fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል ከሁሉም የጥመት አንጃ የፀዳ ኢስላማዊና ኪታብ አስፈላጊ የዲን እውቀት የሚተላለፍበት ነው። أحب السنة وأهلها وأبغض البدعة وأهلها https://t.me/eibrahimkeyeredin

نمایش بیشتر
5 223
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+807 روز
+39430 روز
آرشیو پست ها
ገባገባበሉ በኡስታዝ ስራጅ በስልጥኘ ቋንቃ ተጀመረ       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin

የቀል ስንቅ ጊቡ አጥናቡ ሰልጥኛ ተሽሎም በሸክ ሞቃን

ገባገባበሉ በሸኽ መህቡብ በስልጥኘ ቋንቃ ተጀመረ       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin

ስጥኛ ምታቁ ጊቡ ሼር ሞቅ ባላን

ገባገባበሉ በሸኽ መህቡብ በስልጥኘ ቋንቃ ተጀመረ       ተጀመረ              ተጀመረ                     ተጀመረ                              ተጀመረ         ➢ ገባ          ➢ ገባ                 ➢ገባ                     ➢ገ ባ                              ➢ በሉ ➢ ገባ ገባ   በሉ  ጆይን በሉ ሸር አድርጉ ባረከላህ ፊኩም👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ " ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም የወጮ ደንቃ ቀበሌ እና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ        🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴        ዛሬ እሁድ መስከረም 24/01/2019 ከጠዋቱ 2:30  ጀምሮ ልዪና አስደሳች የዳእዋና የፈትዋ ፕሮግራም ይኖረናል በወ/ደ ቀበሌ በረጠቦ ጎጥ  በፈትህ መስጅድላይተዘጋጅቶ ይጠብቃችኃል  በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የደእዋ ፕሮግራም   ይኖረናል እንዳቀሩ ተጋብዛችሗል "ነሙ የዴና ዌጃጆ ሂንኩምንገ አቦት እንደቸና ሂታይ የሮሬ አያም አየምልግጠና             የፕሮግራሙ ደጋሽ  እና አዘጋጅ  የፈትህ መስጅድ ሰለፍዮች ጀመአ  ሲሆን  ✅ ተጋባዥ ዱዓቶች እና ኡስታዞች 1— ተወዳጁ ሸይኻችን ሸይኽ መህቡብ አስ ሳንኩሪ ሐፊዘሁሏህ 2– ኡስታዝ ስራጅ ከወራቤ ሐፊዘሁሏህ 3---  ኡስታዝ ኢብራሂም ከይሬ ከወራቤ ሐፊዘሁሏህ 🌴 ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራሙ እንዳያመልጥዎ ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ። 🕌 አድራሻ:  ከአልከሶ 30 ኪ.ሜ ወረድ ብሎ ረጠቦ መደር 📲 ለበለጠ መረጃ:  0955438509                               0986519108                              وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ  التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ  اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ،  وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،

