FACE THE TRUTH
አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልንን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام FACE THE TRUTH
کانال FACE THE TRUTH (@facethetruth22) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 413 مشترک است و جایگاه 5 885 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 349 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 413 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 30 اوت, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 223 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 10 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 20.97% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 23.59% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 023 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 3 400 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 372 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልንን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 31 اوت, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 31 اوت | 0 | |||
| 30 اوت | +10 | |||
| 29 اوت | +36 | |||
| 28 اوت | +4 | |||
| 27 اوت | +41 | |||
| 26 اوت | 0 | |||
| 25 اوت | 0 | |||
| 24 اوت | 0 | |||
| 23 اوت | 0 | |||
| 22 اوت | 0 | |||
| 21 اوت | 0 | |||
| 20 اوت | 0 | |||
| 19 اوت | 0 | |||
| 18 اوت | 0 | |||
| 17 اوت | 0 | |||
| 16 اوت | 0 | |||
| 15 اوت | 0 | |||
| 14 اوت | +5 | |||
| 13 اوت | +3 | |||
| 12 اوت | +1 | |||
| 11 اوت | +1 | |||
| 10 اوت | +1 | |||
| 09 اوت | +1 | |||
| 08 اوت | +52 | |||
| 07 اوت | +228 | |||
| 06 اوت | +57 | |||
| 05 اوت | 0 | |||
| 04 اوت | 0 | |||
| 03 اوت | +5 | |||
| 02 اوت | 0 | |||
| 01 اوت | 0 |
| 2 | 🔘 ቀድሜ መድኃኒቱን ሰጥቻችሁ ነበር 🔘
ድብድብ አይቻልም ብዬ እንደ ሌሎች ኡስታዞች ጥግ መያዝ እችል ነበር ግን ክርስቲያኖች ቀድመው ስፖርቱን የኃይማኖት አድርገው ሴዶ እንዴትም ተሸንፎ ፖለቲካቸውን ለመንዛት ተዘጋጅተው እየጠበቁ ስለነበር በጭፍን ስትጋጩ ማየት አልቻልኩም።
ሀሳባቸውን ለማፍረስ ይሆናችሁ ዘንድ ካስታወሳችሁ በሰዓቱ ረቢቅ አሸነፈ ዘሀራም አሸንፋለች ከዛ የቀረው እድሪስ ነው እሱ ካሸነፈ ጨርሰናል የጆኒ ማሸነፍ ችግር አይፈጥርም አሰልጣኙ ኡመር ጀማል ነው ሙስሊም ነው። በምንም ፖለቲካ እንደማትመቱ ስነግራችሁ በቪድዮም ሳሳያችሁ ነበር። ብዙ ሰው ግን እዚህ ቻናል ስለሌለ መድኃኒቱ አልደረሰውም ።
በቃ ጭራሽ ሴዶ ተሸነፈ ብሎው የኃይማኖት ለቅሶ ገቡ። እንበቀላለን ብለው ሌላ ህልም አይቻለሁ ክብር አስመልሳለሁ የሚል ስፖርት እና የኃይማኖት ጦርነት የተምታታበት ሰው አመጡ። ሌላ ስህተት ።
