ar
Feedback
FACE THE TRUTH

FACE THE TRUTH

الذهاب إلى القناة على Telegram

አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልንን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام FACE THE TRUTH

تُعد قناة FACE THE TRUTH (@facethetruth22) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 413 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 885 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 349 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 413 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 30 أغسطس, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 223، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 10، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 20.97‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 23.59‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 023 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 400 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 372.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልንን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 31 أغسطس, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

14 413
المشتركون
+1024 ساعات
+557 أيام
+22330 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أغسطس '26
أغسطس '26
+445
في 13 قنوات
يوليو '26
+29
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+170
في 8 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1 709
في 7 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+851
في 8 قنوات
Get PRO
مارس '26
+692
في 25 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+1 537
في 17 قنوات
Get PRO
يناير '26
+781
في 15 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+738
في 3 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+446
في 8 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+474
في 4 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+2 445
في 6 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+341
في 3 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+66
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+5 217
في 9 قنوات
Get PRO
مايو '250
في 14 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+37
في 10 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
31 أغسطس0
30 أغسطس+10
29 أغسطس+36
28 أغسطس+4
27 أغسطس+41
26 أغسطس0
25 أغسطس0
24 أغسطس0
23 أغسطس0
22 أغسطس0
21 أغسطس0
20 أغسطس0
19 أغسطس0
18 أغسطس0
17 أغسطس0
16 أغسطس0
15 أغسطس0
14 أغسطس+5
13 أغسطس+3
12 أغسطس+1
11 أغسطس+1
10 أغسطس+1
09 أغسطس+1
08 أغسطس+52
07 أغسطس+228
06 أغسطس+57
05 أغسطس0
04 أغسطس0
03 أغسطس+5
02 أغسطس0
01 أغسطس0
منشورات القناة
+2
የማስተር ሀሰን ጥያቄ ተቀባይነትአያገኝም ካስታወሳችሁ Mube media ነገሮችን ወደ ኃይማኖት በማዞር ችግር እየፈጠረ ነበር። 2 ጊዜ ስህተት ሰርቷል ። መጀመሪያ ከውድድሩ በፊት ሴዶን አስገብቶ ነገሩን የሀይማኖት አስመሰለው ። ከዛ እሱ ሳያንስ ደግሞ ቀጣይ አንድ በኃይማኖት ስሜት ተነሳስቶ የሚናገር  ሰው አቀረበ ይህም ሰው ሴዶን አይቼው ተው ብዬው ነበር አሁን ለዲኑ ክብር እበቀላለሁ የሚል ሰው አምጥቶ በሚዲያ ሌላ ነገር ፈጠረ።  የምትቀርቡት ሰዎች ንጉሩት የሚቀሳሰር እና የማይቀሳሰር ነገር ይለይ።  እስልምና ላይ ጥላቻን የሚዘሩ ሰዎችን ሲከላከል  ኃይማኖታዊ ነገሮችን ሲያስተባብር ነው የምናውቀው ነገር ግን ሁሉ ቦታ ኃይማኖታዊ ነገር የለም ማቀሳሰር አቁም በሉት። ለማንኛውም የውድድሩ አዘጋጆች የማስተር ሀሰንን ጥያቄ በጭራሽ እንደማይቀበሉ ዋናው አዘጋጅ በአግራሞት መልኩ ሲናገር አስተባባሪው የሆነ ቪድዮ ስር ጥያቄው ተቀባይነት እንደማያገኝ ፅፏል። (ድብድብ በእስልምና ይቻላል ብዬ ሳይሆን ነገረ ስራቸውን እየተቸው ነው ነገሩ ሲበርድ ከእስልምና አንፃር ያለውን ነገር እናየዋለን ) ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

2
🔘 ቀድሜ መድኃኒቱን ሰጥቻችሁ ነበር 🔘 ድብድብ አይቻልም ብዬ እንደ ሌሎች ኡስታዞች ጥግ መያዝ እችል ነበር ግን ክርስቲያኖች ቀድመው ስፖርቱን የኃይማኖት አድርገው ሴዶ እንዴትም ተሸንፎ ፖለቲካቸው+1
🔘 ቀድሜ መድኃኒቱን ሰጥቻችሁ ነበር 🔘 ድብድብ አይቻልም ብዬ እንደ ሌሎች ኡስታዞች  ጥግ መያዝ እችል ነበር ግን ክርስቲያኖች ቀድመው ስፖርቱን የኃይማኖት አድርገው ሴዶ  እንዴትም ተሸንፎ ፖለቲካቸውን ለመንዛት ተዘጋጅተው እየጠበቁ ስለነበር በጭፍን ስትጋጩ ማየት አልቻልኩም። ሀሳባቸውን ለማፍረስ ይሆናችሁ ዘንድ   ካስታወሳችሁ በሰዓቱ ረቢቅ አሸነፈ ዘሀራም አሸንፋለች  ከዛ የቀረው እድሪስ ነው  እሱ ካሸነፈ ጨርሰናል የጆኒ ማሸነፍ ችግር አይፈጥርም  አሰልጣኙ ኡመር ጀማል ነው ሙስሊም ነው። በምንም ፖለቲካ እንደማትመቱ ስነግራችሁ  በቪድዮም ሳሳያችሁ ነበር። ብዙ ሰው ግን እዚህ ቻናል ስለሌለ መድኃኒቱ አልደረሰውም  ። በቃ ጭራሽ ሴዶ ተሸነፈ ብሎው የኃይማኖት ለቅሶ ገቡ። እንበቀላለን ብለው ሌላ ህልም አይቻለሁ ክብር አስመልሳለሁ የሚል ስፖርት እና  የኃይማኖት ጦርነት የተምታታበት ሰው  አመጡ። ሌላ ስህተት ። 