገደሉትን ደግሞ ጭኖ መውሰዱንም የአካባቢው ማህበረሰብ ገልጿል።
የጥንቃቄ መልዕክት!
ዛሬ ህዳር 17/2018 ዓ/ም መነሻውን ከአፋር ሱልጣን አሊሚራህ ሐንፍሬ አየር ማረፊያ ያደረገ ሚግ አውሮፕላን በራማ ገብርኤል ተራራና በቀዩ ጋሪያ በኩል አቆራርጦ በመብረር ሙሉ የራያ ቀጠና ላይ አሰሳ ሲያደርግ አርፍዷል።
የጦር ጀቱ በራያ ግምባር፦ አማያ፣ ጨፌ መንደር፣ ሸወይማርያም፣በዋ ንጉሥጋሌ፣ ጠበለት፣ አረፋ ጊዮርጊስ፣ ቀመሌ ተክለሐይማኖት፣አሣ መምቻ፣ ተኩለሽ፣ አራዱም፣ ሮቢት፣ ጎብየ፣ በላጎ፣ ቃሊም ዙሪያ ላይ ቅኝት ሲያደርግ ያረፈደ ሲሆን በመጨረሻም በወልድያና ፀሐይ መውጫ አድርጎ ወደ ኮምቦልቻ ማቅናቱን የመረብ ሚዲያ የምስራቅ አማራ ግንባር ዘጋቢዎች ተመልክተዋል።
ሚግ አውሮፕላኑ ዛሬ ህዳር 17/2018 ዓ/ም ከማለዳው 12:00 ጀምሮ ለሁለት ሰዓታት ያህል እየተመላለሰ ቅኝት ሲያደርግ ቆይቷል።
መነሻውን ከሰመራ የሚያደርገው ተዋጊ አውሮፕላኑ፡ ሰሞኑን በተከታታይ እኩለ ለሊት ገደማ ላይ የዞብል፣ የቀዩ ጋሪያ፣ የራማ ተራሮችን ይዞ እስከ ተኩለሽ፣ ቆቦ ዙሪያ፣ አባሆይ ጋሪያ፣ ግዳን ዙሪያና በላጎ ተራራ እንዲሁም አላማጣን አልፎ ከፊል የትግራይ አከባቢዎች ላይ ቅኝት አድርጎ እንደሚመለስ ጣቢያችን መረብ ሚዲያ በህዳር 15/2018 ዓ/ም የምሽት ዜና እወጃው ዘግቦ እንደነበር ይታወቃል።
አገዛዙ በርከት ያለ የሰዎች ስብስብ ካገኘ ጥቃት ከመፈፀም ወደኋላ እንደማይል ከዚህ ቀደም በፈፀማቸው ጥቃቶች ያሳየ ሲሆን፡ ስለሆነም ማሕበረሰቡ እንደ ገበያና የሐይማኖት ስፍራዎች እንዲሁም መሠለ መሰባሰቢያ ስፍራዎች ላይ ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መረጃውን ላልሰሙት አሰሙ።
+1
የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ የመረጃና ደህንነት ሰው ቆቦ ከተማ ላይ እርምጃ ተወሰደበት::
የቆቦ ከተማ መረጃ እና ደህንነት የሆነው የፋሽስቱ አገዛዝ ቁልፍ ሰው አቶ ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ በሰማዕቶቹ ጀግኖች በነ አርበኛ አለሙ ገብሩ በነ አርበኛ ዋሴ ከበደ በነ አርበኛ ፍሬው አለና እና ሌሎች አርበኞች ልጆች በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች ወደማይቀረው ተሽኝቷል::
ከአማራ ህዝብ ተፈጥሮ ከፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ጋር በመተባበር የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት እየፈፀመ የኖረው ሆድ አደሩ አቶ ጥጋቡ ደርቤ ከነ አጃቢዎቹ ህዳር 17/2018 ዓ.ም ንጋት ቆቦ ከተማ ላይ በምስራቅ አማራ ኮር 2 ቃኝ አባሎች እርምጃ ተውስዶበታል:: በቀጣይም እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ህዳር 17/2018 ዓ.ም
+2
ከመንግስት ሰሳተኞች ጋር ዉይይት ተካሄደ!!