🔘 ለማንኛውም ከላይ በቪድዮ እንደምታዩት ጆኒ አባይ ቲቪ ላይ ከውድድሩ በኃላ አጠገቡ ያሉ አሰልጣኞቹን ሲያመሰግን ያው ኡመር ጀማል አጠገቡ የለም ግን ድሮ ስላሰለጠነው ሲያመሰግነው ይታያል። እኔ ስሰጣችሁ የነበሩትን ቪድዮዎች ይዛችሁ ሁሉንም የማውቀን ያስተማረኝ እሱ ነው ከሚለው ጋ ብታያይዙት የክርስቲያኖችን ፖለቲካ በቀላሉ ታበላሹ ነበር። እንደው እነሱ ያፍሩ ነበር።
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 183 |
| 3 | 🎙 Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 3 129 |
| 4 | የሙስሊም ሚዲያዎችን አንድ ልንላቸው ይገባል።
🔘 አንዳንድ የሙስሊም ሚዲያዎች በእስልምና የማይፈቀደውን ድብድብ ሙስሊሙ ህዝብ መሀል በማጋጋል ስፖርቱን ወደ ኃይማኖት በመቀየር ሌላ አይነት ነገር እያስመሰሉት ነው። ይህ የምታዩት ማስተር ሀሰን ይባላል ። በጣም ጠንካራ በቻይና እንዲሁም ሌሎችም ሀገራት ሄዶ በተለያዩ ስፖርቶች በመሳተፍ አሸንፏል። ይህ እንደ ግሉ ስናየው መልካም ሆኖ ሳለ ከፈለገ ራሱን ችሎ ለመወዳደር መግባት ሲገባው ነገሩን የኃይማኖት አድርጎ በማሰብ እና በዛ እልህ ሆኖ ለመግባት ማሰብ ጭራሽ ደግሞ ይህን በአደባባይ መናገር ትክክል አይደለም ።
🔘በነገራችን ላይ በውድድሩ ሙስሊም አሸናፊዎች ነበሩ ለምሳሌ ረቢቅ ሳኒ በዝረራ ሲያሸንፍ በተከታታይ 2ኛ ጊዜ ነው። ዘሀራም አሸንፋለች። ከጆኒ ቡድኖች ውስጥ አንዱ እድሪስ ነው እሱም አሸንፏል። ነገር ግን ግሎ የተነሳው የሴዶ መሸነፍ ነው። ሴዶ ስላልሰራ ተሸነፈ እንጂ በኃይማኖት አይደለም ። ጆኒ ራሱ አስተማሪው ሙስሊም ነው ። ኡመር ጀማል ነው ብለን ብንጮህ ሊሰሙን አይደለም ። በአለም ደረጃ UFC ላይ ራሱ የነገሱት ሙስሊሞች ናቸው። የሙስሊም ሚዲያዎች ህዝቡን አጉል ነገር ውስጥ እየከተቱት ነው።
በነገራችን ላይ ቦክስ አይቻልም በኢስላም ይህን ረስቼ አይደለም ግን መጀመሪያ እየተዘዋወረ ያለው የተዛባ ነገር ላጥራ ብዬ ነው ስተነትንላችሁ የቆየሁት። ከኢስላም አንፃር ያለውን ነገር እነግራችኋለሁ።
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 4 061 |
| 5 | ቢመቸኝ በአካል ተገኝቼ የማየው የእግዚአብሔር እና የያዕቆብን ትግል ነበር።
በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 32:28 ላይ ለሊት ሙሉ እንደታገሉ ተቀምጧል ። ፅፌበታለሁ ይህን 👉 (ተጫን) ተጭናች አንብቡ።
🔘 እርግጠኛ ነኝ እናንተም ትገኙ ነበር መገኘት ብቻ ሳይሆን እኔማ ቆምር ነበር ያለኝን ብር አሲዝ ነበር አይቻልም አውቃለሁ ግን ለአምላክ ነውኮ የምመድበው ራሱ ሲጣላ ነውኮ የመደብኩት የሚደብረው አይመስለኝም ። መጨረሻው ግን ተሸንፎ ነው ያለቀው። አስቡት ዜናው ራሱ ምን ሊሆን እንደሚችል
"የፍጥረተ አለሙ ፈጣሪ ከያዕቆብ ጋ ታግሎ እስኪነጋ ድረስ ጥረት ቢያደርግም በመጨረሻ ተሸነፈ።"
🔘 እኛ ሙስሊሞች ነን ከድክመት የጠራውን አላህን ነው የምናመልከው። በአምላክ ላይ የተቀጠፉ ውሸቶችን የያዙ መፅሐፍትን ሳይሆን ስህተት የሌለውን የመጨረሻውን የአምላክ መልዕክት የሆነውን ቁርዓንን ነው የህይወት መመሪያ ያደረግነው። የሚሞት , በትግል የሚሸነፍ አምላክ የለም። ክርስቲያን ኑ ዳኑ !
( ከላይ ያለው ፎቶ ራሳችሁ ክርስቲያኖች የሰራቹት ነው እኔ የሰራውት አይደለም )
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 4 562 |
| 6 | በሴዶ ምክንያት ልባችሁ ለተሰበረ
መከራዬን አየሁኮ እናንተን በማስረዳት 😁
ጆኒ በአስተማሪው ኡመር ጀማል እየታነቀ ነው የተማረው። ዝምሎ ራሱ ለጉብኝት ሲመጣ ያንቀዋል ። ይኸው በቪድዮ መረጃ። ሴዶ አልተማረም ። ሳይማር ገባ ከዛ ታነቀ ። ሴዶ ቴኳንዶ ነው የተማረው ። grappling , jujitsu አልተማረም።በቃ ያለው ነገር ይሄ ነው። እናንተን በማፅናናት ጊዜ ፈጀውኮ ።
እህቶች ደግሞ ተጠንቀቁ ስሜቱ ካለቀቀሽ በቃ 15 ቀን በዚህ መልኩ ከቀጠልሽ 16ኛው ቀን ላይ ሰይዶን ስታይው ነብዩ ዩሱፍ (ዐሰ) አይነት መልክ ያለው ሆኖ ይታይሻል። ያኔ ግን አልቋል መድኃኒት የለንም !!!
