fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

🍃 العلم نور المؤمن 🍃

🍃 العلم نور المؤمن 🍃

رفتن به کانال در Telegram

بسم الله الرحمن الرحيم الصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى اله واصحابه اجمعين اما بعد ውድና የተከበራችሁ ሙስሊሞች ሆይ በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ የትምህርት አውድዮዋች እና ጠቃሚ ነገሮችን እንለቃል በአላህ ፍቃድ በተቻላችሁ አስተዋውቁልን ቻናሉን https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk

نمایش بیشتر
801
مشترکین
+524 ساعت
+237 روز
+9830 روز
آرشیو پست ها
ውብ የሆነው የአላህ አፈጣጠር በትንሹ እንመልከት

ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሐንበል 📿 እንዲህ ብለዋል፦ «​መልካም ሴት፤ ከዱንያ ሀብቶች መካከል አንዱ ሀብት ናት፤ አላህ በእሷ አማካኝነት ወንድን ከሐራም ይጠብቀዋል፣ በታዛዥነትምና በኢባዳ ላይ ያጸናዋል።» 🤩الآداب الشرعية [٤٤٨/١] https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk

4_5814657902215957304.mp312.17 MB

4_5814657902215957305.mp312.05 MB

4_5814657902215957306.mp311.28 MB

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمت الله وبركاته الحمد الله ዱኒያ ድንገህ ሳታስቡት እደምትሰናበታችሁ ሁሉ እኔም ድንገት ሳላስበው ቻናሌን ተሰናበትኩት ሀቂቃ 1800ህዝብ t.me/qdemiy_letwuhide 👆👆👆👆👆 ወዳጆቼን ተከታዩቼን በዚህ መልኩ አጣሁ ነገር ግን እኔ በህይወት ስላለሁ ዳግም አገኛቸዋለሁ እናም ቻናሌ ሰው አልባ ሁኗል እኔም ይሄን ቻናል ከፍቻለሁ አልሀምዱሊላህ ሼር እያረጋችሁ ተቀላቀሉ እላለሁ t.me/qdmiyaletewhid2

ነብዩ ﷺ አባታቸው ሲሞቱ ገና አልተወለዱም ነበር።

*📌قال العلامة اﻹمام ربيع بن هادي المدخلي - رحمه الله تعالى - *|[ والله ما ضرنا إلا الادعاءات الفارغة، وكثرة الثرثرة ، والكلام الفارغ ، وكثير منا يتحدث عن التقوى والله أعلم بحاله ؛ فيجب يا إخوة أن تطابق أقوالنا أفعالنا ، ولا يكون ذلك إلا باﻹخلاص لله تبارك وتعالى في كل قول وعمل ، ومراقبة الله عزوجل في كل حال من اﻷحوال..]|* *[التقوى وآثارها ص (31/30)]*

✅ በቀጣይ የሚጀመረው ኪታብ " ሒራሰቱል ፈዲለህ " የተሰኘው ሙስሊም ሴቶች እንዴት ክብራቸውን እንደሚጠብቁ እና ሌሎችንም ጠቃሚ ምክሮችን የያዘ ኪታብ ነው ። ✍️ የኪታቡ አዘጋጅ በክር ቢን ዐብዲላህ
✅ በቀጣይ የሚጀመረው ኪታብ " ሒራሰቱል ፈዲለህ " የተሰኘው ሙስሊም ሴቶች እንዴት ክብራቸውን እንደሚጠብቁ እና ሌሎችንም ጠቃሚ ምክሮችን የያዘ ኪታብ ነው ። ✍️ የኪታቡ አዘጋጅ በክር ቢን ዐብዲላህ አቢ ዘይድ ሲሆኑ ዘወትር ከሰኞ-ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ይሰጣል 🌀ለመመዝገብ / መስፈርቱን ለመጠየቅ ✈️@kitabastemari ላይ ይጠይቁ ደርሱ የሚጀመረው የፊታችን ሰኞ ነው ። 🔁 t.me/ibnulQeyyimMedresa

4_5814657902215957306.mp311.28 MB

አቡ አል-ደርዳእ 🤎 እንዲህ ብለዋል፦ የጅህልና ምልክት ሦስት ናቸው፦ ራስን ከፍ ማድረግ ማድነቅ፣ በማይመለከተው ነገር ላይ ገብቶ ማውራት፣ እንዲሁም ከአንድ ነገር ከልክሎ ራሱ እዛ ላይ መገኘት። �
አቡ አል-ደርዳእ 🤎 እንዲህ ብለዋል፦ የጅህልና ምልክት ሦስት ናቸው፦ ራስን ከፍ ማድረግ ማድነቅ፣ በማይመለከተው ነገር ላይ ገብቶ ማውራት፣ እንዲሁም ከአንድ ነገር ከልክሎ ራሱ እዛ ላይ መገኘት።
📚جامع بيان العلم وفضله [١٤٣/١]

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።

4_5814657902215957308.mp311.55 MB

❓“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች።”ረሱል ﷺ

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።