fa
Feedback
ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center

کانال ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል Ihsan Language Center (@ihsan_language) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 755 مشترک است و جایگاه 13 510 را در دسته آموزش و رتبه 2 323 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 755 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 29 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -495 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -15 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 30.72% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 8.67% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 4 537 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 280 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 8 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 30 سپتامبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

14 755
مشترکین
-1524 ساعت
-1037 روز
-49530 روز
آرشیو پست ها
ከሶመኑ ብዘጋጀነው ቻሌንጅ የተሳተፋቹ ጥቄት ሰዎች በውስጠሰ መስመር አናግሩኝ ብዙ መልዕክት ስለተለካ የናንተን አድራሻ ማግኘት አልቻልኩም

✅ማሳሰቢያ✅ በድጋሚ ለማስታወስ ያህል link የተላከላችሁ ወደ መማሪያ ግሩፕ join በማድረግ ተቀላቀሉ

😭ምዝገባ አጠናቀናል 🙁 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁

ምዝገባ ካጠናቀቅን በኋላ አዳዲስ ተመዝጋቢዎች አንቀበልም

ምዝገባ ዛሬ ማታ 3ሰዓት እናጠናቅቃለን የመማሪያ ግሩፕ ሊንክ የላክንላችሁ join በማድረግ ተቀላቀሉ

ምዝገባ እስከ ነገ ማታ 3:00 ድረስ አራዝመናል

🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

🏪ቻሌንጁ ተጀምሯል 🔘በዚህ አካውንት ሙሉ ስማቹን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁ @Ihsanmzgeba 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል በገቡ ቁጥር ልክ እየተቆጠረላችሁ ይሄዳል 🎁አሸናፊ የሚሆኑት 3ቱ ሰዎች ብዙ ሰዎን በሊንካቸው  ያስገቡ ሰዎች ናቸው 🟢ይህ ቻሌንጅ ማክሰኞ ከምሽቱ 3 ሰዓት ይጠናቀቃል መልካም ዕድል🙏 ከታች ያለውን ልብ ይበሉ‼️ 🌌 ውድድሩ  ተረድታችሁ ለመወዳደር ፍላጎት ያላችሁ ብቻ ኑ ✅ 🌌 ስም እስከ አያት ድረስ ብቻ ላኩልን በዚህ ሊንክ @ihsanmzgeba ነጠላ ስም ብቻ ከላካችሁ ምላሽ አንሰጥም❗️ 🌌በየግዜው ቻናሉ ላይ የሚለቀቀውን ነገር ተከታተሉ ለተወዳዳሪዎች ሊንክ መስጠት ካቆምን በኋላ የሚወዳደሩትን ሰዎች Bonus ያላቸውን ስራዎች የምንሰጥ ስለሚሆን የሚለቀቀውን ተከታተሉ ለሰዎች ስትልኩ ለምሣሌ በዚህ መልኩ ማድረግ ትችላላችሁ 👇👇 ኢህሳን የ online ቋንቋ ትምህርት ማዕከል በአረብኛ እና ኢንግሊሽ ቋንቋ ንግግር  የ 2 ወር ስልጠና ስለጀመረ ይህን ነፃ የትምህርት ዕድል ለማግኘት እየተወዳደርኩ ስለሆነ እባክዎ ይህን ሊንክ "የላክንላችሁን የግል ሊንክ እዚህ ታስገባላችሁ"   በመክፈት እና join በማድረግ ቻናሉን ይቀላቀሉት ውድድሩን እንዳሸንፍ  ለሌሎችም ይህን ፅሁፍ በመላክ ተባበሩኝ መልካም ዕድል  

ዛሬ ምሽት 2:30 ሰዓት ላይ ቻሌንጅ ይጀመራል  ኢንሻ አሏህ አሸናፊዎች ነፃ የቋንቋ  ስልጠና ታገኛላችሁ ሌሎችም እንዲሳተፉ ሼር አድርጉላቸው https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

ሊንክ ልከንላችሁ join ያላላችሁ ካላችሁ ወደ መማሪያ ግሩፕ join በማድረግ ተቀላቀሉ ✅

ምዝገባችን ዛሬ ምሽት 5:00 ላይ የምናጠናቅቅ ይሆናል

ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 2 ቀን ብቻ ይቀረዋል መመዝገብ የምትፈልጉ ከታች ባለው አካውንት ያናግሩን @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba

አስደሳች   ዜና 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 የሁለት ወር የቋንቋ ስልጠና 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ➡️ ሰልጣኞች በዚህ 2 ወር ቆይታ በተማሩት  ቋንቋ ከሰዎች ጋር ለመግባባት የሚያስችላቸውን መሠረታዊ ወሳኝ ትምህርቶችን ይወስዳሉ በተግባርም ይለማመዳሉ ➡️ ስልጠናው በተመጣጣኝ ክፍያ በስልካችሁ በመጠቀም በዚሁ በቴሌግራም ብቻ የሚሰጥ ይሆናል ➡️በሁለት ወር ስልጠና የመናገር እና የመረዳት ብቃቶትን ያዳብሩ ➡️ምዝገባው ለ 3 ቀን ብቻ ይቆያል 📝ለሰልጣኞች የምስክር ወረቀት እንሰጣለን ለመመዝገብ 🔽          🔽 @Ihsanmzgeba @Ihsanmzgeba ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ https://t.me/Ihsan_language https://t.me/Ihsan_language

🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲 ምዝገባ አጠናቀናል

💸😃😗😳😔 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል 😊 እስካሁን መመዝገብ ፈልጋችሁ ያልተመዘገባችሁ በዚህ ዙር ያደረግነው ቅናሽ እንዳያመልጣችሁ 🩵ለዚህ ዙር ብቻ የሚሆን የዋጋ ቅናሽ ማድረጋችን ይታወሳል 🩵🩵 🩵 @ihsanmzgeba 🩵

የዚህ 2 ወር ስልጠና ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል በዚህ ዙር መመዝገብ የምትፈልጉ ዕድሉ አሁን ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ 👉@ihsanmzgeba

ቻሌንጁን የተሳተፋችሁት ብቻ በዚህ ሊንክ በመግባት በቅናሽ የ ዓረብኛ እንዲሁም የ እንግሊሽ ቋንቋ የ 2 ወር ስልጠና መሳተፍ ትችላላችሁ👇👇👇👇 https://t.me/m/5Bo4Wp47OWJk