🔘 ለማንኛውም ከላይ በቪድዮ እንደምታዩት ጆኒ አባይ ቲቪ ላይ ከውድድሩ በኃላ አጠገቡ  ያሉ አሰልጣኞቹን ሲያመሰግን  ያው ኡመር ጀማል አጠገቡ የለም ግን ድሮ ስላሰለጠነው ሲያመሰግነው ይታያል። እኔ ስሰጣችሁ የነበሩትን ቪድዮዎች ይዛችሁ ሁሉንም የማውቀን ያስተማረኝ እሱ ነው ከሚለው ጋ ብታያይዙት የክርስቲያኖችን ፖለቲካ በቀላሉ ታበላሹ ነበር። እንደው እነሱ ያፍሩ ነበር።    ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
183
3
🎙 Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
3 129
4
የሙስሊም ሚዲያዎችን አንድ ልንላቸው ይገባል። 🔘 አንዳንድ የሙስሊም ሚዲያዎች በእስልምና የማይፈቀደውን ድብድብ ሙስሊሙ ህዝብ መሀል በማጋጋል ስፖርቱን ወደ ኃይማኖት በመቀየር ሌላ አይነት ነገር እያ
የሙስሊም ሚዲያዎችን አንድ ልንላቸው ይገባል። 🔘 አንዳንድ የሙስሊም ሚዲያዎች በእስልምና የማይፈቀደውን ድብድብ ሙስሊሙ ህዝብ መሀል በማጋጋል  ስፖርቱን ወደ ኃይማኖት በመቀየር ሌላ አይነት ነገር እያስመሰሉት ነው። ይህ የምታዩት ማስተር ሀሰን ይባላል ። በጣም ጠንካራ በቻይና እንዲሁም ሌሎችም ሀገራት ሄዶ በተለያዩ ስፖርቶች በመሳተፍ  አሸንፏል። ይህ እንደ ግሉ ስናየው መልካም ሆኖ ሳለ ከፈለገ ራሱን ችሎ ለመወዳደር መግባት ሲገባው ነገሩን የኃይማኖት አድርጎ በማሰብ እና በዛ እልህ ሆኖ ለመግባት ማሰብ ጭራሽ ደግሞ ይህን በአደባባይ መናገር ትክክል አይደለም ። 🔘በነገራችን ላይ በውድድሩ ሙስሊም አሸናፊዎች ነበሩ ለምሳሌ ረቢቅ ሳኒ  በዝረራ ሲያሸንፍ በተከታታይ 2ኛ ጊዜ ነው።  ዘሀራም አሸንፋለች። ከጆኒ ቡድኖች ውስጥ አንዱ እድሪስ ነው እሱም አሸንፏል። ነገር ግን ግሎ የተነሳው የሴዶ መሸነፍ ነው። ሴዶ ስላልሰራ ተሸነፈ እንጂ በኃይማኖት አይደለም ። ጆኒ ራሱ አስተማሪው ሙስሊም ነው ። ኡመር ጀማል ነው ብለን ብንጮህ ሊሰሙን አይደለም ። በአለም ደረጃ UFC ላይ ራሱ የነገሱት ሙስሊሞች ናቸው። የሙስሊም ሚዲያዎች ህዝቡን አጉል ነገር ውስጥ እየከተቱት ነው። በነገራችን ላይ ቦክስ አይቻልም በኢስላም ይህን ረስቼ አይደለም ግን መጀመሪያ እየተዘዋወረ ያለው የተዛባ ነገር ላጥራ ብዬ ነው ስተነትንላችሁ የቆየሁት። ከኢስላም አንፃር ያለውን ነገር እነግራችኋለሁ። ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
4 061
5
ቢመቸኝ በአካል ተገኝቼ የማየው የእግዚአብሔር እና የያዕቆብን ትግል ነበር። በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 32:28 ላይ ለሊት ሙሉ እንደታገሉ ተቀምጧል ። ፅፌበታለሁ ይህን 👉 (ተጫን) ተጭናች አንብቡ።