የአፋብኋ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛክ/ጦር ቢቡኝ ወረዳ የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች መምህራን እና የግብርና ባለሙያወች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
በዉይይቱ!!
ማንኛዉም የመንግስት ሰራተኞች ለህዝቡ አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን ራሳቸውን ከማነኛዉም ፓለቲካ ነፃ አድርገው እንዲቀሳቀሱ አገልግሎት መስጠት እንዳለባቸው የተገለፀ ሲሆን፦
የትግሉ አጀማመር እና የፋኖ ትግል አሁን ላይ የደረሰበት ሁኔታ ሰፋ ግንዛቤ መስጠት ተችሏል።
የቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
ህዳር 17/2018 ዓ.ም
በነውረኞች መንደር የተከበበው ሰይጣናዊ ግለሰብ የገዳዮቹን ጀርባ እየታከከ በምታውት መልኩ ተልዕኮውን ተቀብሎ ድርጊቱን ፈፅሞታል።
መሰል ከሃድዎች በሚፈፅሙት አረማዊ ተግባር መቼም ቢሆን የምንሳተፍበት ስነ ልቦናዊ ዕሴት ግን የለንም!!
ትግላችን አይጡንም ጉርጡንም ተሸክሞ እዚህ ቢደርስም በተግባር አማራዎች ሁለንተናዊ ጥረት እዚህ ደርሷል።
"የአማራ ብሔርተኝነት" የኖህ መርከባችን ሆኖ የህልውና ትግሉን በድል እንቋጨዋለን🙏🙏
ስናዳሪዎች እና ቅጥረኛ ባንዳዎች ግን ዛሬም ጩኸታቸውን "ከፍየሏ በላይ" እያሉ ነው።
የብልፅግና እጅ አስታጣቢዎች ፣ ወሎ ጠል ሃይሎች እና አክራሪው የስልጤ ኢሊት የሚጎስመው ነጋሪት የተለመደው ቅጥፈት ነው።
ወንጀለኞች እና የትግል አረሞች በፋኖ ስም የሚያደርጉትን ግፈኛ ድርጊት ግን ዛሬም እንደ ትናንቱ በፍትህ አደባባይ የምንፋረደው ይሆናል።
ዝንታለም አማራ
ወይራው አማራ
የፋኖዎች ሁሉ ምልክት አርበኛ መሳፍንት ተስፉ (አባ ድፈን)
ያቆማታል እንጅ ደሙን እያዘራ
አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ
ኮሩ በ33ኛ ክ/ጦር እስካሁን የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫዎች አስተላለፈ
══════════❁✿❁════════
(ኅዳር 16/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ)
የዐፋብኀ ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር በ33ኛ ክ/ጦር እስካሁን የተሠሩ ሥራዎችን በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫዎች አስተላለፈ።
33ኛ ክ/ጦር በተቋቋመ በአጭር ቀናት ውስጥ ያከናወናቸው ተግባራት ቀጣይ ለሚገኙ አንፀባራቂ ስኬቶች ማሳያ መኾኑ ተገምግሟል።
በግምገማው የ33ኛ ክ/ጦር እና የ102ኛ ኮር አመራሮች እንደተናገሩት ከአፈ-ሙዝ ትግል ጎን ለጎን የሚከናወኑ አስተዳደራዊ ጅማሮዎች አበረታች መኾናቸውን በማመላከት፤ ትግላችን ሥርዓቱን በማክሰም ሕዝቡን በዘላቂነት በሚያስከብር መልኩ ሓላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል።
የጊዜያዊ መንግሥት መዋቅሩን እና መመሪያውን ግልጽ፣ ለአሠራር ምቹ እና ሁሉን አቀፍ እንዲሆን ማድረግ እንደሚያስፈልግ በተሳታፊዎች ተጠይቋል።
የጦር መሣሪያ አያያዝ እና አጠቃቀም ጉዳይ ለድርጅቱ ተጨማሪ ኩራትና ስኬት በሚያመጣ መንገድ በወታደራዊ ሥነ-ምግባር እንዲመራ ጠንከር አስተያየት ተሰጥቶበታል።
በግምገማው ለተነሱ ጥያቄዎችም በሚመለከታቸው የድርጅቱ አመራሮች ተገቢ ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
በመጨረሻም ላጋጠሙ ችግሮች መፍትሔ በማመላከት የቀጣይ ድርጅታዊ አቅጣጫዎች ተላልፈው የዕለቱ ግምገማ ተጠናቅቋል።
የዐፋብኀ ምዕራብ ዐማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ም/ሓላፊ አርበኛ እስቲበል ዓለሙ፣ የ102ኛ ኮር ፖለቲካ ዘርፍ ሓላፊ አርበኛ ማንችሎት ጥላሁን፣ የ102ኛ ኮር ዘመቻ መምሪያ ሓላፊ ፻ አለቃ ይንገስ ብርሃኔ እና የ102ኛ ኮር አደረጃጀት ዘርፍ ሓላፊ አርበኛ ዮሐንስ አያሌው ግምገማውን መርተዋል።
ነበልባሉ የገረመው ወንዳውክ ብርጌድ በቋሪት
አሳምነው ፅጌን ለምን ገደሉት ?
