cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

THE GOAT LM10 🐐

በዚህ ቻናል ስለ አለም ዋንጫው እና የ8 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የሚወራበት የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🫶 ለማንኛውም ማስታወቂያ - @Hafiz_Go and @Moonlight_drip Buy ads: https://telega.io/c/The_Goat_Lm10

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
68 165
مشترکین
-9424 ساعت
-7027 روز
+1 54730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
እንደ ሊዮ ፈገግ ብላቹ ተኙልን ቤተሰቦች 😊 የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
116🥰 9👍 7🔥 1🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደሞ አንርሳ ዛሬ ጨዋታ አለን 🙏 የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
👍 119🙏 25 2😭 2🤣 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቴንሀግ 🗣 ከ ሜሲ ዉጪ የትኛዉም ተጫዋች የመከላከል ግዴታ አለበት። የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
278😁 33👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ዋሊድ ሬጉራጉይ የ ሞሮኮዉ አሰልጣኝ 🗣 በ አለም ዋንጫዉ ግማሽ ፍፃሜ የደረስኩት በተከተልኩት ጠንካራ የመከላከል ና መልሶ ማጥቃት አጨዋወት ነዉ ። እንደ ሜሲ አይነት ተጫዋች ቢኖረኝ ኖሮ ግን ከ ሞሮኮ ጋ ዋንጫዉን አሸንፍ ነበር  የጎደለኝ ሜሲ ብቻ ነበር ። የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
279👍 19😁 5
Photo unavailableShow in Telegram
ማክአሊስተር 🗣 በፀጉር ቀለሜ ምክንያት ሁሉም ዝንጅብሉ ብለዉ ያሾፉቡኝ ነበር  😊 ሊዮ ነዉ ለ ሁሉም ተጫዋቾቾ በዚ ስም አትጥሩት ብሎ ያስቆማቸዉ። የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
257😁 36👍 16
Photo unavailableShow in Telegram
ጋዜጠኛዉ 🗣 በጣም የከበደህ ተከላካይ ? ሮናልዶ 🗣  አሽሊ ኮል !! ጋዜጠኛዉ 🗣 በጣም የከበደህ አጥቂ ? አሽሊ ኮል 🗣 ሜሲ !! የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
🔥 250👍 22 10😁 9
Photo unavailableShow in Telegram
በትላንት የ አርጀንቲና ልምምድ ጊዜ ላይ የታደሙ ደጋፊዎች ዲማሪያን ትንሽ ቆይልን አትሂድብን ሲሉ ተማፅነዉታል 💔 የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
💔 241👍 20 19
Photo unavailableShow in Telegram
ሊዮ ብዙ ያገባባቸዉ ክለቦች 1ኛ :- ሲቪያ ላይ 38 2ኛ:- አትሌቲኮ ማድሪድ ላይ 32 3ኛ :- ቫሌንሲያ ላይ 31 4ኛ :- አትሌቲክ ቢልባኦ ላይ 29 5ኛ :- ሪያል ማድሪድ ላይ 26 የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
204👍 15🔥 15
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞዉ የሪያል ማድሪድ ሌጀንድ ሮቤርቶ ካርሎስ 🗣 ሜሲ የ ራሱ ከፍታ ላይ የሚገኝ አስደናቂ ተጫዋች ነዉና እግር ኳስ  መጫወቱን ማቆም በጭራሽ የለበትም እሱ እነሰደ ዚዙ ና ትልቁ ሮናልዶ እግር ኳስ በምንወድ ሰዎች ዉስጥ ትልቅ ቦታ አለዉ ። እና ተጫዋቾች ሙሉ ሰዉ መሆን ከፈለጉ ሜሲን ምሳሌያቸዉ ሊያረጉት ይገባል ። የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
210👍 19👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኮፓ አሜሪካ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች 🇦🇷 አርጀንቲና - ኢኳዶር 🇪🇨 🇻🇪ቬንዝዌላ - ካናዳ 🇨🇦 🇺🇾ኡራጓይ - ብራዚል 🇧🇷 🇨🇴ኮሎምቢያ - ፓናማ 🇵🇦 የቪድዮ ቻናላችን 👇 @LM8_Video_page @The_Goat_Lm10
نمایش همه...
👍 133 7
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.