ቢመቸኝ በአካል ተገኝቼ  የማየው  የእግዚአብሔር እና የያዕቆብን ትግል ነበር። በመፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት 32:28 ላይ ለሊት ሙሉ እንደታገሉ ተቀምጧል ። ፅፌበታለሁ ይህን 👉  (ተጫን)   ተጭናች አንብቡ። 🔘 እርግጠኛ ነኝ እናንተም ትገኙ ነበር መገኘት ብቻ ሳይሆን እኔማ ቆምር ነበር ያለኝን ብር አሲዝ ነበር አይቻልም አውቃለሁ ግን  ለአምላክ ነውኮ የምመድበው ራሱ ሲጣላ ነውኮ የመደብኩት የሚደብረው አይመስለኝም ።  መጨረሻው ግን ተሸንፎ ነው ያለቀው።  አስቡት ዜናው ራሱ ምን ሊሆን እንደሚችል "የፍጥረተ አለሙ ፈጣሪ ከያዕቆብ ጋ ታግሎ እስኪነጋ ድረስ ጥረት ቢያደርግም በመጨረሻ ተሸነፈ።" 🔘 እኛ ሙስሊሞች ነን ከድክመት የጠራውን አላህን ነው የምናመልከው። በአምላክ ላይ የተቀጠፉ ውሸቶችን የያዙ መፅሐፍትን ሳይሆን ስህተት የሌለውን የመጨረሻውን የአምላክ  መልዕክት የሆነውን ቁርዓንን ነው የህይወት መመሪያ ያደረግነው። የሚሞት , በትግል የሚሸነፍ አምላክ የለም። ክርስቲያን ኑ ዳኑ  ! ( ከላይ ያለው ፎቶ ራሳችሁ ክርስቲያኖች የሰራቹት ነው እኔ የሰራውት አይደለም ) ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
4 562
6
በሴዶ ምክንያት ልባችሁ ለተሰበረ መከራዬን አየሁኮ እናንተን በማስረዳት 😁 ጆኒ በአስተማሪው ኡመር ጀማል እየታነቀ ነው የተማረው። ዝምሎ ራሱ ለጉብኝት ሲመጣ ያንቀዋል ። ይኸው በቪድዮ መረጃ። ሴዶ+1
በሴዶ ምክንያት ልባችሁ ለተሰበረ መከራዬን አየሁኮ እናንተን በማስረዳት 😁 ጆኒ በአስተማሪው ኡመር ጀማል እየታነቀ ነው የተማረው። ዝምሎ ራሱ ለጉብኝት ሲመጣ ያንቀዋል ። ይኸው በቪድዮ መረጃ። ሴዶ አልተማረም ። ሳይማር ገባ ከዛ ታነቀ ። ሴዶ ቴኳንዶ ነው የተማረው ። grappling , jujitsu አልተማረም።በቃ ያለው ነገር ይሄ ነው። እናንተን በማፅናናት ጊዜ ፈጀውኮ ።  እህቶች ደግሞ ተጠንቀቁ ስሜቱ ካለቀቀሽ በቃ 15 ቀን በዚህ መልኩ ከቀጠልሽ 16ኛው ቀን ላይ ሰይዶን ስታይው ነብዩ ዩሱፍ (ዐሰ) አይነት መልክ ያለው ሆኖ ይታይሻል። ያኔ ግን አልቋል መድኃኒት የለንም !!! ✍️  Abdulkerim
4 355
7
እግዚአብሔር  በትግል ተሸንፎ ያውቃል ። 🔘 መፅሐፍ ቅዱስ ላይ እንደተፃፈው እግዚአብሔር ከያዕቆብ ጋ ለሊት ሙሉ ሲታገል እንደነበር እና ቆይቶ በመጨረሻ  ግን ያዕቆብ እንዳሸነፈው መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል። 📕ዘፍጥረት 32:24-27 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር። ²⁵ እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ነካው፤ ያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ። ²⁶ እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው። ²⁷ እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው። ²⁸ አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። 🌐 እንኳን ሴዶ እግዚአብሔርም ተሸንፎ ያውቃል ሴዶ ፍጡር ስለሆነ ራሱን አሻሽሎ ይገባል ። እግዚአብሔር ተሻሽሎ ይሆን ?? 