fa
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 966 مشترک است و جایگاه 15 485 را در دسته آموزش و رتبه 2 599 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 966 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 390 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 35.55% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 18.26% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 613 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 370 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 19 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

12 966
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+6977 روز
+39030 روز
آرشیو پست ها
አንብባችሁ ተረድታችሁ ለመወዳደር ዝግጁ ከሆናችሁ ሙሉ ስም ከነ አያት ጭምር ላኩልኝ ለመወዳደር ዝግጁ ሳትሆኑ ስለውድድሩ ሳትረዱ አትምጡ አደራ 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳

አስደሳች ዜና እባክዎን ሙሉ ፅሁፉን ሳያነቡ የትኛውንም ሊንክ አይንኩ ! ዓረብኛ እና ቱርኪኛ በነፃ የምትማሩበትን ውድድር አዘጋጅተናል 🥲የውድድሩ መሉ ማብራሪያ ✔️ኢህሳን ቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል አሁን በደጋሚ በአላህ ፍቃድ  የአረብኛ እና የቱርኪኛ ቋንቋ ለማስተማር ዝግጅታችን  የጨረስን መሆኑን  እየገለፅን ይህንን ቋንቋ ለመማር ለምትፈልጉ   በዚህ 3 ቀናት ምዝገባ የምንጀመር መሆኑን እያሳወቅን በዚህ ዙር ለ2 ቀን የሚቆይ ውድድር ያዘጋጀን ሲሆን ለ 5 አሸናፊዎች ቋንቋ በነፃ እንዲማሩ እናመቻቻለን ውድድሩ ሰዎቹን ወደ ዋናው ቻናላችን መጋበዝ ሲሆን ለተወዳዳሪዎች የግላቸው ሊንክ የምንሰጥ በመሆኑ በሰጠናቸው የግል 🔠🔠🔠🔠ሰዎች ሲቀላቀሉ በነሱ 🌱🌱🌱🌱 ወደቻናሉ የገቡ ሰዎች  ቁጥር ራሱ ይመዘግባል ብዙ ሰው የጋበዘ አካል አሸናፊ ይሆናል ልብ ይበሉ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ሙሉ ስማችሁን እሰከ አያት ድረስ በመፃፍ እድሎትን ሞክሩ  ውድድሩ እሰከ ቅዳሜ ምሽት 3:00 ድረስ ብቻ ይቆያል ሌላው በነሱ በኩል 3 ሰዎች በክፍያ ለመማር እንዲመጡ ያደረጉትን በነፃ የምናስተምር መሆኑን በታላቅ አክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን በውድድሩ ለመሳተፍ የግል ሊንክ ለመጠየቅ👇        https://t.me/m/6RYISueRYmJk በክፍያ ለመመዝገብ እና መረጃ ለመጠየቅ👇         https://t.me/m/e_xH0px8YWQ0 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

ከቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና የተወሰደ የቱርኪኛ ቋንቋ በአሁን ወቅት የቱርክ ድርጅቶች ላይ ለመስራት ፣ ለቱርክ ሀገር የትምህርት ዕድል እና ለንግድ በጣም አስፈላጊ ነው የኛ የትምህርት  አሰጣጥ ደግሞ ቱርኪኛን ስናስተምር የ English ቋንቋንም በዚያው እግረ መንገድ እያወቃችሁ እየተማራችሁ ትመጣላችሁ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሙ ደግሞ ይበልጥ ንግግሩን የምትለማመዱ ይሆናል ከላይ ያለው ቪዲዮ ይህን ያስረዳናል ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ይቀረዋል ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇 @ihsanmzgeba

ከ ዓረብኛ ቋንቋ የተወሰደ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀራል ለመመዝገብ @ihsanmzgeba

https://vm.tiktok.com/ZMAo6vmQd/ አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 3️⃣ኛው ዙር የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ በሴት መምህራን የተዘጋጀ  የ ቱርኪኛ ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ ስልጠና ሁለት የዓረብኛ  ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ከዛሬ ጀምሮ ለ 3 ተከታታይ ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ከተጠናቀቀ በኋላ ማንንም የማንመዘግብ መሆኑን በአክብሮት ለማሳወቅ እንፈልጋለን 📝 በመጨረሻም ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩   ✅  በአላህ ፍቃድ ተቋርጦ  የነበረው   የሱና ቻናል wave በድጋሚ እንጀምራለን 🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 ⬇️ዝርዝር መረጃ ⬇️ t.me/sunah_channel_link/41 t.me/sunah_channel_link/41