ስጋውን ላይበሉት ደሙን ላይጠጡት 😭
አንድ ሁኑ ስላለ ድንገት ቢፈሩት ::
አንድ ሁኑ 🫵 የአደራ ቃሉ ነው 🙏
አንድነት ኃይል ነው !!!
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ 🫰
የኢትዮያንና የአማራ የሕዝብ ድምፅ ⚖️📷 ነው
+2
👉 የፋኖ ስም በግለሰቦች ጭካኔ የሚጠለሺ አይደለም
👉 ፋኖ የሚለው ሰም ብዙ ጀግኖች ደም የከፈሉበት በደም እና በአጥንት የተገነባ የአማራ ትልቅ አዳራሺ ነው
👉 ፋኖ የሚለው ስያሜ ብዙ ፖለቲከኞች ብዙ ምሁራኖች አማራውን ለብዙ አመት በድርጂት በተቋም በፓርቲ ማሰባሰብ አቅቷቸው አማራውን ማሰባሰብ ማነቃቃት የቻለ ስያሜ ነው
👉 የፋኖን ስብስብ ብልጽግናዎች ፣ ብአዴኖች ፣ ወያኔዎች ፣ ኦነጎች በጠቅላላ አማረ ቀና እንዲል የማይፈልጉ ጨካኞች በፍርሀት የሚመለከቱት ውስጥ ድረስ ሰርገው ገብተው ሊበትኑት ሊያጠፉት ብዙ ሚሊዮን ዶላሮች በጅተው የሚያሴሩበት ቢሆንም እስከአሁን ያንን ተቋቁሞ ያለ ጽኑ ስብስብ ነው
👉 ፋኖን በግለሰቦች የጥቅም ትስስር ፣ በግለሰቦች ጭካኔ ፣ በግለሰቦች የስልጣን ሺኩቻ ፣ እና በጎጠኞች አንድ ለማድረግ የሚደረገውን ጥረት ልታዘገይበት ትችላለህ ልታጠፋው ግን አይቻልህም
👉 ፋኖን የምንተቸው አንድ ካልሆናችሁ ብለን እንደሆነ ይታወቃል
ይሄው ነው
አማራነት ያሸንፋል ❗️
" በአረመኔያዊ ተግባር ተስበን የማንወድቅ አማራዎች ነን"
የአማራ ህዝብ የስነ ልቦናን ከፍታን ለመናድ ለማሸማቀቅና በፍርሀት ለመጣል ጭካኔን፣አስገድዶ መድፈርን ፣ ምላስ መቁረጥን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም አለም አቀፍ የጦር ህግን በመጣስ እጅግ ዘግናኝ ግድያን የፈፀመው የአረመኔው አብይ አህመድ ሰራዊት ትግላችንን ከሐዲዱ ለማስወጣት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም።
አማራነትና የአማራ ህዝብ ታሪክ በጀብድ የደመቀ በመስዋትነቱ የሚኩራራ እራሱን በአሸናፊነት በሀያልነት የሚቆጥር የገዘፈ ህዝብ ነው። በመዳፉ ጠፍጥፎ እንደሚሰራው ምጣድ የኢትዬጵያን ዳር ድንበር ደሙን በማፍሰስ ህይወቱን በመስጠት አስከበሯል ወሰኗንም አስጠብቆ ቆይቷል እንጂ ከሀገር ባለቤትነት አንሶ ዕራሱን በባይተዋርነት በመጤነትና በተስፋፊነት ከልሎ በሌሎች ብሔሮችና ማንነቶች ላይ ግፍ ሲፈፅም ከሰውነት ወርዶ ከመለኮት ተራርቆ በሰይጣናዊ ምግባር በሰው ልጅ ደም ጨይቂቶ አያውቅ ወደፊትም በዚህ ፀያፍ ተግባር ላይ አይገኝም።