👉   የቢሾፍቱ ኢሬቻ ተግባራት በኢስላም ሚዛን !      ባህል በሚል ሙስሊሞችን ለማጃጃል የሚሞከርበት ቢሾፍቱ ላይ የሚከበረው ኢሬቻ በዐቅል ባልተቤቶች ስምምነት ጣኦት አምልኮ ነው ። በዚህ በአል ላይ ለዛፍ ይሰገዳል ! ለዛፍ ቅቤ ይቀባል ! ለዛፍ ከተቀባው ቅቤ ላይ መልሰው በረከትና ፈውስ ፍለጋ ይቀቡበታል ! ይህን እውነታ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ይመልከቱ ! ሊንኩን ስትከፍቱ ድምፁ ከፍተኛ ስለሆነ እንዳይረብሻችሁ መቀነሳችሁን አትርሱ : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1JUPsOCouZBGQV-3IqeUQID-CtBil1iI4/view?usp=drivesdk      የኢስላምን አስተምሮ ተውት የትኛው አእምሮ ነው ይህ ተግባር ባእድ አምልኮ አይደለም የሚለው ? ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘመን ላይ ሆነው እንዴት ይህ አምልኮ አይደለም ይላሉ ?  የሚሰግዱት እምነታችን ነው እያሉ ስለሆነ አይገርምም ። ይህ ተግባር የእነዚህ ለዛፍ ሰጋጆች እምነት መሆኑን ለማረጋገጥ በሚቀጥለው ሊንክ በመግባት  ከራሳቸው አንደበት መስማት ይቻላል ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇      https://drive.google.com/file/d/1O-GiEvNBJtLt-0YXv3T12l-aHiWpVd0U/view?usp=drivesdk     በመሆኑም እነርሱ መብታቸው ነው ። የሚገርመው የእነርሱ ሳይሆን አምልኮ አይደለም የሚሉ ተምረናል ባዮች ማስተባበያ ነው ። ለማንኛውም የአላህ ባሬያና የነብዩ ተከታይ ሙስሊሞች ሆይ ይህ ተግባር የሽርክና የኩፍር ተግባር ነውና ሸይጣን ከጎኑ አሰልፎ የጀሀነም ማገዶ እንዳያደርጋችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ። አላህ በተከበረው ቃሉ ከአላህ ውጪ ያሉ አካላትን ስለሚያመልኩ አካላት ሲነግረን እንዲህ ይለናል : – { يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ لَن يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِن يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَّا يَسْتَنقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ } الحج ( 73 ) " እናንተ ሰዎች ሆይ! አስደናቂ ምሳሌ ተገለጸላችሁ ፡፡ ለእርሱም አድምጡት ፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትግገዟቸው (ጣዖታት) ዝንብን ፈጽሞ አይፈጥሩም ፡፡ እርሱን (ለመፍጠር) ቢሰበሰቡም እንኳን (አይችሉም) ፡፡ አንዳችንም ነገር ዝንቡ ቢነጥቃቸው ከእርሱ አያስጥሉትም ፡፡ ፈላጊውም ተፈላጊውም ደከሙ "፡፡ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራቸው እሱን ብቻ ከሚያመልኩ ባሮቹ ያድርገን ። http://t.me/bahruteka

🎁 የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁላህ ሌራ መግባትን ተከትሎ ኢማሙ አህመድ መስጂድ ላይ ያላቸው የደርስ ፕሮግራም እንደሚከተለው ነው፦ 1ኛ, ከጠዋት 03:30 እስከ ዝሁር ሶላት ድረስ ባለው ዋናው ለደረሶች የሚሰጡት የደርስ ፕሮግራም፦ - ኣላኡላህ ፊ መካነቲ ላ ኢላሀ ኢለላህ - አል'በራሂኑል ዓቲዳህ - ተፍሲር - ሱነኑ አቢ ዳዉድ - ሶሒህ ሙስሊም - ተጨማሪ የሚጀመሩ ሁለት ኪታቦች ይኖራሉ ወደፊት የሚገለፁ ይሆናል። 👆የደረሶቹ ቂርአት ነገ ቅዳሜ ጠዋት በይፋ ይጀመራል! 2ኛ, ከዓሱር ሶላት ቡሀላ እስከ መግሪብ ድረስ የሚሰጠው የሴቶች ደርስ፦ - ኪታቦቹ አልተገለፁም - የሚጀመረውም በቀጣይ ሳምንት ነው። 3ኛ, ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ያለው የጀመዓው ዋናው ፕሮግራም፦ - እሮብ እና ሀሙስ የተፍሲር ፕሮግራም ይኖራል። ይህንን ታላቅ ፕሮግራም በነዚህ ሁለት ቀናቶች ሌራ ካሉ የሱና መስጂዶች (አንሷር፣ ኢብኑ'ተይሚያ፣ ቢላል..) በሙሉ ጀመዓው ይሳተፈዋል። - በሌሎች ቀናቶች ደግሞ አል'አርባዑነ ለተሚያህ ይቀራል። 👆የጀመዓው ቂርአት ነገ ቅዳሜ ማታ በይፋ ይጀመራል! 👆 እነዚህ ከላይ ያሉ የሸይኹ ደርሶች በሙሉ በቀጥታ ስርጭት ለማግኘት ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ ቻናሉን ተቀላቀሉ 👇👇 http://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