🔘 የፕሮቴስታንት ምሁራንን ማብራሪያ ብታዩ ነገሩ Christophany እንደሆነ ይናገራሉ። ለምሳሌ Joseph Benson ሲያብራራ ያዕቆብ ሲታገል የነበረው ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ዘላለማዊ ቃል በሰው መልክ ተገልጦ እንደሆነ ይናገራል።ዞሮ ዞሮ ያው ኢየሱስ ጋ ነበር ያዕቆብ የታገለው ማለት ነው። ኢየሱስ ተሸነፈ ነው የሚሆነው ። ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
5 446
8
🎙 Abdulkerim ድብድብ አይፈቀድም ብዬ ላስረዳ አስቤ መጀመሪያ በሴዶ መሸነፍ የተሰበሩትን ላፅናና😂 https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
5 373
9
ሴዶ ተሸንፏል ጆኒ አሸንፏል :: የጆኒ አሰልጣኝ የሆነው ኡመር ጀማል ማን ነው ? በአፍሪካ አሉ ከሚባሉ MMA መምህራን አንዱ የሆነው ኡመር ጀማል ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ተማሪዎችን አፍርቷል። ኬኒያ ያ+3
ሴዶ ተሸንፏል  ጆኒ አሸንፏል :: የጆኒ አሰልጣኝ የሆነው ኡመር ጀማል ማን ነው ? በአፍሪካ አሉ ከሚባሉ MMA መምህራን አንዱ የሆነው ኡመር ጀማል ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ተማሪዎችን አፍርቷል። ኬኒያ ያሉት እያሸነፉ ሲገኙ  በኢትዮጵያ ላይ ደግሞ በስፖርቱ ተፅዕኖ እየፈጠረ  የሚገኘው  ጆኒ አንዱ የእሱ ተማሪ ነው። ኡመር ጀማል በዚህ ልክ በአፍሪካ ደረጃ ተፅዕኖ ለመፍጠር  እዚህ ለመድረስ ምን እንዳነሳሳው በሚዲያ ቀርቦ ሲናገር  ከላይ በቪድዮው እንደምታዩት ሁሌም መሪ መሆን ይፈልግ እንደነበር ከመሆኑ በፊት እንኳን የውሸት ራሱ እንደመሪ ይሆን እንደነበር ዙሪያው ያሉ ሰዎች ላይ ተፅዕኖ መፍጠር አላማ እንደነበረው ይናገራል ። ይኸው ዛሬ እሱ ያስተማራቸው ልጆች ህዝብ እየዘረሩ ነው።  በነገራችን ላይ ለጆኒ ትልቅ ክብር አለኝ አስተማሪውን አልረሳም። አንዳንዴ ሰዎች ከፍ ካሉ በኃላ credit ለመስጠት ይቸገራሉ። ኩራት ይገላቸዋል። ሴዶ ተሸነፈ ብላችሁ የምታዝኑ ሰዎች ሴዶ ጠንካራ ነው ግን Jujitsu grappling አልሰራም የተሸነፈው በዚህ እንጂ የጥንካሬ ችግር አይደለም ። 2ቴ እጁ ሊሰበር ተይዞ ባለው ጥንካሬ ችሎ ይዟል ሌላ ቢሆን አልቆለታል። ግን በቃ grappling jujitsu ዜሮ ነው። ጆኒ ደግሞ በተቃራኒው በአፍሪካ ደረጃ ስሙ የገነነው መምህር  ኡመር ጀማል ስር  ነው ሲማር ነው የነበረው። 🔘ኡመር ጀማል  ሙስሊም ስለሆነ ብዙም የሚዲያ ሽፋን አይሰጠውም።ያው ለዝና ያህል እንጂ ሊወዳደር አይደለም። በአፍሪካ ደረጃ አሰልጣኝ ነው። መንደር አይወርድም። 🌐COACH OMAR JEMAL🌐 ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
2 577
10
ቆይ ሲነጋ ፖስታለሁ ተኙ እንዴ ጤና የላችሁም እንዴ ሰዎች አተኙም እንዴ
20
11
ሴዶን ተሸንፏል ጆኒ አሸንፏል የጆኒ አሰልጣኝ የሆነው ኡመር ጀማል ማን ነው ? በአፍሪካ አሉ ከሚባሉ MMA መምህራን አንዱ የሆነው ኡመር ጀማል ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ተማሪዎችን አፍርቷል። ኬኒያ ያሉት+3