ትግላችን የታሪካችንን ከፍታ በማስጠበቅ ከጀግኖች አባቶቻችን የተቀበልነውን ጀግንነት ጠላትን በልኩ በአውደ ግንባሩ እናንበረክካለን በአስክሬኑ ፊት በክብር እንቆማለን፣ እንደ አረመኔዎች ተሰልፈን ምላስ ስንቆርጥ ብልት ስንቀረጥፍ ሴቶችን በማስገደድ እርኩስ ተግባራትን ስንፈፅም አንገኝም። እኛ የተከበርን ህዝቦች በተቀደሰ ኃይማኖት የተባረክን ፍፁም ከአምላክ ጋር የተወዳጀን ህዝቦች ነን።
ክንዳችን የትኛውንም ጠላት ይንዳል መንፈሳችን የደጃዝማች በላይ ዘለቀ የአሸናፊነት ውርስ ውጤት ነው እና ከከፍታችን አውርዶ በሚያዘቅጠን ተግባር አንሰለፍም። እኛ የተግተለተለውን የአረመኔውን ሰራዊት ውጠን ያስቀረን የተሳለልንን ሰይፍ ያዶደምን የጠላትን አንገት የቀላን የጦር ሜዳ ጀብድ ፈፃሚ አርበኛ የሽፈራው ገርባው ልጆች ነን። የተባረክን በቤተ እምነት ያደግን ቅዱስ ብሩክ ህዝቦች፣ሺህ ወታደር አሰልፈን የነዳን ጉሮሮውን አንቀን የማረክን የማይበገሩት የአሸናፊዎች ልጆች ነን።
ጠላቶቻችን በህዝባችን ላይ የሚያደርሱት ጭካኔ የማይታከክ የልብ ህመም ይሆናል እንጂ በዚህ አረመኒያዊ ተግባር ተስበን በህዝባችን ታሪክ፣ባህል፣ጀግንነትና ሀይማኖታዊ ስርዓት በማይመጥን እኩይ ተግባር ላይ አንሰለፍም ይህንን እናድርግ ብንል ሚሊዬን የጠላት አንገቶች ሚሊዬን የጠላት እጆች መዳፋችን ላይ ወድቀው ነበር። እኛ አማራዎች ከአረመኔዎች የበረታን የፈረጠመ ክንድ ባለቤት የማይገፈፍ ግርማ ሞገስ የተላበስን በማይናወጥ አንድነት የተገመድን ዝቅ ሲሉ ከፍ የምንል ሲስፋፉ የምናጠብ ሲኮፈሱ የምንንድ የእነዚያ የአፄዎች ማንነት ባለቤት የማይረታው ህዝብ የነጋሹ አማራ ታጋዬች ነን ።
ጠላትን በራሱ ጥይት በስተን አስክሬኑን እናስታቅፈዋለን ፣በህዝባችን ላይ የሚደርሰው መከራ አምርረን እንድንታገል የሚያደርገን እንጂ በፈርሀት ተውጠን የምንሸማቀቅ ስልቦች አይደለንም።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
ጎንደር ላይ እየሆነ ያለው ነገር በጣም አሳሳቢ ነው። ሀገር ይወቅልን ብለው የጎንደር ምእመናን ይኸን አጋልጠዋል።
ጎንደር ከተማ ከቤተ መንግሥቱ ይልቅ ቤተ ክህነቱ አስጠልቷል ሲሉ ምእመናን ተናግረዋል።
ሀገረ ስብከቱ ከከንቲባ ቢሮ የባሰ ሁኗል። ወደ ሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ቢሮ ቀጥታለመግባት
መንግሥት የመደበለት 2 ኮማንዶዎች ሁልጊዜ የሚፈትሹ እና የሚጠብቁ ሲሆኑ የድሮ ዘመን ያስናፍቃል።
ማንኛውም ሰው ወይም የገጠር ቄስ ለጉዳይ ሲመጣ ኮማንዶዎቹ በርብረውት ሻሹን ቆቡን ሳይቀር አስወልቀው ፈትሸውት ብቻ ይገባል።