✍️ Abdulkerim | 4 355 |
| 7 | እግዚአብሔር በትግል ተሸንፎ ያውቃል ።
🔘 መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደተፃፈው እግዚአብሔር ከያዕቆብ ጋ ለሊት ሙሉ ሲታገል እንደነበር እና ቆይቶ በመጨረሻ ግን ያዕቆብ እንዳሸነፈው መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል።
📕ዘፍጥረት 32:24-27
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።
²⁵ እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ።
²⁶ እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው።
²⁷ እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው።
²⁸ አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።
🌐 እንኳን ሴዶ እግዚአብሔርም ተሸንፎ ያውቃል ሴዶ ፍጡር ስለሆነ ራሱን አሻሽሎ ይገባል ። እግዚአብሔር ተሻሽሎ ይሆን ??
🔘 የፕሮቴስታንት ምሁራንን ማብራሪያ ብታዩ
ነገሩ Christophany እንደሆነ ይናገራሉ።
ለምሳሌ Joseph Benson ሲያብራራ ያዕቆብ ሲታገል የነበረው ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ዘላለማዊ ቃል በሰው መልክ ተገልጦ እንደሆነ ይናገራል።ዞሮ ዞሮ ያው ኢየሱስ ጋ ነበር ያዕቆብ የታገለው ማለት ነው። ኢየሱስ ተሸነፈ ነው የሚሆነው ።
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 5 446 |
| 8 | 🎙 Abdulkerim
ድብድብ አይፈቀድም ብዬ
ላስረዳ አስቤ መጀመሪያ በሴዶ መሸነፍ የተሰበሩትን ላፅናና😂
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 5 373 |
| 9 | ሴዶ ተሸንፏል ጆኒ አሸንፏል ::
የጆኒ አሰልጣኝ የሆነው ኡመር ጀማል ማን ነው ?
በአፍሪካ አሉ ከሚባሉ MMA መምህራን አንዱ የሆነው ኡመር ጀማል ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ተማሪዎችን አፍርቷል። ኬኒያ ያሉት እያሸነፉ ሲገኙ በኢትዮጵያ ላይ ደግሞ በስፖርቱ ተፅዕኖ እየፈጠረ የሚገኘው ጆኒ አንዱ የእሱ ተማሪ ነው። ኡመር ጀማል በዚህ ልክ በአፍሪካ ደረጃ ተፅዕኖ ለመፍጠር እዚህ ለመድረስ ምን እንዳነሳሳው በሚዲያ ቀርቦ ሲናገር ከላይ በቪድዮው እንደምታዩት ሁሌም መሪ መሆን ይፈልግ እንደነበር ከመሆኑ በፊት እንኳን የውሸት ራሱ እንደመሪ ይሆን እንደነበር ዙሪያው ያሉ ሰዎች ላይ ተፅዕኖ መፍጠር አላማ እንደነበረው ይናገራል ።
ይኸው ዛሬ እሱ ያስተማራቸው ልጆች ህዝብ እየዘረሩ ነው። በነገራችን ላይ ለጆኒ ትልቅ ክብር አለኝ አስተማሪውን አልረሳም። አንዳንዴ ሰዎች ከፍ ካሉ በኃላ credit ለመስጠት ይቸገራሉ። ኩራት ይገላቸዋል።
ሴዶ ተሸነፈ ብላችሁ የምታዝኑ ሰዎች ሴዶ ጠንካራ ነው ግን Jujitsu grappling አልሰራም የተሸነፈው በዚህ እንጂ የጥንካሬ ችግር አይደለም ። 2ቴ እጁ ሊሰበር ተይዞ ባለው ጥንካሬ ችሎ ይዟል ሌላ ቢሆን አልቆለታል። ግን በቃ grappling jujitsu ዜሮ ነው። ጆኒ ደግሞ በተቃራኒው በአፍሪካ ደረጃ ስሙ የገነነው መምህር ኡመር ጀማል ስር ነው ሲማር ነው የነበረው።
🔘ኡመር ጀማል ሙስሊም ስለሆነ ብዙም የሚዲያ ሽፋን አይሰጠውም።ያው ለዝና ያህል እንጂ ሊወዳደር አይደለም። በአፍሪካ ደረጃ አሰልጣኝ ነው። መንደር አይወርድም።
🌐COACH OMAR JEMAL🌐
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 2 577 |
| 10 | ቆይ ሲነጋ ፖስታለሁ
ተኙ እንዴ ጤና የላችሁም እንዴ
ሰዎች አተኙም እንዴ | 20 |
| 11 | ሴዶን ተሸንፏል ጆኒ አሸንፏል
የጆኒ አሰልጣኝ የሆነው ኡመር ጀማል ማን ነው ?
