ሁሌ አርሰናል
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal CEO | @ABOODI_MOH
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ሁሌ አርሰናል
کانال ሁሌ አርሰናል (@hule_arsenal_eth) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 199 970 مشترک است و جایگاه 179 را در دسته ورزش و رتبه 95 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 199 970 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 04 سپتامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 7 755 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 290 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.53% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 3.53% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 5 059 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 7 060 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 70 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL
➖ የዝውውር ዜና
➖ የአሰልጣኞች አስተያየት
➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE
➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና
➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል
Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal
CEO | @ABOODI_MOH”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 05 سپتامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته ورزش تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 سپتامبر | +51 | |||
| 04 سپتامبر | +294 | |||
| 03 سپتامبر | +136 | |||
| 02 سپتامبر | +330 | |||
| 01 سپتامبر | +535 |
| 2 | 👀💵 በባዶ መውጣት አይታሰብም 💵👀
🛫 ብትሸነፍ እንኳን እኛ ቤት መልስ አለህ ያውም 15%🛫
❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ
✈️Betna.bet 💬Telegram | 572 |
| 3 | ጨዋታ ቢጀመርም እኛ ቤት ውርርድህን ታስተካክላለህ
💵💵 በ ❗️❗️❗️❗️ ብቻ 💵💵
ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ 👉 Kemerbet | 3 172 |
| 4 | ሳካ ከዛች ፖስት በኃላ ያሳካቸው ድሎች
ፕሪምየር ሊግ ✅
ኤፌ ካፕ ✅
ኮምንቲ ሺልድ ✅
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 3 898 |
| 5 | የዛሬው ልምምድ አሸናፊ ቡድን
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 4 516 |
| 6 | ምን ጀመሩ ደግሞ 😁
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 4 804 |
| 7 | SORRY ደርቢ ስላልኩ!
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 5 114 |
| 8 | ለደርቢዉ ጨዋታ ዝግጁ ሆነዋል!
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 5 090 |
| 9 | የዛሬው ልምምድ 📸
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 5 023 |
| 10 | ገና ሲዝኑ ከመጀመሩ ቪኒ ትላንት ሞሪንሆን እንዴት ignore እንዳደረገው ተመልከቱ ።
በክረምቱ ከተሰሩት ስራዎች ሁሉ ምርጡ ቪኒን አለማስፈረማችን ነው ። 🙏
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 6 189 |
| 11 | #Fun_Fact
ክለባችን ከ 2022/2023 አንስቶ 16 ጨዋታወችን ምንም ሙከራ ሳይደረግበት መውጣት ችሏል ::
የሚገርመው ከኛ ተከታዩ ክለብ በግማሽ ከኛ ያንሳል በ8 ጨዋታወች
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 6 182 |
| 12 | 🚨ዴቪድ ኦርንስቴይን ስለ አርሰናል የዝውውር እንቅስቃሴ፡-
አርሰናል ገንዘብ ከማውጣት እና ስህተት ከመሥራት ይልቅ ገንዘብ አለማውጣት የተሻለ እንደሆነ ይሰማቸዋል! | 6 601 |
| 13 | 🏆 የፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች🚨
ማን ያሸንፋል❓❓
💰በመጀመሪያ ዲፖዚት 500 ብር እና ቀጣይ ዲፖዚት ባደረጉ ቁጥር 💵350 ብር በሚያንበሸብሻቹ ምርጥ ሲስተም ባለዉ Ok bet ላይ ይጫወቱ ያሸንፉ!🔼🎉
❗️❗️❗️
✈️ Okbetz.bet | 6 446 |
| 14 | 🏆 የዛሬ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን እያየን በቤትና ደስታችንን ዕጥፍ እናድርገው💵
❗️❗️❗️አስደሳች : ቀላል : ተወዳጅ
✈️Betna.bet 💬Telegram | 5 352 |
| 15 | ለመጨረሻ ጊዜ በቼልሲ ስንሸነፍ ይዘነው የገባነው አሰላለፍ!