ባለፈው እና የወዲያኛው ዓመት የመስቀል የጥምቀት ታቦት አናወጣም፥ መስቀል አናወጣም ምክንያቱም ሕዝበ ክርስቲያኑ መከራ ውስጥ ነው ያለው ሲሉ የነበሩ ሊቃውንት አለቆች ሰባክያን አሁን ከባድ ወከባ ውስጥ ናቸው። አንዳንዶችን ወደ ተርታ ቦታ ያዘዋውሯቸዋል አንዳንዶችን ደግሞ አባረዋቸዋል።
ሌሎች ደግሞ በሥርዓቱ ደንነቶች ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸዋል። የሰላም ካውንስል ሰብሰቢ ነኝ በሚለው በአባ ዮሴፍ ማስፈራሪያ መስጠት የተለመደ ነው። ከሀገረ ስብከቱ ድረስ ትፈለጋለህ ብለው በመደወል ማስፈራራት ማስደንገጥ የመሳሰሉት በካህናት ላይ እየተፈጸመባቸው ነው።
ለምሳሌ የፊት ሚካኤሉ ታላቅ ሊቅ አለቃ ተባረዋል። በእርሳቸው ፈንታ አባ ገብረ መስቀል የተባለ እልም ያለ የተታወቀ ዱርየ እና ዘማዊ አውደልዳይ መነኩሴ አገር ያወቀውን አለሌ አስገብተውታል። ይሄ መነኩሴ ከግብረ ዲቁና በላይ ጌታ በሚያውቀው ፈጽሞ አልተማረም።
ሌላ ትምህርት ስለሌለው አበራ ጊዮርጊስ ሥዕል አሳላሚነት ተቀጥሮ የኖረ ነው።
ሊቁ የተባረሩት የመስቀል እና የጥር ሚካኤል ታቦቱ እና መስቀል አውጥተን ሀገር ሰላም ነው አንልም በማለታቸው እና ታቦቱን ከቅጽሬ ውስጥ አውጥቼ አከብራለሁ በማለታቸው ምክንያት ነው።
ፖለቲካ ሠርተው ጽንፈኛ ነው ብለው አባረዋቸዋል።
የአዘዞው የአቋቋም መ/ር፤ ሀገረ ስብከቱ የአዘዞውን አለቃ አንሥቶ ወደ ቁስቋም ሲያዛውር መ/ሩ "ሀገረ ስብከቱ ልክ አይደለም" ብሎ ቢከራከር በመከላከያ እየተገረፈ ተወስዶ ታሥረ፤ ይሄ ሁሉ ግፍ እንደ ታፈነ ነው።
ሌላው የፊት ሚካኤል ሕዝበ ክርስቲያን ወጣቱ እና ሰበካ ጉባኤው አለቃው አይወርዱም ቢሉ መከላከያ አስጠርተው ሰበካ ጉባኤውን ሰብስበው እስር ቤት አስገቧቸው። የሰበካው አባላትም እንግልቱ ሲበዛባቸው "የዛሬን አስፈቱን እንጅ እንኳን የደብሩን አለቃ ሚካኤልንም አልደግፍም" ያሉ አሉ። አሁንም እንደ ታሰሩ ናቸው ምን እንደሚያደርጓቸው አይታወቅም።
በጣም ጥሩ አገልግሎት የነበረው ክርስቲያን ኅብረቱ ነበረ። ክርስቲያን ኅብረቱን ጠራርገው ወደ እነርሱ ስበው በዘር በፖለቲካ እያታለሉ ሀገረ ስብከቱ መጠቀሚያ አድርጎታል። ለምሳሌ የአበራ ሰንበት ት/ቤት ጸሓፊ፣ የክርስቲያን ኅብረቱ ጸሓፊ የነበረ አሁን ሁለት ሁነው ሐዋሳ ለመረጃ ሥራ የተወሰዱ ሰሎሞን ሲሳይ እና
ፍትሕ ያለው መልካሙ ናቸው። አንዱ ተድሮ ነበር። ያለፈው እሁድ አበራ ላይ የተከናወነ ሲሆን ሠርጉ የተደረገ ግን መንበረ ጵጵስናው ውስጥ ካለው የሀገረ ስብከቱ አዳራሽ ውስጥ ነው።