ሴዶን ተሸንፏል ጆኒ አሸንፏል የጆኒ አሰልጣኝ የሆነው ኡመር ጀማል ማን ነው ? በአፍሪካ አሉ ከሚባሉ MMA መምህራን አንዱ የሆነው ኡመር ጀማል ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ ተማሪዎችን አፍርቷል። ኬኒያ ያሉት እያሸነፉ ሲገኙ  በኢትዮጵያ ላይ ደግሞ በስፖርቱ ተፅዕኖ እየፈጠረ  የሚገኘው  ጆኒ አንዱ የእሱ ተማሪ ነው። ኡመር ጀማል በዚህ ልክ በአፍሪካ ደረጃ ተፅዕኖ ለመፍጠር  እዚህ ለመድረስ ምን እንዳነሳሳው በሚዲያ ቀርቦ ሲናገር  ከላይ በቪድዮው እንደምታዩት ሁሌም መሪ መሆን ይፈልግ እንደነበር ከመሆኑ በፊት እንኳን የውሸት ራሱ እንደመሪ ይሆን እንደነበር ዙሪያው ያሉ ሰዎች ላይ ተፅዕኖ መፍጠር አላማ እንደነበረው ይናገራል ። ይኸው ዛሬ እሱ ያስተማራቸው ልጆች ህዝብ እየዘረሩ ነው።  በነገራችን ላይ ለጆኒ ትልቅ ክብር አለኝ አስተማሪውን አልረሳም። አንዳንዴ ሰዎች ከፍ ካሉ በኃላ credit ለመስጠት ይቸገራሉ። ኩራት ይገላቸዋል። ሴዶ ተሸነፈ ብላችሁ የምታዝኑ  3 ወር ሰርቶ ጆኒን ካሸነፈኮ በቃ ኡመር ጀማል በሚዲያ በአፍሪካ በዚህ ልክ የተሰጠው ደረጃ ወሬ ነው ማለት ነውኮ። በነገራችን ላይ ኡመር ጀማል  ሙስሊም ስለሆነ ብዙም የሚዲያ ሽፋን አይሰጠው ይኼኔ ሌላ ኃይማኖት ተከታይ ቢሆን የት በደረሰ። 🌐COACH OMAR JEMAL🌐 ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------
42
12
ሰይዶ ተሸንፏል። ጆኒ አሸንፏል። ጆኒኮ ተናግሯል። እኔን የሚያሸንፈኝ አስተማሪዬ ብቻ ነው። ኡመር ጀማል አለኮ። ሴዶ 3 ወር ሰርቶ ስንት አመት ኡመር ጀማል ስር የተማረውን ጆኒን ካሸነፈ ታድያ ኡመር
ሰይዶ ተሸንፏል። ጆኒ አሸንፏል። ጆኒኮ ተናግሯል። እኔን የሚያሸንፈኝ አስተማሪዬ ብቻ ነው። ኡመር ጀማል አለኮ። ሴዶ 3 ወር ሰርቶ ስንት አመት ኡመር ጀማል ስር የተማረውን ጆኒን ካሸነፈ ታድያ ኡመር ጀማል አይችልም ማለት ነውኮ ኡመር ጀማል ከባድ ሰው ነው ማለት ነው ።
640
13
ጨርሰናል ሰዎች ተኙ ። 3ቱ ሙስሊሞች አሸንፈዋል።የቀረው ሴዶ ነው። ጆኒ ካሸነፈም የአሰልጣኝ ኡመር ጀማል ውጤት ነው ። ሴዶ ካሸነፈም ችግር የለውም። መረጃ በቪድዮ ። ከራሱ ከጆኒ አፍ ስሙ ።
ጨርሰናል ሰዎች ተኙ ። 3ቱ ሙስሊሞች አሸንፈዋል።የቀረው ሴዶ ነው።  ጆኒ ካሸነፈም የአሰልጣኝ ኡመር ጀማል ውጤት ነው ። ሴዶ ካሸነፈም ችግር የለውም። መረጃ በቪድዮ ። ከራሱ ከጆኒ አፍ ስሙ ።
593
14
እድሪስ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታውን ጨረሰው። አሸንፏል። ዘሀራ አሸነፈች ረቢቅ ሳኒ አሸነፈ እድሪስ አሸነፈ 🌐 ሴዶ ካሸነፈ 100% ዘጋን ማለት ነው። ባያሸንፍ ራሱ ጨርሰናል ። ጆኒ ካሸነፈ አስተማሪ+1
እድሪስ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታውን ጨረሰው። አሸንፏል። ዘሀራ አሸነፈች ረቢቅ ሳኒ አሸነፈ እድሪስ አሸነፈ 🌐 ሴዶ ካሸነፈ  100% ዘጋን ማለት ነው። ባያሸንፍ ራሱ  ጨርሰናል ። ጆኒ ካሸነፈ  አስተማሪው ኡመር ጀማል ነው ብለን እንጨርሳለን ። 😁
751
15