ቲክቶክ ያላችሁ ወንድም እህቶች እስቲ የዓረብኛ ትምህርት አሰጣጣችን በዚህ ገብታችሁ እዩት ማሻ አሏህ በዚህ መልኩ መማር ማስተማር በጣም ያስደስታል በቅርብ ግዜ ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃችሁ ይሆናል https://vm.tiktok.com/ZMAwvWnM2/

አዲስ ቻሌጅ ይህን ቻሌንጅ አይታቹ እንዳታልፉት አደራ ምን መሰላችሁ ኒቃብና ጅልባብ ለተቸገሩ እህቶቻችን ያን ጅልባብና ኒቃብ እያስተባበሩ የሚያለብሱ የሱና ወንድም እህቶች አሉ እነኚህ ወንድም እህቶች የሁላችንም ሀላፊነት ነው በግላቸው ተቀብለው እየለፉ ያሉት ዛሬ እኔ የምሰጣቹ ሀላፊነት እነኚህ ወንድም እህቶች የሚንቀሳቀሱበትን ግሩፕ ላይ የምታውቋቸው ሙስሊሞች በሙሉ እንድታስገቡ ነው በስልካችሁ ያሉ ሙስሊሞች በዚህ ግሩፕ አድ በማድረግ ግሩፑን ከፍ እናድርገው  በአላህ ፍቃድ በተቻለን ያህልም  ከነሱጋ ለመንቀሳቀስ እንወስን ይህ ችላ ልንለው አይገባም የዛሬው ቻሌጅ ይህ ነው በዚህ ግሩፕ አድ ማድረግ https://t.me/nikab_jilbab_group https://t.me/nikab_jilbab_group

ተመዝግባችሁ ወደመማሪ vip channel ያልተቀላቀላችሁ ከዛሬ በኋላ አናስገባም ለአዲስ ተመዝጋቢ በዚህ ስለተጠናቀቀ በቀጣይ ዙር ኢንሻአላህ

ምዝገባ አጠናቀናል በቅርቡ የዓረብኛ እና የቱርኪኛ ሰጡት ስንጀምር የምናሳውቅ ይሆናል

ምዝገባ ዛሬ ማታ እናጠናቅቃለን ያልተመዘገባችሁ እስከ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ @ihsanzmgeba

5ኛ ዙር English እና 4ኛ ዙር Afaan Oromoo ቋንቋ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ መመዝገቢያ ቀን ከማብቃቱ በፊት መመዝገብ ትችላላችሁ መረጃ ለመጠየቅ እና ለመመዝገብ👇 https://t.me/m/XXLFiO8fODc8

ከ English ቋንቋ ስልጠና ለተማሪዎች ከተዘጋጀው የማስተማርያ ቪዲዮ የተወሰደ ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

ከኦሮምኛ ቋንቋ ስልጠና ቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም የተወሰደ ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል 💡 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ በሴት መምህራን ለሴቶች ብቻ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለወንድም ለሴቶችም የተዘጋጀ የኦሮምኛ(Afaan Oromoo) ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ህዳር 5/3/2018ዓ.ል ይጠናቀቃል ። 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0 https://t.me/+UgE28ag2gmtkMDY0

ዓረብኛ ምዝገባ አጠናቀናል በቂ ሰው ለመሰልጠን ተመዝግቧል ቱርኪኛ መመዝገብ የምትፈልጉ የ 4 ሰዎች ቦታ ብቻ ስላለ እስከ ነገ ጠዋት 4:00 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ ካላችሁ 👇👇👇👇👇👇 @ihsanmzgeba @ihsanmzgeba @ihsanmzgeba 👆👆👆👆👆