ሌሊት10 ሠዓት አባ ዮሴፍ ከሀገረ ስብከቱ ተነስቶ ደረሰ። ተክሊሉን ፈጽሞ ሌሊት ቅዳሴ ሲገቡ ብልጽግና በመደበለት ኃይል ታጅቦ በሌላ መኪና ሄደ።
ሰርጉን ያደረገው ሀገረ ስቦከቱም በከፊል ወጭ አድርጎ ነው። በታሪክ ሀገረ ስብከቱ ግቢ ውስጥ ሰርግ ሁኖ አያውቅም። ዛሬ ግን አደረጉት።
ዋናዎች የመረጃ አቀንቃኞቹ፦ ብርሃኑ፣ ሰሎሞን ሲሳይ፣ ዐይናለም፣ ሠረቀ ብርሃን፣ ክፍሌ፣ እንዳልክ እና ሌሎችም ስብስቦች ናቸው።
እነዚህ በጎን ክርስቲያን ህብረት ነን ይሉና በጎን ግን የቅማንት ፖለቲካ አቀንቃኞች ናቸው።
ከአባ ዮሴፍ ጋራ ሥራቸውን የሚሰሩት ለዚያ ነው።
ጎንደር ሀገረ ስብከት አስቸጋሪ የብልጽግና ቤት ሁኗል።
አባ ዮሴፍ በዘር ቅማንቶቹን የፋኖ ትግል ለእናንተ ገዳይ ነው እያለ ይመርዛቸዋል።
ለደቡብ ጎንደሮች ካህናት እና መነኮሳት ሰባኪዎችም፤ አባ ዮሴፍ እንደሚሉት ትግሉ የጎጃም ነው። ደቡብ ጎንደርን የማጥፋት ሥራ ከነ አምባቸው ጀምሮ ተይዟል ብሎ ፋኖንም ትግሉንም በጎጥ እንዲጠሉ መርዞ መረጃ አለኝ ብሎ ከብልጽግና የተሰጠውን ነገር አሳይቶ ይለቃቸዋል። ወይ ዝም ይላሉ፤ ወይ ከእነርሱ ጎን ይቆማሉ። የአባ ዮሴፍ ሃይማኖቱ ራሱ ኦርቶዶክስ ነው ለማለት አያስደፍርም።
አባ ጆሲ ቀድሞ የአበራ ጊዮርጊስ አለቃ ነበር። ሁሉ የከተማው ክርስቲያን ያውቃል። የተባረረ በሴት ነበር። ያ "ከሆነ በኋላ ሥራ አስኪያጅ ሆነ። እና አሁን ለሕዝበ ክሮስቲያኑ ስጋት የሆነው መውጫ መግቢያ ያሳጣቸው ይሄ ሰው ነው። የቅማንት ተወላጅ ካህናትን እና ዲያቆናትን ወሬ ጠገቦቹን ለሥልጠና ወስደው ደኅንነት አድርገው በየደብሩ ለቀዋቸዋል። ደጋጎቹ አንሄድም ብለው ቀርተዋል።
አራት ዐይና ገብረ ማርያም ሳይቀሩ ጠበኛ የነበሩት አሁን በሥልጣን አታለዋቸው በሰሜኑ በደቡቡ ምክንያት ይፈጋፈጉ ነበረ። አሁን ወደ እነርሱ ገብተው የሀገረ ስብከቱ የጳጳሱ ተቆርቋሪ ነኝ እያሉ ጳጳሳትን አትንኩ እያሉ ሞኝ ስለሆኑ የጫኗቸውን እያስጮኋቸው ነው።
ከደባርቅ ከተማ ከንቲባ ጋራ እርሳቸውም ጳጳስ ለመሆን ቃልኪዳን ፈጽመው የብልጽግና አቀንቃኝ ሁነው ቁጭ ብለዋል። እርሳቸው በጣጣም ሞኝ ናቸው። አባ ዮሐንስ ፖለቲካ ሠራባቸው፤ አሁን ደግሞ አባ ዮሴፍ እና ብልጽግና እያታለሉ ጳጳስ እናሾመዎታለን እያሉ እያስለፈለፏቸው ነው።
እናም ጎንደር ድብልቅልቅ ብላለች። የአዘዞ ተክለ ሃይማኖት፣ የቁስቋም፣ የፊት ሚካኤልና የአዘዞ ሥላሴ አለቆችና አገልጋዮች በዚሁ ምክንያት ግልብጥብጥ ብለዋል። የአዘዞው መ/ር ሀገረ ስብከቱን ተቃውሞ እየተገረፈ ሂዶ ታሥሯል። የፊት ሚካኤል ወጣቶች እና ሰበካ ጉባአዎች ተቃውመው ነበር። ሁሉም ታፍነው ታሠሩ። ከዚያው ገረፏቸው።