መንግስት ይወዳል እንዲህ አይነት ዝግጅት ? በጣም በደስታ ። ህዝቡን ያዘናጋል ። እንደው የጥንቷ የስልጣኔ ሀገር ሮም መሪዎቿ ህዝብ እንዳያምፅ ለማዘናጋት ነፃ ዳቦ እና በተደጋጋሚ ሰርከስ ይዘጋጅ ነበር። "ሮም ስትወድቅ ሰርከስ ነበር " ሲባል ከሰማችሁ ለዛ ነው ። 🌐 ፋኖ ነህ ? ወንድሜ ተረጋጋ እኔ ደቡብ ነኝ ወንድሜ 3ቱ ብሄር ውስጥ መስዬህ ነው 😁:: የትኛውም መንግስት የሆነ ችግር ይኖራል ያንን እስኪፈታ ህዝብ ቢዘናጋለት ደስ የሰለዋል ለማለት ነው ።
273
16
እድሪስ እንዳይሸነፍ እንጂ እድሪስ ካሸነፈ በቃ ጨረስንኮ የሴዶ እና ጆኒ ድብድብ ማንም ያሸንፍ የእኛ ነጥብ ነው። ከተሸነፈ ለራሱ ነው እኛን ምን አገባን እኛ ጆኒን ያሰለጠነው ኡመር ጀማል ነው ብለን ቪድዮ እናሳያለን ። ጆኒ አለኮ ማውቀውን ሁሉ ያስተማረኝ እሱ ነው አለኮ ።አሸናፊው ኡመር ጀማል ነው ። አለቀ። እድሪስ ከተሸነፈ ነው ችግር የሚሆንብን
1 315
17
ልጁን ገላገለው Rebik sani kedir. ( ቦክስ እንደ ስፖርት አይቻልም ነግሬሃለሁ:: ነገሩ ካለቀ በኃላ ነግራቹሃለሁ አብራርቼ) 🌐 ውድድሩን ኢስላም ከክርስቲያን አይነት ሲጫወቱ አናደውኝ እን
ልጁን ገላገለው Rebik sani kedir. ( ቦክስ እንደ ስፖርት አይቻልም ነግሬሃለሁ:: ነገሩ ካለቀ በኃላ ነግራቹሃለሁ አብራርቼ) 🌐 ውድድሩን ኢስላም ከክርስቲያን አይነት ሲጫወቱ አናደውኝ እንዘግብ እስከጥግ ነገሩን ብዬ ነው ።😁 2 ሙስሊሞች አሸንፈዋል እስካሁን ።
1 424
18
Rebik sani kedir አሸንፏል። ይህ ቪድዮ የአሁን አይደለም just ልጁን እንድታስታውሱት ነው ያመጣሁት። በዛሬው ዘርሮ አሸንፏል። ያው መዝናኛ በሚል ድብድብ ደም ማፍሰስ አይቻልም ብንል ይኸው
Rebik sani kedir አሸንፏል። ይህ ቪድዮ የአሁን አይደለም  just ልጁን እንድታስታውሱት ነው ያመጣሁት። በዛሬው ዘርሮ አሸንፏል። ያው መዝናኛ በሚል ድብድብ ደም ማፍሰስ አይቻልም ብንል ይኸው ሳንፈልግ አላሁ አክበር እያሉ ሱጁድ እያደረጉ በደካማ ጎናችን ይመጣሉ ግራ ገባንኮ ወገን 😁😁
2 003
19
🌐ህዝቤ የሴዶ እና ጆኒ ድብድብ የኃይማኖት ሲያረጉት ሳይ ኦኦ አልኩና ... እኔ ቀድሜ መድኃኒት አዘጋጅቻለሁ። ሴዶ ካሸነፈ አሸነፈ ነው። ጆኒ ካሸነፈ መድኃኒቱ ከላይ በቪድዮ እንደምታዩት አስተማሪው
🌐ህዝቤ የሴዶ እና ጆኒ ድብድብ የኃይማኖት ሲያረጉት ሳይ ኦኦ አልኩና ... እኔ ቀድሜ መድኃኒት አዘጋጅቻለሁ። ሴዶ ካሸነፈ አሸነፈ ነው። ጆኒ ካሸነፈ መድኃኒቱ ከላይ በቪድዮ እንደምታዩት አስተማሪው ኡመር ጀማል ነው። ማቀውን በሙሉ እሱ ነው ያስተማረኝ እሱ ነው አለኮ በአንደበቱ። የኡመር ጀማልን ጥበብ ነው የምናደንቀው አለቀ !! አሪፍ መድኃኒት አይደል 😁😁
2 914
20
Zehara አሸንፋለች ። የድብድብ ደም የማፍሰስ መዝናኛ በኢስላም አይቻልም ። ግን ወንጀል ላይ ገብታችሁም ተሸንፋችሁም ከተመለሳችሁ ከባድ ነው። ሰይጣን 2-0 እየመራህ ነው ማለት ነው። አሸንፋ ሱጁ
Zehara አሸንፋለች ። የድብድብ ደም የማፍሰስ መዝናኛ በኢስላም አይቻልም ። ግን ወንጀል ላይ ገብታችሁም ተሸንፋችሁም ከተመለሳችሁ ከባድ ነው። ሰይጣን 2-0 እየመራህ ነው ማለት ነው። አሸንፋ ሱጁድ ስትወርድ በቃ ወይኔ ... ልብሷ አጭር ,ለህዝብ መዝናኛ ድብድብ ሄዳ , ወንዶች መሀል ....ቁጠር  ..😁...  ግን ያው ስህተቶች እንዳሉ ቢያንስ አሸንፋለች ።
3 063