አሁን ላይ ከነዚህ ተጨዋቾች በክለባቸው የቀረው ቡካዮ ሳካ ብቻ ነው። | 6 096 |
| 16 | ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት? | 1 |
| 17 | ሙሌ ስፖርት ✅
በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇
ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇 | 212 |
| 18 | አርሰናል vs ቸልሲ
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ ጅማሮውን ያደረገ ሲሆን በሶስተኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ የአምናው የሊጉ ሻምፒዮን የሰሜን ለንደኑ አርሰናል ከምዕራብ ለንደኑ ቸልሲ ጋር ይፋለማሉ።
ሁለቱ ክለቦች ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታቸውን ያደረጉት በሕዳር ወር 1907 እ.ኢ.አ በስታምፎርድ ብሪጅ ሲሆን በጨዋታው ቸልሲ 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። በዚህ ጨዋታ 65,000 ተመልካቾች የታደሙ ሲሆን በ1935 በስታምፎርድ ብሪጅ ያደረጉት የሁለቱ ክለቦች የሊግ ጨዋታ 82,905 ሰዎች የተመለከቱት ሲሆን በእንግሊዝ የሊግ ጨዋታ ታሪክ ብዙ ተመልካች የተመለከተው ሁለተኛው ጨዋታ ነው።
የሁለቱ ክለቦች የመጨረሻ ጨዋታ በአሳለፍነው አመት መጋቢት ወር በፕሪሜየር ሊጉ ያደረጉት ጨዋታ ሲሆን ይህንን ጨዋታም በተመሳሳይ ውጤት የሰሜን ለንደኑ አርሰናል 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ሁለቱ ክለቦች በሁሉም ውድድሮች ለ215 ጊዜ የተገናኙ ሲሆን አርሰናል 87 ጊዜ በማሸነፍ የበላይነቱን የያዘ ሲሆን በ62 ጨዋታዎች አቻ ሲወጡ በቀሪዎቹ 66 ጨዋታዎች ደግሞ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቸልሲ አሸንፏል።
በሁለቱ ክለቦች ግንኙነት በትልቅ ጎል ልዩነት ከተጠናቀቁ ጨዋታዎች ቸልሲ በግንቦት ወር 2014 እ.አ.አ 6-0 ያሸነፈበት ጨዋታ ትልቁ እና ብዙ ጎል አስቆጥሮ ያሸነፈበት ጨዋታ ነው።
ይህን ጨዋታ ለየት ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ ታላቁ ሰው አርርሰን ቪንገር በአርሰናል ታሪክ ያደረጉት አንድሽኛ ጨዋታቸው ነበር።
በአርሰናል በኩል ደግሞ በሚያዚያ 2024 እ. አ. አ. 5-0 ያሸነፈበት ጨዋታ ትልቁ እና ብዙ ጎል አስቆጥሮ ያሸነፈበት ጨዋታ ይጠቀሳል።
ክለቦቹ በአምስት የተለያዩ የፍፃሜ ጨዋታዎች የተገናኙ ሲሆን አርሰናል በ2002 በ2017 እና በ2020 እ. አ. አ. በማሸነፍ የኤፌካፕን ዋንጫን ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቸልሲ መንጠቅ ችሏል።
ቸልሲ በአንፃሩ በ2007 የሊግ ካፕ እና በ2019 የኢሮፓ ሊግ ዋንጫዎችን አርሰናልን በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት መሆን ችሏል።
በሁለቱ ክለቦች የእርስ በእርስ ግንኙነቶች ላይ ብዙ ጎል ያስቆጠረው ተጫዋች ዲዴር ድሮግባ ሲሆን 13 ጎሎችን አስቆጥሯል።
በሁለቱ ክለቦች ታሪክ ከሌሎች የከተማ ተቀናቃኝ ክለቦች በላይ በርከት ያሉ ተጫዋቾች እና አመራሮች ለሁለቱም ክለቦች መጫዎት የቻሉ ሲሆን ከነዚህም መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።
👉ጂሚ ሻርፕ
👉ቦብ ተረንቡል
👉ቴድ ድሬክ
👉ቶም ዱቸርቲ
👉አላን ያንግ
👉ግሪሃም ሪክስ
👉ክላይቭ አለን
👉ፒተር ኒኮላስ
👉 ኢማኑኤል ፒቲቲ
👉 ኒኮላስ አኔሊካ
👉አሽሊ ኮል
👉 ሴስክ ፋብሪጋዝ
👉 ኦሊቬ ዥሩድ
👉 ፔርኤምሪክ ኦባምያንግ
👉ዳኒ ዊልቤክ
👉ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝን የመሳሰሉ በርካታ ተጫዋቾች ወደ ቸልሲ ሄደው ተጫውተዋል።
ከቸልሲ ወደ አርሰናል የተዛወሩ ተጫዋቾች
👉ቶሚ ላውተን
👉ቢል ዲክሰን
👉ጆርጅ ግራሃም
👉ስቱዋርት ሂዩስተን
👉አላን ሁድሰን
👉 ኮሊን ፓትስ
👉ዊሊያም ጋላስ
👉ላሳና ዲያራ
👉ፒተር ቼክ
👉ዴቪድ ሉዊዝ
👉ዊሊያን
👉ጆርጊንሆ
👉ካይ ሃቨርትዝ
👉ራሂም ስተርሊንግ
👉ኬፓ አሪዛባላጋ
👉ኖኒ ማዱኬን የመሳሰሉ ተጫዋቾች ከቸልሲ አርሰናልን በመቀላቀል የማይረሳ ጊዜን ማሳለፍ የቻሉ ናቸው።
ሁለቱንም ክለቦች ማሰልጠን ከቻሉ አሰልጣኞች መካከል
👉ሌሲሊ ኪንግተን አርሰናልን ከ1919- 1925 ማሰልጠን ሲችል ቸልሲን ደግሞ ከ1933-1939 አሰልጥኗል
👉ጆን ሆሊንስ 1985-1988 ቸልሲን
👉ስቱዋርት ሂዩስተን 1995-1996 አርሰናልን በምክትል አሰልጣኝነት እነዚህ አሰልጣኞች ለሁለቱም ክለቦች የሰሩ መሆናቸው የክለቦቹን ታሪክ ለየት ያደርገዋል።
የሁለቱ ክለቦች ታሪክ በወፍ በረር ይህንን ይመስል ነበር ታሪኩን ያቀረብኩላችሁ እኔ አድሚን ዮ⚓️ር (@boeze21) ነበርኩኝ መልካም እለት ቅዳሜ።
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH | 5 888 |
| 19 | بدون متن... | 5 366 |
| 20 | ⚽️ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ⚽️
🔥 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጧጡፏልል 🔥
💵አንተም ገንዘብህን በቀመር ቤት ከፍፍ ያሉ ኦዶች አጧጡፈዉ🔥
💵💵 በ ❗️❗️❗️❗️ ብቻ 💵💵
ለማንኛውም ጥያቄ @kemerbetsupport ፃፉልን
Kemerbet / telegram | 5 319 |