በአፍሪካ አሉ ከሚባሉ MMA መምህራን አንዱ የሆነው ኡመር ጀማል ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ተማሪዎችን አፍርቷል። ኬኒያ ያሉት እያሸነፉ ሲገኙ በኢትዮጵያ ላይ ደግሞ በስፖርቱ ተፅዕኖ እየፈጠረ የሚገኘው ጆኒ አንዱ የእሱ ተማሪ ነው። ኡመር ጀማል በዚህ ልክ በአፍሪካ ደረጃ ተፅዕኖ ለመፍጠር እዚህ ለመድረስ ምን እንዳነሳሳው በሚዲያ ቀርቦ ሲናገር ከላይ በቪድዮው እንደምታዩት ሁሌም መሪ መሆን ይፈልግ እንደነበር ከመሆኑ በፊት እንኳን የውሸት ራሱ እንደመሪ ይሆን እንደነበር ዙሪያው ያሉ ሰዎች ላይ ተፅዕኖ መፍጠር አላማ እንደነበረው ይናገራል ።
ይኸው ዛሬ እሱ ያስተማራቸው ልጆች ህዝብ እየዘረሩ ነው። በነገራችን ላይ ለጆኒ ትልቅ ክብር አለኝ አስተማሪውን አልረሳም። አንዳንዴ ሰዎች ከፍ ካሉ በኃላ credit ለመስጠት ይቸገራሉ። ኩራት ይገላቸዋል።
ሴዶ ተሸነፈ ብላችሁ የምታዝኑ 3 ወር ሰርቶ ጆኒን ካሸነፈኮ በቃ ኡመር ጀማል በሚዲያ በአፍሪካ በዚህ ልክ የተሰጠው ደረጃ ወሬ ነው ማለት ነውኮ። በነገራችን ላይ ኡመር ጀማል ሙስሊም ስለሆነ ብዙም የሚዲያ ሽፋን አይሰጠው ይኼኔ ሌላ ኃይማኖት ተከታይ ቢሆን የት በደረሰ።
🌐COACH OMAR JEMAL🌐
✍️ Abdulkerim
https://t.me/Facethetruth22
------------------------------------------------------ | 42 |
| 12 | ሰይዶ ተሸንፏል። ጆኒ አሸንፏል።
ጆኒኮ ተናግሯል። እኔን የሚያሸንፈኝ አስተማሪዬ ብቻ ነው። ኡመር ጀማል አለኮ።
ሴዶ 3 ወር ሰርቶ ስንት አመት ኡመር ጀማል ስር የተማረውን ጆኒን ካሸነፈ ታድያ ኡመር ጀማል አይችልም ማለት ነውኮ
ኡመር ጀማል ከባድ ሰው ነው ማለት ነው ። | 640 |
| 13 | ጨርሰናል ሰዎች ተኙ ። 3ቱ ሙስሊሞች አሸንፈዋል።የቀረው ሴዶ ነው። ጆኒ ካሸነፈም
የአሰልጣኝ ኡመር ጀማል ውጤት ነው ።
ሴዶ ካሸነፈም ችግር የለውም።
መረጃ በቪድዮ ። ከራሱ ከጆኒ አፍ ስሙ ። | 593 |
| 14 | እድሪስ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታውን ጨረሰው። አሸንፏል።
ዘሀራ አሸነፈች
ረቢቅ ሳኒ አሸነፈ
እድሪስ አሸነፈ
🌐 ሴዶ ካሸነፈ 100% ዘጋን ማለት ነው።
ባያሸንፍ ራሱ ጨርሰናል ።
ጆኒ ካሸነፈ አስተማሪው ኡመር ጀማል ነው ብለን እንጨርሳለን ። 😁 | 751 |
| 15 | መንግስት ይወዳል እንዲህ አይነት ዝግጅት ?