|| አስደሳች ኸበር ከነገ (ረቢዐል ኣኺር 22) ጀምሮ ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ መደበኛ ደርሳቸውን የሚሰጡት ሌራ ኢማም አሕመድ ይሆናል _ ኢንሻ አሏህ_ ይህንንም ተከትሎ በሸይኻችን የሚሰጠው ደርስ በቴሌግራም በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል -ቢኢዝኒሏህ- የሚተላለፍበትም ቻናል ፦ «t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk»

♦️| ወሳኝ የጁሙዐ ኹጥባ  ! « ስለ መልካም እና መጥፎ ጓደኞች » 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ    - ሐፊዞሁ'ሏህ - 🕌 በ ኮምቦልቻ ከተማ ሰላም መስጂድ 🗓 መስከረም /𝟐𝟐 / 𝟐𝟎𝟏𝟗                                   || የቴሌግራም ቻናል፦https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

يقال : عِلمٌ بلا أدَبٍ كَنارٍ بلا حَطبٍ ، وأدَبٌ بلا عِلمٍ كرُوحٍ بلا جِسْمٍ إذا أفادك إنسانٌ بفائدةٍ مِن العلوم فأدْمِن شكرَه أبداً وقُل فُلانٌ جزاه اللهُ صالحةً أفادَنِيها وأَلْقِ الكِبْرَ والحَسَد كانَ السلفُ رحمهم اللهُ  يَحتَرمُون   مَن يُعلّمُهم العلمَ احتٍراماً شديدا وليَحذَر طالبُ العلم أشدَّ الحذر مِن أن يُمارِيَ شيخَه فإنَّ المراءَ كُلَّه شرٌّ، وهو معَ شَيخِه أقبَحُ وأبعَدُ مِنَ الخير ، وهو سببٌ للحِرْمانِ مِن كثيرٍ مِن الخير قال ميمونُ بن مِهرانَ رحمه الله قال : لا تُمار مَن هو أعلمُ منك، فإذا فعلتَ خَزَنَ عليكَ عِلمَه ، ولم تَضُرَّه شيئاً فلنحرِص يا طلابَ العلم على التأدب مع المشايخ و على الالتزام بالأدب التام مع شيوخنا حتى لايكون عدمُ ذلك أو نقصُه سبباً لحرماننا من كثير من الخير . ولنحرص على التحلي بالأدب معهم لأن العلم في شرع الله ليس كالعلم في الأمور الدنيوية ، فتجد أهلَ الدنيا يحترمون أهل العلم الدنيوي ويقدمونهم على أهل العلم الشرعي!!!. بل يوقرونهم ولا ينادونهم إلا بالدكتور الفلاني أوالأستاذ الفلاني، وفي نفس الوقت ينادون أهل العلم الشرعي بأسمائهم مجردة من كلمة شيخ مثلاً؛ فيقولون مثلاً: فلان أو أخ فلان!!!!. أسأل الله لي ولكم التوفيق والسداد.