ጎንደር በሊቃውንቱ ላይ ዛቻው በዝቷል። ከጎንደር ከተማ የኦረሞ ክልል ይሻላል እያስባለ ነው። በአባ ዮሴፍ በኩል የሚወጣው የሚገባው የቄስ ደኅንነቶች አብሮ የሚወጣ የሚገባ ሁኗል።
ወጣቱም ሊቃውንቱም በዚህ ከሀዲ መነኩሴ ሽባ ሁኗል።
አባ ጆሲ ወይ የፈለገውን ይህንኑ የጵጵስና ቆብ አጥልቆ ወይ ሀገር ለቆ እንጂ ከመናከስ ወደ ኋላ አይልም።
ከከንቲባው በላይ ከተማው ላይ መሪ ነኝ ነው የሚለው። በሚለቀቅለት በጀት ወጣቱን አንዳንድ ሰባኪዎችን በጥቅማጥቅም እየጠራ አጉርሶ ይለቃል።
ጎንደር ግን በእንዲህ ዓይነት ድብልቅልቅ ባለ ሁኔታ ነው ያለችው። ሰውየው ያው የመንግሥት ቁጥር አንድ ሰው ነው። ግደል ካለ ቀጥታ ያስገድላል እያሉ እያስወሩለታል። ቤተ ክህነቱን ፈሪ አድረገውታል።
ይሕ የሕዝብ ድምፅ ነው።
የተያያዘው ፎቶ፤ በሀገረ ስብከቱ የፋኖ ደጋፊ ነዎት ተብለው በግፍ የተባረሩት የኔታ ተስፋ ማርያም ናቸው።
ፀረ ዐምሓራ ኃይሎች ኤዲት የተደረጉ ምስሎችን ከማዘጋጀት ጀምሮ የሚሰሩትን የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ተመልከቱ!
እራሳቸው ባዘጋጁት ሰው አሰቃቂውን ድርጊት ፈፀሙ... ከዚያም ሰሞኑን አለም አቀፍ ትኩረት ያገኘውን የአማራ ሕዝብን እልቂት ለመሸፈን አጀንዳ አድርገው አቀረቡት።
የድራማው ዳይሬክተር ቀሽም ሆኖ ነጥብ አስጣላቸው።
ሰሞኑን አለም አቀፍ ትኩረት ያገኘውን የአማራን ሕዝብ እልቂት ለመሸፋፈን ሲሉ የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ እጁን ሰጠን በሚል ያሳወቁትን ገለሰብ አሰቃቂውን ድርጊት አስፈፀሙና አጀንዳ አደረጉት።
ከዚያም ግለሰቡ "የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ እጁን ሰጠን" ብላችሁን አልነበር ወይ?...የሚል ተጠይቅ ሲቀርብባቸው ደግሞ ድርጊቱን ድሮ ነው የፈፀመው በሚል ሌላ ውሸት ጀመረዋል። ድሮ መቼ?...ዘግናኙ ድጊት የተፈፀመበት ግለሰብ ሰሞኑን ነዋ? ድሮ መቼ?
የሚያሳዝነው ደግሞ አክራሪ ኦርቶዶክስ ጠል ኃይሎች ተደርበው፡ እራሳቸው ድጊቱን እንዲፈፅም ያስደረጉትን ግለሰብ ግንባሩ ላይ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም <መስቀል> ስለው ቤተክርስቲያኗንም ለመምታት ሌላ የሐሰት መረጃ ስርጭት ላይ ናቸው።