በጣም በደስታ ። ህዝቡን ያዘናጋል ። እንደው የጥንቷ የስልጣኔ ሀገር ሮም መሪዎቿ ህዝብ እንዳያምፅ ለማዘናጋት ነፃ ዳቦ እና በተደጋጋሚ ሰርከስ ይዘጋጅ ነበር።
"ሮም ስትወድቅ ሰርከስ ነበር " ሲባል
ከሰማችሁ ለዛ ነው ።
🌐 ፋኖ ነህ ?
ወንድሜ ተረጋጋ እኔ ደቡብ ነኝ ወንድሜ 3ቱ ብሄር ውስጥ መስዬህ ነው 😁:: የትኛውም መንግስት የሆነ ችግር ይኖራል ያንን እስኪፈታ ህዝብ ቢዘናጋለት ደስ የሰለዋል ለማለት ነው ። | 273 |
| 16 | እድሪስ እንዳይሸነፍ እንጂ
እድሪስ ካሸነፈ በቃ ጨረስንኮ
የሴዶ እና ጆኒ ድብድብ
ማንም ያሸንፍ የእኛ ነጥብ ነው።
ከተሸነፈ ለራሱ ነው እኛን ምን አገባን
እኛ ጆኒን ያሰለጠነው ኡመር ጀማል ነው ብለን ቪድዮ እናሳያለን ። ጆኒ አለኮ ማውቀውን ሁሉ ያስተማረኝ እሱ ነው አለኮ ።አሸናፊው ኡመር ጀማል ነው ። አለቀ። እድሪስ ከተሸነፈ ነው ችግር የሚሆንብን | 1 315 |
| 17 | ልጁን ገላገለው
Rebik sani kedir.
( ቦክስ እንደ ስፖርት አይቻልም ነግሬሃለሁ:: ነገሩ ካለቀ በኃላ ነግራቹሃለሁ አብራርቼ)
🌐 ውድድሩን ኢስላም ከክርስቲያን አይነት ሲጫወቱ አናደውኝ እንዘግብ እስከጥግ ነገሩን ብዬ ነው ።😁
2 ሙስሊሞች አሸንፈዋል እስካሁን ። | 1 424 |
| 18 | Rebik sani kedir አሸንፏል።
ይህ ቪድዮ የአሁን አይደለም just ልጁን እንድታስታውሱት ነው ያመጣሁት። በዛሬው ዘርሮ አሸንፏል።
ያው መዝናኛ በሚል ድብድብ ደም ማፍሰስ አይቻልም ብንል ይኸው ሳንፈልግ አላሁ አክበር እያሉ ሱጁድ እያደረጉ በደካማ ጎናችን ይመጣሉ ግራ ገባንኮ ወገን 😁😁 | 2 003 |
| 19 | 🌐ህዝቤ የሴዶ እና ጆኒ ድብድብ የኃይማኖት ሲያረጉት ሳይ ኦኦ አልኩና ... እኔ ቀድሜ መድኃኒት አዘጋጅቻለሁ። ሴዶ ካሸነፈ አሸነፈ ነው።
ጆኒ ካሸነፈ መድኃኒቱ ከላይ በቪድዮ እንደምታዩት አስተማሪው ኡመር ጀማል ነው። ማቀውን በሙሉ እሱ ነው ያስተማረኝ እሱ ነው አለኮ በአንደበቱ። የኡመር ጀማልን ጥበብ ነው የምናደንቀው አለቀ !!
አሪፍ መድኃኒት አይደል 😁😁 | 2 914 |
| 20 | Zehara አሸንፋለች ።
የድብድብ ደም የማፍሰስ መዝናኛ በኢስላም አይቻልም ። ግን ወንጀል ላይ ገብታችሁም ተሸንፋችሁም ከተመለሳችሁ ከባድ ነው። ሰይጣን 2-0 እየመራህ ነው ማለት ነው። አሸንፋ ሱጁድ ስትወርድ በቃ ወይኔ ...
ልብሷ አጭር ,ለህዝብ መዝናኛ ድብድብ ሄዳ , ወንዶች መሀል ....ቁጠር ..😁... ግን ያው ስህተቶች እንዳሉ ቢያንስ አሸንፋለች ። | 3 063 |