🚫   ምቀኝነትን ተጠንቀቅ    ምቀኝነት የልብ በሽታ ሲሆን አላህ ለባረያው የሰጠውን ፀጋ እንዲወገድ መመኘትና ለዚህም አስባብ ማድረስ ነው ። የዚህ አይነቱ ምቀኝነት በክፋት የመጨረሻው ደረጃ የደረሰው አይነት ሲሆን መጨረሻ ላይ የሚጎዳው ባለቤቱን ነው ። ምክንያቱም የአላህን ውሳኔ ለመቀየር መታገል ስለሆነ አይሳካምና ። አላህ ከባሮቹ ለሻው በሚሻው ነገር ይለየዋል ወይም ስኬታማ ያደርገዋል ። ይህ ማለት በሰዎች እይታ ነው ምክንያቱም የመጨረሻው ስኬት ከጀሀነም ተጠብቆ የጀነት መሆን ስለሆነ ። ይኼኛውን ስኬት ደግሞ ከአላህ ውጪ የሚያውቀው የለም ። ነገር ግን በምቀኝነት በሽታ የተለከፈ ሰው ይህን ፀጋ በሚያይ ጊዜ ውስጡ በምቀኝነት እሳት ይነዳል ። ከዚህ በላይ ምን አይነት ጉዳት ይኖራል ።       ምቀኝነተ በሁሉም ላይ ሊኖራ የሚችል አስቀያሚ ባህርይ ሲሆን አንዳንድ ሰዎች ታግለው ይደብቁታል ። ግልፅ አያደርጉትም ለዚህም አላህን በመፍራት ይታገዛሉ ። የተበላሸ መንፈስ ያላቸው ወራዶች ግን ከላይ ለመግለፅ በተሞከረው መልኩ የአላህን ውሳኔ ወይም መሺአ ለመቀየር ይታገላሉ ። እንቅልፍ ያጣሉ ፣  ይብከነከናሉ ፣ ጨጓራቸውን ይልጣሉ በዚህም የዱንያ ላይ ቅጣት ያገኛሉ ።     የእነዚህ ሰዎች ምሳሌ እንደ አይጥ ነው ። አይጥ ጥሩ ነገርን  ከስር እየቦረቦረች ለማጥፋት ትዳክራለች ። ይሁን እንጂ ሀሳቧ ሳይሳካ የወጥመድ እራት ትሆናለች ። የምትያዘውም አንገትዋ ወይን አፏ ነው ።     ምቀኝነት መጀመሪያ የጀመረው ኢብሊስ ነው ። በአባታችን ኣደም ላይ በመመቅኘት ። አላህ አባታችን ኣደምን ከጭቃ ከፈጠረው በኋላ ለመላኢካዎች ስገዱለት አላቸው ። መላኢካዎችም የጌታቸውን ትእዛዝ ተቀብለው ሰገዱ ። ከእነርሱ ጋር የነበረው ኢብሊስ ግን አልሰግድም አለ ። እንዳይሰግድ የከለከለውም ምቀኝት መሆኑን እንዲህ ብሎ መሰከረ : – « وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ قَالَ أَأَسْجُدُ لِمَنْ خَلَقْتَ طِينًا »                          الإسراء  ( 61 ) " ለመላእክትም ለአደም ስገዱ ባልናቸው ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ ወዲያውም ሰገዱ ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር ፡፡ «ከጭቃ ለፈጠርከው ሰው እሰግዳለሁን» አለ ፡፡ " « قَالَ أَرَأَيْتَكَ هَٰذَا الَّذِي كَرَّمْتَ عَلَيَّ لَئِنْ أَخَّرْتَنِ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ لَأَحْتَنِكَنَّ ذُرِّيَّتَهُ إِلَّا قَلِيلًا »                  الإسراء   ( 62 ) «ንገረኝ ይህ ያ በእኔ ላይ ያበለጥከው ነውን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ብታቆየኝ ዘሮቹን ጥቂቶች ሲቀሩ ወደ ስህተት በእርግጥ እስባቸዋለሁ» አለ ፡፡"         ኢብሊስ ሊሰግድ የከለከለው ሁለት ነገር ነበር ። ኩራትና ምቀኝነት ። ኩራቱን ከጭቃ ለፈጠርከው ልስገድ ወይ በማለት ገለፀው ። ምቀኝነቱን ደግሞ ይህ ነውን ከኔ ያስበለጥከው በማለት ገለፀው ። በዚህም ከአላህ እዝነት የተባረረና እስከቂያማ የሚረገም ሆነ ።      ምቀኝነት አላህ ለባሪያው የሰጠውን ፀጋ እንዲፃረር ያደረገው ሰው በመፃረሩ ልክ ከአላህ እዝነት የመራቅና የመረገም ድርሻ አለው ።        አላህ በዱንያ ላይ በምቀኝነት እሳት ከመንደድ ይጠብቀን ። አንገብጋቢ ስለሆነ በድጋሚ የተለቀቀ   https://t.me/bahruteka

ወሳኝ ና ወቅታዊ ሙሓደራ
🔑 ርዕስ : “አስታውስ ማስታውስ አማኞችን ይጠቅማልና” 🎙 በሸይኽ ሙሀመድ ሀያት 🕌 በአጆሜዳ መስጂደል ፉርቃን በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል 👉 ወደ ተውሂድ መጣራት እንዳለብን 👉 ቤተቦቻችንን በሚገባ መልኩ ጥሪ ማድረግ እንዳለብን 👉 አዛኝ መሆን እንዳለብን 👉 በሶላት ዙሪያ 👉 ስለ ሺርክ 👉 ሱናን መያዝ እንግዳ ያደርጋል በአሁኑ ሰዓት ና ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል ። ሸር በማድረግ ለወገኖቻችን እናድረሰው https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

▪| ልዩ ሙሐደራ ! «ለሱናና ለሰለፍያ ጎዳና መታደላችንን ሁሌም ማስታወስ አለብን» !! ይህንን ትልቅ የአሏህ ኒዕማ :- » ብልሆች ስለሆን » ጉልበተኞች ስለሆን » አዋቂዎች ስለሆን » ክብር ያለን ስለሆን አይደለም ያገኘነው! 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🕌 "በ አዳማ ቦሌ ሒጅራ መስጂድ" -የቴሌግራም ግሩፕ- 🗓 መስከረም - 21- 2019 || የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ለሴቶች አድርሱለኝ 📝ተይ ከሱ ይምጣ፧፦ በራሱ ፈልጎሽ ካልመጣ ወዶና መርጦሽ አንቺው ጠይቀሽ በቅኔም ሆነ በግልፅ የኔ ሁን ብለሽ በአፉ እሺ ብልሽ ልብሽ ላይሰበር አስቦልሽ አይምሰልሽ ከልቡ የወደደሽ ተይ አርሱ ይጠይቅሽ መከበር ከራስ ነው ክብርን ማጣት ውርደት ነው ጉዳቱም በዛው ልክ ነው ከራሱ ይምጣ.እሱ ነው የሚሻለው በሆነች አጋጣሚ አውቀሺውና ቢያወራሽ ገና ለገና ያገባኛል ብለሽ  አትሰፈሰፉ በአጉል ተስፋ አትድከሚ ለመታየት ውል ውል አትበይ ለራስሽ ክብር ስጪ ሴት ልጅ ክብሯን ካልጠበቀች ከሌላት ሀያዕ ና አደብ  የፈለገ ቢኖራት ሀብትና ቁንጅና  ወንድ ልጅ አይመኛትም ለቁም ነገር ትዳርን መስርቶ ሊኖር ከሷ ጋር አያስባትም!!!! ብዙ ብልጣ ብልጥ የምትመስሉ ግን በጣም ሞኝ ሴቶች አላችሁ የቀረበ ሁላ  የወደዳችሁ እየመሰላችሁ ወዷቹ እንዳነበር ከረፈደ የሚገባችሁ ምስቅልቅል  አድርጎት ሲሄድ ህወታችሁን ምን አለበት ብትዘጉ ብራችሁን ለማንም ባትከፍቱ ባትሰጡ ልባችሁን!! መንገደኛዋ ከመንገዷ======☘️=====☘️=====☘️======☘️ በተለይ የአረብ ሀገር ሴቶች የመጣ ሁላ አያስለቅሳችሁ ከአንዷ ትምህርት ወስዳችሁ በራሳችሁ ቆፍጠን ብላችሁ ጠንክሩ ሰውን ቶሎ አትመኑ የቀረበ ሁሉ ወዳጅ አይደለም። ሼርርርር ቻናላችን ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇https://t.me/eibrahimkeyeredin https://t.me/eibrahimkeyeredin